የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት አምባሰል ላይ በበርካታ ግንባሮች ባደረጉት ተጋድሎ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
ልጅ እያሱ ኮር በሁሉም የአምባሰል አካባቢዎች በበርካታ ግንባር የብልፅግናዉ አራዊት ሰራዊት የፋኖን ይዞታዎች እቆጣጠራለሁ በሚል ቅዥት የማጥቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ያለ ሲሆን በልጅ እያሱ ኮር ስር የሚገኙት ክፍለ ጦሮች ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ አድርገው በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ወደመጣበት መልሰው ድል አስመዝግበዋል::
ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ከጊሸን ወደ ደልባ እና ጅጎዶ ለመቀሳቀስና ለመቆጣጠር አስቦ የማጥቃት ውጊያ ቢከፍትም በመከላከል ብሎም መልሶ ማጥቃት በማድረግ ድባቅ መተዉ ወደ መጣበት እንድመለስ አድርገዉታል።
በሌላኛው ግንባር መነሻዉን ከውጫሌ ከተማና ከማርየ ያደረገ ጠላት ያለ ያለለ ሃይሉን ተጠቅሞ ወደ ድብል በምድር በመካናይዝድ ታንክና መድፍ ታግዞ በሰማይ በአየር ሃይል ድሮን ታግዞ ማጥቃት ቢያደርግም በ24ኛ ክፍለ ጦር ድብል ላይ እየተመታ ይገኛል::
እንድሁም በትናትናዉ ዕለት ማለትም ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም የልጅ እያሱ ኮር የኮር ቃኝ በወርጊሳ ከተማ ደፈጣ በመጣል ከመርሳ ወደ ዉጫሌ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱን እያጓጓዘ ባለበት በደፈጣ ዉጊያ የአገዛዙን ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል::
መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን!
አፋብኃ ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር
ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም

የድል ዜና!
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለትም በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጸፈ።
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለትም በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጽፏል።
ዘራፊና ጨፍጫፊ የሆነው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ከሞት የተረፈ ግብስብስ ሠራዊቱን በመያዝ ወደ ማርዘነብ ታዳጊ ከተማ ባቀናበት ጀግኖቹ የ14ኛ ክፍለ ጦር የሠራዊት አባላት ማለትም የአንበሳ ደቦሎቹ የቀስተ ደመና ሻለቃ ፋኖዎች፣ ነበልባሎቹ የክፍለ ጦሩ ኮማንዶዎችና የክፍለ ጦሩ ጥምር ጦር አባላት በሌሊት በመግባት ጠላትን በእሳት ሰይፋቸው ሲቀስፉት አርፍደዋል።
በጠላት ዙ-23 የታገዘው ውጊያ በጀግኖቹ የፋኖ ሠራዊት አባላት የጨበጣ ተኩስ የበላይነት የታየበት ሲሆን በጠላት ላይ በርካታ ኪሳራን አድርሷል።
እንደ አበደ ውሻ እዚህም እዚያም እየተክለፈለፈ፤ ያገኘው ሁሉ የሚገርፈው የታሪካውያን ጠላቶቻችን ቀኝ እጅ የሆነው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት የጀግኖቹን ምድር እንደዋዛ የሚረግጣት አልሆነም፤ ስም አጠራሩ የጠላትን ልቡና በሚያርበደብደውና ብልት ለይቶ በሚመታው ጀግና ሠራዊታችን የእሳት በትር እየተገረፈ ምድሪቷ ገሃነም ሆናበት እንደ እሳት እራት እርር ኩምትር እያለ ቀረ እንጅ።
በሌሊት በተጀመረው ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል የተቀጠቀጠ ሲሆን ጠላት አስከሬኑንና ቁስለኛውን ሲጎትት ውሏል።
በውጊያውም
➠ አንድ አይሱዙ አስከሬን ተነስቷል፣
➠ 03 አምቡላንስና 03 ፓትሮል ቁስለኛ የተነሳ ሲሆን ከዚህም መካከል 03 አምቡላንስ ቁስለኛ ሆስፒታል ገብቷል፤ ሶስት ፓትሮል ቁስለኛ ደግሞ በራሱ (በጠላት) ካምፕ ለመታከም ገብቷል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለሰማዕታቱ!
@ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት!

🙏1
ኢሕአፓ የአማራ የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ጠየቀ::
በማንነታቸው ብቻ በግፍ እስር ላይ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች በአስቸኳይ እንደፈቱ ኢሕአፓ ጠይቋል::
የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት እና የኢሕአፓ ሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ ይስሀቅ ወልዳይ በዛሬው ዕለት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እና የማንነት እስረኞችን ጎብኝተዋል።
በዚህም ለአመታት በግፍ እስር ላይ የሚገኙትን ዮሀንስ ቧያለው፣ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ ክርስቲያን ታደለ፣ ሲሳይ አውግቼው(ረ/ፕ)፣ ቴዎድሮስ ኃይለማርያም (ዶ/ር)፣ ወንድወሰን አሰፋ(ዶ/ር)፣ ጫኔ ከበደ (ዶ/ር)እና ካሳ ተሻገርን (ዶ/ር) ጠይቀዋል።
እነዚህ በስም የተጠቀሱትም ሆነ ስማቸው ያልተገለጹ የፖለቲካ፣ የማንነት እና የህሊና እስረኞች ለሀገር እና ለወገን እየከፈሉ ያለው ዋጋ እጅግ ከባድ ነው።
ኢሕአፓ ለፖለቲካ እና ለማንነት እስረኞቹ ያለውን ጽኑ አጋርነት እየገለጸ መንግስት በአስቸኳይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታቸውም ያሳስባል።
የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችና ዓለም ዓቀፉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብም የግፍ እስር እንዲቆም መስራት ይጠበቅባቸዋል።
ዋጋ እየከፈሉለት ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብም ከእነርሱም ሆነ ከቤተሰባቸው ጎን በመቆም ውግንናውን በተግባር ሊያሳያቸው ይገባል ስንል ጥሪ እናቀርባለን።
Via - ኢሕአፓ

👍1
ካላኮርማ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ዙሪያ ከ40 በላይ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግና 12 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር ትናትና ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ረፋድ ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ዙሪያ በተደረገ ተጋድሎ ከ40 በላይ የፋሽስቱን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እና 12 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጨማሪም በተጋድሎው ካላኮርማ ክፍለ ጦር የአገዛዙን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማስተጋባት ህዝብን በአዳራሽ ሊሰበስብ ያደረገውን ጥረት በውጊያ ያስቀሩት ሲሆን ውጊያውም ከጧት እስከ ምሸት ቀጥሎ ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለ ጦር 12 ክላሽ 1500 የብሬን እና 500 የክላሽ ተተኳሽ እንዲሁም አስር የወገብ ትጥቅን ጨምሮ ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁስና ሶስት የጠላት ሰራዊት ማርከዋል::
በዚህ የተበሳጨው አገዛዙ ከትናትና ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የተለያየ ከባድ መሳሪያ እያስወነጨፈ ንፁሃኖች መንደር ላይ እያሳረፈ በሰው ህይወት በእንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ እንዲሁም ቤትና ንብረት እያወደመ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም

የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለበሰባ ክፍለ ጦር ቃኘዎች በአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ እና ሚኒሻ ባንዳ የእናት ጡት ቆራጩ አረመኔያዊ ኃይል ማታ በዛሬው ዕለት ጥቃት በማድረግ ድልን ተጎናጽፈዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሌት ተቀን እየሰራ ያለው የብልፅግናው አሽከር የመደመር ፍልስፍና ባለቤት ተብየው አብይ አህመድ አሊ አማራን ከምድር ገፅ ለማጥፋት በአደራጀው ኃይል ዛሬ ማታ 4:00 ላይ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ቃኘዎች በኤፍራታ ግድም ወርዳ ፈረዶሀ ቀበሌ መሽጎ የነበረውን ባንዳ ሚሊሻ እና የአብይ አህመድ ጡት ቆራጭ መከላከያ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከአባድ እስከ ቀላል ቁስለኛ በማድርግ የአማራን የመኖር ነፃነት በነበልባ ክንዳቸው ባሌትነታቸውን አረጋግጠዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ መሰርት የአሳምነው አናብስቶች በወሰዱት አርምጃ
1 , መስፍን እሸቱ ሌመን ቀበሌ
2 , ተረፈ ገብሬ ፈረድዉሀ ቀበሌ
3 , ቻለዉ ዘነበ ፈረድዉሀ ቀበሌ
4 , አጥላዉ እሸቴ አላላ ቀበሌ
5 ,በድሉ አላላ ቀበሌ ከባድ ቁስለኛ ኣድርጎታል::
አብይ አህመድና የስርዓቱ አስፈፃሚ ብአዴን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የአሳምነው አናብስቶችን አይተኪ ክንዳቸውን መቋቋም ሲያቅተው ንፁሃን በማፈን : ሴት እናቶቻችን በመድፈር : በከተማና በገጠር የሚኖሩ ማህበረሰብ በአስገዳጅ ሁኔታ እያሰቃየ አማራ የሚባል ትውልድ በአማራ ግዛትና እና በመለው ኢትዮጵያ እንዳይኖር በተላያዩ የሚዲያ አውታሮች ባሰማራቸው ጀሌዎች ከትላንትናው ዛሬ ላይ አድማሳቸውን አስፍተው የጥላቻቸወን ጥግ እያሳዩን ይገኛሉ።
ሆኖም ይህን የሞተ አረመኔያዊ ስርዓት እኛ የአማራ ፋኖዎች አባቶቻችን በአወረሱን የትግል ስልትና ጥበብ አንድየ ነፍሳችን ለአማራ ነፃነት በተለያዩ የአውደ ዉጊያ ቦታዎች እየመከትንና እየተፋለምን የበላይነት እየወሰድን እንገኛለን።
በመጨረሻም ከትናንት ዛሬን በአንድነት አበክርን በመስራት ይህን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና የብልሃኑ ጁላ የሴት ልጅ ጡት ቆራጩን መከላከያ ኃይል በሰፋራችን በተወለድንባት ቦታ መጦ ደፍሮናልና በገባበት ገብተን የመኖር ነፃነት በቅርቡ ለመላው አማራ የምናበስር ይሆናል።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው::
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
@አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል

የአንሻ ክፍለ ጦር አብሪ ፋኖዎች የጥላት ሰራዊትን እንቅስቃሴ በመከታተል በፈፀሙበት የደፈጣ ጥቃት እርስ በርሱ ጭምር ተታኩሶ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ደረሰበት::
ከፍላቂት ተንቀሳቅሶ ጥቃት ፈፅሞ ሊመለስ አስቦ በነበረው የጥላት ሰራዊት ላይ ባላሰቡት ሁኔታ የአንሻ ክፍለ ጦር ቃኞች በመከሰት የፋሽስቱን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። በዚሁም ጥቃት አንድ ጓድ ጠላት የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች ሙትና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል::
የፋሽስቱ ሰራዊት ወደ ምሽጉ ከተመለሰም በኋላ በተሰነዘረባቸው ቅስፈታዊ ጥቃት የተነሳና መረጃ አላደረሳችሁንም በሚል ምክንያት አለመተማመን በመፈጠሩ የአረጋ ከበደ ወታደሮች ከሽመልስ ከብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ጋር እርስ በርስ እስከ መታኮስ ደርሰው ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን ለማረጋገጥ ችለናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር
ህ/ግንኙነት መምሪያ

ሰበር የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ክፋለጦሮች እና አርበኞች ፋኖ ጦር በጋራ በሸዋ ጣርማበር ማንያባ ቀበሌ እና ማፋድ-ሾላሜዳ በሁለት ግንባር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ ነው !!
ጠላት ያለ የሌለ ሃይሉን ከደብረብርሃንና ከደብረሲና በሌላ አቅጣጫ ከኬሚሴ እና ከሸዋሮቢት ከተማ ከአስፖልት ላይ የታፈሱ በሱስ የናወዙ ወጣቶችን በጅምላ በማፈስ የዘራፊውን እና የጡት ቆራጩን ኦነግ/መከላከያ ይኒፎርም በማልበስ ሰፊ የወረራ እቅድ በማውጣት ነው እንቅስቃሴ ያደረገው::
ከባለፉት ቀናት የቀጠለ የወረራ እቅዱን በይፋት አውራጃ በሁሉም ወረዳና ቀበሌዎች የፋኖ ሃይልን እና የአማራ ህዝብን ለማዳከም አብይና ምስለኔዎቹ ወደ ልዩዞን ምድረገኝ/ኬሚሴ በመምጣት አማራን ከመሃል ሸዋ አዳክመን ወይም አጥፍተን ከወድሞቻችሁ ትገናኛላችሁ ማለቱ የሚታወስ ነው::
ይሄንኑ የአብይ አህመድ ሌጋሲን ለማስቀጠል አማራን በአማራ ለማጥፋት ታትሮ የሚሰራው የአማራ ብልፅግና/ብአዴን ይፋትን ለተረኛው ኦነግ/ብልፅግና ለመሸጥ ተስማምቶ ጦር ከአብይ አህመድ የተበደረው መካሻ አለማየሁ እና የግርማ የሽጥላ ልጅ ኤሊያስ አበበ በሁሉም አቅጣጫ የአማራን ገበሬ ትጥቅ ለማውረድ ጦር ቢያሰማራም ካድሬዎቹ በፋኖ አልሞ ተኳሾች እየተቀነደሹ በሚዲያ ብቻ የሚጮኸ ካደረግነው መቆየታችን የሚታወቅ ነው።
ዛሬም በሁለት ግንባር ወደ ጀግኖቹ ቀዬ ለወረራ የተቀሳቀሰው ሃይል በደፈጣ እና በጨበጣ ውጊያ ትጥቁን ለፋኖና ለአማራ ገበሬ እያስረከበ እየፈረጠጠ ይገኛል ።
በሁሉም የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አውራጃዎች ወረራ ለማድረግ ቢጣደፍም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ክ/ጦሮች እና የአርበኞች ጦር በጋራ በርካታ ድሎችን እያስመዘገቡ ይገኛል፡፡
የአማራ ወጣት ማርኮ ለመታጠቅ ወደ ፋኖ እየጎረፈ ነው !! የይፋት ገበሬ ካለው ትጥቅ ተጨማሪ ማርኮ ለልጁና ለጓዱ ለማስታጠቅ ወደ ጦር ግንባር እየተሽቀዳደመ ነው ።
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!
@ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ!!

የፋኖን ምት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ሰራዊት ቤተ-ክርስቲያንን አወደመ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር በወሰደው አፀፋዊ ምላሽ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት የአገዛዙ ሰራዊት በአፀፋዊ ምላሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ንብረት የሆነችውን ቤተክርስቲያን በከባድ መሳሪያ አውድሞ ተመልሷል።
ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ተከዜ ክፍለ ጦርን ለማጥቃት በሁለት አቅጣጫ ማለትም ከኩልመስክ ወደ ዟቢያ(ዙሃባ) አቅጣጫ እንዲሁም ከላሊበላ ገነተማርያም ዟቢያ(ዙሃባ) አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ኃይል ተከዜዎቹ በእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅና ፍልሚያ ጠላትን ሲያደባዩት ውለዋል።
በተደረገው ፍልሚያ ጠላት በኩልመስክ ቀጠና 48ኛ ክፍለጦርን እና በላሊበላ ሦስት ሻለቃዎችን ይዞ የተሰለፈ ሲሆን ሁለት ዙ-23 መድፍ ሞርታርና በድሽቃ የታገዘ ውጊያ ቢከፍትም አይበገሬዎቹ በሚያውቁት ቀያቸው ወጥተውና ወርደው ጠላትን አንገት አስደፍተው መልሰውታል።
በአውደ ውጊያው የጠላት ኃይል 15ቱ ሲደመሰስ ከ34 በላይ እንደቆሰለበት ታውቋል። በዚህ ሽንፈቱ የተበሳጨው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ላስታ ወረዳ ውስጥ የምትገኘውን ዟቢያ(ዙሃባ) ኪዳነምሕረት ቤተ-ክርስቲያንን በዙ-23 እና ሞርታር በመታገዝ ያወደማት ሲሆን ስድስት ንፁሃንን ማለትም አንዲት ሴት መምህርትና ህፃን ልጇን፣አንድ አረጋዊና ዲያቆን ልጁን፣እንዲሁም ሁለት የቻይና ሲሲ መንገድ ፕሮጀክት የሻላይ ከምትባል ቦታ በስራ ላይ እያሉ በጥይትና በከባድ መሳሪያ ፍንጣሪ አቁስሏቸው ተመልሷል።
በተያያዘ መረጃ በቀን ታህሳስ16/2018 ዓ/ም ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ አፀፋዊ መለሽ ሠጠ።
ታህሳስ 16/2018ዓ/ም ፋኖን ለማፈን እና የ05ቀበሌ ህዝብን ለመስብሰብ ከአይና ከተማ መነሻውን በቡግና ወረዳ 05/ቅዱስ ሃርቤ ቀበሌ ይንቀሳቀሥ የነበረው የፋሽሽቱ አብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በምድር ድሮኑ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር አቀጡቅጣት በመቅጣት ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ተመልሷል።
ፋኖን ለመክበብና የቡግና ወረዳ ቅዱስ ሐርቤ ህዝብን ለመሰብሰብ ያልቻለ ሲሆን የተለመደ ስራውን ህፃናትን እና አዛውንት በመደብደብ እና ቤት ለቤት በመዞር ፋኖን ደግፋችኋል በማለት እህል በመድፋት እኩይ የዘወትር ልማዱን አከናውኖ ወደ መጣበት ተመልሷል ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት መድፍ እና አራት ተኳሾቹን ጨምሮ በሞርተር በማውደም ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
በርካታ የፋሽስቱ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከውጫሌ ከጎልቦና ጭሳ በመነሳት ትናትና ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዛሬ ታህሳስ 17 ሙሉ ቀንም ጨምሮ ወደ አምባሰል ዙሪያ አበት ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ባግባቡ በመመከትና በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው መካናይዝዳቸውን በመጠቀምና ሞርተር በማስወንጨፍ ውጫሌ ልዩ ስሙ ደንካ የተባለ ቦታ ላይ የነበረ የጠላት መድፍ ኢላማውን ጠብቀው በማውደምና አራት ተኳሾችን ጭምር በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህም ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት በተከታታይ ሁለት ቀን በተደረገው ተጋድሎ የጄትና ድሮን ቅኝት እያደረገ የተዋጋ ሲሆን ንስሮቹ 24ኛ ክፍለ ጦርም ምንም ነገር ሳይበግራቸው ጠላትን አይወጡ ቅጣት ቀጥተው ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናቸውን ጭምር በማስከበር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበት ሽንፈት የተከናነበው ፋሽስቱ አገዛዝም እንደተለመደው የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን ያልታጠቁ አማራዎች በማዞር ከባድ መሳሪያ ሲያስወነጭፍ ውሎ በሰው ህይወት እና እንስሳቶች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ቤትና ንብረትም አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
በርካታ የፋሽስቱ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከውጫሌ ከጎልቦና ጭሳ በመነሳት ትናትና ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዛሬ ታህሳስ 17 ሙሉ ቀንም ጨምሮ ወደ አምባሰል ዙሪያ አበት ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር ባግባቡ በመመከትና በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው መካናይዝዳቸውን በመጠቀምና ሞርተር በማስወንጨፍ ውጫሌ ልዩ ስሙ ደንካ የተባለ ቦታ ላይ የነበረ የጠላት መድፍ ኢላማውን ጠብቀው በማውደምና አራት ተኳሾችን ጭምር በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህም ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት በተከታታይ ሁለት ቀን በተደረገው ተጋድሎ የጄትና ድሮን ቅኝት እያደረገ የተዋጋ ሲሆን ንስሮቹ 24ኛ ክፍለ ጦርም ምንም ነገር ሳይበግራቸው ጠላትን አይወጡ ቅጣት ቀጥተው ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናቸውን ጭምር በማስከበር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበት ሽንፈት የተከናነበው ፋሽስቱ አገዛዝም እንደተለመደው የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን ያልታጠቁ አማራዎች በማዞር ከባድ መሳሪያ ሲያስወነጭፍ ውሎ በሰው ህይወት እና እንስሳቶች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ቤትና ንብረትም አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
❤1🙏1
የአደረጃጀት ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሀውጃኖ ክፍለ ጦር የአመራር ሪፎርም አደረገ::
ቀናትን የፈጀ ውይይት እና ግምገማ ከተደረገ በኋላ አዳዲስ አመራሮች የተሰየሙ ሲሆን ከነባሮች የኃላፊነት ርክክብ አድርገዋል::
የምስራቅ አማራ ኮር 1 ሰብሳቢ አርበኛ ሞገስ አማራ በተገኘበት የተካሄደው የውውይት እና ግምገማ መድረክ በስኬት መጠናቀቁ የተገለፀ ሲሆን ጉባኤተኞች ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩትን አርበኞች የክፍለ ጦሩ አመራሮች አድርገው መርጠዋል::
በዚህም፦
1ኛ. አርበኛ ካሳ አበበ… የክፍለ ጦሩ አዛዥ
2ኛ. አርበኛ ደሳለ መራጊያው … ምክትል አዛዥ
3ኛ. አርበኛ ኩርፋ መንገሻ … ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
4ኛ. አርበኛ ተመስጌን ሞገስ…ምክትል ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ
5ኛ. አርበኛ መረሳ አድሱ … አስተዳደር
6ኛ. አርበኛ በርሄ ቸኮለ … የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
7ኛ. አርበኛ አሰፋ መለሰ … የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ
8ኛ. አርበኛ ቢኒያም ዝናቡ … ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
9ኛ. አርበኛ ፈረጃ ሞላ … የፋይናንስ ሀላፊ
10ኛ. አርበኛ ጋሻው ንጉስ … ሎጀስቲክ ሀላፊ
11ኛ. አርበኛ ክብሮም ከበደ … የሰው ሀይል አስተዳደር
12ኛ. አርበኛ አበራ ፀጋይ … ኦርድናንስ ሀላፊ
13ኛ. አርበኛ ***** መረጃና ደህንነት
14ኛ. አርበኛ ስዩም ካሳው … ህግ አገልግሎት
16ኛ. አርበኛ አረቂ መረሴ … ሀብት አፈላላጊ ክፍል
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 17/ 2018 ዓ.ም

"ዘራችን ከስብእና ካርታ ላይ ሊሰርዝ በምድርና በሰማይ የዘመተ ጠላታችን ከማን መቆም እንዳለብንና እንደሌለበን፥ ወዳጅና ጠላት ሊመርጥልን አይችልም።" አርበኛ ዘመነ ካሴ
የአማራ ፋኖ በሔራዊ ኃይል የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሰብሳቢ በወቅታዊ ጉዳይ ያስላለፈው መልዕክት!
የጋራ ጠላት ያላቸው ኃይሎች ቢተባበሩ ተፈጥሯዊ ነው። የዘር ፍጅት የገጠመው ህዝብ አላማውን ሳያመቻምች፥ ጥቅሙን አሳልፎ ሳይሰጥ ከሌሎች የሩቅና የቅርብ ኃይሎች ጋር ቢተባበርም ተፈጥሯዊ ነው።
የእሳት ባህር ውስጥ የተጣለ ህዝብ ነዶ ከማለቅ እስካዳነው ድረስ የትኛውንም አይነት እርምጃ ቢወስድም ሁሌም ልክ ነው። ዘራችን ከስብእና ካርታ ላይ ሊሰርዝ በምድርና በሰማይ የዘመተ ጠላታችን ከማን መቆም እንዳለብንና እንደሌለበን፥ ወዳጅና ጠላት ሊመርጥልን አይችልም።
እንደ ህዝብ ከማን ጋር መስራት እንዳለብን በጥንቃቄ አስልቶ የመወሰን፥ አቅሙም መብቱም አለን። ማንም ርእዮተዓለም ጽፎ ሰጦን፥ የፖለቲካ ፕሮግራም አስጠንቶን ወደ ትግል አልገባንም።
ዘመኑን ዋጅተን የነቃንም፥ ያነቃንም፥ የተደራጀንም፥ ያደራጀንም፥ የታጠቅንም ያስታጠቅንም እኛው ራሳችን ነን። የጠላትን አከርካሪ የሰበርነው አንድ ዲሽቃ አምስት ሚሊዬን ፥ አንድ የዲሽቃ ጥይት አምስት መቶ ብር ገዝተን ነው።
ግ ዴ ታ !
ያም ሆኖ ወደ ዋናው ጠላታችን ጠጠር ከሚወረውር ጋር ሁሉ ተባብሮና አስተባብሮ የማዝመትና የመዝመት ፥ ግብን የመምታት ታሪካዊ ኃላፊነትና ግዴታም አለብን።
በጠላቶቻቸው እጅ ወድቀው ወደ ኦሽዊትዝ የመታረጃ ጉረኖ የሚነዱ አይሁዳውያን ድንገት ቅጽበታዊ እድል አግኝተው መሳሪያ አንስተው ቢፋለሙ ነውር ነበርን? አይደለም። ከኦሽዊትዝ በተአምር የተረፈ ይሁዲ ጠብመንጃ አንስቶ ጠላቶቹ ላይ ቢተኩስ ነውር ነበርን? አይደለም!
በኦሽዊትዝ ካምፕ ውስጥ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ(1.100.000) ገደማ ንፁሐን በናዚዎች እጅ አልቀዋል። ከእነዚህ ውስጥ፦
አይሁዶች = አንድ ሚሊዮን(100.000.000) ገደማ
ሮማዎችና ሲንቲዎች=21.000 ገደማ
አይሁድ ያልሆኑ ፖሊሾች=75.000 ገደማ
የሶቭየት የጦር እስረኞች=15.000 ገደማ
ፈረንሳዮች፥ ቸኮች፥ ኦስትሪያዎች፥ ቤላሩሳውያንና ሌሎች=12.000 ገደማ
እና እነዚህ ሁለ ወገኖች ተባብረው ናዚን ቢያስወግዱ ነውር ይሆን ነበርን? ኃያላን ተባብረው ሂትለርን ማስወገዳቸውስ ነውር ሆነ? በፍፁም አይደለም፥ አልሆነም፡፡
የኛዎቹ አብይ መራሽ ጥቁር ናዚዎች በዓለም ፊት የአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት እየፈፀሙ ባሉበት፥ኢትዮጵያን ሀምጥ ይሁን ስምጥ ሊከቷት እየተንደረደሩ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ምን ያስጮሃቸዋል ከተባለ መልሱ ፍርሐት ነው። ጭንቀት ነው። ግራ መጋባት ነው።ምሕረት አልባው የታሪክ ማዕበል በራቸው ላይ መድረሱን ሲረዱ የሚያሳዩት መወራጨት ነው።
በዚህ ሁሉ መካከል ታዲያ ወገን መወናበድ የለበትም።
ባንዳ ለአረብ ኢሚሬት በወርቅ ቆፋሪ ሎሌነት ተቀጥሮ፥ አካፋና ዶማ ተሸክሞ ከሱዳን እስከ ኢትዮጲያ ሸለቆዎች እያላበው ሲዞር የሚውለው አብይ እንጅ ሌላ ማንም ግለሰብ አይደለም።
ባእዳ የራሱን ህዝብ በጅምላ የሚፈጀው፥ የራሱ ክልል ላይ የእጅ አዙር ጦርነት የከፈተው አብይ አህመድ እንጅ ሌላ አካል አይደለም።
ባዳ እንጀራውንም የእንጀራ እናቱንም ከዱባይ ያገኘው ኮሎኔል አብይ አህመድ እንጅ ከቶ ሌላ ሰው አይደለም።
ባንዳና ባዳ ሃገሩን ምርት ገበያ ድርጅት አውጥቶ በጥቂት ፈረሱላ ቡና ዋጋ የሸጠው አብይ አህመድ ነው። ባንዳና ባዳ የበቀለበት አፈር፥ ያደገበት መንደር፥ ያሳደገው ህዝብ ላይ በአንዳች የአስተዳደግ ስብራት ምክንያት አንዳች አይነት ጥላቻ ያዳበረና የበቀል እብደት ውስጥ ያለው፥የራሱን ስጋ ቀቅሎ የሚበላው አብይ አህመድ ነው።
እንኳን የዳንኤል ክብረት የቃል መቁንን የቱርክ ድሮን ከውድቀት አያድንም። ሂትለር በጆሴ ጎብልስ ፕሮፖጋንዳ እንዳልዳነው ሁሉ አብይም በዳንኤል ክብረት ቅጥፈት አይድንም።
በመጨረሻም ማዕበሉ ወደ ጓዳ ሲገባ የናዚ ፖርቲ መሪ ሂትለር ራሱን ገደለ፥ የናዚው የፕሮፓጋንዳ አለቃ ፓውል ጆሴፍ ጎብልስ ስድስት ልጆቹን ገድሎ ሲያበቃ ከነ ሚስቱና ቅጥፈቱ ራሱን አጠፋ።
አብይና ዳንኤልስ?
እድሜ ይስጠን!!
©አርበኛ ዘመነ ካሤ

❤3
ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ቃኝ አጅባር ከተማን ተቆጣጥረው የተሳካ ቀዶ ጥገና በመስራት ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ የበላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ አንድ ሻምበል እና የልጅ ርያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ቃኝ በጥምረት ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ አጅባር ከተማን በመቆጣጠር እና የተሳካ ቀዶ ጥገና በማድረግ ከ15-20 ሆድ አደር ሚሊሻ በመደምሰስ ብሎም አምስት ክላሽ በመማረክ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው ፋኖዎቹ መለድ ብለው ወደ አጅባር ከተማ በውጊያ ጥሰው የገቡ ሲሆን በርካታ ሚሊሻ አልጋ ይዞ እና መንደር ገብቶ በተኛበት ተደምስሷል:: በዚህም ከ15-20 የሚሆን ሆድ አደር ሚሊሻ የተደመሰሰ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀም ቁስለኛ ሆኗል:: ቀሪውም ወደ ጊምባና ተንታ ሸሽቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ
___፩
አፋብኃ ቴዎድሮስ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመደምሰ።
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም መነሻውን ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቁጭ ከተማ ያደረገው የአብይ አህመድ ዘር ጨፍጫፊ ሠራዊት እኩይ የጥፋት ተልዕኮውን አንግቦ የአርሶ አደሩን ንብረት ለመዝረፍና ለመጨፍጨፍ ቅጥረኛ ሠራዊቱን ከንጋቱ 10 ሠዓት አካባቢ ጀምሮ ወደ ጭራር ቀበሌ አንቀሳቅሷል። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር አይበገሬዎቹ የ88ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 6ኛ ሻለቃ (ቃኝና መሃንዲስ) የጠላትን የእንቅስቃሴ መረጃ በማጤን ጠላትን ቀጥቅጠው እና ጉሮሮውን አንቀው 5 ክላሽኮቭ ማርከዋል።
ክ/ጦሩ በአዲስ ከተደራጀ በኃላ ለ7ኛ ጊዜ የተካሄደ ግዳጅ ሲሆን በግዳጁ 1ኛ እና 6ኛ ሻለቆች የጀግንነትን ልካቸው ያስመሰከሩበት፣ ቦታን እንደ ሁኔታው አንብቦ የመጠቀም ወታደራዊ እውቀታቸውን ያሳዩት፣ ወደፊት ተወርውረው እኔ ልቅደም እኔ እያሉ የጠላትን አፈሙዝ የነጠቁበት፣ የጠላትን አከርካሪ የሰበሩበት፣ ጠላትን ጉልበቱ እስኪርድ እያሯሯጡ ጀርባ ጀርባውን በጥይት የነደሉበት፣ በሲቃ የጣረሞት ድምፅ የተሰማበት፣ ከሞት የተረፈ ሚሊሻ ጉልበቱ እስኪዝል እሩጦ ጀኔራል ተስፋየ እረጋሳ የሚመራው የህዝብ ስብሰባ አዳራሽ ላይ ዘሎ በመግባት እናንተ ባለችሁበት አለቅን ፈጁን በማለት የእለቅሶ ሲቃ በመድረኩ የታዬበት.. ድንቅ ውሎ በወምበርማ ሠማይ ስር ተመዝግቦ ውሏል!!
በግዳጁ በርካታ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን 5 ክላሽንኮብ ከእነ ተተኳሹ፣ 4 ቦንብ መማረክ ተችሏል።
_፪
ህግ የማስከበር ዘመቻው ወደፊትም ተጠናክሮ ይቀጥላል : በ201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር ህዝባችን እና አሽከርካሪወች የሰጡንን ጥቆማ መሠረት በማድረግ በህገወጥ መንገድ ሲዘርፉ የነበሩትን 2ቱ ላይ እርምጃ የተወሰደ ።
የመልሶ ማደራጀት እና ጦሩን የማዘመን ሂደት በብቃት እየተወጣ የሚገኘው ቴዎድሮስ ዕዝ ለማደናቀፍና ከብልፅግና ተልኮ ተቀብለው ሹፌር በማስቆም የሚዘርፉትን እና ማህበረሰቡን ሲያስቸግሩ የነበሩትን እርምገጃ በመውሰድ ሕግ በማስከበርና ራሱን በማፅዳት ላይ ይገኛል።
በተመሳሳይ 109ኛ ኮርም በእንዲህ አይነት ድርጊት በሚያደርጉት ላይ ርምጃ የወሰደ መሆኑን የሚታወቅ ነው።
_፫
"ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በቁስለኞች እንደታጨቀ ነው"
206ኛ ኮር በጠላት ላይ በተከታታይ ባደረገው ተጋድሎ፣ በሉማሜ፣ ስናን እና ደብረ ኤልያስ የተደቆሱ የጠላት ከባድ ቁስለኞች በደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በድን ሁነው እየወጡ ይገኛሉ።
በጃማው ድንቅ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ከተቀጠቀጠ በኋላ በርካታ ከባድ ቁስለኞች በደ/ማ ሆስፒታል መግባታቸው የታወቀ ነበር ይሁን እንጂ እስከ አሁን የሚሞቱት ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ኢንስፔክተር መሀሪ መላክ በድን ሁኖ በቁይ ከተማ ሲቀበር ኢንስፔክተር ባምላክ ወደ አዲስ አበባ ተጉዞ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መድረሱ ተረጋግጧል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ የተቀጠቀጠችው 32ኛ ክ/ጦር 5 ሬጅመንት በርካታ ቁስለኞች ደብረ ኤልያስ ሆስፒታል የሚያቃስቱት እንዳሉ ሁሉ ፻ አለቃ ፋሚ ኡመር እና ፻ አለቃ መዝገብ ካሴን ጨምሮ በርካቶች ደብረ ማርቆስ ሆስፒታልን አጥለቅልቀውታል።
በስናን የተወቀጠችው 25ኛ ክ/ጦር በበኩሏ ኮተቷን ይዛ ከዕረቡ ገበያ ወጣ እነራታ ቀበሌ ተሰባስባ ቁስለኞቿን እያገላበጠች ትገኛለች።
በሉማሜ ከተማ እስከ አሁን መረጋጋት ያልቻለው የብልፅግና ስብስብ፦
1. በአዋበል ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ሃላፊ --- በድሉ ሰዋለ
2. በከተማ አስተዳድር ሰላምና ደህንነት --- ላመስግን
3. የዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት ---- አዲሱ ቸሬ አማካኝነት ከሞት የተረፉ ሚኒሻዎችንና ፓሊሶችን ለማረጋጋት ሙከራ ቢያደርጉም56 ጥርሳቸውን የሚያንቀራጭጩት እና በቁማቸው የሚቃዮትን ድጋሚ ወደ ግዳጅ ማስወጣት ተስኗቸው ስብሰባው ያለ መግባባት ተበትኗል።
በጃማው ድንቅ ምት ሲፍረከረኩ የነበሩ 10 ሚኒሻዎች ደብዛቸው በመጥፋቱ ምክንያት ግራ የተጋባው የአረመኔው ሰራዊት በፀበል እና በገዳም አካባቢዎች ፍለጋውን 77 እያጧጧፈው መሆኑን አረጋግጠናል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስአስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
@አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ