የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ::
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም ከለሊቱ አስራ አንድ ሰዓት አከባቢ የፋኖ አባላቶችን በለሊት ለመክበብ የተንቀሳቀሰው ጠላት ያላሰበውን ኪሳራና ውርደት ተከናንቦ ተመልሷል።
በቀን ውጊያ አልሳካለት ያለውና ዘወትር የሰራዊቱን አባል በየተራራውና በየሸለቆው በፋኖዎች ጥይት እየረገፉበት የተማረረው የ5ኛ ሪፐፕሊካን ልዩ ኮማንዶ በማለት የሚጠራው፤ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ጉጅሌ ሰራዊቶች፤ ውጤት እናገኝበታለን ያሉትን የማታ ጉዞ ወደ ፋኖዎች ቢያደርግም በጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ በሁለተኛ/፪ኛ ናደው ሻለቃ "ብሩድሬ" በተባለ አካባቢ 11:ዐዐ ሰዓት ላይ በተወሰደበት መብረቃዊ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ የሰው ሀይሉን ሙትና ቁስለኛ ያደረጉት ሲሆን በተመሳሳይ ሰዓት "በር" በተባለ አካባቢ የተንቀሳቀሰውን ጠላት በመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ በሁለተኛ/፪ኛ መብረቁ ሻለቃ በተወሰደበት ጠንካራ ምት አብዛኛውን ከፊት የገባውን ቁጥሩ በውል የማይታወቅ ሀይሉን እስከወዲያኛው ተሽቶበታል ።
ይህን ተከተሎ፤ ጠላት አንድ ሙሉ ኦራል ተሽከርካሪ ሙት እና ቁጥሩ በግምት የማይታወቅ ከፍተኛ ቁሰለኛውን በአምቡላንሥ እና በአይሱዙ መኪና ጭኖ በምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ መግባቱን እማኞች ገልፀዋል ።
በዚህ ጥቃት ከፍተኛ የሰው ሀይሉ በመጠቃቱ ብስጭት ውስት የገባው አረመኔው አራዊት ሰራዊቱ ከየካንቡ ያለውን ሀይል ይዞ በመጣት ከጠዋቱ 2:25 ሰዓት ላይ "አሟልዩ" በተባለ አካባቢ ተቃት ለማድረስ ቢሞክርም በነበልባሎቹ መብረቁ ሻለቃ በተወሰደበት ስቦ ማጥቃት ተደናግጦ ሙትና ቁስለኛውን በአይሱዙና በአምቡላንስ ሰብስቦ ለመመለስ ተገዷል ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የግፈኛው አብይ አህመድ ሰራዊት የነበልባሎቹ ፋኖዎችን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ወደ መጣትበት ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ሲገባ "የቡድን መሳሪያ ማርኪያለሁ፣ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ማርኪያለሁ እንዲሁም ብዙ የፋኖ ኃይሎችን ደምስሻለሁ..." በማለት ማህበረሰቡ ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየነዛ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል፤ ሲሉ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር ሪፖርተር አርበኛ ጋዜጠኛ ይታገስ ሰይፈ መረጃውን አድርሰውናል ።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
@አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
https://t.me/gfmn21

❤1
እጅግ አስደማሚ ሰበር ዜና
የአገዛዙ 25ኛ ክ/ጦር በጎጃም ምድር ሙሉ ለሙሉ ተደመሰሰች። የፋኖ 206ኛ ኮር ደግሞ የድሉ ባለቤት ነው::
የአረመኔው ሰራዊት በተጠና መልኩ የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 25ኛ/32ኛ/57ኛ ክፍለጦሮችን በማሰማራት ወደጮቄ ተራራ ለመውጣት ባደረገው እንቅስቃሴ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ታህሳስ 24እና 25 ባደረገው ትንቅንቅ የአረመኔው ሰራዊት 25ኛ ክፍለ/ጦር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሳለች።
የመልሶ ማደራጀት ተግባሩን ለማደናቀፍ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን በመጨረሻም በእነ ሞት አይፈሬዎች ምድር ጎጃም ድባቅ ተመቷል።
ለሶስት ቀናት በወሰደው ምርኮኛ እና ትጥቅ የመልቀም ሒደቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን 206ኛ ኮር 3 ዲሽቃ : 2 ሞርተር : 8 ብሬን :5 ስናይፐር : 230 ክላሽ ሲማረክ 2 መቶ አለቃዎችን ጨምሮ 61 የአረመኔው ሰራዊት ተማርከዋል ፣ 2 ሻለቃ አዛዦች ፣ 5(አምስት) መቶ አለቃዎች እና 420 የአረመኔው ሰራዊት ተደምስሰው ከ137 በላይ የጠላት ኃይል ቁስለኛ ሁነዋል።
32ኛ/57ኛ እና 25ኛ ክ/ጦርን አቀናጅቶ ማጥቃት ለማድረግ አቅዶ የነበረው የጀነራል ሶፊያ ማህመድ 602ኛ ኮር በቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ከፍተኛ ምት አርፎበት በየጫካው ሲለቀም ውሏል። የደረሰበትን ምት መቋቋም አቅቶት ብትንትኑ የወጣው የአረመኔው ሰራዊት 4ኛውን ዲሽቃ በ109ኛ ኮር የተማረከ ሲሆን ማህበረሰቡ ለሶስት ቀናት የጠላትን አስክሬን እየሰበሰበ እየቀበረ ይገኛል።
አንድም አስክሬን ሳያነሳ ብትንትኑ ወጥቶ በየጫካው ወድቆ እየተገኘ የሚገኘው የሜጄር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን 25ኛ ክ/ጦር እስከ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ 618 የሰው ኃይሉ ከጥቅም ውጭ ሁኗል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
@የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

❤4🥰1
የአማራ ጠላት ወዳለበት ቦታ ሁሉ እንተኩሳለን !!
የነፃነት ጥሙን በደሙ ከቆረጠው ትውልድ ጋር የገጠመው አብይ አህመድ በየ ቀኑ እና በየ አውደ ግንባሩ የሚደርስበት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የነገ ዕጣ ፋንታውን ፍንትው አድርጎ እያሳየ ነው።
አንዳንድ አካባቢዎችን በመምረጥ ጭፍጨፋ ሲያደርግ የነበረው አብይ ሞት በቃን በማለት በሰላማዊ መንገድ የተቃወመው አማራ ላይ ብሔራዊ ሞት በማወጅ በመላው ሐገሪቱ የሚገኘውን አማራን መግደል ፣ ማፈናቀል ፣ ማሰር ፣ የእምነት ተቋሙን እና ሐብት ንብረቱን ማውደም እና መዝረፍ ህጋዊ ሆኗል የሚል የምክር ቤት አዋጅ በማስለፈፍ ነበር በይፋ ከአማራ ጋር ወደ ጦርነት የገባው።
ትውልዱም ብሔራዊ ሞት ያወጀብንን ስርዓት ሳንገረስስ መቆም የለም በማለት በየአካባቢው የገባውን ወራሪ እየደመሰሰ ያመጣውን መሳሪያ እየማረከ ቀጥሏል።
መሰባሰብ ፣ መደራጀት ፣ መሰልጠን ፣ መታጠቅ ፣ መደምሰስ እና መማረክ በአዲሱ ትውልድ የተጀመረ ወርቃማ የትግል ምሰሶ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ምስል :- ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ በ206ኛ ኮር የ24ኛ ክፍለጦር በስናን የማረካቸው የጠላት ሰራዊት አባላት ናቸው ።

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሜን አማራ በላይ ዘለቀ ወታደራዊ አዛዥና የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል አርበኛ ሳሙኤል ባለድል በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ።
ትግሉ በጠሩት ታጋዮች እንጅ በበዙት አይሆንም
https://t.me/gfmn21
ትግሉ በጠሩት ታጋዮች እንጅ በበዙት አይሆንም
https://t.me/gfmn21
❤1
በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር፣በእሸት ክፍለ ጦርና በነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ በላስታና ቡግና ሰንሰለታማ ተራሮች ሲቀጠቀጥ የዋለው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦር በደረሰበት ሽንፈት ምላሽ ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ።
መነሻውን ከአይና ቡግና አድርጎ 05 ቀበሌ ቅዱስ ሐርቤ (ጣንቋ) ላይ ታህሳስ 26/2018 ዓ/ም ንጋት አጥቢያ 12:00 ሰዓት እስከ ቀትር 8:00 ሰዓት ውጊያ የከፈተው የአገዛዙ ሰራዊት በጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ሜካናይዝድና ሦስተኛና አራተኛ ሻለቃዎች በአይቆፍር ጨረሆና ሆዛ ሜዳ አቅጣጫ የመጣውን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውታል፤በአውደ ውጊያው 35 የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ30 በላይ ቁስለኛውን በአምቡላንስና ፓትሮል እየለቀመ ተመልሷል እንዲሁም ሰባት አባላቱ የአማራን ህዝብ አንወጋም በማለት ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
በዚህም የተበሳጨው የጁላ ሰራዊት ቡግና ወረዳ የ08 ቀበሌ ንብ ዋርካና የ05 ቀበሌ ቅዱስ ሐርቤ (ጣንቋ)ን ህዝብ በመድፍ፣በአየር መቃወሚያ(ዙ-23) እና በሞርታር-120 ሲጨፈጭፍ ውሏል፤በዚህ ጭፍጨፋ ሦስት ንፁሃን ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ፣ አራት የአርሶ አደር ቤቶች በዙ-23 ሲቃጠሉ ተጨማሪ ዘጠኝ ንፁሃን በከባድ ሁኔታ ቆስለው ህይወታቸው በህክምና እየተጠበቀ ይገኛል።
በጭፍጨፋው በከባድ መሳሪያ አንዲት የ60 ዓመት መነኩሴና የ15 ዓመት ልጃገረድ ለገና በዓልና ለንጉስ ላልይበላ ልደት ክብረ በዓል ወደ ላስታ ላሊበላ ይጓዙ የነበሩ እና ቅዱስ ሐርቤ ሚኒቃባ መንደር ከእናቷ ማዘል ላይ የነበረች እታቱ ሞላ ወዳይ የተባለች ህፃን ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ የህፃኗ እናትም ለህይወቷ አስጊ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
በከባድ ሁኔታ የቆሰሉ:-
1ኛ. ደስታ ዋጋዬ የ28 ዓመት እናትና ልጆቿ መሰረት አበባው የ7 ዓመት ህፃን እንዲሁም ትዕግስት አበባው የ4 ዓመት ህፃን
2ኛ. ሐይማኖት ደማሙ የተባለች የ22 ዓመት ልጃገረድ
3ኛ. ወጋየሁ ባዬ የተባለች የ38 ዓመት እናት
4ኛ. እማሆይ አይቼሽ መልኬ የተባሉ የ75 ዓመት አዛውንት
5ኛ. መንበር አበባው የተባለ የ8 ዓመት ህፃን
6ኛ. ባየች ባዬ የተባለች የ28 ዓመት ወይዘሮ
7ኛ. ቄስ ካሳ ነጋሽ የተባሉ የ78 ዓመት የሐይማኖት አባት ቤተ-ክርስቲያን አገልግለው ሲወጡ እንዲሁም ህዝቡና አገልጋዩ በቅዱስ ሐርቤ ደብር ነዓኩቶልአብ ቤተ-ክርስቲያን እሁድ ሰንበትን እያከበረ በሚገኝበት በቤተ-ክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ እንዳሉ በከባድ መሳሪያ ቆስለዋል ቤተ-ክርስቲያኑም ጉዳት አስተናግዷል።
በተያያዘም እሸት ክፍለ ጦርና ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ ከላሊበላ ድብኮ ቀጠና በወሰዱበት የማያዳግም እርምጃ የአገዛዙ ሰራዊት በአፀፋው ንፁሃን ላይ መድፍ በመተኮስ ድብኮ ቀጠና ሁለት የአርሶ አደር ቤቶችን ያቃጠለ ሲሆን ስድስት ከብቶችም ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 26/ 2018 ዓ.ም

ሰበር የድል ዜና
በወልድያ ዙሪያ በየደረገው ትንቅንቅ ከወደመው አየር መቃወሚያ በተጨማሪ ዋና አዛዡና በርካታ አመራሮች ተማረኩ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለ ጦር ወልድያ ከተማ ዙሪያ ባደረጉት ተጋድሎ የጠላትን አየር መቃወሚያ (ዙ23) ከማቃጠልና ከማውደም በተጨማሪ በርካታ ድሎችን ማስመዝገባቸውን መግለፃችን የሚታወቅ ነው::
በዚህም አሳምነው ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ የጠላት ሰራዊት በሙት በቁስለኛና በምርኮ ከጥቅም ውጭ ያደረጉ ሲሆን አየር መቃወሚያ (ዙ23) አዛዡንና ሌሎች አመራሮችን ጨምሮ 15 የጠላት ሰራዊት ማርከዋል:: በተጨማሪም አንድ ብሬን፣ 25 የነፍስ ወከፍ ክላሽ፣ አንድ ሽጉጥ፣ ሶስት መገናኛ ሬዲዮ፣ 5250 የክላሽ ተተኳሽ፣ 2500 የብሬን ተተኳሽ፣ 47 ወታደራዊ ሻንጣ እና 33 የወገብ ትጥቅ ብሎም ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ማርከዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም