"በእነርሱ ውስጥ የሞቱት በእኛ ውስጥ ህያዋን ናቸው"
በቀን 18/04/2018ዓ.ም በአገዛዙ በደረሰው ጥቃትና በደረሰው ጉዳት ትልቅ አባታችንን ጨምሮ ባጣናቸው ወንድሞቻችንን የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ተስፋዬ መካሻ ሀብተወልድ ግፋወሰን ዕድሜ ያልበገረው ቅን እና ጀግና አባት ነበር።
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትግል ሜዳ ሲመጣ ወደ ትውልድ ቀዬው መርሐቤቴ በመግባት መሬት ላይ ያለውን የኃይል አሰላለፍ በሚገባ የራሱን ጥናት ሰራ። በወቅቱ በሸዋ ላይ የሚንቀሳቀሱት የፋኖ ኃይሎች በሶስት መዋቅር ስር የነበሩ ናቸው። ይኼንን መመልከቱ ከምንም ነገር በፊት እና በላይ አንድነት ላይ መስራት እንዳለበት ስላስገነዘበው ለዚህም እጅግ ከባድ የሆነውን የሸዋ መልክዓምድር በጠንካራ ወታደራዊ ዲሲፕሊን በኖረበት ወታደራዊ የአካል ብቃት የነበሩትን ልዩነቶች ደግሞ በአስተዋይ የአባትነት መንፈሱ በመጠቀም ለአንድነቱ የሚጠበቅበትን ለመወጣት እንቅስቃሴውን ጀመረ። በመርሐቤቴ ከአንድ አማራ ፋኖ ጋር ያደረገውን ውይይት ተከትሎ ወደ ይፋት በመጓዝ ከአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት በሸዋ ጋር በመድገም በመቀጠል በዚያው በይፋት ከሚገኘው የአማራ ፋኖ ነፃ ህዝብ ንቅናቄ ዋና መሪ አርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን ጋር በማድረግ የሸዋን የአንድነት ጉዞ ጀመረው። በመቀጠል በሸዋ ላይ እጅግ ረጅም እና ጥልቅ ውይይት በማመቻቸት የአቅሙን የተወጣው ጋሽ ተስፋዬ በየወቅቱ ይፈጠሩ የነበሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽምግልና ወጉን በመወጣት ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርግ ቆየ።
"ደክሞት አይቆምም የሸዋ ፈረስ
ከአንኮበር ዘልቆ ሀማሴን ድረስ" እንዲል ዜመኛው በሸዋ መወሰን ያልበቃው ጋሽ ተስፋዬ መሰል ወንድሞቹን በመያዝ የአማራን አንድነት ለማምጣት በዚያ በክረምት ወራት ታላቁ የአባይ ወንዝ እንኳን የሚሻገረውን በሩቅ የሚያየውን በሚያስፈራበት ወቅት ወደ ጎጃም በመሻገር በመቀጠልም ወደ ወሎ እና ጎንደር በመሄድ የአማራን አንድነት ለማምጣት ማንም ያልቻለውን ችሎ አሳይቷል። የምን ጊዜም ምኞቱ የነበረው፤ የዘወትር ጸሎቱ የነበረው "የአማራን አንድነት ሳላይ እንዳልሞት" የሚለውን ቃሉን ነፍሱን በማይፀፅታት መንገድ ኖሮታል።
ጋሽ ተስፋዬ ሌሎች ሊኖራቸው የሚያልሙትን የቅንጦት ህይወት በመተው ከሀገር ውጭ የነበራቸውን ኑሮ እና ቢዝነስ ከአማራ ህዝብ ህልውና አንፃር ምንም እንዳልሆነ በማመን ይኼንን ትግል ከተቀላቀሉ ወዲያ ለአንድ አባት እጅግ ከባድ የሆነው ልጅን የማጣት መከራ በዕድሜያቸው ማባሪያ ጊዜ ደረሰባቸው። ይኽንን መከራ ተሸክመው የአባትነት ፍቅራቸው የጫነባቸውን ሀዘን ለነፃነት ባለቸው ፍቅር መክተው ቆይተዋል።
ባለፈው አንድ ዓመት የነበራቸው ጊዜ ለአንድ ይኼን ሁሉ መስዋዕትነት ለከፈለ አባት የማይገባ ቢሆንም ሁሉንም ተቋቁመው እስከ ትናንትናዋ ሌሊት ከትግል ሜዳው ሳይወጡ ኖረው አገዛዙ ባደረሰው የድሮን ጥቃት ትናንት የህይወታቸው ምዕራፍ ከነሙሉ ታማኝነታቸው በመስዋዕትነት ተቋጭቷል።
የጋሽ ተስፋዬ ህይወትም ሆነ መስዋዕትነት የአንድ ግለሰብ ኑሮ እና ፍፃሜ ሳይሆን የአማራ አባቶች ህልም፤ ፍላጎት፤ ቁጭት፤ አላማ፤ ወግ፤ ክብር የሚነበብበት መፅሐፍ ነው። የአማራ አባቶችን የአማራ አያቶችን ከሞቀ ጎጇቸው አውጥቶ ከልጅ ልጆቻቸው ጋር የሚያታግላቸው በገዛ ሀገራቸው የታወጀባቸው የሞት አዋጅ ነው። የሚቀለበሰውም አባቶቻችን አውግተውን ሰምተን፤ ከትበውልን አንብበን፤ ባገኘነው ታሪክ እና መንገድ ብቻ ሳይሆን ኖረው አሳይተውን በዘረጉት የዘለዓለማዊ ህያውነት መንገድ ጭምር ነው።
በትናትናው እለት አገዛዙ ባደረሰው የድሮን ጥቃት ንፁሃንን ጨምሮ የተሰው ወንድሞቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን መግለፅ እንወዳለን።
የስኬት ክብደቱ
የምቾት አይነቱ
የነገ ውበቱ
ባሻው ቋት ቢለካ በምንም ቢሰፈር
ባሻው ቃል ቢነገር :
ጀግና ልጅ አትወልድም
አያቶቿን ገድላ የምትሸልል ሀገር!
ክብር ለተሰዉት!
ድል ለአማራ ህዝብ!

💔1
የምኒልክ ዕዝ ከፍተኛ የድርጅትና የኮር አመራሮች በተለያዩ ቀጠናዎች የሰራዊት አደረጃጀትና አጠቃላይ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ግንባታ እየሰጡ ይገኛሉ::
በዚህም በቅርቡ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጥልቅ ግምገማና ውይይት በማድረግ የአመራር ጥገና ያደረገው የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ሐውጃኖ ክፍለ ጦር ሰራዊትን በተለያዩ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ መሰረታዊ የሚባል ግንባታ ሰጥተዋል::
ከፍተኛ አመራሮቹ ትኩረት ያደረጉባቸው ነጥበችም የሚከተሉት ናቸው፦
1ኛ.የድርጅቱን ቀጠናዊ ትስስር እና ፖለቲካዊ ግንባታ
በአርበኛ አበበ ቀዮ
2ኛ.የሲቪል አስተዳደር መዋቅር
አስፈላጊነት እና ዘመናዊ የሰራዊት አደረጃጀትና ውህደትን በተመለከተ
በአርበኛ አሰፋ መሰለ (አሳምነው)
3ኛ.ስለ ድርጅቱ አሁናዊ ቁመና እና አንድነትን እንድሁም አጋርነትና ትብብርን በተመለከተ
በአርበኛ እስራኤል እሸቴ
4ኛ.የወታደራዊ አቅም ግንባታ
በአርበኛ ደባሽ መምሬ (አባ ነጋ)
እነዚህን እና ሌሎች ቀጠናዊና አለማቀፋዊ ጉዳዮችን ጭምር በመዳሰስና በማንሳት ለሰራዊቱ ግንባታና የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ሰርተዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
"ህዝቤን ለሚጨፈጭፈው ሰራዊት አባል ሁኘ የወገኔን እልቂት ማየት አሞኛል" ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ
በመከላከያ ሰራዊት የሪፐብሊካን ኃይል ሜንቴናስ መምሪያ ቡድን መሪ እና በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ automotive engineering የድግሪ ምሩቅ፣ በወታደራዊ ክፍል የ25ኛ ክ/ጦር አባልና በውትድርና አለም ለ14 ዓመት በማገልገል የእረጅም አመት ልምድ ያለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል።
የአረመኔው ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አውጆ ከተንቀሳቀሰ ጊዜ ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ከጀነራል እስከ ተራ እግረኛ ወታደር ድረስ በእየጊዜው እየከዱ ትግሉን የተቀላቀሉ ሲሆን ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ ከሪፐብሊካን ኃይል ሜንቴናስ መምሪያ በመውጣት ለአማራ ህዝብ ነፃነት የሚዋደቀውን የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል።
የመከላከያ ሰራዊት ከተቋቋመለት ሀገራዊ ተልዕኮ በተቃራኒው በእራሱ ህዝብ ላይ ጦርነት በመክፈት ኢትዮጵያን ለመበታተን ቆርጦ ተነስቷል ያለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ ሰራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ይልቅ በመላ ሀገሪቱ ሰፈር ለሰፈር እየዞረ ህዝብን መጨፍጨፍና መግደል ተቀዳሚ ተግባሩ አድርጎታል ሲል ተናግሯል። ከተራ አባል እስከ ከፍተኛ የጦር አመራሮች በአንድ ብሔር የበላይነት የተቋቋመው የመከላከያ ሰራዊት ለግለሰቦች ስልጣን እና የብልፅግና ዘብ ሁኖ ከመቆም ያለፈ አላማውን የዘነጋ የኢትዮጽያን ህዝብ ባገኘበት ሁሉ የሚገድል የሚያሳድና የሚዘርፍ ወንበዴ ቡድን እየሆነ መምጣቱን አክሎ ገልጿል።
ከ5 አመታት በፊት የነበረው የሰራዊቱ አሰላለፍ ተቀይሮ በየ ሰፈሩ ምሽግ ቆፍሮ ውሎ የሚያድረው የሰራዊት አባላቱ በግዳጅ እየታፈሰ ሰልጥኖ የተመረቀና የተሰለፈለትን አላማ ጠንቅቆ የማያውቅ በመሆኑ በህዝብ ላይ እያደረ ያለው እልቂት በኢትዮጽያ ታሪክ ተፈፅሞ የማያውቅ ነው ሲል ሰራዊቱ ህዝብ ጠል እንዲሆ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን አመላክቷል።
የአማራን ህዝብ በኃይል ለማንበርከክና መንግስታዊ የዘ ፍጅትን ተቀብሎ በሙሉ ኃይሉ ጭፍጨፋ እያደረገ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሙሉ ሰራዊቱን በክልሉ አስገብቶ ከድሮን እስከ እግረኛ ሰራዊት እያደረሰ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በወገኔ ላይ ከፍተኛ እልቂት ተፈፅሟል ያለ ሲሆን ህዝቤን ለሚገድለው ሰራዊት አባል ሁኘ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ እረፍት ስለነሳኝ ከወንድሞቸ ጋር ለመታገል 206ኛ ኮርን ከአዲስ አበባ መጥቸ ተቀላቅያለሁ ብሏል።
"ከራስ በፊት ለህዝብ" የሚለው የተቋሙ እሴት ተንዶ ሰራዊቱ ህፃናትን፣ሴቶችንና እናቶችን በመድፈር፣ንፁሀንን በመግደል እና በመረሸን፣የወንድን ልጅ ብልት፣የሴትን ልጅ ጡት በመቁረጥ የራሱን ህዝብ በማዋረድ እጅግ አረመኒያዊ ተግባሩን ያለ እርህራሔ እየፈፀመ ይገኛል ብሏል። የአማራ ህዝብ በፋኖነት ተደራጅቶ ሊያጠፋው የመጣውን ኃይል መታገል ፍትሐዊ ነው የሚለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የመከላከያ ሰራዊት በሁሉም የኢትዮጽያ ህዝብ የተጠላ ህዝባዊ ድጋፍ የሌለው ከህዝብ የተነጠለ ኃይል መሆኑን በአይኔ ተመልክቻለው ያለ ሲሆን የአማራ ህዝብ ለመከላከያ አይደለም ድጋፍ ለመስጠት ይቅርና የሰራዊቱን ዩኒፎርም ማየት እንደሚጠየፍ ጠቁሟል።
በመጨረሻም ትግሉን ከተቀላቀለ ቀናትን ያሳለፈው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የፋኖ ሰራዊት በአጭር ጊዚያት ያስመዘገበው ድል ፣ የአላማ ጥናት፣ የትጥቅ ሁኔታ ፣ ጠንካራ አደረጃጀትና የማይቋረጥ የህዝብ ድጋፍ ያለው መሆኑ እንዳስደነቀው ጠቁሞ የመከላከያ ሰራዊት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመናመነ በሻለቃ ሊኖረው የሚገባ 480 ያላነሰ የሰው ኃይል በሚደርስበት ምት እና የሰራዊት ኩብለላ ወደ 180 የሰው ኃይል በማሽቆልቆል እየተበታተነ መምጣቱን አክሎ ገልጿል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳብ! አዲስ ተስፋ!
@አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

🙏1
የስርዓቱ ታማኝ ዘብ ከሆነው መከላከያ በመረጃና ደህንነት ስራ የተሰማራው ደህንነት በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋለ።
አበበ አዛናው የተባለው የ74ኛ ክ/ጦር አባሉ በመረጃነት ልዩ ስልጠና ተሰጥቶት በተለያዩ ቦታዎች ሲሰራ የቆየ ሲሆን በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ በመቄት የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች እና በደቡብ ጎንደር ጋይንት ጨጨሆ አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች ቅንጅት በደብረዘቢጥ በቁጥጥር ስር መዋል ችሏል።
የመረጃ አቅሙ እያደገ የመጣው የቀጠናው የፋኖ ኃይል በክትትል ይዞ ባደረገው ማጣራት ባንዳው የመከላከያ መረጃና ደህንነት ሰው የሆነው አበበ አዛናው ፋኖን እና የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቶት ወደ ስራ መሰማራቱን ገልጾ ስርዓቱ በአማራ ሕዝብ ላይ ለሚያደርሰው ሁለተናዊ ግፍ ተባባሪ ነበርኩም ብሏል።
በሌላ በኩል በእጃችን በርካታ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አካላትን ይዘናል ያለው በቀጠናው የተቋቋመው የጋራ ግብረኃይል የኦሮሙማውን ስርዓት ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት በብቁ ቁመና ላይ እንገኛለን ያለ ሲሆን አሁንም በባንዳነት የተሰማራችሁ የአገዛዙ ፈረሶች ልብ ግዙ ሲል አሳስቧል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

በምኒልክ ዕዝ እና በላይ ዕዝ ጥምረት 197 የአገዛዙ ሰራዊት የተደመሰሰበትና ከ85 በላይ የቆሰለበት እንዲሁም ሁለት ብሬን እና 43 ክላሽ የተማረከበት ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በአርበኛ አምሳ አለቃ ጌታየ ተፈሪ የሚመራው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦርና ዋግሹም ብርጌድ እንዲሁም አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ኮር የተውጣጡ የፋኖ ኃይሎች በጥምረት ባደረጉት አውደ ውጊያ አብዛሀኛው የጠላት ኃይል የተደመሰሰበትና ይዞት የመጣው የጦር መሳሪያ ምርኮ የሆነበት ፋኖዎች ታላቅ ድል ያስመዘገቡበት አውደ ውጊያ ተካሂዷል።
ታህሳስ 19/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ኃይል በሻምበል ጫላ የሚመራው 61ኛ ክፍለ ጦር መነሻውን ከቡግና ወረዳ አይና ከተማ ሀሙሲት አድርጎ ብርኮ ገብርኤል አመታዊ ንግስ በዓል በሚከበርበት በአራት አቅጣጫ ማለትም በብርኮ ገብርኤል አቅጣጫ፣በጤና ጣቢያው አቅጣጫ፣በጭቃው አቅጣጫ እና በብርኮ ኪዳነ ምህረት አቅጣጫ ለማጥቃት አስቦ ተኩስ የጀመረው የአገዛዙ ኃይል ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር በመጣበት ላይመለስ ተደምስሷል።
በዚህ አውደ ውጊያ ጠላት በሜካናይዝድ የታገዘ አንድ ዙ-23፣ሁለት ሞርታር፣ሦስት ዲሽቃና ብዛት ያለው ብሬንና ስናይፐር ታግዞ የገጠመ ሲሆን የጦር ጠበብቶቹ ጠላትን በመጣበት ቋንቋ አናግረው ጄኔራል አስታጥቄ የላከውን ተረካክበው ከንፍሮ ጥሬ እንዲሉ የተረፈው ወደ መጣበት እየተዝረከረከ ተመልሷል።
ጠላት በተወሰደበት እርምጃ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ያስተናገደ ሲሆን 197 ጠላት የ61ኛ ክፍለ ጦር የሰው ኃይልን ጨምሮ ሲደመሰስ፣85 ቁስለኛ እና ሰባት ተማርኳል፤ በተጨማሪም ሁለት ብሬን፣43 ክላሽ፣84 ወታደራዊ ሻንጣ፣2850 የብሬን ተተኳሽ፣2200 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል።
ለአማራ ህዝብና ለንፁሃን የማይጨነቀውና የጦር ወንጀል እየሰራ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት በየ ዓመቱ ታህሳስ 29 የሚከበረውን የቅዱስ ላሊበላ የልደት ቀንና የገና በዓል ንግስን ለማክበር እየተጓዙ የነበሩ 12 ንፁሃንን፣በሞርታር ቅንቡላ ሁለት ንፁሃንን፣ቤት ለቤት በመዞር የፋኖ መረጃ ናችሁ በሚል ሁለት እናቶችን ሲረሽን፣ ዘጠኝ ንፁሃንን አቁስሏል፤ ብርኮ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በመድፍ ቅምቡላ አፍርሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ
ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም
_______፩
የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።
1ኛ.እሸት ይመር ይበላል 6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52 ኛ ክ/ጦር ሸበል በረንታ መርገጭ ከተማ ከመከላከያ ተቋም ሙሉ ትጥቅ በመያዝ 64ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል።
2ኛ.ይሁን ብሬ ከሚሊሻ ተቋም 74ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል
3ኛ.በለጠ አለማየሁ ከሚሊሻ ተቋም 74ኛ ክ/ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በተመሳሳይ በመከላከያ ሰራዊት የሪፐብሊካን ኃይል ሜንቴናስ መምሪያ ቡድን መሪ እና በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ automotive engineering የድግሪ ምሩቅ፣ በወታደራዊ ክፍል የ25ኛ ክ/ጦር አባልና በውትድርና አለም ለ14 ዓመት በማገልገል የእረጅም አመት ልምድ ያለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል።
የአረመኔው ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ ግልፅ የዘር ማጥፋት ዘመቻ አውጆ ከተንቀሳቀሰ ጊዜ ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ከጀነራል እስከ ተራ እግረኛ ወታደር ድረስ በእየጊዜው እየከዱ ትግሉን የተቀላቀሉ ሲሆን ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ ከሪፐብሊካን ኃይል ሜንቴናስ መምሪያ በመውጣት ለአማራ ህዝብ ነፃነት የሚዋደቀውን የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል።
የመከላከያ ሰራዊት ከተቋቋመለት ሀገራዊ ተልዕኮ በተቃራኒው በእራሱ ህዝብ ላይ ጦርነት በመክፈት ኢትዮጵያን ለመበታተን ቆርጦ ተነስቷል ያለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ ሰራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ይልቅ በመላ ሀገሪቱ ሰፈር ለሰፈር እየዞረ ህዝብን መጨፍጨፍና መግደል ተቀዳሚ ተግባሩ አድርጎታል ሲል ተናግሯል። ከተራ አባል እስከ ከፍተኛ የጦር አመራሮች በአንድ ብሔር የበላይነት የተቋቋመው የመከላከያ ሰራዊት ለግለሰቦች ስልጣን እና የብልፅግና ዘብ ሁኖ ከመቆም ያለፈ አላማውን የዘነጋ የኢትዮጽያን ህዝብ ባገኘበት ሁሉ የሚገድል የሚያሳድና የሚዘርፍ ወንበዴ ቡድን እየሆነ መምጣቱን አክሎ ገልጿል።
ከ5 አመታት በፊት የነበረው የሰራዊቱ አሰላለፍ ተቀይሮ በየ ሰፈሩ ምሽግ ቆፍሮ ውሎ የሚያድረው የሰራዊት አባላቱ በግዳጅ እየታፈሰ ሰልጥኖ የተመረቀና የተሰለፈለትን አላማ ጠንቅቆ የማያውቅ በመሆኑ በህዝብ ላይ እያደረ ያለው እልቂት በኢትዮጽያ ታሪክ ተፈፅሞ የማያውቅ ነው ሲል ሰራዊቱ ህዝብ ጠል እንዲሆ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን አመላክቷል።
የአማራን ህዝብ በኃይል ለማንበርከክና መንግስታዊ የዘ ፍጅትን ተቀብሎ በሙሉ ኃይሉ ጭፍጨፋ እያደረገ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሙሉ ሰራዊቱን በክልሉ አስገብቶ ከድሮን እስከ እግረኛ ሰራዊት እያደረሰ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በወገኔ ላይ ከፍተኛ እልቂት ተፈፅሟል ያለ ሲሆን ህዝቤን ለሚገድለው ሰራዊት አባል ሁኘ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ እረፍት ስለነሳኝ ከወንድሞቸ ጋር ለመታገል 206ኛ ኮርን ከአዲስ አበባ መጥቸ ተቀላቅያለሁ ብሏል።
"ከራስ በፊት ለህዝብ" የሚለው የተቋሙ እሴት ተንዶ ሰራዊቱ ህፃናትን፣ሴቶችንና እናቶችን በመድፈር፣ንፁሀንን በመግደል እና በመረሸን፣የወንድን ልጅ ብልት፣የሴትን ልጅ ጡት በመቁረጥ የራሱን ህዝብ በማዋረድ እጅግ አረመኒያዊ ተግባሩን ያለ እርህራሔ እየፈፀመ ይገኛል ብሏል። የአማራ ህዝብ በፋኖነት ተደራጅቶ ሊያጠፋው የመጣውን ኃይል መታገል ፍትሐዊ ነው የሚለው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የመከላከያ ሰራዊት በሁሉም የኢትዮጽያ ህዝብ የተጠላ ህዝባዊ ድጋፍ የሌለው ከህዝብ የተነጠለ ኃይል መሆኑን በአይኔ ተመልክቻለው ያለ ሲሆን የአማራ ህዝብ ለመከላከያ አይደለም ድጋፍ ለመስጠት ይቅርና የሰራዊቱን ዩኒፎርም ማየት እንደሚጠየፍ ጠቁሟል።
በመጨረሻም ትግሉን ከተቀላቀለ ቀናትን ያሳለፈው ፻ አለቃ ደስ ይበለው ገድፍ የፋኖ ሰራዊት በአጭር ጊዚያት ያስመዘገበው ድል ፣ የአላማ ጥናት፣ የትጥቅ ሁኔታ ፣ ጠንካራ አደረጃጀትና የማይቋረጥ የህዝብ ድጋፍ ያለው መሆኑ እንዳስደነቀው ጠቁሞ የመከላከያ ሰራዊት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመናመነ በሻለቃ ሊኖረው የሚገባ 480 ያላነሰ የሰው ኃይል በሚደርስበት ምት እና የሰራዊት ኩብለላ ወደ 180 የሰው ኃይል በማሽቆልቆል እየተበታተነ መምጣቱን አክሎ ገልጿል።
_______፪
በቢቸና ከተማ የሚገኘው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ የእስልምና እምነት ተከታይ የነበር ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደለ።
ሲራጅ ኢብራሂም የትውልድ ቦታ ሸበል በረንታ ወረጎ ቀበሌ ተወላጅ ሲሆን በቢቸና ከተማ 04 ቀበሌ ኖሪ ነበር። በመሆኑም ሲራጅ ኢብራሂም ባላቤቱን ከአረብ ሀገር ስደት መልስ በመቀበል የእለት ከእለት ህይወታቸውን የሚመሩበት ገንዘብ በእጁ እንደያዘ ቢቸና ከተማ የሚገኘው ቅጥረኛ ሚሊሻ ገንዘቡን በመዝርፍ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:30 ቢቸና ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው ጥለውታል።
በቢቸና ከተማ ተስፋ የቆረጠው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ በቢቸና ከተማ በሁለቱ የእምነት ተቋማትን ለማጋጨት የእስልምና ተከታይ የሆኑ ወንድሞቻችንን በመግደል ፋኖ ገድሏል በማለት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ እያሰራጨ ይገኛል።
በቢቸና ከተማ የምትገኙ የእስልምና ተከታይ አማራዎች በሙሉ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት በሁለቱም እምነት ተቋማት እና የሁለቱ እምነት ተከታዩች ላይ እያደረሰባቹህ ያለውን ግፍ እና በደል በቃን በማለት አገዛዙ በቢቸና ከተማ ልታወግዙ ይገባል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

💔2❤1
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች አምባሰል ዙሪያ ከውጫሌ እና ማርየ እስከ ጊሸን ድረስ በርካታ ግንባሮች ላይ ከአስር ቀን በላይ ተጋድሎ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ድል አስመዘገቡ::
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ እና 24ኛ ክፍለ ጦሮች ከደሴ በርካታ እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ በማዝመት እንዲሁም ከውጫሌ ወርጌሳና መርሳ እንዲሁም በማርየና በጊሸን በኩል ግንባሮችን ፈጥሮ ወደ አምባሰል ድብል ደልባና ጅጎዶ አካባቢዎች ማጥቃት ያደረገ ጠላት ጋር ከአስር ተከታታይ ቀኖች በላይ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል::
በዚህም ጠላት በደረሰበት ምት ምክንያት እርስ በርሱ እስከመታኮስ የደረሰ ሲሆን በዛሬው እለት ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የርስ በርሱን ተኩስ ለማስቆምና ለሌሎች ተግባሮች ከደሴ በዙ23 ታጅቦ የመጣ ኮሎኔል የሰሞኑ ቁስለኞችንም ይዞ ለመውጣት ጭምር በተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ ባለበት በ23ኛ ክፍለ ጦር የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞበት አጃቢዎቹ የሞቱ ሲሆን ኮሎኔሉ ባጋጣሚ ሊያመልጥ ችሏል::
በደፈጣ ጥቃቱ ኮሎኔሉን አጅቦ ይንቀሳቀስ የነበረው ዙ23 በተፈፀመበት ጥቃት እውክታ ያጋጠመው ሲሆን ወደ ቀጠናው ደልባ እና ጅጎዶ ገብቶ የነበረው ጠላት በደረሰበት ከፍተኛ የሚባል ጥቃት መቋቋምና ተረጋግቶ ምሽግ ሰርቶ መከላከል አቅቶት ቀጠናውን ለቆ ለመውጣት ተገዷል::
በዚህ በሰሞኑ አመርቂ ድል ላይ የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር እና የምስራቅ አማራ ኮር ሁለቱ ታጠቅ ክፍለ ጦር መርሳ ወርጌሳና ውጫሌ አካባቢዎች ላይ ተጋድሎ በማድረግና ድል በማስመዝገብ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም
ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ እና 24ኛ ክፍለ ጦሮች ከደሴ በርካታ እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ በማዝመት እንዲሁም ከውጫሌ ወርጌሳና መርሳ እንዲሁም በማርየና በጊሸን በኩል ግንባሮችን ፈጥሮ ወደ አምባሰል ድብል ደልባና ጅጎዶ አካባቢዎች ማጥቃት ያደረገ ጠላት ጋር ከአስር ተከታታይ ቀኖች በላይ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል::
በዚህም ጠላት በደረሰበት ምት ምክንያት እርስ በርሱ እስከመታኮስ የደረሰ ሲሆን በዛሬው እለት ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የርስ በርሱን ተኩስ ለማስቆምና ለሌሎች ተግባሮች ከደሴ በዙ23 ታጅቦ የመጣ ኮሎኔል የሰሞኑ ቁስለኞችንም ይዞ ለመውጣት ጭምር በተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ ባለበት በ23ኛ ክፍለ ጦር የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞበት አጃቢዎቹ የሞቱ ሲሆን ኮሎኔሉ ባጋጣሚ ሊያመልጥ ችሏል::
በደፈጣ ጥቃቱ ኮሎኔሉን አጅቦ ይንቀሳቀስ የነበረው ዙ23 በተፈፀመበት ጥቃት እውክታ ያጋጠመው ሲሆን ወደ ቀጠናው ደልባ እና ጅጎዶ ገብቶ የነበረው ጠላት በደረሰበት ከፍተኛ የሚባል ጥቃት መቋቋምና ተረጋግቶ ምሽግ ሰርቶ መከላከል አቅቶት ቀጠናውን ለቆ ለመውጣት ተገዷል::
በዚህ በሰሞኑ አመርቂ ድል ላይ የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር እና የምስራቅ አማራ ኮር ሁለቱ ታጠቅ ክፍለ ጦር መርሳ ወርጌሳና ውጫሌ አካባቢዎች ላይ ተጋድሎ በማድረግና ድል በማስመዝገብ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም
❤1🙏1
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም 2ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለጦር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጀ።
መነሻዉን ከመተሀራ ከተማ ያደረገዉ የብልፅግና ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ወደ መተህብላ ከተማ ለመግባት ያደረገዉ ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል።
ካሁን በፊት ከሞጆ ከተማ ተነስቶ አረርቲ ከተማ አድርጎ መተህብላ ከተማ ለመድረስ ከፍተኛ ዋጋ ሲከፍል የነበረዉ የጠላት ሀይል አሁን ደግሞ መነሻዬ ከሞጆ ይልቅ መተሀራ ይሻለኛል ብሎ ቢመጣም ያልጠበቀዉ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማስተናገድ ወደ መጣበት ለመመለስ ተገዷል።
በዚህ አዉደ ዉጊያ የአብይ አህመድ የግል ሰራዊቶች ከመተሀራ ከተማ እሬሽን እና መተህብላ ከተማ ያለዉን ሰራዊት የሚቀይር ሌላ ተጨማሪ ሰራዊት ይዞ ቢመጣም በቡልጋ ክፍለጦር አናብስቶች አርበኛ ቸርነት አማረ ሻለቃ ከደመቆ እና ዋንሴ ቀበሌ አባት አርበኞች ጋር በመሆን አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ወደ መጣበት እንዲመለስ ሆኗል።
ያሰበዉን ማሳካት አቅቶት ወደ ኋላ የተመለሰዉ የጠላት ኃይል ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በዚህ አዉደ ዉጊያ የጠላት ተሽከርካሪዎች የተመቱበት እና ከፍተኛ የሆነ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ የሆነበት ዉጊያ እንደመሆኑ መጠን ጠላት ከፍተኛ የሆነ መደናገጥ ዉስጥ ገብቶ የተመታበትን መኪኖች በሌላ ተሽከርካሪዎች እየጎተተ የወጣበት እና መተህብላ ከተማ የነበረዉ ተቀያሪ ሰራዊት ወደ ኋላ በመመለስ የጫነዉን ፍራሽ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለማራገፍ ተገዷል።
በሥተመጫረሻም የአገዛዙ ሰራዊት ክንደ ብርቱወን የቡልጋ ክፍለ ጦር የፋኖ አናብስቶችን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው የያዘውን ይዞ ቀሪውን ጓዙን አንጠባጥቦ ወደኋላ ተመልሷል።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም 2ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አርበኛ ይታገስ ጌታሁን ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።

🙏2