ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.2K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ

የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር በተለያዩ ግንባሮች በዛሬው ዕለት ባደረገው ተጋድሎ 27 ክላሽ ማርኳል።

ከአምበር ከተማ በመነሳት ወደ ጃማ ከተማ በማቅናት ላይ በነበረ የጠላት ኃይል ላይ የ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሐንዲስና ደጃች ተድላ ጓሉ ሻለቃ በፈፀሙት የማጥቃት ውጊያ ጠላትን ከምድር ደባልቀው 27 ክላሽ ፣በርካታ ካዘና፣የደረት ትጥቅና ልዩ ልዩ ወታደራዊ ቁሳቁስ ማርከዋል።

ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ቀትር 6:00 ስዓት በወሰደው ጠንካራ ውጊያ ጠላትን ያጋደሙት የ206ኛ ኮር አሃዶች 45 በላይ ጠላት የደመሰሱ ሲሆን ከ22 በላይ የጠላት ኃይል ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል።

የአረመኔው ሰራዊት፣አድማ ብተና እና ሚኒሻ በታጨደበት ውጊያ ጠላትን ቅስም በመስበር አስደናቂ ጀብድ የፈፀመው 34ኛ ክ/ጦር ተደጋጋሚ ድል ያስመዘገበ ጠንካራ ክ/ጦር ሲሆን በዚህ ስዓት 15 የጠላት ከባድ ቁስለኞች በጫካ ወድቀው እንደሚገኙ ታውቋል።

በተያያዘ ውጊያ 206ኛ ኮር የ14 ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሐንዲስ ከሻለቆች ጋር በመቀናጀት ከደብረ ኤልያስ ተነስቶ ወደ ማርዘነብ ከተማ ሲንቀሳቀስ በፈፀሙት ፈጣን ማጥቃት ጠላትላይ ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ እንዲመለስ ማድረግ ተችሏል።

አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !

አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
🙏2
YANGO PRO ETHIOPIA
መኪናዎን ለYango አጋሮች በማከራየት በወር እስከ 60000 ብር ያግኙ:: ከእርሶ የሚጠበቀው መኪናዎን ለኛ ማከራየት ነው እርሶም በየወሩ ቋሚ መግኘት ይጀምራሉ:: የገቢ አይነት ፡ 1. ለነዳጅ መኪና እስከ 50000 ብር 2. ኤሌክትሪክ መኪና እስከ 60000 ብር መስፈርቶቹም ፡ 1. መኪናዎ Code 3 ወይም Code 1 ከሆነ እና 2. ሙሉ ኢንሹራንስ ሊኖረው ይገባል ከላይ የተዘረዘረውን…
የሁለት ወረዳ አመራሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ! በጥቃቱ አጃቢዎቻቸው ሲገደሉ አመራሮች ክፉኛ ቆስለዋል::

በትናንት በስቲያው የገነቴ ከተማ አቅራቢያ የደፈጣ ጥቃት የብልጽግና ቁልፍ አመራሮች መመታታቸው ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጤና ተቋም ከተገኘ ምንጭ ማረጋገጥ ተችሏል::

ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ወደ ወግዲ እና መካነሰላም አቅጣጫ ሲጓዙ በነበሩ የወረዳ አመራሮች ላይ ከትናንት በስቲያ ማለትም ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ በርካታ ጠላት ተመቷል:: የቦረና ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበያው በቀለ ጭንቅላቱ ላይ ክፉኛ መቁሰሉ የታወቀ ሲሆን የቦረና ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው ስዩም ጭምር ወገቡ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳስተናገደ ተረጋግጧል:: የወረዳው ብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱሮህማን ደረሰ ደግሞ የግለሰብ ቤት ውስጥ ገብቶ ተደብቆ ሊተርፍ ችሏል::

ከዚህ በተጨማሪ የወግድ ወረዳ የብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙሀመድ ግዛውም መቁሰሉ ታውቋል ሲል የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይመር ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል:: በኮሎኔል ጠጁ ሙላቴ የሚመራው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር እና አድማ ብተና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር በመሆን የእጀባ ስራ እሰራለሁ ብሎ ዙሪያውን ቢያንዣብብም እንኳን የወረዳ አመራሮችን ሊያተርፍ ራሱ የጥይት እራት ሆኗል::

የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ (ሸዋንግዛው ካሣ) ሻለቃ ፋኖዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 33 የጠላት ኃይል ያቆሰሉ ሲሆን 13 ጠላት ደምስሰዋል:: በሰሞኑ ውጊያ ተተኳሽ እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ወደ ፋኖ ገቢ ሆኗል::

የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ የወረዳ አመራር መምታት ኮሎኔል ከመደምሰስ ጋር እኩል ነው ምክንያቱም ዋና አስገዳዮቻችን የወረዳ አመራሮች ናቸው ያለ ሲሆን በአመራሮች ላይ የምንወስደው እርምጃ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል ብሏል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
🙏1
ረሃብና ጥሙ ጊዜ አይሰጥም!

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን መኖራቸው ይታወቃል። በተለይ በስደተኞች መጠለያ ያሉ፣ በድርቅ ምክንያት ማምረት ያልቻሉ፣ በአጠቃላይ ክልሉ እጅግ አውዳሚ ከኾነ ጦርነት ማግስት ውስጥ መገኘቱና መሰል ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ችግሮች መፈጠራቸው አይቀሬ በመኾኑ ቅድመ ጥንቃቄና ሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ አፋጣኝ መድረሻ የመፍትሔ አማራጮች ማስቀመጥና ከቁጥጥር ውጭ ከመኾናቸው በፊት መድረስ ይገባ ነበር።

አኹን ላይ በተለይ ሕፃፅ በሚባለው መጠለያ ጣቢያ ያሉ ዜጎች በረሃብና መድኃኒት እጦት ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው በመኾኑ መላው ኢትዮጵያውያን ተረባርበው የዕለት ጉርሳቸውንና በዘላቂነት የሚቋቋሙበትን ኹኔታ መፍጠር የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ኾኖ አግኝተነዋል። 

በትግራይ ያለውን እጅግ የባሰበትና ጊዜ የማይሰጠውን ኹኔታ አነሳን እንጂ ችግሩ በአማራ ክልል ባሉ እንደ ደብረ ብርሃን፣ ጃራ፣... መጠለያ ያሉ ወገኖቻችን በመኖርና በመሞት መሐል ኾነው ቀናቸውን እንደሚገፉ ይታወቃል።

ስለኾነም፣
1. በውጭም በውስጥም ያሉ ኢትዮጵያውያን በሚቻለው አቅም ኹሉ ተረባርቦ በረሃብና መድኃኒት እጦት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እንዲታደጋቸው፣ በዘላቂነትም እንዲያቋቁማቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን። 

2. ዓለምአቀፍና ረጂ ተቋማት ለእነዚኽ በከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ላሉ ዜጎች አፋጣኝ እርዳታና ዘላቂ መቋቋሚያ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ ተማጽኗችንን እናቀርባለን።

3. የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እነዚኽን ወገኖች የፖለቲካ ቁማር መያዣ ከማድረግ እንዲቆጠቡ፣ እርዳታዎችን በቀናነት እንዲያሳልጡ እንዲኹም ወደዳግም ግጭት ከሚገፋ አባባሽ ምክንያቶች እንዲቆጠቡ በአደራ ጭምር እናሳስባለን።

በመጨረሻም እናት ፓርቲ ለእነዚኽ በሰቆቃ ላሉ ወግኖቻችን ለመድረስ በሚደረገው ርብርብ ከዚኽ ቀደም ስናደርግ እንደቆየነው የድርሻችንን እንደምንወጣ ለማሳወቅ እንወዳለን።

እናት ፓርቲ
ታኅሣስ 15/2018 ዓ/ም
1
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ብርጌድ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ድቾ ቀበሌ ሻሽበር ከተማ ላይ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ።

የበረሀዋ ፈርጥ አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ አበጀ ጥበቡ ብርጌድ በትናንትናው  እለት ማለትም ታህሳስ 14/2018 ዓ/ም ከንጋት 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ ገዳ ኮማንዶ፣ ኮሬ ነጌኛ፣ ጋቻና ሲርና፣ ሚሊሻ ና ፖሊስ ጋር ባደረገችው ተጋድሎ ታላቅ ጀብድ መፈፀም ችላለች።

በተጋድሎውም 66 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ቁጥሩ ለመቁጠር የሚያዳግት ቁስለኛ በማድረግ ሶስት ምሽጎችን በማስለቀቅ ተራራ ላይ ሰቅላ ቁም ስቅሉን ስታሳየው ውላለች።

ሙሉለሙሉ ይደመስሱኛል በማለት ጭንቀት ውስጥ የገባው የሺመልስ ግብስብ ሃይል በተለያዩ አቅጣጫዎች ባደረገው የድረሱልኝ ጥሪ ከቱሉጋና፣ከጊዳ አያና ከወረዳው ማለት ነው ፣ ከጉትን እንድሁም ከኡኬ ና ከነቀምት ያለየለለ ኃይሉን አሟጦ ሲመጣ ወደኋላ ሲያፈገፍጉለት የፈሪ በትር ሆድ ይገትር እንድሉ የሁሌም ተግባሩ የሆነው የኦሮሙማው ስርዓት ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊቱ እንደደረሰ ቤት ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ና በመዝረፍ በርካታ ሰዎችን በማፈናቀል ግፍ ፈፅመዋል። አሁንም የነውር መገለጫው የሆነውን ተግባሩን እሰከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ቤት በማቃጠል ላይ ነው ።

የጠላት ምሽግ የተሰበረባቸው ቦታዎች
1) ስላሴ ሰፈር
2) ጎጃም ሰፈር
3) ቀበሌ
4) ረጋሳ ፎቅ ናቸው።

በትናንቱ ጦርነት ከ200 በላይ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ሲደመሰስ ቀሪውን መከላከያ ደርሶ ታድጎታል። ጦርነቱን ወለጋ ምድር ላይ የሚንቀሳቀሰው የወለጋ ፋኖ ቢዛሞ በዝቅተኛ መስዋትነት ከፍተኛ ድል አስመዝግበዋል።

ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የኦሮሚያ ልዩ ኮማንዶ(ገዳ ኮማንዶ) መከላከያ ደርሶ ከታደገው በኋላ ቤቶችን አቃጥሏል : አካባቢው ላይ አሁንም ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል  ጎሳየ የተባለው የመከላከያ አዛዥ ወደ ቦታው ተጨማሪ ሀይል እንዲገባለት የበላይ አመራሮቹን እዬተማጸነ ሲገኝ የኦሮሚያ ልዩ ኮማንዶዎች አስክሬንና ቁስለኛ በአስር ጎማ በሲኖና በኦራል እዬተጫነ ወደ አንገር ጉትን ከተማ እዬተጋዘ ይገኛል።

  ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን

 @የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ
 አበጀ ጥበቡ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ፋኖ ብርሌው ስብሀት
1🙏1
በስቦ ማስከዳት ወታደራዊ ስልት የአብይ እና የብርኃኑ ጁላ ጦር እየፈራረሰ ነው::

በደጋ ዳሞት ወረዳ ከ23ኛ ክፍለ ጦር በቀን 15/04/2018 ዓ.ም ሁለት መሰረታዊ ወታደር እያንዳንዳቸው ጥቁር ክላሽ በመያዝ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ሻለቃን ተቀላቅለዋል::

እነሱም

1ኛ) መሰረታዊ ወታደር አድነው እንየው  ...1ኛ ሬጅመንት ሻምበል 3 ጥቁር ክላሽ እና 91ጥይት

2ኛ) መሰረታዊ ወታደር ንግሩ ደመቀ..... 1ኛ ሬጅመንት ሻምበል 3 ጥቁር ክላሽ እና 110 ጥይት  በመያዝ ተቀላቀለዋል:: 

በተያያዘ ከጠዋቱ 1:00 አካባቢ ፈረስ ቤት ከተማ አናብስቶቹ የደጋ ዳሞት ሻለቃ ወደ ከተማ በመግባት በቴክኒክና ሙያ አካባቢ በተቀመጠው  የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም በቁጥር ያልታወቀ ሙት እና ቁስለኛ በማድረግ ያለምንም መስዋትነት ቀጠናውን ለቀው ወጥተዋል::

አዲስ ትውልድ : አዲስ ተስፋ : አዲስ አስተሳሰብ
👍1🙏1