ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
በቃሊቲና በቂሊንጦ ወህኒ ቤቶች ብቻ ከስር የተዘረዘሩትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ምሁራን ፣ ጋዜጠኞች ፣ ፖለቲከኞች ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ፣ በግፍ ታስረው ይገኛሉ!

እነዚህ ወንድም እህቶቻችንን በቡድንም በተናጠልም እየሆንን ቤተሰቦቻቸውንና ልጆቻቸውን በበዓሉ በቀጥታ በማግኘት ''አለንላችሁ'' ማለት ከእኛ ይጠበቃል። የምንችል ደግሞ የህሊና እስረኞቹን እስር ቤት ድረስ ሂደን የሞራልና የመንፈስ ስንቅ ልናቀብላቸው ይገባናል። ይህ ከእኛ የሚጠበቅ ትንሹ ኃላፊነት ነው!

በቃሊቲና በቂሊንጦ እስር ቤቶች ብቻ ከሚገኙት ወንድም እህቶቻችን መካከል የሚከተሉት ጥቂቶቹ ናቸው ፦

1. Hon. Mr. Yohanes Boyalew
2. Hon. Mr. Christian Tadele
3. Hon. Dr. Kassa Teshager
4. Dr. Wondewosen Asefa
5. Dr. Tewodros H/mariam
6. Dr. Meseret Kelemework
7. Dr. Sisay Awgichew
8. Dr. Mearegu Biyabeyen
9. Dr. Chane Kebede
10. Dr. Zerihun Baheriw
11. Dr. Gibreab Alemu
12. Mr. Alelegn Mihretu
13. Mrs. Meskerem Abera (Journalist)
14. Mr. Gobeze Sisay (Journalist)
15. Mr. Dawit Begashaw (Journalist)
16. Miss. Genet Asemamaw (Journalist)
17. Mr. Abay Zewdu (Journalist)
18. Mr. Tesfay Mekuriaw
19. Mr. Tadesse Wodaynew
20. Artist. Yordanos Aleme
21. Mr. Menber Alemu
22. Mr. Sisay Melkamu
23. Mr. Biset Terefe
24. Mr. Dawit Ebabu
25. Mr. Masresha Eneyew
26. Mr. Tewodros Teshome
27. Mr. Andebet Teshager
28. Mr. Abreham Getnet
29. Mr. Molalegn Sisay
30. Mr. Habtamu Dagne
31. Mr. Chane Zeyede
32. Mr. Samuel Beze
33. Miss. Halima Mohamed
34. Mr. Ashagre Melese
35. Mr. Dagne Abebe
36. Mr. Tilaye Yitayew
37. Er. Firdu Tafere
38. Er. Tizazu Yitbarek
39. Saj. Gorefe Wotate
40. Mr. Belay Adamu
41. Mr. Mulugeta Agzew
42. Mr. Kefale Esubalew
43. Mr. Amare Melese
44. Mr. Tewodros Nibret
45. Mr. Tadele Asefa
46. Mr. Wotetu Desalegn
47. Mr. Desalegn Ejigu
48. Mr. Admasu Alemu
49. Mr. Shibeshi Mekonnen
50. Mr. Tewodros Tamiran
51. Mr. Birehanu Tewelegn
52. Mr. Tariku Tadesse
53. Mr. Desale Alemu
54. Mr. Habtamu Fekadu
55. Mr. Eyob Tamiru
56. Mr. Fetalew Ademasu
57. Mr. Mekonnen Desalegn
58. Mr. Getenet Amare
59. Mr. Dejen G/tsadik
60. Mr. Gizachew Tamiru
61. Mr. Fentahun Fikadu
62. Mr. Wondemu Berehe
63. Mr. Abdurehman Ahmedin
64. E/r. Yeshiwas Aletaseb
65. Saj. Altasb Dinku
66. Mr. Samson Mamo
67. Mr. Desalegn Wubu
68. Mr. Habtamu Teshager
69. Mr. Meleku Tesfe
70. Mr. Asemamaw Arega
71. Mr. Misganaw Abatneh
72. Mr. Hussien Seid
73. Mr. Micheal Melak (Human Right Defender & Journalist)
74. Mr. Brehanu Sileshi
75. Mr. Eskender Shiferaw
76. Miss. Hiwot Alemayehu
77. Mr. Aron Tirefe
78. Mr. Haile Tadesse
79. Mr. Bisrat Kassaye
80. Mr. Solomon Fikadu
81. Mr. Amanuel Yalew
82. Mr. Samuel Yalew
83. Mr. Brehanu Manave
84. Mr. Habtamu Andarege
85. Mr. Bantayehu Ayalew
86. Mr. Tesfaye Birku
87. Mr. Ashenafi Yihune
88. Mr. G/mariam Setegn
89. Mr. Meseret Worku
90. Mr. Melake Misale
91. Mr. Aweke Sineshaw
92. Mr. Gete Amenu
93. E/r. Dawit Yifru
94. Mr. Alembulutena H/micheal
95. Mr. Fekadu Mengiste
96. Mr. Manaye Ayele
97. Mr. Yilem Bezabih
98. Mr. Abreham Ayana
99. Mr. Zena Hailu
100. Mr. Andualem Ashagre
101. Mr. Wubet Akale
102. Mr. Ermiyas Mekuria
103. Mr. Zenebe Shita
104. Mr. Amanuel Haile
105. Mr. Hassen Mohamed
106. Mr. Abdulkader Mohammed
107. Mr. Wogene Sirak
108. Mr. Endashaw Mandefro
109. Mr. Muluneh Ayetenfesu
110. Mr. Melayekt Amare
111. Mr. Chernet. Zemene
112. Mr. Yilake Gedamu
113. Mr. Tamirat Misganaw
114. Mr. Abebaw Fekadu
115. Mr. Chilot Yismaw
116. Mr. Lakew Mose
117. Mr. Habtamu Fentaw
118. Mr.Tseghan H/mariam
119. Dr. Daniel Teshe
120. Mr. Sintayehu Nigatu
121. Mr. Asamenew Tadese
122. Mr. Marew Sileshi
123. Mr. Fasil Getachew
124. Mr. Mesele Cheru
125. Mr. Shegaw Muhabaw
126. Mr. Tadese Melese
127. Mr. G/micheal Abaye
128. Mr. Mekuanent Tesfu
129. Mr. Amanuel Belete
130. Mr. Endale Gize
131. Mr. Henok Wale
132. Mr. Muluken Tesfa
133. Mr. Kenaw Tsegaye
134. Mr. Endesew Getu
135. Mr. Yenalem Mekonen
136. Mr. Temesgen Tachebele
137. Mr. Wondwosen Assefa
138. Mr. Dinknew Mekuanenet
139. Mr. Temesgen Zena
140. Mr. Melkamu Tinfe
141. Mr. Eyasu Gelagel
142. Mr. Daniel Gulema
2
143. Mr. T/brehan Zewdu
144. Mr. Abreham Abeje
145. Mr. Chane Demeke
146. Mr. Cherent Eshetu
147. Mr. Setegn Beyeno
148. Mr. Tesema Melese
149. Mr. Asemamaw Melak
150. Mr. Dachew Getu
151. Mr. Bekure Mulate
152. Mr. Desalegn Jenbere
153. Mr. Nigusu Tilahun
154. Mr. Adisu Derebew
155. Mr. Mola Bazezew
156. Mr. Belay Sisay
157. Mr. Yonatan Girma
158. Mr. Yimer Mohamed
159. Mr. Niguse Yilekal
160. Mr. Habtamu Dagnew
161. Mr. Tadele Melkamu
162. Mr. Samuel Mengistu.
163. Mrs. Hiwot Alemayehu እና ሌሎችም...

ሁላችንም ኃላፊነታችንን እንወጣ! የህሊና እስረኞችን መደገፍ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ማገዝ ብሎም ''ወገናችን ከጎናችን ነው'' ብለው በፅናት የሚታገሉ ጀግኖችን መፍጠር ጭምር ነው!
2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት በተለያዩ ግንባሮች ድል አስመዘገበ::

በአማራ ሣይንት ግንባር:- የአማራ ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ወደ ሳይንት አጅባር ከተማ በመግባት የጠላት ካምፕ ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፈ።

በተለምዶ ነሆር ሜዳ ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ላይ የሚገኘው የጠላት ካምፕን በመጠጋት በተከታታይ ቦንብ በመጣል ጠላትን በታትነው በጨበጣ ውጊያ ቀሪውን እየተከታተሉ መደምሰስ የቻሉት የታቦር ተራራ ብርጌድ አናብስት ሌሊቱን ታሪክ ሰርተዋል። በሌሊቱ ኦፕሬሽን የጠላት ካምፕ ወድሟል:: በርካታ አባላቶቹ ሙት እና ቁስለኛ ሆነዋል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የጠላት ኃይል አባላት ወደ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መግባታቸውም ተረጋግጧል።

በተያያዘ መረጃ በለጋምቦ ግንባር:- የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 3ተኛ አህመድ አቀስታ ሻለቃ ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ገነቴ ከተማ አቅራቢያ በጣለው ደፈጣ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ደርሷል:: በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረው ጠላት በተጣለበት ደፈጣ ክፉኛ የተመታ ሲሆን የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት፣ የአማራ አድማ ብተና፣ ፓሊስ እና የደቡብ ወሎ ዞን ፓራ ኮማንዶዎች በጋራ በመንቀሳቀስ ከ3 ቀበሌዎች ህዝብ የመሬት ግብር ለመሰብሰብ አስበው ለግዳጅ ሲንቀሳቀሱ በየፈፀመባቸው የደፈጣ ጥቃት 3 ሙት እና 5 ቁስለኛ ጥለው ሲፈረጥጡ የተወሰኑት ደግሞ ገደል መግባታቸው ተረጋግጧል። የሟቾች እና ቁስለኞች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የውስጥ መረጃዎች ጠቁመዋል።

በሌላ የአውደ ውጊያ መረጃ ደግሞ በመሀል ሳይንት ግንባር የአማራ ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ ደንሳ ከተማ አቅራቢያ ድድቻ የተባለ ቦታ ላይ ድል አስመዝግቧል:: በ2 ፓትሮሎች ተጭኖ ሲጓዝ የነበረ ጠላት መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሞበት ክፉኛ ተጎድቷል። ከፓትሮሎች ውስጥ ከነበሩት የጠላት ኃይል አባላት የተረፈ እንደሌለ ነው የውስጥ ወታደራዊ ምንጮች የጠቆሙት።


መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!

@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
2🙏2
ይህ ትግል በአሸናፊነት የሚደመደመው በመሣሪያ ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በያዝነው የሞራልና የሰብአዊነት የበላይነት ነው።

የፍቅር ጥይት፤ ለአገዛዙ ወንበር የመጣኸው ወታደር ሆይ፣ በሕዝብ እቅፍ ውስጥ መሆንህን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።

በነፃነትና በሕልውና ትግል ግንባሮች ላይ የምናየው ትዕይንት፣ ዓለምን የሚያስደንቅና የትግላችንን መንፈሳዊ ልዕልና የሚያሳይ ነው። አንተ! ወደህም ይሁን ተገደህ የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም፣ ሕዝብን በድሮንና በከባድ መሣሪያ እንድትጨፈጭፍ ታጥቀህ የመጣህ ወታደር ዙፋን ጠባቂ ወታደር ነበርህ።

ነገር ግን፤ የተማረክህ ዕለት የገጠመህ ሞት ሳይሆን ሕይወት ነው፤ በጥላቻ የታወረ አፈሙዝ ሳይሆን በፍቅር የተዘረጋ የሕዝብ እጅ ነው። አንተ! ልትገድለው፣ ቤቱን ልታፈርስና ልጆቹን ልታሳጣ የመጣኸው ይኽ "ጠላት" ያልከው ሕዝብ፤ ዛሬ የቆሰለ አካልህን በጨርቅ እየጠቀለለ ያክምሃል። ጥይት ልታጎርሰው የመጣኸው ሕዝብ፣ ካለው ጥቂት ጉርሻ አከፋፍሎ አብልቶሃል።

ይህ ተግባር ትግላችን ከወንበርና ከጥቅም በላይ መሆኑን የሚያሳይ ከፕሮፖጋንዳ ያለፈ ድንቅ ተግባር ነው። እኛ የምንዋጋው የሥርዓቱን ግፍ እንጂ የአንተን ማንነት አይደለም። ደጋግመን እንደተናገርነው፣ ትግላችን የጥላቻ ሳይሆን የነፃነት፣ የፍትሕና የእኩልነት ነው። ዓላማችን፤;እኩልነት የጠፋባትን፣ ፍትሕ የራቃትንና በንጹሐን ደም የምትታጠበውን ሀገር ነፃ ማውጣት ነው። አገዛዙ አንተን ለሥልጣኑ "መሣሪያ" አድርጎ ሲጠቀምብህ፣ እኛ ግን እንደ "ሰው" እናከብርሃለን። አንተን መግደል ሳይሆን አንተ ጋር የተሸረበውን የባርነት ሰንሰለት መበጠስ የትግላችን አካል ነው።

እንደወትሮው ሁሉ ዛሬም የምናስተላልፈው መልዕክት! በየግንባሩ ያላችሁና ለአገዛዙ ጥላቻ ተሰልፋችሁ የምትገኙ ወታደሮች ሆይ፤ አስተውሉ! ጠላታችሁ ማን ነው? ጠላታችሁ የተራባችሁ ዕለት የሚያበላችሁ፣ የተጠማችሁ ዕለት ውኃ የሚያጠጣችሁ ይህ የዋህና ጀግና ሕዝብ ነውን? በገዛ ወገኑ ላይ ድሮን የሚያዘንብ አገዛዝ ወይስ የቆሰለ ምርኮኛን የሚያክም ሕዝብ የትኛው ነው ለሀገር የሚቆረቆረው?

ለአገዛዙ ሰራዊት የቀረበ የሕሊና ጥያቄ፤ ወታደር ሆይ! ይህን ፎቶ በጥልቀት ተመልከተው፤ የታጠቀው ማን ነው? አንተ የጥፋት መሣሪያ ታጥቀህ መጣህ፤ አርሶ አደሩ ግን የሕይወት መሣሪያ የሆነውን "እንጀራ" ይዞ ቀረበልህ። ጠላትህ ማን ነው? አዛዦችህ "ሽፍታና ጽንፈኛ" ብለው ሊያስገድሉህ የላኩህ ሕዝብ፣ ዛሬ በረሃብ እንዳትዝል የላብ እህሉን እያቀረበልህ ነው። ለማን ትሞታለህ? አንተ ቆስለህ ስትማረክ ጀርባውን የሰጠህ አገዛዝ ወይስ የቆሰለ አካልህን አክሞ ያበላህ ሕዝብ የትኛው ነው ለክብርህ የሚመጥነው?

ይህ ትግል በአሸናፊነት የሚደመደመው በመሣሪያ ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በያዝነው የሞራልና የሰብአዊነት የበላይነት ነው። አፈሙዝ ታጥቀህ ልትገድለው ብትመጣም፣ ሕዝባችን በፍቅርና በሰብአዊነት ይዞሃል። ይህ ፍቅር ነገ ለምትፈጠረው አዲስና ፍትሐዊት ኢትዮጵያ መሠረት ነው።

ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ማውቅ ያለበት ዋና ነገር፤ ይህ ትግል የሁለት ታጣቂዎች ሽኩቻ አይደለም። ይህ ትግል በግፈኛ አምባገነንነት እና በሰብአዊነት መካከል ያለ ግብግብ ነው። አገዛዙ በንጹሐን ላይ ድሮን ሲያዘንብ፣ የነፃነት ኃይሎችና ሕዝቡ ግን ለምርኮኞች የጄኔቫን ስምምነት (Geneva Convention) በላቀ ሁኔታ በተግባር እየተረጎሙት ይገኛሉ።

ዓለም ሊያውቀው የሚገባው ሀቅ ቢኖር፣ በኢትዮጵያ ምድር ፍትሕንና ሰላምን ሊያመጣ የሚችለው አፈሙዙን ለሰው ልጅ ክብር ዝቅ የሚያደርገው በፋኖ ኃይል እንጂ፣ ሕዝቡን እንደ ጠላት ፈርጆ የሚጨፈጭፈው አምባገነን ሥርዓት አለመሆኑን ነው።

ጥላቻን በፍቅር እናሸንፋለን!
ትግላችን ለፍትሕ፣ ለእኩልነትና ለነፃነት ነው!
ክብር ለሰብአዊነት ዘብ ለቆመው ሕዝባችን!
አዲስትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 28/2018ዓ.ም
2👍1
የአደረጃጀት ዜና፤

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ትግሉ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የትግሉ ሂደት ምን ይመስል እንደነበር ጥልቅ ግምገማ እና ምክክር ካደረገና የወደፊት የትግል አቅጣጫዎችን በመለየት ለቀጣይ ትግሉን ወደተሻለ ምዕራፍ ያሸጋግራሉ ያላቸውን አርበኞች ወደፊት ለማምጣት ያስቻለ የአደረጃጀት ሪፎርም ከትንናንት በስቲያ ማለትም ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ/ም አድርጓል።

በዚህም መሰረት ስማቸው ከስር የተጠቀሱት አርበኞች ኮሩን እንድመሩ ተሰይመዋል፤

1. የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰብሳቢ - አርበኛ አብነው ታደሰ
1.1. ምክትል ሰብሳቢ እና ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ እንድሪስ ይማም
1.2. ምክትል ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ አበበ መኩሪያ
1.3. ምክትል ሰብሳቢ እና የፓለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ - አርበኛ ብሩክ ሞገስ
1.4. የፓለቲካ ጉዳዮች ም/ኃላፊ - አርበኛ ተመቸው ጀንበሩ

2. ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ - አርበኛ ጌትነት አበበ
2.1. ዘመቻ መምሪያ ም/ኃላፊ - አርበኛ ጎሹ ታረቀኝ

3. የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ ቃለአብ ወርቅዬ
3.1. የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ አርበኛ ሙሉጌታ አረጋው

4. የመዝናኛ እና ኪነጥበብ ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ ካሣሁን ታደሰ
4.1. የመዝናኛ እና ኪነት ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ አባተ አብነው

5. አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ - ኦንጅነር ተመስገን ለማ
5.1. አስተዳደር ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ ሼህ ይማም ሙሀመድ

6. የሎጅስቲክስ አቅርቦትና ስርጭት ኃላፊ - አርበኛ አያሌው አሰፋ
6.1. የሎጅስቲክስ አቅርቦትና ስርጭት ም/ኃላፊ - አርበኛ ኤሊያስ በለጠ

7. የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ አህመድ ሁሴን
7.1. የፋይናንስ ዘርፍ ም/ ኃላፊ - አርበኛ አበበ ነጋ

8. ኦድተር - አርበኛ መከተ ካሳው

9. ኦርድናንስ- አርበኛ በፍቃዱ ገንብር
9.1. ምክትል ኦርድናንስ- አርበኛ አላምረው ደስታ

10. የወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ - መቶ አለቃ በላይ መከተ
10.1. የወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ ም/ኃላፊ - ኮማንዶ ኡመር ምሳው

11. የመረጃ እና ደህንነት ኃላፊ - አርበኛ ××××××××××
11.1. የመረጃ እና ደህንነት ም/ ኃላፊ - አርበኛ ×××××××

12. የጤና ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ መርከብ አበራ
12.1. የጤና ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ ሚካኤል ጋሻው

13. የሰው ሀይል ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ ተፈራ ብሩ
13.1. የሰው ሀይል ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ ታደሰ መሰረት

14. የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ ሳራ ካሳዬ
14.1. የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ ሀይማኖት ጎቼ

15. የህግ አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ - አርበኛ ታምራት በሽር
15.1. የህግ አገልግሎት ዘርፍ ም/ኃላፊ - አርበኛ ሰይድ ካሳ

የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የአደረጃጀት ሪፎርም በሰራ በማግስቱ የውጊያ እቅድ በማውጣት በስሩ ላሉት አምስቱም ክፍለ ጦሮች ስምሪት ሰጥቶ በምዕራብ ወሎ ግንባር በዛሬው እለት ከፍተኛ የጦር ሜዳ ጀብዱ ተፈፅሟል። ዝርዝሩ በምሽት ጥቅል የውሎ ዘገባችን የሚካተት ይሆናል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ቃለአብ ወርቅዬ ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት አስታውቋል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም
👍21
‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክ/ጦር በጠላት ላይ የተጠና የሌሊት ኦፕሬሽን ሰራ !

  ‎የጠላትን ቅስም በመስበር የሚታወቀው የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር በባልጪ ከተማ በመሸገው የአብይ አህመድ ሰራዊት ላይ አስደማሚ የሌሊት ኦፕሬሽን ሰርቷል ።

‎ኦፕሬሽኑ የተሰራው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክ/ጦር በኃይሉ እና መቶ አለቃ አበባው ብርጌድ ሸማቂ የፋኖ አባላቶችና አመራሮች ተናበው በወሰዱት የቅንጅት እርምጃ ነው ።

‎በህዝብ ቅቡልነው ያጣው አራጁ የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በየጊዜው የሚደርስበትን ከባድ የፋኖ ምት በሚዲያ ፕሮፖጋንዳ ለመቀልበስ በማቀድ የፋኖ አባላቶች እና አመራሮች የሚገኙበትን ቦታ በሌሊት ለመክበብ ያሰላውን ዕቅድ ተከትሎ ነው ፋኖ የሌሊት ኦፕሬሽን የሰራበት ።

‎ታህሳስ 26/2018 ዓ ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኅይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር የነበልባል ክ/ጦር ለማፈን እየተንቀሳቀሰ በነበረው የአብይ አህመፍ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ከምሽቱ 4:35 ላይ ሁለቱ ብርጌዶች ተናበው በወሰዱት የሌሊት ኦፕሬሽን በርካታ ምልምል ስራዊቱ ሙትና ቁስለኛ መሆኑ መዘገባችን ይታወሳል ።

‎የፋኖን የቦንብ እና የጥይት ናዳ መቋቋም ያቃተው የብረሃኑ ጁላ ግትልትል ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን እንኳን መሰብሰብ ሳይችል እግሩ በመራው ተበታትኖ አድሯል ።

‎በልዩ ጥበብ ኦፕሬሽናቸውን  ያሳኩት የነበልባል ክ/ጦር የኃይሉ እና መቶ አለቃ አበባው ብርጌድ ሸማቂ የፋኖ አባላቶችና አመራሮች ስራቸውን እንደጨረሱ በሰላም ወደ ምሽጋቸው ተመልሰዋል ።
   
  የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር  የህዝብ ግንኘነት ኃላፊ አርበኛ  ይታገስ ጌታሁን መረጃውን አድርሶናል ።

" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"

@‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።    
4👍1
ዘመቻ መሪው እና ብሬን እረዳቱ በአገዛዙን ሰራዊት ላይ በመታኮስ 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀሉ።

10 አለቃ አሰግድ አስጠራው የክፍለ ጦር ቀኝ እና ምሃንዲስ ዘመቻ መሪ እና አክሊሉ ባይነስ ብሬን እረዳት ቢቸና ከተማ ከሚገኘው 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር ቀኝ እና መሃንዲስ ብሬን እረዳት ሲሆኑ  ቢቸና  ከተማ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ አብረውት የነበሩ ጓዶቹን ክላሽ ነጥቆ በመታኮስ በጠላት ኃይል ላይ ጉዳት በማድረስ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክፍለ_ጦር ተቀላቅለዋለ ።

#ሚሊሻ_ደረሰ_ዋለ
ሸበል በረንታ ወረዳ ሌዲና አካባቢው ቀበሌ ተወላጅ ሲሆን በሸበል በረንታ ወረዳ መርገጭ 01 ቀበሌ የሚገኘው የአገዛዙን ቅጥረኛ ሚሊሻ በካባቢው ማህበረሰቡ ላይ የሚፈፅመውን #ዝርፊ በመቃወም ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም 64ኛ ክ/ጦር ተቀላቅሏል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስተ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ!

@አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
👍2
ሰበር ዜና‼️

ኦራሉ ልክ እንደ ደመራ እንጨት በእሳት ነዷል!

መቅደላ ወረዳ ልዩ ስሙ ገናቲት በተባለ አከባቢ አንድ የአገዛዙ ወታደራዊ ኦራል ከነ ጫነው ሰራዊቱ  ሙሉ በሙሉ በቦምብ ጋይቶ ወድሟል።

ዛሬ ታህሳስ 28/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በምስራቅ አማራ ቀጠና ምዕራብ ወረዳዎች ላይ ከባድ ተጋድሎ እየተደረገ ነው።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃውን ይዘን የምንመለስ ይሆናል....
@መረብ
4
"ከህዝባችን ጋር ሁነን ትንኞች ሸልከዉ ሊያልፉበት የማይቻላቸዉ አስተማማኝ የደህንነት መረብ ዘርግተናል" የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ሰብሳቢ ፋኖ አንሙትጌታሁን

መገናኛ እና ጂፒኤስ ይዞ በስቢል አለባበስ ሲንቀሳቀስ የነበረ የፋሽቱ አብይ አህመድ መታደራዊ መረጃ ዛሬ ታህሳስ 28/2018 ዓ/ም በጀግኖቹ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃ ልጆች ቁጥጥር ስር ዉሏል።

ይህ የ304ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ መገናኛ ባለሙያ እንደሆነ የተናገረዉ  ደመቀ ታረቀኝ የተባለ የጠላት ደህንነት በምርመራ ወቅት እንዳስረዳዉ ከሆነ ወደ ፋግታ የገባዉ የጠላት ጦር በማህበረሰቡ ላይ ሊፈፅም ያሰበዉን ፀረ አማራነት ተግባር ጨምሮ ብዙ ጉዳዮችን  አጋልጧል።

ከሰዉ እስከ ትንኝ ሁሉም ነገር በፋኖ የደህንነት እይታ ስር ነዉ!!

አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
1