ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.2K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
🔸ታህሳስ  11/2018 ዓ.ም በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ቶርካ ቀበሌ  አርበኞች ክፍለ ጦር ደፋጩ ሞላ አጃዉ ብርጌድ እና ዘርዓይ ክፍለ ጦር ሐይሌ ማሞ ብርጌድ በደፈጣ በጠላት ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ10 በላይ ሲደመሰስ 3 ቆስሏል።
    
🔸በቀን 10/4/2018 ዓ.ም ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ሟት ፋትያ የሚባል ቦታ በጠላት በተወሰደ እርምጃ ከ3 በላይ ሙቷል።

  🔸እንፍራንዝ አካባቢ ፈረንጅ ውኃ የተባለ ቦታ የደፈጣ ጥቃት በመሰንዘር ሰብዓዊ ኪሳራ በጠላት ላይ የደረሰ ሲሆን በዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድ የተሰነዘረ ጥቃት ነው።

        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!

              አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
👍3
ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!

የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት 83ኛ ክፍለ ጦር አራት አባላትና ሶስት የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት በአጠቃላይ ሰባት ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም
ሰበር የድል ዜና
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።
በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር አካል የሆኑት መንትዮቹ 3ኛ እና 5ኛ ሻለቃ ከመራዊ ከተማ በመንቀሳቀስ ቁርጥ ባህር ቀጠና ላይ ሰፍሮ የነበረውን የስርዓቱ ዙፋን ጠባቂ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ።

የራሱን ህዝብ በመዝረፍና በማዋከብ የሚታወቀው ራሱን የክልሉ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ብሎ የሚጠራው ኃይል በነበልባሎቹ ማምሻውን ሲገረፍ አምሽቶ ሙትና ቁስለኛው እያዝረከረከ ወደ መርዓዊ ቀጠና ፈርጥጧል።

በዚህ ታላቅ አውደ ውጊያ ላይ በጠላት በኩል ከባድ ኪሳራ የተስተናገደ ሲሆን ወደ ላይኛው ከተሸኙት የተረፉ በተጨባጭ የአድማ ብተና ከባድ ቁስለኛ ከ21 በላይ በመራዊ ሆስፒታል እንደሚገኙ ለማረጋገጥ ችለናል!!!

በዚህም ታላቅ ኪሳራ ያጋጠመው ወራሪው ኃይል የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው እና የራሱን ቁስለኞች መንገድ ለመንገድ በግፍ እየረሸነ መፈርጠጡን ለማረጋገጥ ችለናል!!!

መረጃው የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቴዎድሮስ የደሜ ነው

በሌላ በኩል
በቆንጆዎቹ ሲለበለብ የዋለው ብልፅግና  ምሽት 4:00 ሰዓት አጉት ዙሪያ ድሮን ጥሏል።

አምበስጋማ እና ፈንድቃ ድልድልይ አገዛዙ ድሮን አከታትሎ ቢጥልም በሰው ላይ ግን ምንም ጉዳት አልደረሰም።

የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂዎች ደደና እና መንታ ደብር ተራራ የኮንክሪት ምሽግ ቢሰራም ባለበት በቆንጆዎች ክንድ አፈር ሆኗል። በዚህ የተበሳጨው የብልፅግናው አገዛዝ ድሮን በተከታታይ ጥሏል።

 @አሻራ ሚዲያ
4🙏1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

አሳዛኝ ዜና!!!
የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሀንን ያነፃፀረ ጥቃት ፈፀመ!!!

ማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረደ ሻሁራ ከተማና አፀደማርያም ቀጠና የሰፈረው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከብልፅግና አገልጋዮች ጋር በልዩ ተልእኮ በንፁሀን ላይ ያልተደረገ ያልተፈፀመ ፀያፍ ተግባር የለም። በትናንትናው እለት ታህሳስ 11/2018 የፈፀሙት ደግሞ በቀጥታ የንፁሀንን ያነፃፀረ የሞርተርና የዲሽቃ ድብደባ ወደ ጋዝጌ ቀጠና ሳባ አባት አጥር ቀበሌ ላይ በማድረግ ንፁሀንን ለሽብር፣ ለሞትና ለሀብት ውድመት ሊዳርግ ችሏል።
በዚህ የንፁሀን ላይ ጥቃት ሰለባ የሆኑ:
1. በሞርተር ምስጋናው አቤ የተባለ የ15 አመት ወጣት የተቀጠረ ከብት እረኛ የተሰዋ ሲሆን
2. አንድ የ10 አመት ታዳጊም በዲሽቃ ተመቶ ተገድሏል
3. የአርሶአደር ሙሌ አስፈሬ የመኖሪያ ቤት በሞርተር ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ሆኗል

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ታህሳስ 12/2018
💔2
ፍፁም የሆነ#አርበኝነት ማለት በመጀመሪያ #ራስህን ክዶ መገኘት ነው!

#በተለይ አሁን ባለንበት ወቅት እና ዘመን በየትኛውም ዓይነት #የትምህርት መስክ/departme of social science or natural science ተከታትለህ/ሽ በስተመጨረሻም ለምርቃት በቅቶ ቀጥተኛ #ሞያው በሚፈቅደው የስራ መስክ ብቻ ተሰማርቶ መስራት መቻል ዓዋቂነት እና ህዝባዊነት መሆን ዓይደለም።

#አዋቂነት ማለት ለህዝብ መኖር እንጂ በራስ ጥላ ስር ሆኖ የግል ሂወትን መኖር ወይም መምራት አይደለም።ዓዋቂነት ማለት #ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለህዝብ ሰላም እና ደህንነት ሲሉ እንደ #ሻማ እየቀለጡ መኖር እንጂ በጥቅም ተደልሎ ካልተማረው ህብረተሰብ ቀዳሞ #ባርነትን ተቀብሎ ሆድ አደር ሆኖ መቀመጥ አይደለም!

#አማራ እየታገለ ያለውን የህልውና ትግል በተለያየ መንገድ መታገል ያለመቻል የአማራዊ ማንነት ተጠይቅ ውስጥ ሊከት ይችላል።ምክንያቱም ትግሉ እውነተኛ እና ፍታዊ እንደ መሆኑ መጠን የእውቀት ደረጃ ፣ፆታ፣ዕድሜ ወዘተ ሳይገድም ሊሳተፉበት የሚገባ የውዴታ ግዴታ ነው!!

#አረመኔው ፣ወራሪው፣ተስፋፊው፣ጨፍጫፊው ወዘተ ፋሽሽታዊ የአቢይ አህመድ ቡድን በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን የጦር ወንጀል በመረዳት በሀገር እና በህዝቦቿ ላይ የሚደርሰውን መጠነ ሰፊ የሆነ ሁለተናዊ ጥቃት በመቀልበስ ስርነቀል የሆነ የስርዓት ለውጥ ለማምጣት ሲባል እያታገላችሁ እና እየታገላችሁ ላላችሁ አዋቂ አርበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን!!

አርበኛ በየነ አለማው(ኢ/ር)

አርበኛ አስቻለው በለጠ(ኢ/ር)

አርበኛ መምህር አንተነህ ድረስ

#ነፃነት በነፃ አይገኝማ
#ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
2🙏1
በቀን 09/04/2018ዓ/ም የአገዛዙ አሽከር የሆኑት ሚኒሻዎች ዋለ ኢሳ እና ግብረ አበሮቹ ሐሙሲት ከተማ ልዪ ስሙ ኮቪድ ሰፈር የሚኖርን ታከለ የተባለን አርሶ አደርን ከምሽቱ4:00 ሰዓት በመሂድ ቤቱን በማንኳኳት እኛ እነ ዋለ ነን በማለት ከአስከፈቱት በሗላ ፈልገንህ ነው የመጣነው ብለው ከቤቱ በግምት 50 ሜትር እርቀት ከወሰዱት በሗላ ከኢትዮጲያዊ ስብእና ውጭ በሆነ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ በመጥረቢያ ቆራርጠው ገለውታል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ፍቅሩ ባየ የጣና ገላውዲዎስ ህ/ግ
🙏1
የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ቀጠና በ6 አቅጣጫ የገባው የአገዛዙ ቅልብ ሀይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ተመለሰ።

🔸 በአምባጊወርጊስ፣ በደጎማ በለሳ፣ከጎንደር በጠዳ በኩል፣ ከማክሰኝት አካባቢ በደጎላ ፣ በድንዛዝ፣ በደንጎር ድባ በድምሩ በ6 አቅጣጫ የአርሶ አደር የጦር መሳሪያ ለመዝረፍ ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም ለመግባት ቢሞክርም ጀግኖቹ በደጎላና ውዛባ ቀበሌዎች የሞት ኮሶ ሲቀምስ ውሎ ግማሹ ፈርጥጦ ወደ ደጎማ ከተማ ሲመለስ ከፊሉ መውጫ ቀዳዳ ጠፍቶት ሲደናበር አድሯል።

🔸ዛሬ ታህሳስ 12/2018 ዓ/ም በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በር ተዘግቶበት ያደረው የአገዛዙ ቅልብ ሆድ አደር ሀይል በቃግራ እና አይባ ቀበሌዎች እየተለበለበ ይገኛል።በአይባና እና ወገራ በተደረገ ውጊያ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
በአውደ ውጊያው የተሳተፋ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የተመረጡ የጎንደር ብርጌድ፣ የፋሲለደስ ብርጌድ፣ የነብዩ አሳምነው ብርጌድ፣የቴውድሮስ እና የቃኘው ብርጌድ አባላት በውጊያው ተሳትፈዋል።

በሁለቱ ቀን አውደ ውጊያው በጠላት በኩል 16 ሲደመሰስ 9 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፋኛ ቆስለዋል።3 ከድተው የጎ/በጋሻው ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!

አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ

ታህሳስ 12/2018 ዓም
1🙏1
12/04/2018ዓ/ም ተላላኪው የአብይ አህመድ አሽከር አድማ ብተና ከሀሙሲት ከተማ በመነሳት ወደ ዋግራ ምፅሊ ቀበሌ በመውረድ የገበሬዎችን የግል ትጥቅ ለማስፈታት ሲንቀሳቀስ በአፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ፈጥኖ ደራሽ በሆነች የጣና ብርጌድ በተወሰደ መብረቃዊ ጥቃት የአድማ ብተናው መረጃ እና ደህንነት ጌታቸው አዲስ የተባለ እና 1 አድማ ብተና እሰከወዲያኘው ተሸኝቸዋል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን

@አፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገለውዲዎስ ህ/ግ ፍቅሩ ባየ
1🙏1
የአማራ ፋኖ ቤሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር የሥራ ግምገማና ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግ የአመራር ሪፎርም አደረገ።

በቀን 08/04/18 እና 09/04/2018 ዓ.ም ሁለት የቀን የፈጀ የሥራ ግምገማ በማድረግ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባልና የአሳምነው እዝ ከፍተኛ አመራር አርበኛ ፖሮፌሰር ማርከው መንግሥቴና የአፋብሃ ደቡብ አማራ አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ መቶ አለቃ ይላቅ ብርሃኔ : የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አረበኛ ደጉ ተሥፋዬና የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ አርበኛ እንዳልካቸው ግርማና ሃምሳ አለቃ ጎሽመው ኃይሌ የከሰም ኮር ወታደራዊ ዋና አዛዥ በተገኙበት የአመራር ሪፎርምና ምደባ ይፋ አድርገዋል።

የነበልባል ክ/ጦር አመራሮችም

1ኛ. አርበኛ ሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን… የነበልባል ክፍለ ጦር ዋና ሰብሳቢ
2ኛ. አርበኛ መለሰ ውቤ … የነበልባል ከ/ጦር የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
3ኛ. አስር አለቃ ሸዋቀና ኡርጌሳ … የነበልባል ከ/ጦር የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ
4ኛ. አርበኛ በላይሁን  አድማሱ … የነበልባል ከ/ጦር ወታደራዊ  ዋና አዛዥ
5ኛ. አርበኛ እምሽ  በጋሻው … የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል
6ኛ. አስር አለቃ ስመኝ አለማየሁ … የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለአሥተዳደር
7ኛ. አርበኛ ደሴ ሞገሴ … የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለሎጀስቲክ
8ኛ. አርበኛ ይላቅ ደረጀ … የነበልባል ክ/ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
9ኛ. አርበኛ ሀብታሙ በለጠ … የነበልባል ክ/ጦር ፋይናስ ኃላፊ
10ኛ. አርበኛ ሞገስ ገበየሁ … የነበልባል ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ
11ኛ. አርበኛ ሸጋው ንጉሴ … የነበልባል ክ/ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
12ኛ. ሃምሳ አለቃ መክት ደበበ … የነበልባል ክ/ጦር ም/ዘመቻ
13ኛ. አርበኛ በላይ ወልዴ … የነበልባል ክ/ጦር ት/ት እና ስልጠና ኃላፊ
14ኛ. አርበኛ ሰለሞን ታየ … የነበልባል ክ/ጦር አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
15. ሀይልዬ ደመቀ … ወታደራዊ ስልጠናና ክህሎት ኃላፊ
16ኛ. አርበኛ ፀጋዬ የሻው … ፐርሶኔል
17ኛ. አርበኛ መርሻ ታዬ … የነበልባል ክፍለ ጦር ፀኃፊ
18ኛ. መረጃና ደህንነት-----____?
19ኛ. አርበኝት ቃልዬ ነገሰ … ሴቶችና ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
20ኛ. አርበኛ ክፍሉ ኬሌቻ … ህክምና ቡድን ኃላፊ
21ኛ. አርበኛ ዋሴ አሰፋ … ፈጠራና ቴክኖሎጂ ኃላፊ
22ኛ. አርበኛ እንግዳ ሰብስቤ … ሚዲያና ሪፖርተር
23ኛ. ኦፕሬተር--------?
24ኛ. አርበኛ ውቤ የሺጥላ … መረጃና መሀንዲስ

በኦዲትና ቁጥጥር
1ኛ.አርበኛ ዮሴፍ ግዛው … የነበልባል ክ/ጦር ኦዲትና ቁጥጥር ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ ማሙሽ መካሻ … ምክትል ኦዲትና ቁጥጥር
3ኛ. አርበኛ ላቀ በለጠ … ኦዲትና ቁጥጥር

   በወታደራዊ ህግ  ክፍል
1ኛ. አርበኛ ወርቅሸት ለማ … ወታደራዊ ህግ ክፍል ሀላፊ
2ኛ. መቶ አለቃ አዛለ መኩሪያ … ህግ ክፍል
3ኛ. አርበኛ ስለሺ ሀ/ገብረኤል …ህግ ክፍል

ሃብት አሰባሳቢዎች
1ኛ. አርበኛ ፀደቀ አለማየሁ … ሀብት አሰባሳቢ ሀላፊ
2ኛ. አርበኛ መለሰ ሀይሉ … ም/ሀብት አሰባሳቢ

በኦርዲናንሥና ንብረት
1ኛ. አርበኛ ኤፍሬም በዛብህ … ኦርዲናንስ ሀላፊ
2ኛ. አርበኛ ሽመልስ ገ/አምላክ … ም/ኦርዲናንስ
3ኛ. አርበኛ ውብሸት ብርሀነ … ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ
4ኛ. አርበኛ ዘውዱ ደምረው … ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ

  ግዥዎች
1ኛ. አርበኛ እረታ ዘውዱ …ግዥ ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ ማሙሽ ጉዴታ …ግዥ
3ኛ. አርበኛ ዳምጠው ጣሰው … ግዥ
4ኛ. አርበኛ ደሴው … ግዥ

  በሰላምና ደህንነት
1ኛ. ዋና ሳጅን ሰይፈ ተስፋ … የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ
ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ ሲሳይ ተሰፋ … ም/የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ ኃላፊ


   በፋይናንሥ
1ኛ. አርበኛ አማረብህ ሙሉጌታ … ም/ፋይናንስ ሀላፊ
2ኛ. አርበኛ ብረሀኑ በላቸው … ሒሳብ ሰራተኛ ለፋይናንስ
3ኛ. አርበኛ ምስክር የተሻ(ፈረንጁ) … ፀሐፊ ለፋይናንስ


     በቀለብና አልባሳት
1ኛ. አርበኛ ብሩክ ገ/ስላሴ(አቢቲ) … ቀለብና እደላ ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ አክሊል የተሻ … ቀለብና አልባሳት
3ኛ. አርበኛ ፍቃዱ መኮነን … ቀለብና አልባሳት

  በጦር መሳሪያ ጥገና
1ኛ. አርበኛ ደርሰህ ተስፋ … ጦር መሳሪያ ጥገና ክፍል ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ ጥላየ የሺጌታ … ጥገና

  ትራንሥፖርት ሥምሪት
1ኛ. አርበኛ አበባየሁ ነገሰ … ትራንስፖርትና ስምሪት ሀላፊ
2ኛ. አርበኛ ተካበ መስፍን … ም/ትራንስፖርትና ስምሪት

  ህግ አገልግሎት
1ኛ. አርበኛ ሽመክት ሙሉጌታ… ህግ አገልግሎት ኃላፊ
2ኛ. አርበኛ ጀማነህ ጎበና … ህግ አገልግሎት
3ኛ. አርበኛ ገዳ ሲሳይ … ህግ አገልግሎት
4ኛ. አርበኛ መንግስቱ ደመቀ … ህግ አገልግሎት
5ኛ. አርበኛ ላቀው ቦሰት … ህግ አገልግሎት
6ኛ. አርበኛ ሲሳይ ማሞ… ህግ አገልግሎት መሆናቸውን ይፋ አድርጓል።

ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
ክብርና ሞገሥ ለትግሉ ሰማዕታት!!

@የነበልባል ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ክፍል።
1🙏1
አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 18 የጠላት ኃይል በመደምሰስ ድል ተጎናፀፉ::

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ትናንት ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድል ቀንቶታል::

የጠላት ኃይልን ጭኖ ከአማራ ሳይንት ተነስቶ ወደ ለጋምቦ ወረዳ ለመግባት ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ቡሶ ጊዮርጊስ የተባለ አካባቢ ላይ ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ኃይል በሰነዘረው ጥቃት 14 የአድማ ብተና አባላት ሲቆስሉ 4 የሚሆኑት በውጊያ መሀል ተደምስሰዋል:: ይህ በውል የታወቀው አሀዝ ሲሆን የተጎጅዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ይገመታል::

የጠላት ኃይል በትናንትናው እለት ቁስለኛውን ለማንሳት ቢረባረብም እነ ሞት አይፈሬ የብረት አጥር ሆነው አላስጠጋው ስላሉ ባለፉት 24 ሰዓታት ቁስለኞቹን ለማንሳት ከየአቅጣጫው ያለ የሌለ ኃይሉን ጨምሮ መጥቶ እንደነበርም ነው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ይማም ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ያስታወቀው::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም
2🙏1
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ

____፩
የ109ኛ ኮር 99 ክፍለጦር የጠላትን እቅድ በማዛባት ዋድ አዲስ ዓለምን ከተማ ማስለቀቅ ተችሏል።

መክረትረት የለመደው የአገዛዙ ሰራዊት በለሊት በመግባት እረፍት የነሳው የ109 ኮር 99ኛ ክፍለ ጦር ዋአድ ዓዲስ አለም ከተማን በለሊት ወጥቶ ወደ ደምበጫ ከተማ ገብቷል።

የብልፅግናን መንግስታዊ መዋቅሩን እዘረጋለሁ ብሎ ያሰበው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እረፋት የነሳው የ109 ኮር 99ኛ ክፍለጦር ዋድ ዓዲስ አለም ከተማን ለቆ ወደ መጣበት ተመልሷል።

____
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል በድሮን የታገዘዉን ተጋድሎ በመቋቋም ከተለያዬ አካባቢ ተሰባስቦ የመጣውን በርካታ አረመኔ ቡድን አጉት ላይ ደምስሶታል

በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 እስከ ምሽት 1:00 ድረስ በተደረገዉ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ሰከላ ወረዳ አጉት ቀበሌ ዙሪያ ከሚገኙ ሁለት አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መሽጎ የሚገኘውን ዙፍን ጠባቂ ሰራዊት የያዘዉ የድንጋይ ካብ ሳያተርፈው ተደምስሷል።

ለተከታታይ 3 ሰሃት በተደረገዉ የእጅ በእጅ የቦምብ ትንቅንቅ ለማትቀረዋ የነገ ነፃነት፤ ጀግኖቹ 44ኛ እና 77ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ዉድ ዋጋ በመክፈል ጡት ቆራጩን ቡድን፣ ጡትና ምላስ ብልት በቆረጠበት፤ አሰቃቂ ድርጊት በፈፀመበት ሰከላ ቀጠና አጉት ላይ ቀብረዉ አስቀርተዉታል።

አረመኔው ቡድን ለሳምንት ሲቆፍር ሲዘጋጅበትና አንገት ድረስ ሲሰራዉ የሰነበተዉ ምሽግ በነበልባሎቹ ሲደረማመስ መድረሻ ያጣዉ ወንበዴ ቡድን በእግር አልችል ብሎ በድሮን የታገዘ ዉጊያ በማድረግ ተከታታይ ሁለት የድሮን ቅንቡላ ቢጠቀምም ከመደምሰስ አላተረፈዉም።

ቤተክርስቲያንና ተራራ ላይ ጉድጓድ እንደ ቀበሮ በመቆፈር ለማምለጥ የሚሞክረዉ ዙፋን ጠባቂዉ ሰው በላው ቡድን በጀግኖች ከባድ ምት ተደቁሶ በቆፈረዉ ጉድጓድ አፈር ለብሶ ቀርቷል።

በ105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር እና በ109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር ጥምር ሀይል የደረሰበትን ሽንፈት መቋቋም ያቃተው ጡት እና ምላስ ቆራጩ የጠላት ሀይል ከሽንዲና ከተለያዬ ቦታ በማሰባሰብ መቀበሪያው ወደ ሆነው ወደ ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማ ተጨማሪ ሀይል አስገብቷል።

___፫

የገበሬው ጦር የብልፅግናን ሰራዊት አንገት አስደፍቶ መልሶታል።

በጎንቻ ሲሶ እነብሴ ወረዳ ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ/ም ከግንደወይን ከተማ የቡችር እና የቁራ አራስማ ቀበሌዎች ላይ ጭፍጨፋ ለመፈፀም በርካታ መከላከያ፣ ምኒሻና ፖሊስ በማሰለፍ በሌሊት ተንቀሳቅሶ በየቡችር ቀበሌ ሚካዔል ቤተክርስቲያን እና የቁራ አቦ ቤተክርስቲያን ህዝቡን በግድ ሰብስቦ በሬውን ሽጦ የገዛውን መሳሪያ ለማስውረድ ደፋ ቀና ሲል ቢያረፍድም የ74ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሬጅመንት የቡችር ሚካዔል የከተመውን የብልፅግና ሰራዊት እንዲሁም የአራስማ ቀጠና የገበሬው ጦር ደግሞ የቁራ አቦ ዙሪያ በመስፈር የተደረገውን ሙከራ ጀግኖች በክንድቻው ሲያዝረከርኩት ያረፈዱ ሲሆን በየጥሻው ሙትና ቁስለኞችን በመያዝ ወደምጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲመለስ አድርገውታል።

በዚህ አውደ ውጊያም የገበሬው ጦር ተጋድሎ መንግስት ህዝቡ ይደግፈኛል እያለ የሚሰራውን የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ገደል የከተተ ሆኗል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስአስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !

አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
1👎1🙏1