የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ታጋይ (አባልና አመራር) ፣ የትግላችን ደጋፊዎቻችን ፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ፣አደረሰን!
ልደት (የገና በዓል) ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሶስትነቱ ሳይጎድልበት ፣አንድነቱ ሳይጨምርበት፣ የሰው ዘርን በሙሉ ሊያድን በድንቅ ምስጢሩና በማይመረመር ጥበቡ ከዙፋኑ ዝቅ ብሎ በበጎች ግርግም ከአንዲት ብላቴና የተወለደበትን ድንቅ ዕለት የምናስታውስበት ቀን ነው። ለመዳናችን ሲል ባሳለፋቸው መከራዎች ለሰው ልጅ ያለውን የመጨረሻውን የፍቅር ጥግ አሳይቶናል::
አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳሳየን ምሳሌ ለህዝባችሁና ለወገናችሁ ያላችሁ ፍቅር ገዷችሁ በዱር በገደሉ የአማራን ህልውና ለማረጋገጥና የሰው ልጆች መብት ሁሉ ይከበር ዘንድ ጠላትን እየተፋለማችሁ ላላችሁ የአማራ ፋኖ ሰራዊትና እና አመራሮች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::
በመጨረሻም በዓሉን ስናከብር የፋኖ ሰራዊትና አመራር ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ እንዲሆን እያሳሰብሁ ህዝባችን ያለው ከሌለው ጋር በመጋራት ያከብር ዘንድ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ!
በድጋሜ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን።
አዲስ ትውልድ፣ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
29/04/2018 ዓ/ም
©፻ አለቃ አበበ ሰውመሆን
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ

የፋኖ ድምፅ የሆነው አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ በመላው አለም ለምትገኙ ዉድ የክርስትና እምነት ተከታይ አድማጭ ተመልካቾች መልካም የልደት/ገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል::
ያለፍርድ በየእስር ቤቱ የምትንገላቱ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች : ለነፃነት በዱር በገደሉ የምትዋደቁ የፋኖ አባላት እና በዚህ ሂደት የክብር መስዋእትነት ለተቀበሉ ቤተሰቦች መልካም በዓል ለማለት ይወዳል::

ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል/አፋብኃ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
በመከራና በፈተና ውስጥ ሆነህ ለነገ በተስፋ እየታገልክ ላለኸው የአማራ ህዝብ ሆይ!
ለህልውና ብሎም ለሃገርና ለህዝብ ደህንነት በተጋድሎ ላይ ያላችሁ የፋኖ ሰራዊት አባላት ሆይ!
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፅናት አደረሳችሁ።
ዛሬ በከባድ ፈተና መካከል ብንሆንም፣ አንድነታችንና የሰውነት ክብራችንን ጠብቀን የማይረሳ አኩሪ ተጋድሎ እያደረግን እንገኛለን።
"ገና" የሚያስታውሰንን የተስፋ ብርሃን በልባችን ይዘን የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ሙሉ በመሉ ተቀልብሶ፣ ነፃነቱ እስከሚረጋገጥ ድረስ እና የሃገሩ ኢትዮጵያ ባለቤት እስኪሆን ድረስ የጀመርነውን ትግል ወጥ በሆነ አማራዊ አንድነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለፅን፣ ለአማራ ህዝብ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ ለፋኖ ሰራዊት በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፤ ገና የተስፋ መልእክቱ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ)

ሰበር ዜና/UPDATE !
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ የፋሽስቱ አገዛዝ የጦር ተሽከርካሪዎችን በርካታ ተተኳሽ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶችን በመማረክ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ይታወቃል::
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሶስት ኮሮች ማለትም ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር፣ እንዲሁም የዕዙ ልዩ ዘመቻ አሃድ በሆነችው በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት ደቡብና ምዕራብ ወሎ ቤተ-አማራ ቀጠናዎች ላይ ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ በተመሳሳይ ሰዓት በተጀመረው ማጥቃት በርካታ ወታደራዊ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናጽፏል::
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና አፋህድ የተለያዩ አሃዶች ጥምረት ነፃ የወጡ የቤተ-አማራ የወረዳ እና ታዳጊ ከተሞች፦
•ጃማ ከለላና ልጓማ እንዲሁም ደብረዘይት ከተሞች በአፋህድ አሃዶች እና አፋብኃ ንጉስ ሚካኤል ኮር ጥምረት
•ለገሂዳ ገነቴ እና ሳይንት ደንሳ ከተማ ንጉስ ሚካኤል ኮር
•ተንታ አጅባር ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር እንዲሁም ልዩ ዘመቻ በላጎ ሻለቃ
በዚህም የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ማጥቃት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች ከተተኳሽ ጋር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር በትናትናው ዕለት ያስመዘገባቸውን ድልች እንደደረሱን ይፋ እንደምናደር መግለፃችን የሚታወቅ ሲሆን በዚህም፦
•25 ክላሽ
•10710 የክላሽ ተተኳሽ
•3 ወታደራዊ መገናኛ
•ጠላት ለበዓል ያዘጋጃቸው አራት በሬዎች ተማርከዋል::
•አምስት ሚሊሻዎች ሲማረኩ አጠቃላይ ከ59 በላይ ጥምር ጠላት ሲደመሰስ የፖሊስ ኮማንደሩን ጨምሮ ከ37 በላይ ቆስለዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ታህሳስ 28ለ29/2018 ዓ.ም አጥቢያ በክፍለጦሩ ም/ዘመቻ በአርበኛ እሸቱ በላይ ፊት አውራሪነት ከክፍለጦሩ ስበርና መብረቅ ሻለቃዎች የተውጣጡ አናብስቶችና የክፍለጦር ቃኝ አባላት ጉጉፍቱ፣ካቤና ሰኞ ገበያ ወደ ጠላት ካምፕ ዘልቆ በመግባት ሶስቱንም ታዳጊ ከተሞች የተቆጣጠሩ ሲሆን ጥላት አንድም ጥይት ሳያፈነዳ በየአቅጣጫው እግሬ አውጭኝ ያለ ሲሆን እስከ ንጋት ሰኞ ገበያንና ጉጉፍቶ ከተማ ለቀጣይ ኦፕሬሽን ያመች ዘንድ መሰራት ያለበትን ወታደራዊ ስራ ጨርሰው ሲወጡ ካቤ ከተማ አሁንም በአናብስቶቹ የጎፍ ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ትገኛለች::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም

ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
🙏2❤1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊውታራሪ ክ/ጦ
በትናንትናው እለት ታህሳስ 22/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ምዕራብ ጎንደር የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ከተማ ነጋዴ ባህር በማድረግ አርሶአደሩን ትጥቅ ለማስፈታትና የፋኖ ቤተሰብ፣የፋኖ ደጋፊ በሚል አጀንዳ በሰበባ ሰበቡ ለመዝረፍ እና ጀኖሳይድ ለመፈፀም ወደ ጃኖላ ማርያም እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ክ/ጦ ታጠቅ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአርበኛ ባበይ በሬ እየተመራ ቀድሞ መረጃውን በመከታተል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ፤ ጠላት ወደ ቀጠናው ከገባ በኃላ ሙት ወረዳ ላይ ከበባ በማድረግ አይቀጡ ቅጣት ተቀጦ የድረሱልኝ ጥሪ እየቀባጠረ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ እየተዝረከረከ ያሰበውን ሰይጣናዊ ተግባር አንዳችም ነገር ማይደርግ ሳይችል አፍሮና ተቀጥቅጦ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል።
በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል:
ሙት = 22
ቁስለኛ = 13
የተማረከ 1 ሚኒሻ እስከ ሙሉ ትጥቁ እና 7 የነፍስ ወከፍ ክላሽ
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ታህሳስ 23/2018

206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ባደረገው የቦንብ ጥቃት 7 ሚኒሻዎችና አደማ ብተና ሲገደሉ 9 የአረመኔው ሰራዊት 206ኛ ኮርን ተቀላቀሉ።
206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ከጎተራ ወደ ወንቃ ሚኒሻና አድማ ብተና ጭኖ ሲንቀሳቀስ በነበረ ኦባማ መኪና ላይ በፈፀመው የቦንብ ጥቃት 7 አድማ ብተናና ሚኒሻዎች ሲገደሉ 9 የሚሆኑት ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ገብተዋል።
ለሶስት ተከታታይ ጊዜ በቀን፣ በምሽትና፣ በሌሊት ጠላትን በተለየ ሁኔታ ተከታትሎ በቦንብ ያጋየው 206ኛ ኮር 15 የሚደርሱትን በመግደል 14 የሚሆኑትን ከበድ ቁስለኛ በማድረግ በደብረ ማርቆስ መሀል ከተማ ጀብድ እየፈፀመ የአረመኔውን ሰራዊት ጭንቅ ውስጥ ከቶታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአረመኔውን ሰራዊት በማደን አስደናቂ ጀብድ እየፈፀመ የሚገኘው ኮሩ በተመሳሳይ በስቦ ማስከዳት የጠላትን ኃይል እያፈራረሰው ሲገኝ በ24 ሰዓታት ውስጥ 9 የጠላት ኃይል ስቦ ማስከዳት ችሏል።
በላይነው ተስፋው የተባለው አድማ ብተና አባል ከደብረ ማርቆስ ወጦ 14ኛ ክ/ጦርን ሲቀላቀል ስጦታው አንተነህ የተባለው የ52ኛ ክ/ ጦር 1ኛ ሬጅመንት ሻምበል 2 አባል የሆነው ደግሞ ሁለት ክላሽ በመያዝ 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
ከቀናት በፊት በ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አስደናቂ ጀብድ ፍርስርሷ ከወጣችው የ25ኛ ክ/ጦር አባሪ ሚኒሻ ከነበሩት መካከል ደግሞ፦
1. አይተነው ስንቴ ➖ አምስትያ ቀበሌ
2. ያለምዘውድ ባንቴ ➖ ስናን ማርያም ቀበሌ
3. ባወቀ ተፈሪ ➖ ደብረዘይት ቀበሌ
4. ብሩክ ሞሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
5. ውባረገ ባይሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
6. አትንኩት አበባው➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
7. ጌታሰው ምኑዬ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩ ሚኒሻዎች 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
በተጠናከረ መንገድ የጠላትን ኃይል እያፈረሰ ስቦ የሚያስከዳው 206ኛ ኮር በሁለት ወራት ውስጥ 58 የአረመኔው ሰራዊት አባላትን በጥሩ ስነ ምግባር የተቀበለ ሲሆን ይህንን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሩ አስታውቋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
@የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት