ሰበር
ኮሎኔሉ ከነ አጃቢዎቹ ተደመሰሰ!
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓያዕቆብ ኮር 1 በፍቃዱ በላይ ክፍለጦር የሸዋ ደራ አናብስት የተሳካ ኦፕሬሽን በመስራት የአገዛዙን ኮሎኔል ጨምሮ በርካታ ኃይል ደመሰሱ።
ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከጬካ ወደ ደራ ጉንደመስቀል የአገዛዙን ቅጥረኛ ኮሎኔል ይዞ በመጓዝ ላይ በነበረ ፓትሮል ላይ በወሰደው የተጠና የደፈጣ ጥቃት ኮሎኔል ጌትዬን እና የሻለቃ መሪውን ጨምሮ ከነ አጃቢዎቻቸው ህዝብ ሊገሉ በተሰማሩበት የአማራ መሬት በበፍቃዱ በላይ ተርቦች ወደ ማይመለሱበት ተሸኝተዋል።
በዚህ ኦፕሬሽን አንድ ዙ 23 እና ፓትሮል ከጥቅም ውጪ መሆኑንና በአገዛዙ ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት መድረሱን ምንጮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልፀዋል።
አገዛዙም የተደመሰበትን ኮሎኔል አስክሬን ከጉንደመስቀል በሔሊኮፍተር አንስቶ መሄዱን ለማወቅ ችለናል።

❤3👎1
ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ተጋድሎ በድል ታጅቦ ቀጥሎ የጠላት ሃይል ላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ስድስት የነፍስ ወከፍ ክላሽ ማረከ::
የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ሃብሩ ወረዳ ጊራና ዙሪያ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ አስር የነፍስ ወከፍ ክላሽ እና ወደ 5500 የሚጠጋ ተተኳሽና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች መማረኩን ይፋ ማድረጋችን የሚታወቅ ሲሆን አሁንም አመሻሽ ላይ የተረፈውን የጠላት ሃይል የማፅዳት ስራ ሰርተው ስድስት ተጨማሪ ክላሽ ማርከዋል::
በዚህም በዛሬው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ ጠላት ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ አሁን ላይ እርስ በርሱ እስከ መታኮስ ደርሶ ተጨማሪ ሰብዓዊና ስነልቦናዊ ጉዳት ማስተናገዱን ለማወቅ ችለናል:: ክስተቱ የግፈኞች ጀንበር መጥለቋን ግፈኞች መጨረሻቸው እርስ በርስ መበላላት ብሎም መላ ቅጥ የሌለው ሽንፈት መሆኑን በተግባር የገለጠና ያሳየ ነው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

❤1
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ክርሥትያን ታደለ ብርጌድ ድል ቀናው::
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሻውን ከሊቦ ከምከሙ አዲሥ ዘመን አድርጎ በአምቦ ሜዳ፣ ቦረን መሥክና ርብ ካናልን በመጠቀም ወደ ፎገራዋ ወጠምብ ቀበሌ በመንቀሳቀስ የገበሬዎችን(አርሶ አደሮችን) የግል መሣሪያ ለመንጠቅ ገብቶ ነበር። ነገር ግን በነፍጠኛው ''ነበልባሉ ፎገራ'' ክፍለ ጦር አሃድ በሆኑት ''ክርሥትያን ታደለ'' ብርጌድ ከቀኑ 4:00 ጀምሮ እሥከ 11:00 ወጠምብ ቀበሌ ላይ ውጊያ ተከፍቶበታል። ወጠምብ ሚካኤል የጀመረው ውጊያ ወደ ሙርና፣ አማኑኤል፣ አውሥኮድ ካምፕ፣ ጎጃሞች ሚካኤል እና ጎንደር በር ተሥፋፍቶ ውሏል።
በዚህ ውጊያ 13 የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት(መከላከያ) ሲደመሰስ፣ 7 የሚሆኑት ደግሞ ከባድ ቁሥለኛ ሆነዋል። በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል፣ የቁሥና የአካል ኪሳራ ደርሶበታል።
የአገዛዙ ቅጥረኛ የሆነው መከላከያ፥ የአማራ አርሶ አደሮችን የግል መሣሪያ የማሥወረድ ዕቅዱም ከሽፎ፣ ኪሳራውን ለመቀነሥ ከተለያዬ መዳረሻ ያሉ መከላከያዎችን የድረሱልኝ ተማጽኖ ሲያሰማም አምሽቷል።
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የሚፈጽመውን የግል ትጥቅ የማሥወረድ አቢያዊ ተልዕኮ መላው ዓምሐራ በአንድ እሥትንፋሥ ወግድ ማለት አለበት። አማራ የሆነ ሁሉ በዚህ የሕልውና ትግል መሣሪያውን አገልግሎት ላይ እንዲያውል የመጭውን ኦሮሙማ አውሬያዊ ድርጊት ለሕዝቡ ግንዛቤ መፍጠር የግድ ይላል። በሬህን ሸጠህ፣ እህልህን አቅንተህና መሬትህን ሸጠህ የገዛኸውን መሣሪያ ሊያሥወርድህ ለሚመጣ ነውረኛ የኦሮሙማ አገዛዝ ምላሽህ እምቢ መሆን አለበት።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊👊
@አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል
ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

❤5👍2
ሰበር ዜና
ስርቆትና ዝርፊያ ምግባሩ ያደረገው የአገዛዙ አረመኔ ሰራዊት የህዝብን ባንክ ዘረፋ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጄር ጀኔራል ውባተ አባተ አንደኛ ኮር የጉና ክፍለጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ምግባሩ ስርቆትና ዝርፊያ የሆነው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ አረመኔ ሰራዊት የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት ፣ መሳሪያ እና ትጥቅ መዝረፍ ፣ መቀማት ፣ ማቃጠል ስራ አድርጎ ይዞታል። ባለፋት 24 ሰዓታት ብቻ በእስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ ከ90 በላይ ንፁሀን ዜጎችን የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ ፣ ከፋኖ ጋር ትሰራላችሁ በማለት እንደማዳበሪያ መጋዘን ውስጥ በማጎር እየደበደበና እያሰቃያቸው ሲሆን በተጨማሪም ፋርጣ ወረዳ አለም ሳጋ አካባቢ የነበሩ አርሶ አደሮችን ወደ ደብረታቦር ከተማ እየደበደበ ወስዶ አስሯቸዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ አንዳቤት ወረዳ ጃራ ገዶ ከተማ የሚገኘውንና የህዝብ ሀብት የሆነውን አባይ ባንክ 6,347,000(ስድስት ሚሊየን ሶስት መቶ አርባ ሰባት ሺ ) ብር እና የባንኩን መገልገያ ቁሳቁሶች በሃይል የቻለውን በመጫን የቀረውን ሙሉ በሙሉ በማውደም ወደ ወለሽ ከተማ ተመልሷል።
የአገዛዙ ቅልብ ሀይል ሰሞኑን በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚደርስበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው በሌሊት በመንቀሳቀስ የበቀል ዱላውን ንፁሀንን በመግደልና በማሰር እንዲሁም ሀብትና ንብረታቸውን በማውደም አማራ ላይ ያለውን ጥላቻና ሁለተናዊ ማጥፋት ዘመቻ እያሳየን በመሆኑ ማንኛውም ማህበረሰብ እራሱን እንዲከላከል እና ከፋኖ ጎን እንዲሰለፍ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
@አርበኛ መ/ር ያሄድ ደገፋው
የጉና ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ

👍1
የነውረኛው ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች በጣና ሐይቅ ከሚገኙ በርካታ ቅዱሳን ስፍራዎች መካከል አንዱ በሆነው በዳጋ እስቲፋኖስ ገዳም ላይ ዛሬ ታስሳስ 25/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በዲሽቃና በብሬን የታገዘ ተኩስ ከፍተውበት አርፍደዋል።
ደናግላን መነኮሳትን መድፈር እና መግደል፣ ገዳማትን ጨምሮ አብያተ ክርስቲያናትን በድሮንና በሌሎች ከባባድ መሣሪያዎች ማውደምና ማርከስ ሁነኛ መገለጫው የሆነው የብልፅግና ስልጣን አስጠባቂው መከላከያ ሰራዊት፡ የበአዴን ሎሌ በሆኑት በአድማ ብተናና ሚኒሻ አባላት እየተመራ ነው ዛሬ ከንጋት ጀምሮ ተኩስ የከፈተው ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።
ይህ ፀረ አማራ፣ ፀረ ሐይማኖትና ፀረ ሰላም የሆነው የአገዛዙ ሠራዊት፡ ሰሞኑን ደቅ እና አካባቢው ላይ በመግባት በገዳማውያን ላይ ድብደባና ዘረፋ ሲፈፅም የሰነበተ ሲሆን፡ ዛሬ ደግሞ በዳጋ እስጢፋኖስ ላይ ወረራ ከፍቷል ነው ያሉት ምንጮቻችን።
የገዳሙ አባቶች "ቦታው የጸሎት ቦታ በመሆኑ የጦር መሣሪያ ይዞ መግባት አይቻልም" በሚል ለመከልከል ቢሞክሩም፡ ሐይማኖታዊ ስፍራዎችንና እሴቶችን ማውደም እና ማርከስ ልዩ መገለጫው የሆነው የአገዛዙ ኃይል፡ "ለምን ተናገራችሁኝ" በሚል የዘፈቀደ ተኩስ ከፍቶባቸዋል።
@መረብ ሚዲያ

የአብይ አህመድ ባህር ኃይል በጀግኖች የ102ኛ ኮር አባላት በደረሰበት ከባድ ምት ከእነ ጀልባው ጣና ውስጥ ሰጠመ።
ነገሩ እንዲህ ነው
አብይ አህመድ እና ቄስ ሞገሴ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳምን ለመጎብኘት በተዘጋጁበት በዚህ ሰዓት ያን የቀይ ባህር ተንሳፋፊ ፣ ያንን የባህር ላይ ፋልኮን ሐይላቸውን ከባህርዳር ጊዮርጊስ በብዙ ጀልባዎች ጭነው ወደ ደቅ ደሴት እና ወደ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳማት ይልካሉ።
ይህንን መረጃ የሰሙት ጀግኖች የ102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለጦር አባላት ( የባህርዳር ልጆች ) ደቅ ደሴት ላይ የተወሰኑ የቡድን መሳሪያዎችን ብቻ በመያዝ ይጠብቋቸዋል።
ከዚያም በጀልባ እየተግተለተለ ወደ ደሴቱ ለአሰሳ የመጣውን የባህር ኃይል ኮማንዶ በብሬን ጥይት ግንባር ግንባሩን በማለት ይደመስሱታል።
በዚህ ውጊያ :-
1) 2 ጀልባ ሙሉ የባህር ኃይል ኮማንዶ ብዛቱ በግምት ከ80 - 100 የሚደርስ ጣና ሐይቅ ውስጥ ሰጥሟል።
2) ከ15 - 20 የሚደርሱት ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።
በጣም አስገራሚው ነገር ከውጊያው በኋላ አንድ የቀድሞው የጣናው መብረቅ አባል " ያን ሁሉ ጥርጥር ክላሽ ይዘውት ሰመጡ " ማለቱ በአባላቱ ዘንድ የዕለቱ ፀፀት ተብሎ ተመዝግቧል ።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስአስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
@አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

የአደረጃጀት ዜና
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ አሰራሩን እያዘመነ ይገኛል።
በቅርቡ ዓለማቀፋዊ መስፈርት ያሟላ ወታደራዊ አደረጃጅት በዕዝ፥ በኮር፥ በክ/ጦር እና በሬጅመንት በማደራጀት በየግንባሩ ድል እየተቀዳጀ ይገኛል።
በዛሬዉ ዕለትም በቀድሞዉ የክ/ጦር አደረጃጅት የ1ኛ ክ/ጦር አካል የነበሩትን ባ/ዳር ብርጌድ፥ ጣናዉ መብረቅ ብርጌድ፥ አንሙት ያዛቸዉ ብርጌድ እና ኮ/ሎ ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድን በማወሃድ የዕዝ፥ የኮር፥ የብርጌድ፣ የሻለቃ እና የሻምበል አመራሮች በተገኙበት የአመራር እንዲሁም በከፊል የሰራዊት ፕወዛ በማደረግ 11ኛ እና 22ኛ ክ/ጦር በሚል ስያሜ ክጦሮችን በማደራጀት የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በመስጠት አጠናቋል።
ትግላችን መሰረቱን አለት ላይ በማቆም ማገር እና ጣሪያዉን አዋቅሮ በመጨረስ የአማራ ህዝብን ከፈፅሞ ጥፋት እያደነ ለኢትዮጵያውያን ተስፋ በመሆን ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።
አዲስ ትዉልድ፣ አዲስ አስተሳስብ ፣ አዲስ ተስፋ!!
ክፋት ለማንም፣ በጎነት ለሁሉም!!
@ዘውዳለም አዱኛው
በቴዎድሮስ እዝ የ102ኛ ኮር ሰብሳቢ

ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አሳምነዉ ክፍለጦር ጀግኖች ዙ-23ቱን እስከ ኦራሉ ሲያቃጥሉ በርካታ ያገዛዙ ሰራዊት ደግሞ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል::
ከወልድያ ከተማ በመነሳት በግዳጅ በሰበሰበው በርካታ ተሳቢ : አይሱዙና ኤፍኤስአር እንዲሁም ወታደራዊ ኦራል ሎጅስቲክ ጭኖ በዙ-23 : ድሽቃና በርካታ እግረኛ ወታደሮች ታጅቦ ወደሳንቃ አቅጣጫ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሃይል በአሳምነው ክፍለጦር ነበልባል የፋኖ አባላቱ አቀባበል ተደርጎለታል::
ከአፊኬር ወደሳንቃ መግቢያ ዘንዶጅራት የተባለ ልዩ ቦታ ላይ በተወደበት የደፈጣ ጥቃትም ዙ-23 የጫነ ወታደራዊ ኦራል ሙሉለሙሉ ተቃጥሏል: በርካታ ሰራዊቱም ሙትና ቁስለኛ መደረጉን መረጃው ደርሶናል::
የተጠናከረ ዝርዝር መረጃውን ከእዙ ህዝብ ግንኙነት ይዘን የምንመለስ ይሆናል

❤1👍1