ከ10 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ለ4ኛ ደጃዝማች ኮር ለአርበኞች ክፍለ ጦር ሻለቃ በሪሁን ገ/ብርጌድ እና ለዘርዓይ ብርጌድ እጅ ሰጥተዋል
ሰበር የድል ዜና
በአፋብኃ በላይ እዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር የቡድን መሳሪያዎችንና የመገናኛ ሬድዮችን ጨምሮ በርካታ የጠላትን ኃይል መማረኩ ታወቀ።
ዛሬ ጥር 01/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር አካሎች በምስራቅ በለሳዋ ጣይመን ከተማ ሰፍሮ የሚገኘውን የብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት በ3 አቅጣጫ ወደ ካምፑ ዘልቆ በመግባት ሲያበራዩት አርፍደዋል።
በጨበጣ ዉጊያ የጠላትን 2 ምሽጎች በመደረማመስ የአብይን ግብስብስ ኃይል እያራወጡ ሻምበል መሪዎችን በመደምሰስ ቁሪዎቹን አባላት ሙት ቁስለኛና በመጨረሻም ምርኮኛ አድርገዋቸዋል።
በዚህ አውደ ዉጊያ ላይ የኮሩ ተወርዋሪ ኃይል ፣ አፄ እያሱ ክ/ጦር ፣ ዞዝ አምባ ክ/ጦርና የንስር በለሳ ክ/ጦር የተወሰኑ አካላት እንዲሁም የኮሩ የስራ አስፈፃሚ አካላት በውጊያው በመሳተፍ ጠላትን አንገት ያስደፋ ድል እንዲመዘገብና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር የቆረጣ ውጊያ ስልትን በመጠቀም የጠላትን ኃይል አንገት አስደፍቶ እንዲማረክ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።
በውጊያው ከተገኙ ድሎች መካከል
** 1000 የብሬን ተተኳሽ ተማርኳል
** 2000 የክላሽኮኘ ተተኳሽ ተማርኳል
** 100 የእጅ ቦንብ /f1 ማለት ነው /ተሟርኳል
** 2 የመገናኛ ሬድዮ
** 3 ብሬን /መትረየስ /
** ከ55 በላይ ክላሽኮኘ ጠመንጃዎች ተማርኳል።
ከወታደራዊ ቁሳቁሶች መካከል ገቢ የተደረጉ ሲሆን በሰው ኃይልም ከደረሰበት ኪሳራ መካከል
** 25 መከላከያ እስከ ሙሉ ትጥቁ ተማርኳል።
** 37 በላይ መከላከያ እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል
** 35ቱ ደግሞ ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን በዚህ ምክንያትም የጓህላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና አርባያ ሆስፒታል በቁስለኞች መጥለቅለቁም ታውቋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
@አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ : ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ አብነት ሞላ
ጥር 01 /2018 ዓ.ም

❤7
ህፃናትን ኢላማ ያደረገ ጥቃት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሰዴ ወረዳ ተፈፀመ ።
ከ9 ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚሆኑ ህፃናት ተሰባስበው የገና በዓል በሚጫወቱበት# ወቅት በአብይ አህመድ ነፍሰገዳ ምሊሻዎች በተተኮሰ ጥይት 5ቱ ቆስለው ሆስፒታል ገቡ።
አታላይ ተሾመ = 11 ዓመት ፣ ኤርሚያስ ይርጋ= 12 ዓመት ፣ በቃሉ ሞላ= 10 ዓመት፣ ይኸነው ስማቸው= 9 ዓመት እና ይረፉ አስናቀ= 12 ዓመት ህፃናት በከባድ ሁኔታ ቆስለው ይገኛሉ።
ከህፃን እሰከ መነኩሴ ፣ እህልና እንስሳትትን ሳይቀር ያለ ርህራሄ እየጨፈጨፈ ያለን ስርዓት ለማስቆም ሁሉም የሚጠበቅበትን ማድረግ ይገበዋል።
የዓለም አቀፍ ማህበረሰብም እንዲህ አይነት ኢ-ሰባዊ ድርጊቶችን እና የጦር ወንጆሎችን ሊያወግዙ ይገባል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
@አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

🔥2
የምኒልክ ዕዝ 2ኛ ዙር የፓለቲካ መኮነን ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ::
የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ "ፀሀፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ" የፓለቲካ መኮነኖች ማሰልጠኛ ማዕከል በምዕራብ ወሎ ግንባር ሰሞኑን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
ይህን አስመልክቶ የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ቃለአብ ወርቅዬ መልዕክት አስተላልፏል::
በቅድሚያ ውድ የዛሬ ተመራቂዎች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን::
ከምረቃው በተጨማሪ በምዕራብ ወሎ ግንባር ስምንት ወረዳዎችን ያካለለ የማጥቃት ቅንጅታዊ ዘመቻን ተከትሎ በኮራችን ሰራዊት በተፈፀመው የጦር ሜዳ ጀብዱ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ፦ ለክርስትና እምነት ተከታይ አርበኞች እና ለመላው የእምነቱ ተከታዮች በሙሉ የመልካም የገና በዓል ምኞቴን የምገልፅላችሁ "የእዳ ደብዳቤያችን ይቀደዳል፣ አማራ ዳግም ይወለዳል!" በማለት የዕዛችን የፖለቲካ መምሪያ ያሰራጨውን የበዓል መልዕክት አርዕስት በማስታወስ ጭምር ነው::
የዕዛችን የፓለቲካ መምሪያ በመልዕክቱ የድርጅታችን እና በተዋረድ ያለዉ መላው የፖለቲካ አመራሩ ወታደራዊ ኃይሉ ያገኘውን ድል በፖለቲካውም መድገም ግድ ነው። ስለሆነም እንደ ትናንቱ ሁሉ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች ህዝብን ማደራጀትና ንቅናቄ መፍጠር፣ አዲስ ኃይል መመልመል፣ የህዝብ ተቋማትን በመጠበቅ፣ የሲቪል አደረጃጀት ማዋቀር እና ሌሎች ፖለቲካዊ ተግባራት አበክራችሁ እንዲትሰሩ በጥብቅ እናሳስባለን ማለቱ ይታወሳል:: ይህን የአደራ መልዕክት እና የዕዛችንን የፓለቲካ መምሪያ ትዕዛዝ በማክበር ተቆጥረው የተሰጡ ስራዎችን በእውቀት እና በእውነት መስራት የሚችል ብቁ እና ንቁ ኃይል ለማፍራት በማሰብ የቅድመ ዝግጅት ስራ ሲሰራ እንደነበር ልብ ይሏል::
በዚህም መሰረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የፓለቲካ መምሪያ ከዕዙ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ጋር በመተባበር ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር 5 ክፍለ ጦሮች ለተውጣጡ አርበኞች የፓለቲካ መኮነንነት ስልጠና ሲሰጥ መሰንበቱ ይታወቃል:: ብቃት ያላቸውና የመውጫ ፈተናውን ከግማሽ በላይ ውጤት በማምጣት ማለፍ የቻሉት ሰልጣኞች በትናንትናው እለት ለምረቃ ዝግጁ ሆነው ቀርበው ሊመረቁ ችለዋል::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ትምህርት እና ስልጠና መምሪያ የመደባቸው ባለሙያዎች ስልጠናውን ሰጥተዋል::
ስልጠናው ፓለቲካዊ ብቻ ሳይሆን ወታደራዊ መልክ የነበረው ሲሆን ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጭምር ለሰልጣኞች ልምዳቸውን አካፍለዋል:: የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ እና ምክትሉ ኮማንዶ ጌታቸው ሲሳይ በአካል ተገኝተው ለፓለቲካ መኮንኖች የወታደራዊ ስልት ስልጠና ሰጥተዋል:: የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ ባለሙያ እና አሰልጣኝ የሆነው የቀድሞው አማራ ልዩ ኃይል የአባይ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራር ሻለቃ ክንዱ ሰውነት እንድሁም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ሜካናይዝድ ሞርተር አሰልጣኝ መቶ አለቃ ታደሰ አስፋው ለፓለቲካ መኮንኖች ወታደራዊ ትምህርት እና ስልጠና ሰጥተዋል:: ሰልጣኞች በፓለቲካው ብቻ ሳይሆን በወታደራዊው ዘርፍ ብቁ እንድሆኑ የማድረግ ስራ ተሰርቷል::
የጀመርነው የህልውና ትግል በትጥቅ የታገዘ የፓለቲካ ትግል እንደመሆኑ መጠን ፓለቲካው ጠብመንጃውን ማዘዝ እንዳለበት፣ እያንዳንዱ የምንተኩሰው ጥይት የፓለቲካ ውጤት ስሌት ውስጥ መግባት እንዳለበት፣ ጦርነቱ በፋኖ በኩል ፍትሐዊ ጦርነት ሊባል የሚችል ስለሆነ የፍትሐዊ ጦርነት መለኪያዎችን በሙሉ ከግምት ባስገባ መልኩ ትግሉ እንድቀጥል ማድረግ እንደሚገባ፣ ፋኖ የአማራ ህዝብ ተስፋ እና የደህንነት ዋስትና ሆኖ እንድቀጥል ሁሌም የህዝብን ፍላጎትና ክብር መጠበቅ እንደሚገባ፣ ትግሉ በእውቀት፣ እውነት እና በጠንካራ አመክንዮ መመራት እንዳለበት፣ ለፋኖ የሚያስፈልግ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አሰባሰብ ሂደት መቀየር እንዳለበት እንድሁም ግልፀኝነት እና ተጠያቂነት ያለው አሰራር እንድሰፍን፣ የአማራ ህዝብ ራሱን በራሱ እንድያስተዳድር፣ ፋኖ በሲቪል አስተዳደር መዋቅር ውስጥ ጣልቃ የማይገባበትና ህዝባችን ለአካባቢያዊ ችግር አካቢያዊ መፍትሔ የሚሰጥበት የፓለቲካ ምሕዳር እንዲፈጠር ወዘተ አይነት የትግሉ መፍትሔ የተባሉ ሀሳቦችን በተግባር መተርጎም ይችሉ ዘንድ የንድፈ ሀሳብ እና ፅንሰ ሀሳብ ስልጠና የተሰጣቸው የፓለቲካ መኮንኖች ከምረቃቸው ዕለት ቀደም ባሉት ተከታታይ 2 ሳምንታት ከ20 በላይ ህዝባዊ መድረኮችን እንድመሩ ተደርጓል።
ሰልጣኞች ፓለቲካ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና የመንግስት ኃላፊነት ከምን እስከ ምን እንደሆነ ጭምር ተረድተው ትግሉን በእውቀት ለማስኬድ የሚችሉበት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል።
ሰልጣኞች የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን የሰራ እና ሉዓላዊነቷን ያስከበረ ባንዲራዋንም ያላስደፈረ ህዝብ መሆኑን በአግባቡ ይገነዘቡ ዘንድ የሚያስችል ትምህርት የተሰጣቸው ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ስለ ማህበረሰብ እና መንግስት ግንኙነት፣ ስለ ዜጎች መብት እና ነፃነት ስለ አማራ ብሔርተኝነት ውልደት እና እድገት፣ እድሎች እና ተግዳሮቶች፣ ስለ አማራነት እና ኢትዮጵያዊነት፣ ስለ ፀረ አማራ ትርክት፣ ስለ አማራ ዘር ፍጅት እና የህልውና ትግል፣ ስለ ፋኖነት ከትናንት እስከ ዛሬ፣ ስለ አማራ ፋኖ ትግል ስረ ምክንያት፣በትግሉ ሂደት ማለትም ከ2015-2018 ዓ.ም ስለተስተዋሉ ችግሮች መነሻ እና ውጤት እንድሁም የማስተካከያ እርምጃዎችን በተመለከተ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል::
የእምዬ ምኒልክን የአመራር ጥበብ በማስታወስ በምኒልክ መንገድ ሀገር የማትረፍ እና የመስራት እንድሁም አማራን ከፈጽሞ ጥፋት የማዳን ኃላፊነት የተጣለባቸው የዛሬ ተመራቂዎች ከፀሀፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የፓለቲካ መኮንኖች ማሰልጠኛ ማዕከል ያገኙትን እውቀት ወደ መሬት አውርደው ችግር ፈቺ እንድሆኑና ፋኖን ከህዝብ ጋር ማቀራረብ እንድችሉ ይጠበቃል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏2❤1
አፋብኃ በላይ እዝ የ4ተኛ ደጅ አዝማች ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር ሁለት ብርጌዶች(ጠራ እና ዋክሺም) በአንድነት ዛሬ ጥር 01/2018 ዓም በማእከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ ከጧቱ 2:05 ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ ጠላት ተደመሰሰ።
የጠላት 92ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ሁለት ሬጅመንቶችን የተወጣጣ ኃይል የተመታ ሲሆን 12 የተደመሰሰ እና 52 ቁስለኛ ሁኗል።
@ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የበላይ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

የአብይ ሰራዊት ያለው ብቸኛ አማራጭ በየቀኑ መሳሪያውን ለፋኖ እያስረከበ በሰላም ቤተሰቦቹ ጋር መኖር ነው ።
ከታህሳስ 1 ቀን እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ወደ በቴዎድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር የፋኖ አባላትን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ወታደሮች
➦በታህሳስ ወር!!
1) ፍቅሩ አበባው ............ መከላከያ
2) ፉአድ ሚፍታህ ........... መከላከያ
3) ሐሰን አብዲ .............. መከላከያ
4) ሙጭየ ገዛኸኝ ......... ሚሊሻ
5) ደርሶ ተሜ ................ ሚሊሻ
6) አየለ ጌቴ .................. ሚሊሻ
7) ሙሉ ድረስ ............... ሚሊሻ
8) መሌ ካሴ ................ ሚሊሻ
9) በለጠ አታለል ............ ፓሊስ
10) ሹመት ወለላው ......... ሚሊሻ
11) እሻለሁ ሱሌራ ........... መከላከያ
12) ይበልጣል አለኸኝ ....... ሚሊሻ
13) ፀሀው አለባቸው ......... ሚሊሻ
14) መስፍኔ መለሰ ......... መከላከያ
15) ዳንኤል ዋለ ............ መከላከያ
16) ጌትነት ፀጋው .......... መከላከያ
17) ስጦታው ሙሌ ........ መከላከያ
18) ፲ አለቃ ሰለሞን አለምነው ... መከላከያ
19) ፲አለቃ ደሳለኝ አባይ ...... መከላከያ
20) እሸት ይመር …...... መከላከያ
21) ይሁን ብሬ ...... ሚሊሻ
22) በለጠ አለማየሁ ......ሚሊሻ
23) ፲አለቃ ጊደታ እረታ ...... መከላከያ
24) ፲አለቃ አሰግድ አስጠራው.....መከላአያ
25) አክሊሉ ባይነስ ............ መከላአያ
26) ደረሸ ዋለ ............... ሚሊሻ
27) ክንዱ አበባው ......... ሚሊሻ
28) ጌትነት ሙሉ .......... ሚሊሻ
29) ሙጭየ በላቸው ....... ሚሊሻ
30) ታዴ ይደግ ........ ሚሊሻ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
© ማርሸት ፀሐይ ደምሴ
የቴዎድሮስ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

❤1👍1🙏1
የማረጉ ተማረ ክፍለጦር ቃኝዎች 25 የጠላት ኃይል በመደምሰስና 13 በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝዎች በላስታ ወረዳ ከብልባላ እስከ ይምርሃ ቀጠና ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የብልፅግናን የዙፋን ወንበር ለማስጠበቅ እየተፍጨረጨረ የሚገኘውን የጁላን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ መጣበት እንዲመለስ አድርገውታል።
መነሻውን ብልባላ ከተማ ያደረገው የብልፅግና ስርዓት አስጠባቂ መከላከያ ስራዊት በሶስት አቅጣጫ ማለትም በዞራ፣በአርባዕቱ እንሰሳ እና በአሞራ በር እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በክንደ ነበልባሎቹ የማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝዎች ባደረጉት ትንቅንቅ ጥር 01 ቀን 2018 ዓ/ም ከአመሻሹ 12:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት በፈጀ የተጠና ኦፕሬሽን 25 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ 13ቱን በማቁሰል አምስት ጥቁር ክላሽ፣1200 የክላሽ ተተኳሽ በመማረክ በጠላት ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥር 02/2018 ዓ.ም

🙏2