አፋብኃ በላይ እዝ የ4ተኛ ደጅ አዝማች ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር ሁለት ብርጌዶች(ጠራ እና ዋክሺም) በአንድነት ዛሬ ጥር 01/2018 ዓም በማእከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ ከጧቱ 2:05 ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ ጠላት ተደመሰሰ።
የጠላት 92ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ሁለት ሬጅመንቶችን የተወጣጣ ኃይል የተመታ ሲሆን 12 የተደመሰሰ እና 52 ቁስለኛ ሁኗል።
@ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የበላይ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

🙏2❤1
የአብይ ሰራዊት ያለው ብቸኛ አማራጭ በየቀኑ መሳሪያውን ለፋኖ እያስረከበ በሰላም ቤተሰቦቹ ጋር መኖር ነው ።
ከታህሳስ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ወደ በቴዎድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር የፋኖ አባላትን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ወታደሮች
➦በታህሳስ ወር!!
1) ፍቅሩ አበባው ............ መከላከያ
2) ፉአድ ሚፍታህ ........... መከላከያ
3) ሐሰን አብዲ .............. መከላከያ
4) ሙጭየ ገዛኸኝ ......... ሚሊሻ
5) ደርሶ ተሜ ................ ሚሊሻ
6) አየለ ጌቴ .................. ሚሊሻ
7) ሙሉ ድረስ ............... ሚሊሻ
8) መሌ ካሴ ................ ሚሊሻ
9) በለጠ አታለል ............ ፓሊስ
10) ሹመት ወለላው ......... ሚሊሻ
11) እሻለሁ ሱሌራ ........... መከላከያ
12) ይበልጣል አለኸኝ ....... ሚሊሻ
13) ፀሀው አለባቸው ......... ሚሊሻ
14) መስፍኔ መለሰ ......... መከላከያ
15) ዳንኤል ዋለ ............ መከላከያ
16) ጌትነት ፀጋው .......... መከላከያ
17) ስጦታው ሙሌ ........ መከላከያ
18) ፲ አለቃ ሰለሞን አለምነው ... መከላከያ
19) ፲አለቃ ደሳለኝ አባይ ...... መከላከያ
20) እሸት ይመር …...... መከላከያ
21) ይሁን ብሬ ...... ሚሊሻ
22) በለጠ አለማየሁ ......ሚሊሻ
23) ፲አለቃ ጊደታ እረታ ...... መከላከያ
24) ፲አለቃ አሰግድ አስጠራው.....መከላአያ
25) አክሊሉ ባይነስ ............ መከላአያ
26) ደረሸ ዋለ ............... ሚሊሻ
27) ክንዱ አበባው ......... ሚሊሻ
28) ጌትነት ሙሉ .......... ሚሊሻ
29) ሙጭየ በላቸው ....... ሚሊሻ
30) ታዴ ይደግ ........ ሚሊሻ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
© ማርሸት ፀሐይ ደምሴ
የቴዎድሮስ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

❤1👍1🙏1
የማረጉ ተማረ ክፍለጦር ቃኝዎች 25 የጠላት ኃይል በመደምሰስና 13 በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝዎች በላስታ ወረዳ ከብልባላ እስከ ይምርሃ ቀጠና ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የብልፅግናን የዙፋን ወንበር ለማስጠበቅ እየተፍጨረጨረ የሚገኘውን የጁላን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ መጣበት እንዲመለስ አድርገውታል።
መነሻውን ብልባላ ከተማ ያደረገው የብልፅግና ስርዓት አስጠባቂ መከላከያ ስራዊት በሶስት አቅጣጫ ማለትም በዞራ፣በአርባዕቱ እንሰሳ እና በአሞራ በር እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በክንደ ነበልባሎቹ የማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝዎች ባደረጉት ትንቅንቅ ጥር 01 ቀን 2018 ዓ/ም ከአመሻሹ 12:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት በፈጀ የተጠና ኦፕሬሽን 25 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ 13ቱን በማቁሰል አምስት ጥቁር ክላሽ፣1200 የክላሽ ተተኳሽ በመማረክ በጠላት ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 02/2018 ዓ.ም

🙏2
ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የአደረጃጀት ማሻሻያ መጠናቀቅ በማስመልከት የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ሕዝብ እንዲሁም ሀገራችን ኢትዮጵያ ረጅም እና ግርማዊ የትናንት ታሪክ ባለቤት መሆናችንን በሙሉ ባለቤትነት የምናምንበት ጉዳይ ነው። ለረጅም ዘመናት በፈተናዎች መካከል ሁሉ የረጋ ስርዓት መገንባትም ተችሎ ነበር። ሆኖም ከሺህ ለሚበልጡ ዓመታት በተለይም ከመካከለኛው ዘመን ጀምሮ የስልጣኔ ግጭት በወለደው የትውልዶች ጦርነት በዘመናዊው ታሪካችን በቀጥታ አማራን ጠላት በማድረግ ባደረገው ዘመቻ በውስጣዊ ድክመቶች ታግዞ የሀገረ መንግስት ግንባታውን በማቋረጡ ሀገራችንን ላልተረጋጋና ለሚለዋወጥ ስርዓት ህዝባችንንም ለከፋ የመጥፋት (ህልውና) አደጋ አጋልጦታል። ይህንን በራሳችን ወገኖች ኢትዮጵያዊያን ባለቤትነትና ቅጥረኝነት የሚመራ ውስብስብ ሀገራዊ እና ህዝባዊ አደጋ ለመረዳትና ለመግባባት ብሎም መፍትሔ ለማበጀት ብዙ ማገዶ ፈጅቷል።
የአማራ ሕዝብ ራሱን በመዘንጋትና ሀገሩን በማስቀደም እየኖረ በራሱም ሆነ በሀገሩ ላይ የተፈጠረውን ታላቅ ተቃርኖ በጊዜው ባለመረዳቱ ራሱን ያገኘው ሀገሩን ተነጥቆ ሀገር አልባ ሆኖ እንዲሁም መንግስት መር በሆነ የዘር ማጥፋት በከፋ የመጥፋት አደጋ ውስጥ ሆኖ ነው። በእርግጥ አማራው በመጥፋት ላይ ያለ ህዝብ ነው። ይህንን ህዝባዊ አደጋ ለመቀልበስ ብሎም ሁለንተናዊ ህዝባዊ ጥቅሞቹን ለማስከበርና የተቋረጠ የሀገር ግንባታውን ዘመኑን በሚመጥን መልኩ ለማደስ፣ የቀጠለና አዲስ ስልጣኔ ለመገንባት አዲስ አማራዊ አብዮት በማካሄድ ላይ እንገኛለን። የዚህ ህዝባዊ ቁጣ መነሻ ምክንያት የህልውና አደጋው ቢሆንም አደጋውን ከመቀልበስ ባሻገር ግዙፍ ራዕይ የቀነበበ ህዝባዊና ሀገራዊ እንዲሁም ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ መሻቶችን ቀርጿል።
የህልውና ትግሉ ባለፉት ከ30 በላይ ወራት ራሱን በማጠናከርና ጠላትን በማዳከም እንዲሁም በዲፕሎማሲው መስክ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ ትኩረቱን አድርጎ ቆይቷል። በዚህም ሂደት ትግሉ የሚጠይቀውን መስዋዕትነት ስልታዊ በሆነ መልኩ በመቀነስ አያሌ ግቦችን አሳክቷል። የጠላትንም ወረራ በመመከትና ሊያደርስ ያቀደውን የዘር ማጥፋት መጠን ከመቀነስ ባሻገር በወታደራዊ፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በመረጃና በዲፕሎማሲ ግንባሮች ሁሉ ማዳከም ተችሏል። በውጤቱም ጠላት አንዲት የእረፍት ቀን እንዳይኖረውና በአዲስ አበባም ድንጉጥ ሆኖ መጨረሻውን እንዲጠባበቅ ማድረግ ተችሏል፤ በዓለማችን ኃያላን መንግስታት ዘንድም የተናቀና የተጠላ እንዲሁም በሌላ ኃይል መቀየሩ አስፈላጊ መሆኑን የታመነበት ማድረግ ተችሏል።
ይህንን ሁኔታ ለብዙ ወራት የገመገመውና በተግባርም በጥናትም ያረጋገጠው ቴዎድሮስ ዕዝ ስትራቴጅክ ሰነዶችን አዘጋጅቶ በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት ከአባልና አመራሩ እንዲሁም ከህዝቡና ደጋፊዎቹ ጋር የሁኔታ ትንተና እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ መግባባት በመፍጠር ህዝባዊ ትግሉን ወደላቀ ድርጅታዊ ቁመና የሚያሸጋግርና ለህዝቡ ሁነኛ ዋስትና፣ ለሀገራችንም ተዓማኒ የቀጣዩ ስርዓት ኃይል መሆናችንን የሚያረጋግጥ መዋቅራዊ ማሻሻያ ተቋማዊና ስልታዊ በሆነ መልኩ ታቅዶ ተከናውኗል።
የቴዎድሮስ ዕዝ ኃይል ከአካል እስከ ዕዝ እንደገና በመዋቅራዊ ማሻሻያ በ 05ኮር፣ በ15 እግረኛ ክፍለ ጦር፤ በ01 ኮማንዶ ክፍለ ጦር እና ሻለቆች የተደራጀ ሲሆን ግዙፍ ኮሮች፣ ደምሳሽ ክፍለጦሮችና ሰባሪ ሻለቃዎች ተደራጅተው ለቀጣይ ህዝባዊና ድርጅታዊ ግዳጅ ዝግጁ ከመሆናቸውም ባሻገር የጠላትን የቡድን፣ የነፍስ ወከፍና ሜካናይዝድ መሳሪያዎች መማረክ ጀምረዋል። በሂደቱም የህዝብ አስተዳድርን እና የኃይላችንን ኃላፊነትና ግንኙነት በግልፅ በመለየት የጊዜያዊ መንግስት አስተዳድር (ጊዜአኮ) ማደራጀት ተችሏል። ዕዙ መዋቅራዊ ማሻሻያውን በጥናቱ መሰረት በዓብይ ኮሚቴ የተመራው ሲሆን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የውሳኔ ሰጭነት ሚናውን በየሰዓቱ ያረጋገጠበት ውጤታማ ድርጅታዊ ስምሪት ሆኖ ተመዝግቧል። በዚህም በየኮር የስምሪት ቀጠናው መልሶ ማደራጀቱን የመራችሁ ልዑካንና መላው የድርጅታችን በየደረጃው ያላችሁ አመራሮችና አባላት ላሳያችሁት ቁርጠኛ ርብርብ የአደረጃጀት ማሻሻያው መሪ ዓብይ ኮሚቴ ከፍተኛ አድናቆትና ምስጋና ያቀርባል።
ይህ ግዳጃችሁ በትግላችን ታሪክ ውስጥ በደማቅ የሚመዘገብና የሚዘከር ጭምር ነው። ምክንያቱም ግዳጁ ሁነኛ ድርጅታዊ የአባልና አመራር እንዲሁም የጊዜያዊ መንግስት ቁመና የፈጠረና ትግሉን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሻገር ወደሚፈለገው ህዝባዊ ድል መስፈንጠሪያ መሠረት ነውና። በሂደቱ የተፈጠሩ ከለውጥ ተቋቋሚነት ጋር የሚገናኙ ቀላል የማይባሉ ፈተናዎች በመላው የድርጅታችን አባላትና አመራሮች ቁርጠኛ አቋም መከላከል የተቻለ ሲሆን በተገኘው ልምድና መረጃ የድርጅታዊ የሰው ኃይል ጥራት መረጋገጥና የአቋም ፍተሻ ስራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆናቸውን እናረጋግጣለን። የበላይ መዋቅሩ ፍተሻና ማሻሻያም የሚቀጥልና የምዕራፉ ዋነኛና ተጨማሪ ተግባራችን ነው። የዚህ የቁመና ማሻሻያ መርሃ-ግብር በስኬት መጠናቀቅን ተከትሎ የዘመኑ ህዝባዊ ግዳጃችንን ለመወጣት እጅግ የተሻለ ቁመና ላይ እንደምንገኝ ስናሳውቅ በከፍተኛ መተማመን ሲሆን ይህም ለወገንና ለወዳጆች የምስራች ሲሆን ለጠላት ደግሞ ሌላ የራስ ምታት መሆኑን እየተገነዘብን በበዚህም መሠረት የሚከተለውን ጥሪ እናስተላልፋለን፦
1ኛ ለዕዛችን አባላትና አመራሮች
ውድ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆናችሁ የዕዙ አመራርና አባላት ጓዶቻችን፤
ይህ ትግል በታሪካችን ውስጥ ልዩ ቦታ ያለው ወሳኝ ጉዳይ ነው። ታላቁ ህዝብ በህልውና አደጋ ላይ ወድቆ መገኘቱ ውርደታችን ቢሆንም ይህንን አደጋ ለመቀልበስና ወደሌለኛው ህዝባዊ ግርማዊ ነገን ለማዋለድ በትናንቱ ክቡር ታሪካችን፣ በነባራዊው አደጋ ወለድ ውርደታችንና በመፃኢው ተስፋችን መካከል ህዝባዊና ሀገራዊ ጥፋትን ለማስቆም እንደሻማ እያበራንና እየቀለጥን ከራሳችን ይልቅ ህዝባችንንና ሀገራችንን ማስቀደማችን አኩሪ ዘላለማዊ ታሪካችን ነው። ይህ ታሪክ የአዲሱ አማራዊ ትውልድ የእያንዳንዱ ፋኖ የወል ታሪክ ነው።
ጓዶች ሆይ ከከፈልነው የእስከዛሬ መስዋዕትነት የከፋ ሊገጥመን አይችልምና የምንከፍለውን ክቡር መስዋዕትነት ከህዝባዊ አደጋውና ተስፋችን አንፃር በመመዘን ከነበረን የበለጠ መበርታትና መጽናት ይገባናል። ትግላችን የበለጠ ወደድል አነስተኛ መስዋዕትነትና ጊዜ መስፈንጠር እንዲችል ለማስቻል የተሰራው መዋቅራዊ ማሻሻያ የሁላችንም ርብርብ የወለደው ስኬት ነውና በያለንበት ለቀጣዩ ግዙፍ ህዝባዊና ሀገራዊ ግዳጅ ሁሌም ወትሮ ዝግጁነታችንን እንድናረጋግጥ እናሳስባለን።
2ኛ ለደጋፊዎቻችን
በቅርብም በሩቅም የምትገኙ ውድ ደጋፊዎቻችን
የእስከዛሬው ልዩ ልዩ ድጋፋችሁ መሬት ላይ ያለንን ቁመና በማጎልበት አፈፃፀማችንን አሻሽሏል፣ የጠላትን አቅም አዳክሟል፣ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ተሰሚነትን በማሻሻል ላይ ይገኛል። ለዚህም ከፍተኛ አድናቆትና ምስጋና እናቀርባለን።
እንደሚታወቀው ከትግሉ የዓላማ ክብደትና የጠላት አረመኔነት አንፃር ይህ አማራዊ ተጋድሎ ሰፊ ሰብዓዊ ርብርብ ይጠይቃል። በመሆኑም ከትናንቱ ይልቅ ዛሬ እና ነገ ህዝባችንን ያስቀደመ ታጋይ ሰራዊቱንና አታጋይ ድርጅታችንን የበለጠ ለማጠናከርና ለመደገፍ እረፍት አልባ ሆኖ በትጋትና በጽናት መስራትን ይጠይቃል። ህይወቱን ያለስስት ለህዝባችን መድኅንነት የሞት ከለላ ለሆነው አዳኝ አማራዊ ሠራዊታችን ሁሌም ከጎኑ ትቆሙ ዘንድ አደራ ማለት እንፈልጋለን። በብርቱ እየተፈተነ በጽናት ከሚዋደቀው

Telegram
Mereb Media መረብ ሚዲያ
Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb
❤5🙏1
ሠራዊታችን ይልቅ በማይረባ ሰበባሰበብ ድጋፋችሁን ማስተጓጎል እንደማይገባችሁና በጽናት ከጎናችን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርብላችሗለን።
3ኛ ለፀረ-ብልጽግና ትግሉ ማህበረሰብ
ኢትዮጵያ ሀገራችን እና አጎራባቾቿ ሁሉ እየተተራመሱ ወደ ከፋ እልቂት እየገሰገሱ በሚገኙበት በዚህ አደገኛ ወቅት አተራማሹንና የእጅ አዙር ጦርነት ተላላኪውን አረመኔያዊ የብልጽግና አገዛዝ የሚታገለው ማህበረሰብ መበራከቱ ለሀገራችንም ሆነ ለቀጠናው ተስፋን አጭሯል። የነበረው ተናጠላዊ ጥረት ለጠላት ምቹ አጋጣሚ እንደሆነለት ሁሉ የተጀማመሩ መቀራረቦች ጠላትን ሲያስበረግጉት በአደባባይ ተመልክተናል። ኢትዮጵያዊያን የትግሉ ማህበረሰብ አካላት የጠላትን የጥፋት ፍጥነትና የመፍትሔውን አስቸኳይነት በመገንዘብ ከነበረው ቀርፋፋ አካሄድ የተላቀቀ ትብብር በማድረግ ከቀጠናው የፀረ-ብልጽግና ኃይሎች ጋር በመቀናጀት እንዲሁም የተሳለጠ የጋራ ዲፕሎማሲ በመስራት ድላችንን በአጭር ጊዜ እናደርግ ዘንድ ብርቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን። በበኩላችን የህዝባችንንና የሀገራችንን ጥቅም ለሚያስከብር ትብብር ሁሌም ዝግጁነታችን እናረጋግጣለን።
4ኛ ለአማራ ሕዝብ
የተከበርህው ህዝባችን ሆይ
እኛ የገጠመንን ህዝባዊ አደጋ ለመቀልበስና መፃኢ ተስፋችንን በጎ ለማድረግ የአደጋው ባለቤት የሆነውን አረመኔያዊ አገዛዝ ጠላትን እየተናነቅን የምንገኝ መሆናችንን አቅፈህና ደግፈህ እያታገልህን ለምትገኘው ጀግና ህዝባችን ለማስረዳት የምንኳትን አይደለንም። ይልቁንስ የገጠመንን ውስብስብ አደጋ በቀላል መስዋእትነትና በአጠረ ጊዜ ለመቀልበስ ሠራዊታችንን ማጠናከር፣ በየዘርፉና በያለንበት ሁሉ የትግሉ አካል መሆንን ይጠይቃል። ራሳችንን ከጥፋት ለመከላከል ከጠላታችን የማጥፋት ርብርብ የላቀ ርብርብ ያስፈልጋል።
5ኛ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ
የተከበርህው የታላቋ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የዘመናት ተጨባጭ ህዝባዊ ፍላጎትህና ተስፋህ በውስን ቡድናዊ ፍላጎትና አንባገነናዊ እንዲሁም ሗላቀር የፖለቲካ ከባቢ ምክንያት አርቲስቱ እንዳለው ከዓለም ፊት እንዳልነበርህ ወደሗላ ቀርተህ በማይመጥንህና አዋራጅ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለህ። በፖለቲካ ወለድ የጋራ ራዕይ ማጣት፣ የእርስ በርስ መጠራጠርና መጠቃቃት፣ ርሀብ፣ መፈናቀልና መሰደድ፣ አፈናና ከባድ የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲሁም ከቅርብና ሩቅ ዓለም አቀፍ መገለልና መናቅ ገጥሞሀል። በጥቅሉ ተጨባጭ ሀገራዊ የጋራ የህልውና አደጋ ውስጥ እንገኛለን።
በመሆኑም ለዚህ ሁሉ ችግር ባለቤት የሆነውን አረመኔያዊ አገዛዝ ለማስወገድና በሁላችን ድርሻና መዋጮ ላይ ቆማ ለሁላችን የምትሆን ታላቅ አፍሪካዊትና ዓለም አቀፋዊት ሀገር ለመገንባት የጋራ የመስዋዕትነት አሻራ ለማስቀመጥ እንድትንቀሳቀስና የሚደረጉ የቅርብም ሆነ የሩቅ የፀረ-ብልጽግና ትግል ትብብሮችን በቀናነት በመረዳትና በመደገፍ የመከራችንን ጊዜ በማሳጠር ተስፋችንን ቅርብ እንድናደርግ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርብልሀለን።
6ኛ በጠላት አሰላለፍ ውስጥ ለምትገኙ አመራርና አባላት
እናንተ በቀጥታ የጠላት አሰላለፍ ውስጥም ሆነ በባንዳነት የተሰለፋችሁ ዘመኑን ያልዋጃችሁ "ወገኖቻችን" ያደረሳችሁት ህዝባዊና ሀገራዊ በደል ከበቂ በላይ ሆኖ ሞልቶ የፈሰሰ መሆኑን ተረድታችሁ ከግለሰባዊ ጊዜያዊ ጥቅምና ፍላጎታችሁ በመላቀቅ ለህዝባዊና ሀገራዊ ጥቅምና ፍላጎቶቻችን ትገዙ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርብላችሗለን። ትግል ነውና በጠላት አሰላለፍ እስካላችሁ ድረስ መራራ እርምጃዎችን ወስደናል፤ ይህ ተጠናቅሮ የሚቀጥል ይሆናል። ሆኖም አሰላለፋችሁን ብታስተካክሉና ባሉን አማራጮች ሁሉ ብትቀላቀሉ የምህረት በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እያሳወቅን ለራሳችሁም ሆነ ለቤተሰቦቻችሁ ብሎም ለህዝብና ሀገር የሚያኮራ ታሪክ ብቻም ሳይሆን የዘመን ግዳጅም ነውና ተጨማሪ ጊዜ እንደማታጠፉ ተስፋ እናደርጋለን።
7ኛ ለዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብት ተቋማትና ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ
የአማራ ህዝብ ሁኔታ፤ የኢትዮጵያ ሁኔታ ለውስጣዊ ሰብዓዊ ቀውስ ብቻም ሳይሆን ለአፍሪካ ቀንድና ለመካከለኛው ምስራቅ ሁሉ የትርምስ ምንጭና አካል እየሆነ በመሆኑ የትርምሱ ምንጭ የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ እንዲያበቃና በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ቀንድና በመካከለኛው ምስራቅ የዴሞክራሲ አየር ነፍሶ ነፃነት፣ ሰላም፣ ፍትህና እኩልነት እንዲረጋገጥ በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች፣ በጦር ወንጀል፣ በዘር ማጥፋት ወንጀል የተጨማለቀውን አረመኔያዊ አገዛዝ ባለመደገፍና በማውገዝ፣ ልዩ ልዩ አስገዳጅ የለውጥ ማዕቀቦችን በመጣልና የትግሉን ማህበረሰብ በመደገፍ ዓለም አቀፋዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ እያሳሰብን ለመሰል ትብብር ቀናኢ መሆናችንን እናሳውቃለን።
በተጨማሪም በየአውደ ውጊያው የሚማረኩ እና ወዶገብ የጠላት ሠራዊት አባላትና አመራሮችን ዓለምአቀፍ የጦር ህግን ተከትለን ለመያዝ እየተጋን ያለን መሆኑ ታውቆ ያደረ ጉዳይ ነው። በአሁኑ ወቅት ለረጅም ወራት የቆዩ እና አዳዲስ ምርኮኛና ወዶ ገቦች በስፋት በጊዜያዊ ማቆያ ካምፖቻችን የሚገኙ ሲሆን እንደ ቀይ መስቀል ያሉ የሰብዓዊ መብት ተቋማትና ረጅዎች ፈጣን ሰብዓዊ ድጋፍ በማቅረብ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ እና በተለይም ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ምርኮኞችን እንደተለመደው ለአገዛዙ የአየር ጥቃትና መሰል የከፋ አደጋ ከመጋለጣቸው በፊት በፍጥነት እንዲረከበን ጥሪያችንን እናቀርባለን።በመጨረሻም በጉጉት የምትጠብቁት አማራዊ አንድነታችን የመጨረሻው ከፍታ ላይ የደረሰ ሲሆን ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ትልቁን ብስራት ይዘን እንወጣለን ።
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

❤1🙏1
ነጻ በወጡ ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ነዉ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ላስታ አሳምነዉ ኮር ነፃ ባወጣቸው ቀጠናዎች በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ከሚገኙ ቀበሌዎች መካከል ከድብኮ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ተደርጓል።
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ በቀን 2/05/2018 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን በላስታ ወረዳ ከድብኮ ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ እና ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ባማረ መልኩ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ሃሳቦችም
1) የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
*የግል ታጣቂዎችን በማደራጀት አካባቢያቸውን ከፋሽቱና ወራሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት እንድጠብቁ ግንዛቤ ተስጥቷል።
2) መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3) በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ሚና እንዲሁም የወጣቱ ሃላፊነት
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
4) ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተሞክሯል፡፡
በዚህም ዉይይት ላይ ከዚህ ቀደም በላስታ ወረዳ ጊዜአዊ አስተዳደር ለቀበሌዉ አስተዳዳሪ የሆናሉ ተብለዉ የነበሩ የቀበሌዉ እና የጎጥ የሲቪል መዋቅር አመራሮችን ሹምሺር በማድረግ እንደ አዲስ ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ ይጠቅማሉ ያላቸዉን አመራሮችን መድቧል። ማህበረሰቡም አዲስ በተሾሙት የቀበሌ እና የጎጥ አመራሮች ደስተኞች እንደሆኑ ተናግረዋል።
በዚህ ህዝባዊ ዉይይት ላይም የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ ፣ የሚኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን ፣ የላስታ ወረዳ ጊዜአዊ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ 10 አለቃ ነጋ ፈንቴ ፣ የላስታ ወረዳ ጊዚአዊ አስተዳደር አመራሮች እና የእሸት ክ/ጦር አመራሮች ተገኝተዉ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ደረበ መኮንን!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ!!

❤2🙏1