ሰበር ዜና
የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የዙፋን ጠባቂውን ከፍተኛ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ፓትሮል ላይ ባለበት ጥቃት በመፈፀምና ያጀበውን ዙ23 በማቃጠል ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር ታላቅ ድልን ተጎናፅፏል!
የአውደ ውጊያ ሜዳውን ከግሸን መገጠያ እስከ ተሪ ተራራዎች በዘረጋው በረሀ ላይ ከፍተኛ አመራሩ፤ዙ-23ቱና የፓትሮሏ ሹፊር እድሁም በርካታ መከላከያ ተደመሰሱ::
ታህሳስ 20/2018 ዓ/ም ፓትሮል ላይ የነበረ ከፍተኛ አመራር ሲቆስል የፓትሮሏ ሹፌር ተደምስሷል።ሰባት የመከላከያ ሰራዊቶች እድሁ ሲሸኙ ዘጠኙ ከባድ ቁስለኛ ሆነው ሌሎች ሶስቱ መካከለኛ ቁስለኛ ተደርገዋል። አንድ ዙ-23 ሙሉ በሙሉ በድሽቃ ተመቶ ተቃጥሏል።
አመሻሽ ላይ በተደረገ አውደ ውጊያ የአካልና ቁስ እድሁም የሞራል ኪሳራን ያስተናገደው በህይወት የተረፈው የብርሀኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት በረሀ ለበረሀ ፈርጥጦ በየ ጥሻው ተሸርኩቶ ነፍሱን አትርፎ ወደ ተንታ ወረዳ ሌቱ ሲነጋ የፈረጠጠ ሲሆን ሌሎቹ "ይዘገያል እንጅ አህያ የጅብ ናት" የሚለው ቢህል የገባው እጁን ለፋኖ እየሰጠም ይገኛል።
የምርኮ በረከት የሆኑት የጦር መኮነኖች ኮሎኔሉና ሻለቃ መሪው ባጋጠማቸው ሞትና ውድመት የተነሳ በከዘራ ሲዛለጡም አድረዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏2
206ኛ ኮር የጠላትን ተልዕኮ ተቀብለው ለ9 ወራት መረጃ ሲያቀብሉ በነበሩ ባንዳዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
ቃል ኪዳን እና ሙያነሽ ትውልዳቸው በደብረ ኤልያስ ወረዳ የቀጋት እና ጓይ ቀበሌዎች ሲሆን በጎዛምን ወረዳ የማይ አንገታም ቀበሌ ተወላጅ የሆነችው መልካም ጭምር በአረመኔው ሰራዊት ለመረጃ ደህንነት ተመልምለው በተለያዩ ቀጠናዎች መንቀሳቀስ የጀመሩት በመጋቢት 2017/ ዓ.ም መሆኑን ተናግረዋል።
በመከላከያ ሰራዊት የመረጃ እና ደህንነት ክፍል በ፲ አለቃ ሲሳይ፣ በሚኒሻ አስተባባሪዎች ዘውዱና ሀብቴ አማካኝነት የመረጃ ልውውጥ የሚያደርጉት ሶስቱ ሴቶች በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ፣ ማርዘነብ፣ የቀጋት፣ ገነት ከተማ እና ደጎልማ ከተማ የፋኖ ካምፕ አለበት በተባለበት ሁሉ እየተዘዋወሩ መረጃ ሲያቀብሉ እንደነበር ተረጋግጧል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ በረሀማ አካባቢ ጠሸት በረሀ፣ ሰይጣን መልካ በረሀ፣ አሱላ ገዳ በረሀ በመውረድ ባለሀብቶች ባዘጋጁት የሰራተኞች ካምፕ ሰርጎ በመግባት የሰሊጥ አጫድ እና የሰራተኞች ምግብ አብሳይ በመሆን በረሀውን በማሰስ መረጃዎችን ካሰባሰቡ በኋላ ደብረ ኤልያስ ከተማ በመመለስ ለጠላት ግብዓት ሲሰጡ እንደነበር ተጠርጣሪዎች በአንደበታቸው መስክረዋል።
ባለፉት የክረምት ወራት ጀምሮ በጓይ በረሀ የሚገኘውን የስላሴ አንድነት ገዳምን አስሰው መረጃ እንዲያመጡ ከዘውደ፣ ፲ አለቃ ሲሳይና ፣ ከሀብቴ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ተቀብለው የፋኖን ወታደራዊ ማሰልጠኛ፣ ካምፕ እና ምሽግ በማፈላለግ ከወራት በላይ በገዳሙ አቅራቢያ ተደብቀው ሲሰልሉ እንደነበር አስታውቀዋል።
የመልመያ መስፈርቱን ፆታዊ ግንኙነት በማድረግ አስነዋሪ ተግባራትን በመፈፀም የመረጃ ሰዎችን የሚያሰማራው የአረመኔው የመረጃ ቡድን በተጠርጣሪዎች ላይ ተመሳሳይ ተግባር ይፈፅሙ እንደነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት ሴት የደህንነት አባላት ገልጸዋል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ የምትንቀሳቀሰውን የቀስተ ደመና ሻለቃን ለማጥቃት ያመች ዘንድ የተሰማሩ እነዚ ሴቶች ከመጋቢት 2017 ዓ.ም እስከ ህዳር 2018/ ዓ.ም ባሉት ዘጠኝ ወራት በደብረ ኤልያስ፣ ደብረ ማርቆስ አማኑኤል ከተሞች ሰፊ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሲሆን በጎዛምን ወረዳ የሚንቀሳቀሰውን የጅበላ ሙተራ ሻለቃ ለማስመታት በማይአንገታም፣ ደምባ፣ ቸርተከል፣ እና ሊባኖስ ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ መረጃ ሲያቀብሉ እንደነበረም ተረጋግጧል።
-በሀብታሙ እሱባለው -----የደብረ ኤልያስ ወረዳ አስተዳዳሪ
-በደምስ አለህኝ ----በደብረ ኤልያስ ወረዳ መረጃና ደህንነት ኃላፊ
-መለሰ ኃይሉ-----የደብረ ኤልያስ ወረዳ ሚኒሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
- የ32ኛ ክ/ጦር አዛዥ በኮረኔል አለምሰገድ አስተባባሪነት የሚመራውን የጠላት የመረጃና ደህንነት ሰንሰለት ተከትሎ ፣ ሴቶችን በልዩነት ከአድማ ብተና፣ከሚኒሻና ከአረመኔው ሰራዊት አባላት ጋር ፆታዊ ግንኙነት እንዲፈጥሩ በጀት በመመደብ ከተመለመሉት በርካታ ሴቶች መካከል የሚገኙት፣ ቃልኪዳን፣ መልካምና ሙያነሽ ከጠላት የሰራዊት አባላት ጋር የፈፀሙት አስነዋሪ ድርጊት ለጠላት አገልጋይ እንዲሆኑ እንዳደረጋቸው ተናግረዋል።
በደብረ ኤልያስ ከተማ እና ዙሪያ ቀበሌዎች በርካታ ሴቶች ፣የቤት ሰራተኛ፣ የቀን ሰራተኛ፣ አብሳይ፣ልብስ አጣቢ፣ሻይ ቤት የሚሰሩ በመምሰል የጠላትን ስምሪት ተቀብለው እንደሚንቀሳቀሱ የተናገሩ ሲሆን።
የአረመኔው ሰራዊት አሰማርቷቸው ለ9ወራት በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰው በርካታ ስራዎችን ለጠላት ሲፈፅሙ የነበሩት እነዚህ ተጠርጣሪዎች በአለቆቻቸው ትዕዛዝ የቀስተ ዳመና ሻለቃ የምትሰጠውን የፋኖ ወታደራዊ ስልጠና የሚወስዱ ምልምሎችን በመመሳሰል በስልጠናው ተካተውለምዝገባ በቀረቡበት ወቅት በተደረገው ጥብቅ ክትትል በመጨረሻም በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተጠርጣሪዎች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጠዋል።
ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል አስፈላጊውን ምርመራ ያደረገው 206ኛ ኮር ባገኘው የስልክ ማስረጃ፣ የሰው ምስክርነትና ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን መፈፀማቸውን ማመናቸውን ተከትሎ የጠላትን ተልዕኮ ተቀብለው የወገንን ኃይል በመመረጅ ላደረሱት ክህደት፣ በሰራዊቱ እና በህዝቡ ለደረሰው የህይወት፣ የሀብት እና ንብረት ጉዳት ተጠያቂ በመሆናቸው ሌሎችን ያስተምራል በማለት በተጠርጣሪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ ወስዷል።
የትግሉን እና የሰራዊቱን ደህንነት ማስጠበቅ ተቀደሚ ተግባር አድርጎ የሚንቀሳቀሰው 206ኛ ኮር የጠላትን ተልዕኮ ተቀብሎ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም አካል ተካታትሎ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ!
@የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ድል ለተገፋውአማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪!!

❤2🙏2
የብልፅግና አገዛዝ የአርበኛ አራጋውን መኖሪያ ቤት በዶዘር አፈረሰ።
በትናንትናው ዕለት ማለትም ታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የብልፅግናው አገዛዝ በሀብትሽ ሞገስ (የዳባት ከተማ ከንቲባ)፣ አዲስ ሙሌ ( የዳባት ከተማ ሰላምና ደህንነት ኃላፊ እና ሌሎችም የአገዛዙ ካድሬዎች ፊታውራሪነት ነው አርበኛ አራጋውን የቀድሞ መኖሪያ ቤት በዶዘር ያፈረሰው።
ቤቱ ውስጥ የአርበኛ አራጋው ሚስትና ልጆቹ ይኖሩበት እንደነበርና የአገዛዙ ሰዎች እላያቸው ላይ በዶዘር ቤቱን እንዳፈረሱት ገልፀዋል።
ከውድመት የተረፈውን የቤት ቁሳቁስ ዘራፊው አገዛዝ በመኪና ጭኖ እንደወሰደውም ለማወቅ ተችሏል።

💔1
የመንገድ እገዳው መነሳቱን ስለማሳወቅ‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦር ከዚህ በፊት
➡️ከዱርቤቴ -ቁንዝላ -ደለጎ
➡️ከባህር ዳር - ጭንባ -ቁንዝላ -ደለጎ
➡️ከዱርቤቴ- ዝህብስት - ወገዳ
➡️ ከዱርቤቴ -ሀሙሲት-ማማላ
➡️ከዱርቤቴ -ዲላሞ -ልሁዲ
መንገዶች ተዘግቶ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡
አሁን መንገዶች የተዘጉባቸው ምክንያቶች የተወሰኑ ስለተቀረፉ እና የመጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ከነገ ማለትም ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቦታዎች ላይ የጣልናቸዉ የእንቅስቃሴ ገደቦች የተነሱ መሆኑን ማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
ትዛዙን አክብራችሁ እገዳዎችን በትግስት ስትጠባበቁ የነበራችሁ አሽከርካሪዎች ፡ የተሽከርካሪ ባለሀብቶችና መላው ህዝባችንን ለአሳያችሁት ጨዋነት ማመስገን እንወዳለን።
©ፋኖ ምስጌ ዘድንግል የ55ኛ ክፍል ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

"በኦፕሬሽን ለሚ" ምክንያት የወግድ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በአየር ወለድ ኮማንዶ ዕዝ 105ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ታፍነው ተወሰዱ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር በወግድ ግንባር ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በጠላት ኃይል ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት 12 ፓራ ኮማንዶዎች እና 2 የፓሊስ አባላት ሲደመሰሱ ከ6 በላይ የሚሆኑት ፓራ ኮማንዶዎች ቆስለው ሌሎች በሸነት ገደል መግባታቸው ይታወቃል::
ከመብረቅ ክፍለ ጦር የፋኖ ሰራዊት መካከል 1ኛ (አዳነ ሀብትነው) ሻለቃ እና ከ2ተኛ (ደምሰው ጎጡ) ሻለቃ የተውጣጡ አሃዶች የጠላት ኃይልን ክፉኛ ያስደነገጠ የጦር ሜዳ ጀብዱ ስለፈፀሙ ጠላት እርስበርስ እየተወነጃጀለ ነው::
"ኦፕሬሽን ለሚ" የሚባለውና ወግድ ወረዳ ለሚ ቀጠና ውስጥ ካቢ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት ያስከተለውን ከፍተኛ መደናገጥ ተከትሎ የአየር ወለድ ኮማንዶ ዕዝ 105ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ዛሬ ማለትም ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የወግድ ወረዳ አመራሮችን በድንገት በማፈን በታህሳስ 19ኙ ጥቃት ጠርጥረናቸዋል ብለው አስረዋቸዋል:: በዚህም መሰረት የወግድ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መኮነን አማረ፣ የወግድ ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አራጋው እና የወግድ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አረቡ እንድሪስ በ105ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ታፍነው መወሰዳቸውን የውስጥ ምንጮች አረጋግጠውልናል::
የወግድ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማናዬ ደሳለው እና የወረዳው መንግሥት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ካሳዬ ጌታቸው ለ105ኛ ክፍለ ጦር ባቀረቡት ምክረ ሀሳብ መሰረት የተፈፀመው አፈና ስረ- ምክንያት ታፋኞች ከፋኖ ጋር ተባብራችሁ ሰራዊታችንን አስመትታችኃል የሚል መሆኑንም ነው የደረሰን መረጃ የሚጠቁመው::
እንደሚታወቀው የአማራ ባንዳዎችን ተጠቅሞ መጣል ልምዱ የሆነው ብልጽግና ወደፊትም ታላላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱዎች በፋኖ ሲፈፀሙ ፋሽስቱ አብይ አጠገቡ ያሉትን የአማራ ባንዳዎች ተጠያቂ ማድረጉ ተገማች ነው::
የአማራ ባንዳዎች ቀን እየጨለመ ነው፤ ነገ ከነገ ወድያ በርካታ ጄኔራሎች እና ሲቪል ባለስልጣናት አማራ በመሆናቸው ብቻ ተመርጠው ለአብይ ወታደሮች ሽንፈት እና ሞት ተጠያቂ ናችሁ ተብለው በአደባባይ በስሙኒ ገመድ እንደሚሰቀሉ ግልጽ ነው:: ለዚህ ማሳያው በዛሬው እለት ወግድ ወረዳ ውስጥ የተፈፀመው የአፈና ድርጊት ነው ሲል የመብረቅ ክፍለ ጦር ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ጌታቸው እሸቱ መግለፁን የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ሙሉጌታ ሰማኝ ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት አስታውቋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏3❤1
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በንጹሐን ተሳፋሪዎች ጎንደር/ደራ ምድር ላይ የጥይት በረዶ አዘነበ❗
ታሕሣሥ 19/2018ዓ.ም
በጎንደር ምድር በደራ ወረዳ ከአርብ ገበያ ከተማ ተነሥቶ ወደ ሜጮ በሚጓዝ የጭነት ኦባማ አይሱዙ ተሽከርካሪ ላይ በነበሩ ተሳፋሪዎች ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት የአቢይ ሸኔ ዙፋን ጠባቂ በሆነው መከላከያ አዛዥ ሻለቃ አክሊሉ ትዕዛዝ የጭካኔ ድርጊቱ ተፈጽሟል።
የመከላከያው መሪ ሻለቃ አክሊሉ የአቢይ ሸኔን ትዕዛዝ በቀጥታ በመተግበር የአማራ ጥላቻቸውን በአደባባይ ገልጠዋል። በዚህ ሠዓት የአቢይ አሕመድ መከላከያ ተልዕኮ ነገደ አምሐራን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው። አገዛዙ አምሐራን በመዋቅር ደረጃ እያጠቃ ነው የሚገኘው። የገዳ(ይ) አቢይ ታጣቂ ነፍጥ ያነሳውን የነጻነት ተፋላሚ የሆነው የአማራ ፋኖን መቋቋም ሲሳነው ንጹሐን አምሐሮችን መግደል የየዕለት ግብሩና ምርጫው ሆኗል።
ጉዞ ላይ እያሉ በመከላከያ የተመቱ ንጹሐን ዓምሐሮች ዝርዝር፦
✅ የሜጮ ቀበሌ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያ የሆነችው ነፍሰ ጡሯ ወ/ሮ መቅደስ ፀሐዬ ወደ ሥራ ቦታዋ እየተጓዘች እያለ በተወሰደባት የአገዛዙ ጥቃት በመኖርና አለመኖር መካከል ሆና በባሕር ዳር ፈለገ ሕይዎት ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላት ትገኛለች።
✅አርሶ አደር እንዳልካቸው ከ03 ቀናት በኋላ ሕይወቱ አልፏል።
✅ አርሶ አደር ሲሳይ ፈንታ ባሕርዳር ፈለገ ሕይወት ሆሥፒታል ውሥጥ በከፍተኛ ሥቃይ ይገኛል።
የአቢይ ሸኔ አራዊት ሰራዊት አማራን የማጥፋት ተልዕኮ በደምብ እየሄደበት ነው የሚገኘው። አገዛዙ ከመሰረቱ ዓምሐራነትን ወንጀል አድርጎ በመነሳቱ ንጹሐንን በአደባባይ በጥይት በመግደል፣ ሴቶችን በመድፈር፣ የንጹሐንን ሐብት ንብረት በመዝረፍ፣ መከላከያ የሚል ጭምብልን በማጥለቅ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአማሮች ላይ የጭካኔ ሰይፉን በማሳረፍ የአገዛዙን ተልዕኮ እየከወነ ይገኛል።
በቅርቡ ታሕሣሥ 05/2018ዓ.ም አርብ ገበያ ከተማና ዙሪያ በነበረው ውጊያ ጠላት የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቆም ሲያቅተው አርብ ገበያ ሚካኤል ቤተክርሥትያንን በር ሰብሮ በመግባት ቤተ ክርሥትያኑን ምሽግ አድርጎ መዋሉና ቤተ ክርሥትያኑን ሲያራክሥ መዋሉ ለዕምነቱ ያለዌን ንቀት የሚያሳይ መሆኑን ልብ ይሏል።
አገዛዙ አርብ ገበያ ከተማ ሕዝቡን ሰብስቦ ባወያዬበት ጊዜ የሕዝቡ ምላሽ ዝርፊያ እየተፈጸመብን ያለ በመከላከያ ነው፣ ዕምነታችን የተደፈረው በመከላከያ ነው፣ ንጹሐን የተገደሉትና የታገቱት በመከላከያ ነው፣ ሴቶች ተገደው የሚደፈሩት በመከላከያ ነው፣ ሕዝባችን ሰላሙን ያጣው በመከላከያ ነው ሲል ድምጡን አሰምቷል። በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ሬጅመንት መሪ በንጹሐን ላይ አውሬነትን የተላበሰ ግብር እንዲፈጸም አድርጓል።
መላው አምሐራ የአገዛዙን ነውረኝነት ተመልክቶ ነጋዴው፣ አርሶ አደሩ፣ ምሑሩ፣ ፖለቲከኛው፣ የተለያዩ የዕምነት አባቶችና አጠቃላይ በየትኛውም ዘርፍ ላይ ያለ ዓምሐራ የመጥፋት ድግሥ እንደታቀደበት ዓምሐራ በአንድነት በመቆም ላለመጥፋት መታገል የግድ ይለዋል።
ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA✊👊
አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ
ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

❤2🙏2💔1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ታሕሣሥ22/2018 ዓ.ም
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ሌቦችን አጸዳ❗
ከወረታ ደብረታቦር ያለው መንገድ የንጹሐን እገታና ዘረፋ በመብዛቱ ክፍለ ጦሩ በተሳካ ሁኔታ ሌቦችን ሲያጸዳ ውሏል። ዕዛችን በላይ ዕዝ ያቀደውን ሌባ የማጽዳት እቅድ በማስመልከት በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በዝናው አያናው የሚመራ የዘራፊ ስብስብ ሀገረ ሰላም፣ በአርባ አንባ ፣ ውራ ፣ ቆሸ በር ከተባለው አካባቢ ውጊያ የዋለ ሲሆን በርካታ ሌቦች ተደምስሰዋል።
ራሱን የአጼ ፋሲል ክፍለጦር መሪ ነኝ የሚለው ዝነው አያናው የበላይ ዕዝ መካናይዝድ ኃላፊ ሁን ቢባል እምቢ ብሎ የፎገራን ህዝብ ለመዝረፍ እንዲያመቸው አስራ አምስት ሰው ይዞ ክፍለጦር ነኝ እያለ ህዝብን ሲዘርፍ ከርሟል። ክፍለጦራችን በሆደ ሰፊነት ታግሶ በሰላም ተስማምቶ የዕዝ አመራርነቱን ተቀብሎ እንዲመራ ሁኔታዎችን ቢያመቻችለትም ህዝብን ካልዘረፍኩ ሙች እገኛለሁ በማለት የለመደውን መዝረፉን በመቀጠሉ ከህዝብ የሚበልጥ የለምና ዛሬ እንዲጸዳ ተደርጓል።
አሁንም ክፍለ ጦራችን ከዚህ ዘራፊ ጋር አብራችሁ የምትንቀሳቀሱ ወንድሞች ግለሰቡ ዘራፊ እና ቀማኛ በመሆኑ እሱን መከተላችሁን ትታችሁ ትክክለኛ ወደሆነው ድርጅታችሁ እንድትመለሱና ጠላትን በጋራ እንድናጠፋ መልዕክት አስተላልፏል።
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት
ድል ለአማራ ፋኖ
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ፋኖ መምሕር አብዩ መልኬ

👍2❤1
ሰበር ዜና‼️
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ምሽቱን ጠላት ምሽግ ላይ እንዳለ በመደምሰስ ድል ተጎናጸፈ❗
አሸናፊነትን ከትግል አባታቸው ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ በተግባር የተማሩት ውባንታዊያን ምሽት 2:30 ከደብረ ታቦር ከተማና ከማሕደረ ማርያም ከተማ መሐከል ካለው የጠላት ምሽግ ልዩ ቦታው ''ቴሌ'' ተብሎ ከሚጠራው ምሽግ ላይ ጠላት በቦምብ ተደምስሷል።
ጠላት በተሰባሰበበት ሁኔታ ጥበበኞቹ የጠላትን ቀይ መሥመር ቀጠና አልፈው፣ ምሽጎቻቸውን ሁሉ አልፈው፣ ጠላት በብዛት በተሰባሰበበት ብዛት ያለው ቦምብ በመጣል በአቢይ ፋሽስት ዙፋን ጠባቂዎች እሣተ አዝንበውባቸዋል። ከቦንብ ፍንዳታዎች በኋላ በተኩሥ ልውውጥ አንድም ፋኖ ጉዳት ሳያስተናግድ ዕቅዳቸው 100% ተሳክቶ ወደ መዳረሻቸው ተመልሰዋል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ትውልድ ባርነትን እምቢኝ ሲል የዕውነት ለመታገል ቆርጦ፣ የአገዛዙን ተዋጊ አምበርክኮ፣ ቁማርተኞችን ሁሉ አናፍጦ፣ አእምሯዊና አካላዊ ብቃቱ ጎልብቶ፣ የሚሞትበትንና የሚገድልበትን አላማ ለይቶ ያወቀ፣ ከአገዛዙ መከላከያም ሆነ ከበፊቱ አምሐራ ልዩ ኃይል በተሻለ ሁኔታ የአሸናፊነትን ሥነልቦና ተላብሶ፣ ወታደራዊ ሥነምግባሮችን በትክክል ተግብሮ፣ ለትግሉ ዋጋ የከፈሉ የትግል ጓዶቹን ራዕይ አሥቀጥሎ፣ ሕዝባዊነትን አሥቀድሞ፣ ሥለ ዓምሐራዊ ትግል የትኛውንም ዋጋ ለመክፈል ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ፣ ለትግሉ እሥከ ሕይወቱ ሕቅታ ታምኖና በጥቅሉ ዓምሐራነትን አሥቀጣይ እሣተ ገሞራ ነፍጠኛ ትውልድ ተፈጥሯል።
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ውባንተነትን ሲምልበት ለማሥመሰልና ሊነግድበት ሳይሆን የምር ውባንታዊ ግብርን የወጣበትን የተቀደሰ ፋኗዊ የትግል መንገድ በደሙ አክብሮ፣ ቁማርተኞችን በ360° አነጽሮ፣ ሐሳዊ ፖለቲከኞችንም በሰፌዱ አንጓሎ፣ ጎጠኞች ዓምሐራነትን እንዲተነፍሱ አድርጎ፣ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊትን በነፍጡ አድቅቆ፣ ዓምሐራዊ ዕሴቶችን አክብሮ፣ ለዕኩልነትና ለፍትሕ ከፊት ተሰልፎ፣ ጓዳዊ ፍቅርን ሲበዛ ተግብሮ፣ መነሻና መዳረሻ የትግል ግቡን አውቆ፣ በሞቱ ዓምሐራነትን አድኖና በጥቅሉ በተቀደሰው የአምሐራ ትግል ያለማጋነን በዓምሐራ ምድር ዕንቁና አብሪ ኮከብ ሆኖ የወጣ የፋኖነት ተምሣሌት ነው ሰራዊቱ።
ኅልውናችን በተባበረ ዓምሐራዊ ክንዳችን
@አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ
ጎንደር/ዓምሐራ/ኢትዮጵያ

😁1🙏1
ሰበር የድል ዜና
ፋኖ ደብረሲና ከተማን ተቆጣጠረ ‼️
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመሀመድ ቢሆነኝ ኮር ከአፄ አምደ ፂዮን ኮር ከተወጣጡ የክፍለጦር ውስን ሻለቆች የብልፅግናውን አየር ወለድ ኮማንዶ ክፍለጦር እንዲሁም ሪፐብሊካን ወደሚገኝበት ጣርማበር ፣ ደበረሲና እና በአርማኒያ ከተሞች ዘልቀው በመግባት የተቀናጀ ጥቃት ሲፈፅሙ፣ ደብረሲና ከተማ የገባው ጀግናው የፋኖ ሰራዊት በቦርቸሌ ካምፕ ላይ የመሸገውን የጠላት አየር ወለድ ኮማንዶ ክፍለጦርን ሙሉ በሙሉ ደምስሷል::
ጠላት በቀጠናው ያሰማራው ተጨማሪ የ105ኛ ኢሊት ፎርስ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ታላቅ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
አናብስቶቹ ደብረሲና ከተማን ተቆጣጥረው የአገዛዙን ጦር ከደመሰሱ በኋላ የማረኩትን ማርከው ከስትራጂክ ጠቀሜታ አንፃር ከተማውን ለቀው ጀግኖቹ በክብር ወደምሽጋቸው ተመልሰዋል ።
በዛሬው ልዩ የተቀናጀ ኦፕሬሽን የአምባገነኑ ስርዓት ዙፋን አስጠባቂ ኢሊት ፎርስ አከርካሪውን የተመታ ሲሆን በእግረኛ ሰራዊት የተሸነፈው ብልፅግና ሰሞኑን የራሱን ምርኮኞች ጨምሮ በንፁሀን ወገኖቻችን ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት በግፍ የተጨፈጨፉትን የወገኖቻችንን ደም ሳይውል ሳያድር ጠላት ባለበት የሸዋ ሶስት (3) ከተሞች ዘልቆ በመግባት በድል ተመልሷል።
ወገቡ ተመቶ፣ እራሱ እንደ እባብ ተቀጥቅጦ በሸዋ ተራሮች ላይ የአሞራ ቀለብ የሆነው የአገዛዙ ሰራዊት ምላሱ ብቻ በቀረው የብልፅግናው ተከፋይ የሚዲያ ሚሊሾቹ አማካኝነት ሰሞኑን ፋኖን እያፀዳሁ እየደመሰስኩ ነው ቢልም በዛሬው እለት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በወሰደው መልሶ ማጥቃትና ቆረጣ በተገኘው ድል መላው ሰራዊታችን እና ሰሞኑን በግፍ በተገደሉ ንፁሀን ወገኖች ምክነያት ከፍተኛ ሀዘን ውስጥ የገባው ህዝባችን ከዚህ በላይ ተከታታይ ስራዎች ሰርተን የምናሳይ መሆኑን እየገለፅን ህዝባችን እስከዛሬ ሲያደርገው እደነበረው ከልጆቹ ጋር ተሰልፎ የስረዓቱን እድሜ እዲያሳጥር መልዕክት እናስተላልፋለን !!
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታ !!
ድል ለአማራ ፋኖ !!
ድል ለአማራ ህዝብ !!
@ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

❤1
"እየዘፈኑ ድህነት እያለቀሱ ክብረት"
በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ መግለጫ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ከደሴ ከተማ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ውስጥ የሰርግ ጥሎሽ አምስት ሺህ ብር ብቻ እንድሆን መወሰኑና በያዝነው ዓመት መባቻ ላይ መመሪያ ማውጣቱ ይታወቃል:: የመመሪያውን ተፈፃሚነት ይከታተል ዘንድ ኮሩ በየወረዳዎች የመደበው ግብረኃይል የሰበሰበው መረጃ እንደሚያስረዳው ህዝባችን ራሱ ያፀደቀውን መመሪያ ተግባራዊ ለማድረግ ያልቻለበት ሁኔታ ተፈጥሯል:: ወይ መቶ ወይ መተው እየተባለ እስከ መቶ ሺህ ብር ድረስ ጥሎሽ በመጣል ገደብ የለሽ እና ድሀን አግላይ ድርጊት እየተፈፀመ መሆኑን ደርሰንበታል:: ሰርግ ምስለት እየዘፈኑ ክስረት ሆኗል:: አላማውንም እየሳተ ነው!
በምድር በሰማይ እሳት እየነደደበት ያለው ህዝባችን በጦርነቱ ከደረሰበት የኢኮኖሚ ድቀት እና የማህበራዊ እረፍት እጦት በተጨማሪ በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ የሆኑ ባህላዊ ክዋኔዎች አሉ:: ከእነዚህ ባህላዊ አሰራሮች አንዱ የሆነው በተጋነነ ድግስ የሚከወን የሰርግ ስነ ስርዓት ነው:: ለሰርግ ብቻ ሳይሆን ለተዝካር እና ሰደቃ ያለ የሌለን ጥሪት አሟጦ የመደገስ ውሳኔ ከሀይማኖት ባሻገር ባህላዊ እየሆነ ነው:: ሐይማኖቶች በሚፈቅዱት መሰረት ተብቃቅቶ ህይወትን መምራትና አላስፈላጊ ወጭዎችን መቀነስ ተገቢ ስለሆነ ይህን ለማድረግ ይቻል ዘንድ የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሰርግ ዙሪያ መመሪያ አውጥቷል:: ይህ መመሪያ የሚደነግገው የሰርግ ጥሎሽ ከ 5 ሺህ ብር መብለጥ እንደሌለበት ነው::
መመሪያውን ተላልፎ የሚገኝ አካል 10 ሺህ ብር የሚቀጣ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ከ5 ሺህ በላይ የከፈለው ገንዘብም ለፋኖ ገቢ ይሆናል:: ይህ ማለት አንድ ግለሰብ ለሰርግ ጥሎሽ በሚል 100 ሺህ ብር ቢከፍል 95 ሺህ ብር ለፋኖ ገቢ ሲሆን 5 ሺህ የሚሆነው ብር ደግሞ ለሴት አባት ይደርሳል ማለት ነው:: 10 ሺህ ብር ከፋይ የሚቀጣው ለህግ ጥሰቱ ማስተካከያ እርምጃ በማስፈለጉ መሆኑን ህዝባችን ከወዲሁ እንድገነዘብ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን::
ስለዚህ ከዛሬው እለት ማለትም ከታህሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሰርግ ጥሎሽ 5 ሺህ ብር ሲሆን ከዚህ ቀደም ሌላ የገንዘብ መጠን ተጠይቀው የተወሰነ ፐርሰንት ከፍለው የነበሩት ደግሞ በውላቸው መሰረት ቀሪውን እንድከፍሉ ይገደዳሉ:: ከዛሬ ጀምሮ የሚፈፀሙ የጥሎሽ ስምምነቶች ጣራ ግን 5 ሺህ ብር ብቻ መሆኑ ይታወቅልን ሲል የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰብሳቢ ሻለቃ አብነው ታደሰ አሳስቧል::

❤4