የነ አሰፋ ቸኮለ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ዛሬም በድጋሚ አከርካሪው ተሰብሯል!
በዕዙ ስር በዘመቻ አባናደው ከባድ ጉዳት ደርሶባት ዳግም የተደራጀችው 61ኛ ክ/ጦር ትናንት በስቲያ በተደረገ ውጊያ የሰው ኃይሏን ጨምሮ 197 ወታደሮቿ ሲገደሉ ከ85 በላይ የሚሆኑት ቁስለኛ ተደርገውባታል።
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በአርበኛ አምሳ አለቃ ጌታየ ተፈሪ የሚመራው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦርና ዋግሹም ብርጌድ እንዲሁም ከአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ኮር የተውጣጡ የፋኖ ኃይሎች በጥምረት ባደረጉት አውደ ውጊያ የጠላት አከርካሪን በመስበር ታላቅ ድል መቀዳጀታቸውን ምኒልክ ዕዝ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።
ታህሳስ 19/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 803ኛ ኮር ስር በሻምበል ጫላ የሚመራው 61ኛ ክ/ጦር ከዕዙ ሜካናይዝድ ጋር በመሆን መነሻውን ከአይና ቡግና ከተማ አድርጎ ወደ ብርኮ በአራት አቅጣጫ ማለትም በብርኮ ገብርኤል አቅጣጫ፣ በጤና ጣቢያው አቅጣጫ፣ በጭቃው አቅጣጫ እና በብርኮ ኪዳነ ምህረት አቅጣጫ ለማጥቃት አስቦ ተኩስ የጀመረ ቢሆንም፡ ነገር ግን ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን የፀረ ማጥቃት እርምጃን መከላከል ሳይችል ቀርቶ ከባድ የሆነ የሰብአዊ፣ ቁሣዊና ሞራላዊ ኪሳራን ተከናንቧል።
በዙ-23፣ በሁለት ሞርታር በበርካታ ዲሽቃና በሌሎች የቡድንና ከባባድ ሜካናይዝድ ታግዞ ተሰልፎ የነበረው የጠላት ኃይል፡ ልብ እና እውነት ከሌለው መሣሪያ ብቻውን ዋጋቢስ መሆኑን አስመስክሮበታል ተብሏል።
የ61ኛ ክፍለ ጦር የሰው ኃይል ኃላፊና ሌሎች የክፍለጦሩ አመራሮችን ጨምሮ 197 የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ፡ ከ85 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ ተደርገዋል፣ ሰባት ወታደሮች እጅ ከፈንጅ ተማርከዋል ብሏል ምኒልክ ዕዝ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ።
በተጨማሪም ሁለት ብሬን፣ 43 ክላሽንኮቭ መሣሪያ፣ 84 ወታደራዊ ሻንጣ፣ 2ሺ 850 የብሬን ተተኳሽ፣ 2ሺ 200 የክላሽ ተተኳሽ ፋኖ ማርኮ ታጥቋል።
ምስል፦ የጄነራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር አዛዥ ሃምሳ አለቃ ጌታየ ተፈሪና ጓዶቻቸው

❤2🙏1
የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻን ሰብል ሊሰበስብ የመጣው አረመኔዊ ዘራፊ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር በእነማይ ወረዳ አንስላል/ማንቆርቆሪያ ቀበሌ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻን ሰብል ለመሰብሰብ በመጣው የጠላት ኃይል ላይ ጀግኖቹ የኮስትር እና የሽፈራው ገረባው ልጆች ሲለበልቡት ውለዋል።
የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ከእነማይ ወረዳ ቢቸና ከተማ እና ሸበል በረንታ የዕዱውኃ ከተማ ሀይል በርካታ ሀይል በመያዝ ወደ አንስላል/ማንቆረቆሪያ ቀበሌ የሚሊሻን ሰብል አርሶ አደሩን በማስገደድ ለማሰብሰብ ቢሞክርም በአንስላል/ማንቆርቆሪያ ቀበሌ ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት የጀመረው ውጊያ የውጊያ አድማሱን አስፍቶ በእነማይ ወረዳ ባንጃ ሸረር እና ደንሳ እነቆራ ቀበሌዎች ላይ እስከ 8:30 በ64ኛ ክፍለ ጦር ወታደራዊ አመራሮች፣ አባላት እንዲሁም የወረዳው ጊ/መንግስት አመራር በታገዘው ውጊያ በርካታ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።
የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገረባው ልጆች 64ኛ ክፍለ ጦር ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም ከአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ጋር ባአደረገው አመረቂ ውጊያ ከደመሰሱት እና ከአቆሰሉት መካከል:-
➣በፖትሮል ላይ #በሸራ ተጠቅልሎ የነበረ ቁጥሩን ማወቅ ያልቻልነው በረካታ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ተደምስሶ በስውር ተቀብረዋል።
➣ ሚሊሻ አስረሳሀኝ ጎሌ ጎተራ ቀበሌ ጨምሮ ከአምስት በላይ የሚሊሻ አባላት እስከ ወዳኘው ተወግደዋል።
➣ በቢቸና የመጀመረያ ደረጃ ሆሲፒታል እና ጤና ጣብያ ዘጠኝ የሚሊሻ አባላት ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ የገባ ቢሆንም ከእነዚህም ውስጥ:-
1ኛ. ሌላ ተጨማሪ አንድ ሚሊሻ በህክምና ላይ እናዳለ አሸልቧል።
2ኛ. ሚሊሻ ታደለ አበበ … ቁስለኛ
3ኛ. ሚሊሻ አለህኝ ጌቴ … ቁስለኛ
4ኛ. ሚሊሻ ስመኝ ደባስ … ቁስለኛ
5ኛ. ሁለቱ ሚሊሻዎች ከፍተኛ የአጥንት መሰበር ችግር ስለገጠማቸው #ሪፈር በመባል ደ/ማርቆስ ሆሲፒታል መላካቸው ተረጋግጧል።
ክብር ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ብለው በጀግንነት እና በክብር ለተዋደቁ ፋኖዎች
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
@ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

🙏1
ሰበር ዜና
የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የዙፋን ጠባቂውን ከፍተኛ አመራር ከነ አጃቢዎቹ ፓትሮል ላይ ባለበት ጥቃት በመፈፀምና ያጀበውን ዙ23 በማቃጠል ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር ታላቅ ድልን ተጎናፅፏል!
የአውደ ውጊያ ሜዳውን ከግሸን መገጠያ እስከ ተሪ ተራራዎች በዘረጋው በረሀ ላይ ከፍተኛ አመራሩ፤ዙ-23ቱና የፓትሮሏ ሹፊር እድሁም በርካታ መከላከያ ተደመሰሱ::
ታህሳስ 20/2018 ዓ/ም ፓትሮል ላይ የነበረ ከፍተኛ አመራር ሲቆስል የፓትሮሏ ሹፌር ተደምስሷል።ሰባት የመከላከያ ሰራዊቶች እድሁ ሲሸኙ ዘጠኙ ከባድ ቁስለኛ ሆነው ሌሎች ሶስቱ መካከለኛ ቁስለኛ ተደርገዋል። አንድ ዙ-23 ሙሉ በሙሉ በድሽቃ ተመቶ ተቃጥሏል።
አመሻሽ ላይ በተደረገ አውደ ውጊያ የአካልና ቁስ እድሁም የሞራል ኪሳራን ያስተናገደው በህይወት የተረፈው የብርሀኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት በረሀ ለበረሀ ፈርጥጦ በየ ጥሻው ተሸርኩቶ ነፍሱን አትርፎ ወደ ተንታ ወረዳ ሌቱ ሲነጋ የፈረጠጠ ሲሆን ሌሎቹ "ይዘገያል እንጅ አህያ የጅብ ናት" የሚለው ቢህል የገባው እጁን ለፋኖ እየሰጠም ይገኛል።
የምርኮ በረከት የሆኑት የጦር መኮነኖች ኮሎኔሉና ሻለቃ መሪው ባጋጠማቸው ሞትና ውድመት የተነሳ በከዘራ ሲዛለጡም አድረዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏2
206ኛ ኮር የጠላትን ተልዕኮ ተቀብለው ለ9 ወራት መረጃ ሲያቀብሉ በነበሩ ባንዳዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
ቃል ኪዳን እና ሙያነሽ ትውልዳቸው በደብረ ኤልያስ ወረዳ የቀጋት እና ጓይ ቀበሌዎች ሲሆን በጎዛምን ወረዳ የማይ አንገታም ቀበሌ ተወላጅ የሆነችው መልካም ጭምር በአረመኔው ሰራዊት ለመረጃ ደህንነት ተመልምለው በተለያዩ ቀጠናዎች መንቀሳቀስ የጀመሩት በመጋቢት 2017/ ዓ.ም መሆኑን ተናግረዋል።
በመከላከያ ሰራዊት የመረጃ እና ደህንነት ክፍል በ፲ አለቃ ሲሳይ፣ በሚኒሻ አስተባባሪዎች ዘውዱና ሀብቴ አማካኝነት የመረጃ ልውውጥ የሚያደርጉት ሶስቱ ሴቶች በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ፣ ማርዘነብ፣ የቀጋት፣ ገነት ከተማ እና ደጎልማ ከተማ የፋኖ ካምፕ አለበት በተባለበት ሁሉ እየተዘዋወሩ መረጃ ሲያቀብሉ እንደነበር ተረጋግጧል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ በረሀማ አካባቢ ጠሸት በረሀ፣ ሰይጣን መልካ በረሀ፣ አሱላ ገዳ በረሀ በመውረድ ባለሀብቶች ባዘጋጁት የሰራተኞች ካምፕ ሰርጎ በመግባት የሰሊጥ አጫድ እና የሰራተኞች ምግብ አብሳይ በመሆን በረሀውን በማሰስ መረጃዎችን ካሰባሰቡ በኋላ ደብረ ኤልያስ ከተማ በመመለስ ለጠላት ግብዓት ሲሰጡ እንደነበር ተጠርጣሪዎች በአንደበታቸው መስክረዋል።
ባለፉት የክረምት ወራት ጀምሮ በጓይ በረሀ የሚገኘውን የስላሴ አንድነት ገዳምን አስሰው መረጃ እንዲያመጡ ከዘውደ፣ ፲ አለቃ ሲሳይና ፣ ከሀብቴ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ተቀብለው የፋኖን ወታደራዊ ማሰልጠኛ፣ ካምፕ እና ምሽግ በማፈላለግ ከወራት በላይ በገዳሙ አቅራቢያ ተደብቀው ሲሰልሉ እንደነበር አስታውቀዋል።
የመልመያ መስፈርቱን ፆታዊ ግንኙነት በማድረግ አስነዋሪ ተግባራትን በመፈፀም የመረጃ ሰዎችን የሚያሰማራው የአረመኔው የመረጃ ቡድን በተጠርጣሪዎች ላይ ተመሳሳይ ተግባር ይፈፅሙ እንደነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት ሴት የደህንነት አባላት ገልጸዋል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ የምትንቀሳቀሰውን የቀስተ ደመና ሻለቃን ለማጥቃት ያመች ዘንድ የተሰማሩ እነዚ ሴቶች ከመጋቢት 2017 ዓ.ም እስከ ህዳር 2018/ ዓ.ም ባሉት ዘጠኝ ወራት በደብረ ኤልያስ፣ ደብረ ማርቆስ አማኑኤል ከተሞች ሰፊ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሲሆን በጎዛምን ወረዳ የሚንቀሳቀሰውን የጅበላ ሙተራ ሻለቃ ለማስመታት በማይአንገታም፣ ደምባ፣ ቸርተከል፣ እና ሊባኖስ ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ መረጃ ሲያቀብሉ እንደነበረም ተረጋግጧል።
-በሀብታሙ እሱባለው -----የደብረ ኤልያስ ወረዳ አስተዳዳሪ
-በደምስ አለህኝ ----በደብረ ኤልያስ ወረዳ መረጃና ደህንነት ኃላፊ
-መለሰ ኃይሉ-----የደብረ ኤልያስ ወረዳ ሚኒሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
- የ32ኛ ክ/ጦር አዛዥ በኮረኔል አለምሰገድ አስተባባሪነት የሚመራውን የጠላት የመረጃና ደህንነት ሰንሰለት ተከትሎ ፣ ሴቶችን በልዩነት ከአድማ ብተና፣ከሚኒሻና ከአረመኔው ሰራዊት አባላት ጋር ፆታዊ ግንኙነት እንዲፈጥሩ በጀት በመመደብ ከተመለመሉት በርካታ ሴቶች መካከል የሚገኙት፣ ቃልኪዳን፣ መልካምና ሙያነሽ ከጠላት የሰራዊት አባላት ጋር የፈፀሙት አስነዋሪ ድርጊት ለጠላት አገልጋይ እንዲሆኑ እንዳደረጋቸው ተናግረዋል።
በደብረ ኤልያስ ከተማ እና ዙሪያ ቀበሌዎች በርካታ ሴቶች ፣የቤት ሰራተኛ፣ የቀን ሰራተኛ፣ አብሳይ፣ልብስ አጣቢ፣ሻይ ቤት የሚሰሩ በመምሰል የጠላትን ስምሪት ተቀብለው እንደሚንቀሳቀሱ የተናገሩ ሲሆን።
የአረመኔው ሰራዊት አሰማርቷቸው ለ9ወራት በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰው በርካታ ስራዎችን ለጠላት ሲፈፅሙ የነበሩት እነዚህ ተጠርጣሪዎች በአለቆቻቸው ትዕዛዝ የቀስተ ዳመና ሻለቃ የምትሰጠውን የፋኖ ወታደራዊ ስልጠና የሚወስዱ ምልምሎችን በመመሳሰል በስልጠናው ተካተውለምዝገባ በቀረቡበት ወቅት በተደረገው ጥብቅ ክትትል በመጨረሻም በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተጠርጣሪዎች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጠዋል።
ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል አስፈላጊውን ምርመራ ያደረገው 206ኛ ኮር ባገኘው የስልክ ማስረጃ፣ የሰው ምስክርነትና ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን መፈፀማቸውን ማመናቸውን ተከትሎ የጠላትን ተልዕኮ ተቀብለው የወገንን ኃይል በመመረጅ ላደረሱት ክህደት፣ በሰራዊቱ እና በህዝቡ ለደረሰው የህይወት፣ የሀብት እና ንብረት ጉዳት ተጠያቂ በመሆናቸው ሌሎችን ያስተምራል በማለት በተጠርጣሪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ ወስዷል።
የትግሉን እና የሰራዊቱን ደህንነት ማስጠበቅ ተቀደሚ ተግባር አድርጎ የሚንቀሳቀሰው 206ኛ ኮር የጠላትን ተልዕኮ ተቀብሎ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም አካል ተካታትሎ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ!
@የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ድል ለተገፋውአማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪!!

❤2🙏2
የብልፅግና አገዛዝ የአርበኛ አራጋውን መኖሪያ ቤት በዶዘር አፈረሰ።
በትናንትናው ዕለት ማለትም ታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የብልፅግናው አገዛዝ በሀብትሽ ሞገስ (የዳባት ከተማ ከንቲባ)፣ አዲስ ሙሌ ( የዳባት ከተማ ሰላምና ደህንነት ኃላፊ እና ሌሎችም የአገዛዙ ካድሬዎች ፊታውራሪነት ነው አርበኛ አራጋውን የቀድሞ መኖሪያ ቤት በዶዘር ያፈረሰው።
ቤቱ ውስጥ የአርበኛ አራጋው ሚስትና ልጆቹ ይኖሩበት እንደነበርና የአገዛዙ ሰዎች እላያቸው ላይ በዶዘር ቤቱን እንዳፈረሱት ገልፀዋል።
ከውድመት የተረፈውን የቤት ቁሳቁስ ዘራፊው አገዛዝ በመኪና ጭኖ እንደወሰደውም ለማወቅ ተችሏል።

💔1
የመንገድ እገዳው መነሳቱን ስለማሳወቅ‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦር ከዚህ በፊት
➡️ከዱርቤቴ -ቁንዝላ -ደለጎ
➡️ከባህር ዳር - ጭንባ -ቁንዝላ -ደለጎ
➡️ከዱርቤቴ- ዝህብስት - ወገዳ
➡️ ከዱርቤቴ -ሀሙሲት-ማማላ
➡️ከዱርቤቴ -ዲላሞ -ልሁዲ
መንገዶች ተዘግቶ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡
አሁን መንገዶች የተዘጉባቸው ምክንያቶች የተወሰኑ ስለተቀረፉ እና የመጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ከነገ ማለትም ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቦታዎች ላይ የጣልናቸዉ የእንቅስቃሴ ገደቦች የተነሱ መሆኑን ማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
ትዛዙን አክብራችሁ እገዳዎችን በትግስት ስትጠባበቁ የነበራችሁ አሽከርካሪዎች ፡ የተሽከርካሪ ባለሀብቶችና መላው ህዝባችንን ለአሳያችሁት ጨዋነት ማመስገን እንወዳለን።
©ፋኖ ምስጌ ዘድንግል የ55ኛ ክፍል ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

"በኦፕሬሽን ለሚ" ምክንያት የወግድ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በአየር ወለድ ኮማንዶ ዕዝ 105ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ታፍነው ተወሰዱ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር በወግድ ግንባር ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በጠላት ኃይል ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት 12 ፓራ ኮማንዶዎች እና 2 የፓሊስ አባላት ሲደመሰሱ ከ6 በላይ የሚሆኑት ፓራ ኮማንዶዎች ቆስለው ሌሎች በሸነት ገደል መግባታቸው ይታወቃል::
ከመብረቅ ክፍለ ጦር የፋኖ ሰራዊት መካከል 1ኛ (አዳነ ሀብትነው) ሻለቃ እና ከ2ተኛ (ደምሰው ጎጡ) ሻለቃ የተውጣጡ አሃዶች የጠላት ኃይልን ክፉኛ ያስደነገጠ የጦር ሜዳ ጀብዱ ስለፈፀሙ ጠላት እርስበርስ እየተወነጃጀለ ነው::
"ኦፕሬሽን ለሚ" የሚባለውና ወግድ ወረዳ ለሚ ቀጠና ውስጥ ካቢ ላይ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት ያስከተለውን ከፍተኛ መደናገጥ ተከትሎ የአየር ወለድ ኮማንዶ ዕዝ 105ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ዛሬ ማለትም ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የወግድ ወረዳ አመራሮችን በድንገት በማፈን በታህሳስ 19ኙ ጥቃት ጠርጥረናቸዋል ብለው አስረዋቸዋል:: በዚህም መሰረት የወግድ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መኮነን አማረ፣ የወግድ ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አራጋው እና የወግድ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አረቡ እንድሪስ በ105ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ታፍነው መወሰዳቸውን የውስጥ ምንጮች አረጋግጠውልናል::
የወግድ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማናዬ ደሳለው እና የወረዳው መንግሥት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ካሳዬ ጌታቸው ለ105ኛ ክፍለ ጦር ባቀረቡት ምክረ ሀሳብ መሰረት የተፈፀመው አፈና ስረ- ምክንያት ታፋኞች ከፋኖ ጋር ተባብራችሁ ሰራዊታችንን አስመትታችኃል የሚል መሆኑንም ነው የደረሰን መረጃ የሚጠቁመው::
እንደሚታወቀው የአማራ ባንዳዎችን ተጠቅሞ መጣል ልምዱ የሆነው ብልጽግና ወደፊትም ታላላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱዎች በፋኖ ሲፈፀሙ ፋሽስቱ አብይ አጠገቡ ያሉትን የአማራ ባንዳዎች ተጠያቂ ማድረጉ ተገማች ነው::
የአማራ ባንዳዎች ቀን እየጨለመ ነው፤ ነገ ከነገ ወድያ በርካታ ጄኔራሎች እና ሲቪል ባለስልጣናት አማራ በመሆናቸው ብቻ ተመርጠው ለአብይ ወታደሮች ሽንፈት እና ሞት ተጠያቂ ናችሁ ተብለው በአደባባይ በስሙኒ ገመድ እንደሚሰቀሉ ግልጽ ነው:: ለዚህ ማሳያው በዛሬው እለት ወግድ ወረዳ ውስጥ የተፈፀመው የአፈና ድርጊት ነው ሲል የመብረቅ ክፍለ ጦር ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ጌታቸው እሸቱ መግለፁን የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ሙሉጌታ ሰማኝ ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት አስታውቋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏3❤1