ነጻ በወጡ ቀጠናዎች የጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር መዋቅር የመዘርጋቱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!
የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር ነጻ ባወጣቸው ቀጠናዎች የጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር መዋቅር ዝርጋታ ስራን እንድያስተባብሩ ምኒልክ ዕዝ የላካቸው ባለሙያዎች ተልዕኳቸውን በስኬት ማጠናቀቃቸውን ለዕዙ በላኩት ሪፓርት ገልፀዋል::
የዕዙ ፓለቲካ መምሪያ ከትምህርትና ስልጠና መምሪያ ጋር በመተባበር በጃማ ግንባር የጊዜያዊ መንግሥት መዋቅር ዝርጋታ ስራውን ለማጠናቀቅ ችሏል::
ከህዝብ ጋር የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተከታታይ የምክክር መድረኮች የተዘጋጁ ሲሆን በትግሉ ሂደት የተፈጠሩ ችግሮችን በተመለከተም ሰፊ ውይይት ተደርጎ ለመፍትሄዎቻቸው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል::
ለአካባቢያዊ ችግር አካባቢያዊ መፍትሄ የሚሰጥ የአስተዳደር፣ የፀጥታ እና የፍትህ መዋቅር የተዘረጋ ሲሆን ህዝብ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ይችል ዘንድ ምቹ የሆነ እድል ተፈጥሯል:: ከቀበሌ መዋቅር ባሻገር የንዑስ ወረዳ አደረጃጀት ተፈጥሮ ከቀበሌ አቅም በላይ የሆኑ ችግሮች እልባት የሚያገኙበት አማራጭ እንድኖር ተደርጓል ሲል የዋሲል ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አቡሽ ተፈራ ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 9 ቀን 2018 ዓ.ም

❤1🙏1
የደጋው መብረቅ ኮር ለበርካታ ወራቶች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ፋኖዎችን በደማቅ ትርኢት ታጅቦ አስመረቀ!
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ለአራተኛ ዙርና ለበርካታ ወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ የእግረኛ ሰልጣኝ ፋኖዎች በዛሬው እለት በድምቀት ተመርቀዋል።
በአንሻ ክፍለ ጦር ለአራተኛ ዙርና ለበርካታ ወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ እግረኛ ሰልጣኞች በደማቅ ትሪዕታዊ ሰልፍ ታጅበው ታህሳስ 9/2018 ዓ/ም ተመርቀዋል።
በምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ የኮሩና ክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ንግግር ያደረጉ ሲሆን የኮሩ ም/ዘመቻ መምሪያ አርበኛ ጨለፍ ተስፋው "እናተ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ናችሁ በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጠውን ዘር ተኮር ስርዓታዊ አዳጋ አከርካሪውን ሰብራችሁ የህዝባችሁን ህልውና እውን ማድረግ ይጠበቅባችኋል ሲል መልክቱን አስተላልፏል::
አርበኛው ንግግሩን በመቀጠልም የአማራ ህዝብ ከፈጣሪው በታች ከናንተ መዳፍ ሰላሙን እድትሰጡትና ህልውናውን እንድታረጋግጡለት ተስፋ አድርጓል። ተወደደም ተጠላም እኛ አማራዎች መዳኛ መንገዳችን ክንዳችን ላይ ያለው ነፍጣችን ነው። ተገደን በራፋችን ድረስ ገዳዮቻችን መጥተው ነፍጣችንን እናነሳ ዘንድ አድርገውናል። ለዚህ ደግሞ መሰልጠን፣ መታጠቅና ዘመኑ የሚዋጀውን ሆኖ መገኘት ይጠበቅብናል። ያለን አማራጭ አንድና አንድ ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ ነው" ሲሉ መልክቱን አስተላልፏል!
በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የቃል ኪዳን መርሃ ግብርም የነበረ ሲሆን ተመራቂ ፋኖዎች ከስልጠና ባገኙት ሙያዊና ወታደራዊ እውቀት ህዝባቸውን በታማኝነት ለማገልገልና የህዝባቸው መዳኛ ዘብ ሆነው መቆም እዳለባቸው ቃል ኪዳን ፈፅመዋል::
እየተዋጋን እንሰለጥናለን እየሰለጠን እንዋጋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
ታህሳስ 9 /2018 ዓ.ም

🙏3❤1🔥1
አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር በበርካታ ግንባሮች ድል በማድረግ መካነየሱስ ከተማን ተቆጣጠረ::
በኮሩ የጉና ክፍለ ጦር እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ዛሬ ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የአማራ ጠሉ ፋሽስት ብልጽግና አገዛዝ ታጣቂዎች በጥምር ከቅዳሜ ገበያ እሥከ ጥናፋ፣ ከሾለክት እሥከ ደንጎልት ቆሪጥን ይዞ በእሥቴ ዴንሳ ብርጌድ አካል በሆነችው አንዷ ሻለቃ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ሞክረው ጀግናው ሰራዊታችን ፈጣን የወታደራዊ ዕቅድ በመንደፍ ሁለቱ ሻለቆች መሃሉን ሰንጥቀው በማጥቃት ያገኙትን ጠላት እያጨዱ የእስቴ ወረዳ መቀመጫ መካነእየሱስን መቆጣጠር ችለዋል።
በከተማውም አራዊት ሰራዊቱ በአንዷ ሻለቃ ላይ ዘመቻ ለማድረግ ሲንቀሳቀስ ሁለቱ ሻለቆች ደግሞ ጠላትን እያጨዱ መሐል መካነኢዬሡሥ ከተማ በመግባት ማቢ አቦ፣ 03፣ 01፣ ደንጎልት፣ መሐል አደባባይ እና ሌሎች የከተማዋ ክፍሎች ላይ ውጊያ በማድረግ ጠላትን ደምስሰዋል። መካነ ኢዬሡሥ ከተማንም ተቆጣጥረዋል።
ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎችም፦ ቅዳሜ ገበያ፣ ደስኳ፣ አጭቃን፣ ደንጎልት፣ ሾለክት፣ ማቢ አቦ፣ 03፣ 01፣ መሐል መካነኢየሱስ አደባባይ፣ አሥተዳደር፣ ጥናፋ እና ሌሎች የከተማው እና ዙሪያ ገባው መዳረሻዎች ናቸው።
በተደረገው የማጥቃት እንቅስቃሴ በእስር ላይ የነበሩ የግፍ እስረኞችን ነፃ ማውጣት ችለዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ የተሳተፉ ተጨማሪ የጉና ክፍለ ጦር አካላትም፦ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሐንዲሥ : ሐገረ ቢዘን ብርጌድ
መቅደላ አምባ ብርጌድ/ናደው ሻለቃ ሲሆኑ በተጨማሪም የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከደብረ ታቦርና ከደራ ወደ እሥቴ እንዳይገባ ''ግንዳ ጠመም'' ከተማ ላይ ዘግተው ጠላት እንዳይንቀሳቀስ አድርገውታል።
አይበገሬዎቹ የሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር በሰነዘሩት ማጥቃት የተመዘገበ ድል
*ተደመሰሰ 17
*ቁሥለኛ 33
*የተማረከ ክላሽ 8
*ተተኳሽ 1500
*ነፃ የወጡ የፖለቲካ እሥረኞች 56 ናቸው።
በኮሩ የጣና ገላውዴዎስክፍለ ጦር
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከአርብ ገበያ ተነሥቶ ማክሰኝ ወደተባለች ከተማ በመሄድ 2 ሞተሮችን እና 6 የአርሶ አደር ክላሽ ዘርፎ ወሥዷል። ጠላት የዘረፈውን ዘርፎ ያወደመውን አውድሞ ወደ አርብ ገበያ እየተመለሰ እያለ በተሰራ የደፈጣ ጥቃት ቁጥራቸው ያልታወቁ የመከላከያ አባላት እሥከወድያኛው ሲሸኙ በርካታ ቁሥለኞች መኖራቸውም ተረጋግጧል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም

🙏3🔥1
ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር ከአፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አሃድ ጋር በጥምረት ለተከታታይ ሶስት ቀናቶች ባደረጉት ተጋድሎ በርካታ ድሎችን አስመዘገቡ::
ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም አጥቢያ የአብይ ዙፋን አስጠባቂ ወራሪ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ሰራዊት ሌሊት የጎፍ ክፍለጦር ወደሚንቀሳቀስበት ቀጠና አፍናለሁ በሚል በሶስት አቅጣጫ ማለትም በወይብላ ማርያም ፣በቁልቢና በፉርሴ ሙከራ ቢደርግም በውጊያ ጥበባቸው የሚለዩት ልበ ተራራዎቹ የጎፍ ክፍለ ጦሮች ቀድመው መረጃ ስለደረሳቸው ደፈጣ ይዘው በመጠበቅና ድንገት በመምታት ፍርስርሱን በማውጣት ብሎም አጠናክረው መልሶ ማጥቃት በማድረግ በሶስቱም ግንባሮች ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
በተለይ በፉርሴ ግንባር ለተከታታይ ሶስት ቀን መደበኛ ውጊያ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::ስርዓቱ ዙ23ን ጨምሮ በርካታ የቡድን መሳሪዎችን ቢሰልፍም እንደ አቦ ሸማኔ የሚምዘገዘጉት የጎፍ ክፍለ ጦሮች ከምንም ሳይቆጥሩት በመልሶ ማጥቃት ከ10 በላይ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን 15 ቁስለኛ እንዲሁም ሶስት ሙርኮ ሆኗል።
በውጊው ላይ የየጎፍ ክፍለ ጦር መብረቅ፣ስበር፣ መክት ሻለቃዎና የክፍለጦር ቃኝ የተሳተፉ ሲሆን አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በሞርተር ጭምር የታገዘ ሽፋን በመስጠትና ተጋድሎ በማድረግ በአካድ ግንባር ድል አድርገዋል።
በዚህም በተጋድሎው 10 ክላሽ፣ አንድ ሱኪ፣ 1000 የብሬን ተተኳሽ፣ ሁለት ሸንሸል እና ከ10 በላይ ወታደራዊ ሻንጣ ማርከዋል::
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊትም የፋኖን ብትር መቋቋም ሲያቅተው ፊቱን ወደ በቀል በማዞር አርሶ ደሮችን አርሰው ያመረቱትን ሰብል ዘርፎ እየጫነ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር
ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም

❤2🙏2
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
በትናንትናው እለት ታህሳስ 09/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ከጎንደር ከተማ፣ከገንዳውሀ,ከነጋዴ ባህር እና ከድኩል አርባ ከተማ በማድረግ በየአቅጣጫው ወደ አዳኝ አገር ጫቆ ደንገል(ሀሙስ ገበያ) እንቅስቃሴ ሲያደርግ በዋናነት የአዳኝ አገር ጫቆ የወረዳው ምስለኔ የብልፅግና ሆድ አደር አገልጋዮች ማለትም የወረዳው ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ እሸቴ የሞላው ፣ የወረዳው ገቢዎች ኃላፊ ታየ ፣ የወረዳው ፀጥታ ኃላፊ ደረጀ እና ሌሎችን ጨምሮ ወደ ቀጠናው የአርሶአደሩን ሀብትና ንብረት ለመዝረፍና ለማውደም ኢላማ በማድረግ እና ኔትወርክ በማጥፋት የአገዛዙን ዘራፊና አራጅ ቡድን መርተው የገቡ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ጦ አናብስቶች ቀድመው መረጃ በማጥናት ጠላት የሚመጣበትን ቀጠና በመሸፈን ሙሉ ቀኑን ሲፋለሙት ውለዋል በዚህም አውደ ውጊያ የአገዛዙ አገልጋይ ሰራዊት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ሊሆን ችሏል።
የክ/ጦ የህዝብ ግንኙገት አርበኛ ጌታቸው ነጋ እንዳደረሰን ከሆነ የደንገል(ሀሙሲት) ከተማ ይህንኑ የአገዛዙ አገልጋይ ጥምር ሰራዊት በትናንት እለት ብቻ ከ8 ግለሰቦች በላይ ቤት ንብረታቸው የተዘረፈና የወደመ ሲሆን የ5 ግለሰቦችን ሀብትና ንብረት እስከነ ቤቱ ለእሳት እራት ተዳርጓል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
ታህሳስ 10/2018

🙏2
ከነገ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ከተማ አዲዘመን መንገድ ለመንገደኞች ክፍት ተደርጓል!!
ከማጥራትና ማብቃት ተልዕኮ ጋር በተያያዘ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ከታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ድረስ ዝግ እንዲሆን ተደርጎ የማጥራትና ማብቃት ስራ እየተከወነ ቆይቷል።
በተለያዩ ዕኩይ ፍላጎቶች በመስመሩ እየተገኙ መንገደኞችን ያንገላቱ የነበሩ ቅጥረኛ ወሮበሎች ላይ በተወሰደ ርምጃ አንፃራዊ ለውጥ የታየ ቢሆንም ቀሪ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን።
ስለሆነም የሚከተሉትን ማሻሻያዎች በጊዜያዊነት አስቀምጠናል።
1ኛ .መንገዱ ከነገ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለመንገደኞች ክፍት እንዲሆን፣
2ኛ.ላልተወሰነ ጊዜ በኮሩ ፈቃድ ተጥለው የነበሩ ኬላዎች እንዲነሱ፣
3.በኮሩ የበላይ አመራር ስምሪት ከተሰጠው አካል ውጭ ማንኛውም የታጠቀ አካል በመስመሩ 5 ኪ.ሜ ርቀት እንዳይገኝ፣ ትዕዛዙን ተላልፎ በተገኘ ማንኛውም የታጠቀ አካል ላይ የማያዳግም ርምጃ እንዲወሰድ፣
4ኛ.መንገደኞች እና ማህበረሰቡ የተለመደውን ቀና ትብብር እንዲያደርግልን ሲል አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር መልዕክቱን አስተላልፏል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም
ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር
ጎንደር/አማራ /ኢትዮጵያ

🙏3❤1
የደጋው መብረቅ ኮር ከጋሸና ከተማ በቅርብ ርቀት የምትገኘው ሃሙሲት ከተማ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገበ::
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ሃሙሲት ከተማ በተደረገ ተጋድሎ በርካታ የጥላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል አስመዝግቧል::
ደጀን ክፍለ ጦር ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ላይ ከጋሸና በቅርብ ርቀት በምትገኘው ዋድላ ሀሙሲት ከተማ በተደረገው አውደ ውጊያ የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደመጣበት መልሰው ቀጠናቸውን አስከብረዋል::
በተጋድሎው 13 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ 23ቱ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል። ከጋሸና በሌሊቱ ተነስተው ከፋኖዎች የደፈጣ ቦታ እግር የጣላቸው የብልፅግናው አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አስተናግደው ተመልሰዋል::
ሀሙሲት ምድር ላይ ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት የዘለቀው አውደ ውጊያ ሀሙሲት ላይ የተከበቡትን የጁላ ሰራዊቶች ከከበባ ለማውጣት ከወልድያና ከአሁንተገኝ በርካታ እግረኛ ሃይል በመካናይዝድ ታጅቦ ቢመጣም ኪሳራ አስተናግዶ ወደመጣበት ተመልሷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል