ሰበር ዜና/UPDATE !
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ የፋሽስቱ አገዛዝ የጦር ተሽከርካሪዎችን በርካታ ተተኳሽ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶችን በመማረክ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ይታወቃል::
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሶስት ኮሮች ማለትም ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር፣ እንዲሁም የዕዙ ልዩ ዘመቻ አሃድ በሆነችው በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት ደቡብና ምዕራብ ወሎ ቤተ-አማራ ቀጠናዎች ላይ ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ በተመሳሳይ ሰዓት በተጀመረው ማጥቃት በርካታ ወታደራዊ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናጽፏል::
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና አፋህድ የተለያዩ አሃዶች ጥምረት ነፃ የወጡ የቤተ-አማራ የወረዳ እና ታዳጊ ከተሞች፦
•ጃማ ከለላና ልጓማ እንዲሁም ደብረዘይት ከተሞች በአፋህድ አሃዶች እና አፋብኃ ንጉስ ሚካኤል ኮር ጥምረት
•ለገሂዳ ገነቴ እና ሳይንት ደንሳ ከተማ ንጉስ ሚካኤል ኮር
•ተንታ አጅባር ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር እንዲሁም ልዩ ዘመቻ በላጎ ሻለቃ
በዚህም የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ማጥቃት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች ከተተኳሽ ጋር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር በትናትናው ዕለት ያስመዘገባቸውን ድልች እንደደረሱን ይፋ እንደምናደር መግለፃችን የሚታወቅ ሲሆን በዚህም፦
•25 ክላሽ
•10710 የክላሽ ተተኳሽ
•3 ወታደራዊ መገናኛ
•ጠላት ለበዓል ያዘጋጃቸው አራት በሬዎች ተማርከዋል::
•አምስት ሚሊሻዎች ሲማረኩ አጠቃላይ ከ59 በላይ ጥምር ጠላት ሲደመሰስ የፖሊስ ኮማንደሩን ጨምሮ ከ37 በላይ ቆስለዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ታህሳስ 28ለ29/2018 ዓ.ም አጥቢያ በክፍለጦሩ ም/ዘመቻ በአርበኛ እሸቱ በላይ ፊት አውራሪነት ከክፍለጦሩ ስበርና መብረቅ ሻለቃዎች የተውጣጡ አናብስቶችና የክፍለጦር ቃኝ አባላት ጉጉፍቱ፣ካቤና ሰኞ ገበያ ወደ ጠላት ካምፕ ዘልቆ በመግባት ሶስቱንም ታዳጊ ከተሞች የተቆጣጠሩ ሲሆን ጥላት አንድም ጥይት ሳያፈነዳ በየአቅጣጫው እግሬ አውጭኝ ያለ ሲሆን እስከ ንጋት ሰኞ ገበያንና ጉጉፍቶ ከተማ ለቀጣይ ኦፕሬሽን ያመች ዘንድ መሰራት ያለበትን ወታደራዊ ስራ ጨርሰው ሲወጡ ካቤ ከተማ አሁንም በአናብስቶቹ የጎፍ ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ትገኛለች::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም

ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
🙏2❤1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊውታራሪ ክ/ጦ
በትናንትናው እለት ታህሳስ 22/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ምዕራብ ጎንደር የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ከተማ ነጋዴ ባህር በማድረግ አርሶአደሩን ትጥቅ ለማስፈታትና የፋኖ ቤተሰብ፣የፋኖ ደጋፊ በሚል አጀንዳ በሰበባ ሰበቡ ለመዝረፍ እና ጀኖሳይድ ለመፈፀም ወደ ጃኖላ ማርያም እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ክ/ጦ ታጠቅ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአርበኛ ባበይ በሬ እየተመራ ቀድሞ መረጃውን በመከታተል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ፤ ጠላት ወደ ቀጠናው ከገባ በኃላ ሙት ወረዳ ላይ ከበባ በማድረግ አይቀጡ ቅጣት ተቀጦ የድረሱልኝ ጥሪ እየቀባጠረ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ እየተዝረከረከ ያሰበውን ሰይጣናዊ ተግባር አንዳችም ነገር ማይደርግ ሳይችል አፍሮና ተቀጥቅጦ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል።
በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል:
ሙት = 22
ቁስለኛ = 13
የተማረከ 1 ሚኒሻ እስከ ሙሉ ትጥቁ እና 7 የነፍስ ወከፍ ክላሽ
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ታህሳስ 23/2018

206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ባደረገው የቦንብ ጥቃት 7 ሚኒሻዎችና አደማ ብተና ሲገደሉ 9 የአረመኔው ሰራዊት 206ኛ ኮርን ተቀላቀሉ።
206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ከጎተራ ወደ ወንቃ ሚኒሻና አድማ ብተና ጭኖ ሲንቀሳቀስ በነበረ ኦባማ መኪና ላይ በፈፀመው የቦንብ ጥቃት 7 አድማ ብተናና ሚኒሻዎች ሲገደሉ 9 የሚሆኑት ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ገብተዋል።
ለሶስት ተከታታይ ጊዜ በቀን፣ በምሽትና፣ በሌሊት ጠላትን በተለየ ሁኔታ ተከታትሎ በቦንብ ያጋየው 206ኛ ኮር 15 የሚደርሱትን በመግደል 14 የሚሆኑትን ከበድ ቁስለኛ በማድረግ በደብረ ማርቆስ መሀል ከተማ ጀብድ እየፈፀመ የአረመኔውን ሰራዊት ጭንቅ ውስጥ ከቶታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአረመኔውን ሰራዊት በማደን አስደናቂ ጀብድ እየፈፀመ የሚገኘው ኮሩ በተመሳሳይ በስቦ ማስከዳት የጠላትን ኃይል እያፈራረሰው ሲገኝ በ24 ሰዓታት ውስጥ 9 የጠላት ኃይል ስቦ ማስከዳት ችሏል።
በላይነው ተስፋው የተባለው አድማ ብተና አባል ከደብረ ማርቆስ ወጦ 14ኛ ክ/ጦርን ሲቀላቀል ስጦታው አንተነህ የተባለው የ52ኛ ክ/ ጦር 1ኛ ሬጅመንት ሻምበል 2 አባል የሆነው ደግሞ ሁለት ክላሽ በመያዝ 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
ከቀናት በፊት በ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አስደናቂ ጀብድ ፍርስርሷ ከወጣችው የ25ኛ ክ/ጦር አባሪ ሚኒሻ ከነበሩት መካከል ደግሞ፦
1. አይተነው ስንቴ ➖ አምስትያ ቀበሌ
2. ያለምዘውድ ባንቴ ➖ ስናን ማርያም ቀበሌ
3. ባወቀ ተፈሪ ➖ ደብረዘይት ቀበሌ
4. ብሩክ ሞሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
5. ውባረገ ባይሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
6. አትንኩት አበባው➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
7. ጌታሰው ምኑዬ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩ ሚኒሻዎች 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
በተጠናከረ መንገድ የጠላትን ኃይል እያፈረሰ ስቦ የሚያስከዳው 206ኛ ኮር በሁለት ወራት ውስጥ 58 የአረመኔው ሰራዊት አባላትን በጥሩ ስነ ምግባር የተቀበለ ሲሆን ይህንን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሩ አስታውቋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
@የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ጀግንነት+ ሰብአዊነት + ፍርድ አዋቂነት + የስነልቦና ልዕና ከፍታ + አቃፊነት + ሆደሰፊነት +ርህሩህነት = ዐምሓራነት!!!
በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና በተደረገ ውጊያ ቆስለው የተማረኩ የአገዛዙ ወታደራዊ አመራሮች በፋኖ የሕክምና ቡድን ምድብተኞች ሕክምና ሲደረግላቸው የተቀረፀ ምስል።
@መረብ

ከነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር የተሰጠ መግለጫ
አማራ የህልውና አደጋ ገጥሞት ትግል ተጀምሮ ከሁለት ዓመት በላይ እየተካሄደ እንደሆነ ይታወቃል። ይሁንና የደረሰው ግፍ በአለም ታይቶ የማይታወቅ ፍጹም አረመኒያዊነት የታየበት በመሆኑ የአብዮቱ አጀማመር የሽምቅ ውጊያ አነሳስን ያልጠበቀ ሁሉም በየሰፈሩ የየራሱን ድርጅት ወጥኖ በመሠለው የትግል ስልት ሲመራ ቆይቷል። ይህንን ሁኔታ የተረዱ አንዳንድ በሳል የአማራ ታጋዮች ትግሉ ውጤታማ ይሆን ዘንድ በየቀበሌው ያሉትን ጥቃቅን ድርጂቶች አንድ ላይ ሰብስበው በሻለቃ በክፍለጦር አዋቅረው ፣ ክፍለጦሮችን አጣምረው ኮር መሥርተው ፣ ኮሮችን ደምረው እዝ መስርተው ፣ እዞችን አንድ አድርገው አንድ የአማራ ጦር ገንብተው በተጨማሪም ይህንን የአማራ ጦር የሚመራ አንድ መሪ ድርጂት ገንብተው አማራ ብሎም እንደ ሀገር የገጠመነን ችግር ለመቅረፍ እንደ አለምም የሰው ልጅ የገጠመውን ውስብስብ ችግር ለመፍታት የመፍትሄ አካል ለመሆንና ምድር ተፈጥሯዊነቷን ጠብቃ ለሰው ልጅ ምቹ መኖሪያ ሁና ትቀጥል ዘንድ አስተዋጽኦ ለማበርከት እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል።
ይሁንና ትግሉ በአለም ዘንድ ባልተለመደ መልኩ በየቀበሌው የተጀመረ በመሆኑ ጠላት ሰርጎ ገቦችን እንደልቡ በማስገባቱ አንድ ወጥ ድርጂት ሲመመሰረት ቀላል የማይባል ፈተና መኖሩ መራራ ዕውነታ ነው። በተለይ ልክ አሁን እንዳለንበት ጊዜ እነዚህን በራሳቸው አመራር ሲመሩ የነበሩ እና ጠላት እጁ ያለባቸውን አደረጃጀቶች ቀላቅሎ በአንድ ዕዝ ለማንቀሳቀስ በሚሰራበት ሂደት ላይ ብዙ አፈንጋጮችና ብዙ ፈርጣጮች መኖራቸው ይጠበቃል።
እነዚህ የቀበሌና የሰፈር መንግስቶች መንግስታቸው ሲፈርስ አኩርፈው ወደ ዘረፋና እገታ መግባታቸው ግልጽ ነው። በተጨማሪም ጠላት ብልጽግና የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ይህንን ሁኔታ እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም የራሱን ዘራፊ ቡድኖች አቋቁሞ ዘረፋና እገታውን አጧጡፎታል።
በተለይ እንደ ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ቀጠና ከጉማራ እስከ አለምሳጋ ጠላት በየኪሎ ሜትሩ ሀይሉን አስቀምጦ ለአጋቾችና ለዘራፊዎች እንዳናጸዳቸው ሽፋን በመስጠት ህዝቡን ቁሞ እያዘረፈው ፣ እያስገደለው እንደሆነ ይታወቃል።
በመሆኑም ህዝቡ ይህንን ተረድቶ በጠላቱ ብልጽግና ላይ መነሳት እንዳለበት እናሳስባለን። እኛም እንደክፍለጦር ችግሩን ለመቅረፍ ቅድሚያ ለሌቦች ሽፋን የሚሰጠውን የብልጽግና ወታደር ላይ እርምጃ በመውሰድ ህዝባችን ከዘራፊዎችና ከአጋቾች ለመከላከል እየሰራን እንደሆነ በያ ሰሞን ያደረግነው ሌባ የማጽዳት ዘመቻ ማሳያ ነው።
እነዚህ ብልጽግና እርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ያደራጃቸው ዘራፊ ቡድኖች በቀጠናው አባታቸው ብልጽግና ከሌለ ህልውናቸው ያከትማል። አካባቢውን ከብልጽግና ዘራፊዎችና አጋቾች ነጻ ለማድረግ የህዝቡ ተሳትፎ ከፍተኛ ሚና ስላለው ህዝባችን ቀጣይ ፋኖ በሚሰጠው አቅጣጫ መሠረት የሌቦችን አባት ብልጽግናን ለማጥፋት እንድትተባበሩ እያሳሰብን ቀጣይ ለምናካሂደው ሌባ ብልጽግናን የማጥፋት ዘመቻ መረጃ በመስጠት በመዝመትም ጭምር እንድትሳተፉ እናሳስባለን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊
በአፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር : ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ፋኖ መምሕር አብዩ መልኬ
ታሕሣሥ 30/2018ዓ.ም

❤1🥰1
የብርሀኑ ጁላ የብልፅግና ሰራዊት መረጃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ታህሳስ 29/2018 ዓ/ም የብርሀኑ ጁላን መረጃዎች በቁጥጥር ስር አውሏል።
ከአማራ ማህበረሰብ የአለባበስና የእንቅስቃሴ ባህል ተመሳስለው የገናን የብዓል ስነ-ስርዓት ምክንያት በማድረግ ወደ እስታይሽ ከተማ ሰርገው በመግባት የአማራን ህዝብ በድሮን ለማስመታት እንቅስቃሴ ላይ እዳሉ በደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ፋኖዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሶስት የመከላከያ ሰራዊት መረጃዎች ወደ ፋኖ ቀጠና ገብተው የጥፋት አላማቸውን ሊፈፅሙ ሲሉ በግስላ ፋኖዎች እጅ ከፍንጅ የዋሉ ሲሆን ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ቦታዎች በኮሩ አሀድ ፋኖዎች መሰል እኩያኖች በቁጥጥር ስር ውለው የአማራን ህዝብ መታደግ ተችሏል።
በቁጥጥር ስር የዋሉት የብርሀኑ ጁላ መረጃዎች ለምን ተግባር ከፋኖ ቀጠና እንደገቡ ሲጠየቁ"የአማራ ህዝብ ተሰብስቦ የሚገኝበትን ቦታ ለላኳቸው አለቆቻቸው ለማሳወቅና ከዛም በድሮን ማህበረሰቡን ጭምርም ቢሆን መመታት እዳለበት ነው" ሲሉ ተናግረዋል። የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ሊያጠፋ ፎክሮና ፎግሮ የገባው የብልፅግናው ጋንግስተር በአማራ ፋኖ በየወቅቱ በመጣበት የሀይል ምላሽ እየተደመሰሰ ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ሚድያ ክፍል

አራት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ አራት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም

❤1🔥1
ከ10 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ለ4ኛ ደጃዝማች ኮር ለአርበኞች ክፍለ ጦር ሻለቃ በሪሁን ገ/ብርጌድ እና ለዘርዓይ ብርጌድ እጅ ሰጥተዋል