አየሩ በጥይት ባሩድ ተሞልቶ፣ ሰማይ ምድሩ በከባድ መሣሪያ ተኩስ እየታረሰ... ምድር ቃጤ በሆነችበት ውጊያ መኃል...ጀግኖቹ በዚህ መልኩ ይጨቃጨቃሉ👉
👉"ክንዳለም ተረጋጋ...አንተ ወደ ኋላ ሁን፡ እኔ ቀድሜ ምሽጉን ልስበር። ከወደኩም አንተ ታነሳኛለህ"
👉"አይሆንም። እኔ ነኝ መቅደም ያለብኝ። እኔ ከወደኩ ታነሳኛለህ እንጂ...አንተ ስትወድቅ ባይኔ ማየት አልፈልግም"
👉"አይሆንም ብያለሁ ክንዴ።እኔ ነኝ ከፊት የምገባው"
👉 " ተናግሬያለው ክንዳለም።እኔ ነኝ ቀድሜህ የምገባው። አንተ ወደ ኋላ ሁን"
ይሄንን ስሜት ልትረዳው የምትችለው አማራ ሆነህ ከምሽግ ስትውል ብቻ ነው።
"ሀገራቸው ጥራሪ ከወትወት ማዶ፡
አነባባሪ የጠላት ክምር፣ የሬ*ሣ ነዶ"
የተባለላቸው የጥራሪ አናብስቱ ...የጠላት አስከሬንን አነባብረው፣ አቆላልፈው ጥለው ስለ አማራ ሕዝብ ሲሉ ክቡር መስዋዕትነትን ከተቀበሉ ሁለትና ሦስት ወራት ተቆጥረዋል።
የልጅ አዋቂዎቹ፣ አንድነት ናፋቂዎቹ....ልባም ክትት ያሉ ጀግኖች።
ይህ ትግል እነዚህን አበባ በመሰሉ ቆራጥ ወጣቶች የነፍስ ግብር የፀና ነው።
ግን አንድነት ይሻል።
ወጥ የሆነ አደረጃጀት፣ አማራዊ አንድ ቤት ካልተሰራ፡ የነዚህና ስለሕዝብ ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የገበሩ ጀግኖች አጥንት ትውልዱን እሾህ ሆኖ ይወጋዋል።
አንድነት?...አንድነት?...አንድነት?...አንድነት?...
@መረብ ሚዲያ

የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለሁለተኛ ዙር ለወራቶች ያሰለጠናቸውን በርካታ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም ለወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ላይ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ተመራቂ ኮማንዶዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞት ሲገልፁ፤ በሌላ መልኩ የአማራን ህዝብ በታማኝነት እንዲያገለግሉ ታሪካዊ ሃላፊነት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባግባቡ ተሸክመው ህዝባቸውን ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አደጋ እንደሚታደጉ ቃል ገብተዋል::
ስለሆነም በሰላሳ ክላሽ የተጀመረው የአማራ ፋኖ ትግል በአሁኑ ሰዓት ላይ ከእግረኛ ሰልጣኝ እስከ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኝ ብሎም ተመራቂ ፋኖዎችን የማብቃትና የማምረት እንቅስቃሴውን ለአማራ ህዝብ አኩሪና የማንነት ግዳጅም ጭምር ሲሆን ለፋሽስቱ ስርዓት ደግሞ የሞት ደብዳቤን ከመዳፉ ላይ የማስቀመጥ ያክል መሆኑን በተግባር የታየበት ወሳኝ ድል ነው::
ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

❤1
ሰበር ዜና!
ብልፅግና መግለጫውን አንብቦ ሳይጨርስ ማርቆስ ዙሪያ ላይ ተዓምር ተሰርቷል።
ሞት አፈሬው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ
1 ሞርተር
1 ዲሽቃ
4 ብሬን
ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል።
ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል።
የ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት መወጣቷም ታውቋል።
ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ባዬ ደስታ

❤4
ሰበር ዜና!
አምባጊወርጊስ ከተማ ላይ ፋኖን ከድተው ምህረት በገቡ ከሀዲዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደ!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አሀድ የሆነው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ጋር በህቡዕ ሲሰራ የነበረው የሚኒሻ አባል በወገራ ወረዳ በፋኖ ስም ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ሲዘርፋና ሲያግቱ ቆይተው በተጀመረው የፋኖ ማፅዳት ዘመቻ ምክንያት ወደ አባታቸው ብልፅግና ጉያ በምረሽ ስም ተሸሽገው በእየ አዳራሹ ሲቀባጥሩና ሲለፈልፋ የነበሩ ካሀዲዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ።
በህብረተሰቡ መብትና ጥቅም ፣ በክፍለ ጦሩ ክብርና አላማው የማይደራደረው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ሰርጎ ገቦችን በህቡዕ በማዘጋጀት ርምጃዎችን መውሰድ ጀምሯል።
የሚኒሻ አባሉ ሰዓቱ አሁን ነው በማለት ትናንት ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ሁለቱን ምረሽ ገቢዎችን በሞት ቀንድሾ ወደ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በሰላም ተቀላቅሏል።
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በቀጠናው ህዝብን በመዝረፍና በማገት ከአገዛዙ ሀይሎች ጋር በመናበብና በመቀናጀት ሲሰሩ ቆይተው ምረሽ በገቡ የአማራ አረሞች ላይ በአምባጊወርጊስ ፣ በጎንደር እና በማክሰኝት ከተሞች ላይ ተመሳሳይ እርምጃዎችን ለመውሰድ ተዘጋጅቷል ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ

❤2
ሰበር ዜና!
የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባቅ ተመትቶ ተመለሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ታህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅልብ ሀይል አስራ አንዱን በሙት አጥቶ ሁለት ፖትሮል መኪና ቁስለኛውን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ።
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመዝረፍና ቤታቸውን ለማቃጠል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየተመታና እየተዋረደ ይገኛል።

ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ፍፁም ጓዳዊነት የማያውቀው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ሰላሳ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ውጊያ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የብልፅግና ሰራዊት 30 አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ከ40 በላይ የጠላትን ሃይል በመደምሰስ እና ከ12 በላይ የሚሆነውን በማቁሰል እንዲሁም ከ10 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ በቀጠለው አውደ ውጊያ ከመርሳና ከጊራና በመነሳት ወደ ፋጂ የተንቀሳቀሰውን የስርዐቱን ቅጥረኛ ሰራዊት በመደምሰስና በማቁሰል እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ጠላት ከጊራና ከተማ በስተምስራቅ በኩል ያሉ የፋኖ ቀጠናዎችን ለማጥቃትና ከቻለም ለመቆጣጠር አቅዶ በብዙ ግንባሮች ማለዳ በጀመረው ውጊያ የዋርካው ልጆች ባደረጉት ከባድ መከላከልና መልሶ ማጥቃት በርካታ የጠላትን ሃይል በመደምሰስና በማቁሰል ብሎም በርካታ ተቸኳሽና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ወደ ጊራና ከተማ የሸኙት ሲሆን 30 አስከሬኑንም ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ለመሽሽ ተገዷል::
በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎች፦
•10 ጥቁር ክላሽ
•1500 የክላሽ ተተኳሽ
•780 የብሬን ተተኳሽ
•25 የደረት እና 7 የወገብ ትጥቅ
. 13 F1 ቦንቦች
. 3200 የድሽቃ ተተኳሽ
በአጠቃላይ ምኒልክ ዕዝ በተጋድሎው በባለሽርጡ ክፍለጦር አማካኝነት 10 ጥቁር ክላሽ እንዲሁም ከ5480 በላይ ተተኳሽና የእጅ ቦምቦችን እና የወገብና የደረት ትጥቆችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶችን አግኝቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

ሰበር
ኮሎኔሉ ከነ አጃቢዎቹ ተደመሰሰ!
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓያዕቆብ ኮር 1 በፍቃዱ በላይ ክፍለጦር የሸዋ ደራ አናብስት የተሳካ ኦፕሬሽን በመስራት የአገዛዙን ኮሎኔል ጨምሮ በርካታ ኃይል ደመሰሱ።
ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከጬካ ወደ ደራ ጉንደመስቀል የአገዛዙን ቅጥረኛ ኮሎኔል ይዞ በመጓዝ ላይ በነበረ ፓትሮል ላይ በወሰደው የተጠና የደፈጣ ጥቃት ኮሎኔል ጌትዬን እና የሻለቃ መሪውን ጨምሮ ከነ አጃቢዎቻቸው ህዝብ ሊገሉ በተሰማሩበት የአማራ መሬት በበፍቃዱ በላይ ተርቦች ወደ ማይመለሱበት ተሸኝተዋል።
በዚህ ኦፕሬሽን አንድ ዙ 23 እና ፓትሮል ከጥቅም ውጪ መሆኑንና በአገዛዙ ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት መድረሱን ምንጮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልፀዋል።
አገዛዙም የተደመሰበትን ኮሎኔል አስክሬን ከጉንደመስቀል በሔሊኮፍተር አንስቶ መሄዱን ለማወቅ ችለናል።

❤3👎1
ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ተጋድሎ በድል ታጅቦ ቀጥሎ የጠላት ሃይል ላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ስድስት የነፍስ ወከፍ ክላሽ ማረከ::
የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ሃብሩ ወረዳ ጊራና ዙሪያ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ አስር የነፍስ ወከፍ ክላሽ እና ወደ 5500 የሚጠጋ ተተኳሽና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች መማረኩን ይፋ ማድረጋችን የሚታወቅ ሲሆን አሁንም አመሻሽ ላይ የተረፈውን የጠላት ሃይል የማፅዳት ስራ ሰርተው ስድስት ተጨማሪ ክላሽ ማርከዋል::
በዚህም በዛሬው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ ጠላት ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ አሁን ላይ እርስ በርሱ እስከ መታኮስ ደርሶ ተጨማሪ ሰብዓዊና ስነልቦናዊ ጉዳት ማስተናገዱን ለማወቅ ችለናል:: ክስተቱ የግፈኞች ጀንበር መጥለቋን ግፈኞች መጨረሻቸው እርስ በርስ መበላላት ብሎም መላ ቅጥ የሌለው ሽንፈት መሆኑን በተግባር የገለጠና ያሳየ ነው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ክርሥትያን ታደለ ብርጌድ ድል ቀናው::
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሻውን ከሊቦ ከምከሙ አዲሥ ዘመን አድርጎ በአምቦ ሜዳ፣ ቦረን መሥክና ርብ ካናልን በመጠቀም ወደ ፎገራዋ ወጠምብ ቀበሌ በመንቀሳቀስ የገበሬዎችን(አርሶ አደሮችን) የግል መሣሪያ ለመንጠቅ ገብቶ ነበር። ነገር ግን በነፍጠኛው ''ነበልባሉ ፎገራ'' ክፍለ ጦር አሃድ በሆኑት ''ክርሥትያን ታደለ'' ብርጌድ ከቀኑ 4:00 ጀምሮ እሥከ 11:00 ወጠምብ ቀበሌ ላይ ውጊያ ተከፍቶበታል። ወጠምብ ሚካኤል የጀመረው ውጊያ ወደ ሙርና፣ አማኑኤል፣ አውሥኮድ ካምፕ፣ ጎጃሞች ሚካኤል እና ጎንደር በር ተሥፋፍቶ ውሏል።
በዚህ ውጊያ 13 የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት(መከላከያ) ሲደመሰስ፣ 7 የሚሆኑት ደግሞ ከባድ ቁሥለኛ ሆነዋል። በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል፣ የቁሥና የአካል ኪሳራ ደርሶበታል።
የአገዛዙ ቅጥረኛ የሆነው መከላከያ፥ የአማራ አርሶ አደሮችን የግል መሣሪያ የማሥወረድ ዕቅዱም ከሽፎ፣ ኪሳራውን ለመቀነሥ ከተለያዬ መዳረሻ ያሉ መከላከያዎችን የድረሱልኝ ተማጽኖ ሲያሰማም አምሽቷል።
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የሚፈጽመውን የግል ትጥቅ የማሥወረድ አቢያዊ ተልዕኮ መላው ዓምሐራ በአንድ እሥትንፋሥ ወግድ ማለት አለበት። አማራ የሆነ ሁሉ በዚህ የሕልውና ትግል መሣሪያውን አገልግሎት ላይ እንዲያውል የመጭውን ኦሮሙማ አውሬያዊ ድርጊት ለሕዝቡ ግንዛቤ መፍጠር የግድ ይላል። በሬህን ሸጠህ፣ እህልህን አቅንተህና መሬትህን ሸጠህ የገዛኸውን መሣሪያ ሊያሥወርድህ ለሚመጣ ነውረኛ የኦሮሙማ አገዛዝ ምላሽህ እምቢ መሆን አለበት።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊👊
@አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል
ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

❤5👍2
ሰበር ዜና
ስርቆትና ዝርፊያ ምግባሩ ያደረገው የአገዛዙ አረመኔ ሰራዊት የህዝብን ባንክ ዘረፋ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጄር ጀኔራል ውባተ አባተ አንደኛ ኮር የጉና ክፍለጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ምግባሩ ስርቆትና ዝርፊያ የሆነው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ አረመኔ ሰራዊት የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት ፣ መሳሪያ እና ትጥቅ መዝረፍ ፣ መቀማት ፣ ማቃጠል ስራ አድርጎ ይዞታል። ባለፋት 24 ሰዓታት ብቻ በእስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ ከ90 በላይ ንፁሀን ዜጎችን የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ ፣ ከፋኖ ጋር ትሰራላችሁ በማለት እንደማዳበሪያ መጋዘን ውስጥ በማጎር እየደበደበና እያሰቃያቸው ሲሆን በተጨማሪም ፋርጣ ወረዳ አለም ሳጋ አካባቢ የነበሩ አርሶ አደሮችን ወደ ደብረታቦር ከተማ እየደበደበ ወስዶ አስሯቸዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ አንዳቤት ወረዳ ጃራ ገዶ ከተማ የሚገኘውንና የህዝብ ሀብት የሆነውን አባይ ባንክ 6,347,000(ስድስት ሚሊየን ሶስት መቶ አርባ ሰባት ሺ ) ብር እና የባንኩን መገልገያ ቁሳቁሶች በሃይል የቻለውን በመጫን የቀረውን ሙሉ በሙሉ በማውደም ወደ ወለሽ ከተማ ተመልሷል።
የአገዛዙ ቅልብ ሀይል ሰሞኑን በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚደርስበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው በሌሊት በመንቀሳቀስ የበቀል ዱላውን ንፁሀንን በመግደልና በማሰር እንዲሁም ሀብትና ንብረታቸውን በማውደም አማራ ላይ ያለውን ጥላቻና ሁለተናዊ ማጥፋት ዘመቻ እያሳየን በመሆኑ ማንኛውም ማህበረሰብ እራሱን እንዲከላከል እና ከፋኖ ጎን እንዲሰለፍ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
@አርበኛ መ/ር ያሄድ ደገፋው
የጉና ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ

👍1