የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም 2ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ድል ተቀዳጄ።
በነበልባል ክፍለ ጦር የፋኖ አባላቶች ምሽግ ላይ ከበባ ለማድርግ አቅዶና አሥቦ ወደ ፋኖ ምሽግ ያቀናው ግትልትል ሰራዊት ቀድሞ መረጃ የደረሳቸው የፋኖ አባላት ልዩ ቦታው ሲቪለን ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ቀድመው ምሽግ በመያዝ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ላይ የመጣውን የብልፅግና ሰራዊት የመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ አናብስቶች በደፈጣ ተኩሥ ያረገፉት ሲሆን ጠላትም ወደ ፊት መንቀሳቀስና ለማጥቃት ሲቸገር ወደኋዋላ በማፈግፈግ ሙትና ቁሥለኛውን በ3 አምቡላንሥ ሲያመላልስ ቆይቷል። በድጋሚ ያለ የሌለ ኃይሉን ከኬላ ከተቋም ጥበቃ እንዲሁም የኋላ ደጄን ያለውን ጦር በማሰባሰብ በር ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ በጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ የፋኖ አባላቶች ባደረሱበት መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ያቃተውና ከፍተኛ የሰው ኃይሉን አጥቶ በነበረበት እንዲቆምና ሙትና ቁስለኛውን በተደጋጋሚ ሲያመላልስ እንደነበር ለማየት ችለናል።
ይህንንም አሥደሳች ዜና የሰማው ሌላኛው የነበልባል ክፍለ ጦር ቃኚዎች እና እራስ በሀይሉ ብርጌድ በመናበብ በተመሳሳይ ስዓት በአረርቲ ወሌሱ ኬላ ላይ የነበልባል ክፍለ ጦር ቃኚዎች የምድር ድሮኖቹ ነበሮ ሻለቃ ሲገቡ በሌላኛው ባልጪ ኬላ ላይ እራስ በሀይሉ ብርጌድ ሸማቂ ፋኖዎች በወሰዱበት ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራና ጉዳት ያጋጠመው ሰራዊት አካባቢውን በድንጋጤ ሸሽቶ ቦታውን ለቆ ሙትና ቁሥለኛውን ጥሎ ፈርጥጧል።
ከዚህ በጨማሪ ባልጪ ኬላ ላይ በተደረገበት ጥቃት ከፍተኛ ጥቃትና ጉዳት ያሥተናገደው የብልፅግና ሰራዊት አመራር ጭምር የተመታበትና የሞተበት ሰራዊት በብሥጭትና በደመ ነፍሥ በሌላ አቅጣጫ ሸንኮራ ወንዝ ላይ ቢሞክርም የፋኖን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው ወደመጣበት መመለሱን ከሥፍራው የነበሩ እማኛኞች የነገሩን ሲሆን ይህን ተከትሎ
የብልፅግናው ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት ያሰበው ሳይሆን ባላሰበው አቅጣጫ የውጊያ ስልቱን በመቀየር በነበልባል ክፍለ ጦር ሲቀጠቀጥ ቆይቶ በተቃራኒው ከባቢው ሰራዊት ከበባ ውስጥ ገብቶ ከፍተኛ ኪሳራ በማስተናገድ እንዲመለስ ማድረግ ተችሏል።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አርበኛ ይታገሱ ጌታሁን ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት ዘገባ
_፩
ስብሰባው በሞርተር ጥቃት ተበተነ።
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ቲሊሊ ከተማ ላይ በተፈፀመው የሞርተር ድብደባ ሎሌው አረጋ ከበደና ግብረ አበሮቹ የጀመሩትን ስብሰባ አቋርጠው ለጥቂት በመትረፍ ወደ እንጅባራ ፈርጥጠዋል።
የብልፅግናው ሎሌ በዙፋን አስጠባቂ ሰራዊቱ ታጅቦ፤ በዙ23 እና በአረመኔ ሰራዊቱ ተከቦ፤ ቲሊሊ ከተማ ላይ ህዝባዊ የዲስኩር ስብሰባ ሊያደርግ በተቀመጠበት ጥቂት ደቂቃ ልዩነት ከወደ ፋኖ በተወሰደ የሞርተር ጥቃት አዳራሹ ላይ ሁከት በተፈጠረበት ቅፅበት በየት እንደ ወጣ ሳይታወቅ ስብሰባዉን በትኖት ፈርጦጥ እንጅባራ ከተማ እንዲገባ ተገዷል።
አረመነው ቡድን ባለፉት ቀናት በፉነተሰላምና ቡሬ ላይ የተፋውን ቅርሻት ዛሬም ቲሊሊ ለመድገም ቢያስብም አይደፈሬዎቹ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች አስተንፍሰውታል።
አረጋ ከበደና ግብረ አበሮቹ የጀመሩትን ስብሰባ በትነው ከቲሊሊ አዳራሽ በመውጣት በፓትሮል ተሳፋረው ፈጣም ወንዝ እንደተሻገሩ በተፈፀመው ተከታታይ ጥቃት አስፓልት ጫፍ በወደቀው የሞርታር ቅንቡላ ለትቂት ማምለጥ ችለዋል።
በአንድ አፍ ፋኖን አጥፍተነዋል፣በትነነዋል፤ በሌላ አፍ ደግሞ በጫካ ያሉ ወንድሞቻችንን "ኑ" በሏቸው እያለ ሲያለዝን የከረመው አረጋና ተላላኪ ሎሌዎቹ፤ ያሰማሩት ጡት ቆራጭ ቡድን ጫካ ውስጥ የቀበሮ ጉድጓድ ቆፍሮ እንዳይወጣ ሁኖ ባለበት በዚህ ሰሃት 44ኛ ክፍለ ጦር ቲሊሊ ከተማን ከቦ ሲያስጨንቀው፣ በሞርታር ሲደበድበው፣ ፋኖ ግዙፍ ሀይል መሆኑን ተረድቶ፤ ተጨንቆና ተጠቦ በዙ_23፣ በብረት ለበስ ፔምፔ ታጅቦ ለማድረግ ያሰበውን ስብሰባ ማካሄድ ሳይችል ለጥቂት ህይወቱን አትርፎ ፈርጥጧል።
የተሰበሰበው ካድሬም ከገቡበት አዳራሽ እኔ ልውጣ እኔ፤ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ወደ የመጡበት ያሰቡትን ሳያሳኩ በጭንቀት ተውጠው አምልጠዋል።
የነበረውን ሁነትም በግድ በጉልበት የተሰበሰበው ህዝብ በትዝብት ሲከታተል ቆይቶ መሳቂ መሳለቂያ አድርጓቸዋል።
__፪
በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው።
1ኛ.ዳኔል ዋለ
2ኛ.ጌትነት ፀጋው
3ኛ.ስጦታው መሌ የተባሉ የአገዛዙ ሻንበል አመራሮች ሲሆኑ በሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ ከሚገኘው 6ኛ ዕዝ 601 ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ እሬጅመንት የአገዛዙን ሰራዊት በመክዳት ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም 1ኮርያ ክላሽ ከ150 ጥይት ከወገብ ትጥቅ ጋር ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት ተቀላቅለዋ
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
@አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤2🙏1
ካላኮርማ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ ቃኝ ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ በመግባት የደፈጣ ጥቃት ፈፅመው ድል አስመዘገቡ::
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ ቃኞች ራያ ቆቦ ወረዳ ሮቢት ከተማ ቀን 10:00 አካባቢ በመግባት ወደ ቆቦ ከተማ መውጫ ወይለት ድልድይ ላይ ኬላ ወጥረው ከነበሩ ዙፋን ጠባቂዎች ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም እስከ አስር የሚደርሱትን ሙትና ቁስለኛ አድርገው ድል አስመዝግበዋል::
በተጨማሪም ራያ ቆቦ አቧሬ አካባቢ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ስድስት ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶች ላይ አካባቢው ላይ የነበሩ ፋኖዎች በፈፀሙባቸው የደፈጣ ጥቃት ወደማይቀረው ተሸኝተዋል::
በዚህም በሁሉም የቤተ-አማራ አካባቢዎች የተጠናከረ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ጠላትን ረፍት የመንሳት የማዋከብና አማራጭ አጥቶ እንዲኮበልል የማድረጉ ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

❤3🙏1
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለ ጦር መርሳ ግንባር ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም የማረኩት አንድ ብሬን እና 23 ክላሽ ከበርካታ ተተኳሽ እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ጋር በምስል ማስረጃ!
👍2🙏1
ፅናት ክፍለ ጦር የጠላት ዙ23 የወደመበትና ተኳሾቹ ሙሉ ለሙሉ በተደመሰሱበት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፉ::
በድል ታጅቦ ተጠናክሮ በቀጠለው የደጋው መብረቅ ኮር ተጋድሎ ፅናት ክፍለ ጦር ዙ23ቱን በዲሽቃ በማውደምና እውክታ እንዲገጥመው ብሎም ከውጊያ ሜዳ እንዲወጣ በማድረግ በተጨማሪም ተኳሾቹን ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ እንዲሁም በርካታ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከዚሃ መልስ እስከ ግሸን፤ከደላንታን ወረዳ እስከ ተሪ ጥላት አድማሱን አስፍቶ ከፅናት ክፍለ ጦር አናብስቶች ጋር ግጥሚያ አድርጎ የዋለ ሲሆን፤ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች የሆኑት ፋኖዎች የፋሽስቱን ዙ23 በድሽቃ በመምታት እውክታ እንዲገጥመው ያደረጉት ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የፋሽስቱ ሰራዊቶች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል::
ከፅናት ክፍለ ጦር ያልጠበቀው ድብደባ የደረሰበት የጥቁሩ ፋሽስት ሰራዊቶች እግሬ አውጭኝ በማለት በሶስት አቅጣጫ ፈርጥጦ ወደመጣበት የተመለሰ ሲሆን በተጋድሎው ተተኳሽና የተለያዩ ሬሽኖች ሲማረክ፤ ሬሽኖቹን የተመረዙ ሊሆኑ ስለሚችሉ በማለት ወዳውኑ ጥቅም ላይ እዳይውል ተደርጓል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል

🔸ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ቶርካ ቀበሌ አርበኞች ክፍለ ጦር ደፋጩ ሞላ አጃዉ ብርጌድ እና ዘርዓይ ክፍለ ጦር ሐይሌ ማሞ ብርጌድ በደፈጣ በጠላት ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ10 በላይ ሲደመሰስ 3 ቆስሏል።
🔸በቀን 10/4/2018 ዓ.ም ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ሟት ፋትያ የሚባል ቦታ በጠላት በተወሰደ እርምጃ ከ3 በላይ ሙቷል።
🔸እንፍራንዝ አካባቢ ፈረንጅ ውኃ የተባለ ቦታ የደፈጣ ጥቃት በመሰንዘር ሰብዓዊ ኪሳራ በጠላት ላይ የደረሰ ሲሆን በዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድ የተሰነዘረ ጥቃት ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ

👍3
ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት 83ኛ ክፍለ ጦር አራት አባላትና ሶስት የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት በአጠቃላይ ሰባት ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም