በምዕራብ ወሎ ግንባር ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 17 የአድማ ብተና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ የፋኖ ኃይል ትናትና ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ቡሶ ጊዮርጊስ የተባለ አካባቢ ላይ በጣለው ደፈጣ በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ በሚመራው የአድማ ብተና ኃይል ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በዚህም 5 አድማ ብተናዎች ሲደመሰሱ 15 የሚሆኑት ቁስለኛ ተደርገዋል::
በተጋድሎው በድምሩ 2 ቲም የሚሆን የጠላት ኃይል ከጥቅም ውጭ ተደርጓል ሲል የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏2
በወሎ ግንባር የተለያዩ ቀጠናዎች በተደረገ ትንቅንቅ አኩሪ ድል ተመዘገበ::
*ደላንታ ዙሪያ* የዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ሻለቃ አመራር ጥቃት ሲፈፀምበት በርካታ የፋሽስቱ እግረኛ ሰራዊቶች ደግሞ ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል!
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የጥላትን ሻለቃ አመራር ከባድ ቁስለኛ በማድረግና ከሶስት ጓድ በላይ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ዚሃ ላይ በልጅ እያሱ ኮር አናብስቶች ሲጠዘጠዝ የዋለው የፋሽስቱ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ደላንታ ወረዳ ሲፈረጥጥ ፅናት ክፍለ ጦር መክት ሻለቃ 3ኛ ሻምበል ባደረጉት የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካታ የጥላት ሰራዊት ዶግ አመድ ተደርገዋል።
አምባሰል ወረዳ ውስጥ ባትሪ በተባለ ቦታ ላይ በተደረገ ደፈጣ ሻለቃ መሪው ከባድ ቁስለኛ ሲሆን፣7(ሰባት) የጥላት ሰራዊትች ሲደመሰሱ አስራ አራቱ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል ሲል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ መረጃ አጋርቷል::
*"ሳይና በር"*
*እሸት ክፍለ ጦር* አዳራቸዉን ታላቅ ጀብድ ፈፅመው እጅን በአፍ የሚያስጭን ታሪክ ሰርተዉ ድል አስመዝግበዋል::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር እሸት ክፍለ ጦር ቃኝዎች አዳራቸዉን በተለምዶ "ሳይና በር" ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ መሽጎ የሚገኘዉን የአገዛዙ 65 ክፍለ ጦር በመቶ አለቃ አረጋ የምትመራዉ 4ኛ ሻለቃ ሰራዊት ላይ በጨለማ የማያዳግም እረምጃ ወስደዉበታል።
ንስሮቹ የእሸት ክፍለ ጦር ቃኝወችም ሰኞ ለማክሰኞ አዳር ከምሽቱ 3:00 እስከ ሌሊቱ 7:00 ባደረጉት ማጥቃትም ቁጥሩ ያልታወቀ የአገዛዙ ሰራዊት በቦንብ አረር እንደ በቀሎ እሸት ሲጠበስ ቀሪዉ ነፍሰ አዉጭኙን በየገደሉ እየተንከባለለ ማደሩ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል::
*ደሴ ዙሪያ*
ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ በተደረገ ተጋድሎ በርካታ ድሎችን አስመዘገቡ::
በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ከህዳር 29 እስከ ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም ደሴ ዙሪያ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ መደበኛ ውጊያ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
የተወርዋሪ ሻለቃዋ አናብስቶች ደሴ ዙሪያ ወረዳ ላይ ብዙ ቀበሌዎችን በመቆጣጠር የህዝብ አስተዳደር መዋቅር በመዘርጋት የህዝቡን አስተዳደራዊና ማህበራዊ ችግሮች ለመቅረፍ ሰፊ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ::
ሳምንቱን ያለማቋረጥ በተደረገው መደበኛ ትንቅንቅና ተጋድሎ በርካታ ድሎች የተመዘገቡ ሲሆን በትናትናው ዕለት ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም ተለያየን እና ዚሃ ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ተወርዋሪ ሻለቃዋ ከልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ጋር በመጣመር በርካታ የፋሽስቱ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
@አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏1
የድል ዜና
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በታቀደ ኦፖሬሽን ደብረወርቅ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጅቷል ።
የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የጠላትን ካምፕ በጥልቀት በማጥናት በሌሊቱ በ5 የተለያዩ ቦታወች ውጊያው በመክፈት የ74ኛ ክ/ጦር ከ5ቱ ሬጅመንቶች የተውጣጣ ሃይል እና የክ/ጦሩ ቃኝ እና መሃንዲስ በውጊያው ተሳትፈውበታል።
ዉጊያውንም በወርቁ ማደያ፣ በፖሊስ ጣቢያው ፣ በጠዛ ወንዝ፣ በአዲሱ ገበያ እና በቴክኒክ በኩል ሙሉ ከበባ በማድረግ የደ/ወርቅ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ ሙሉ ከተማዋን ለ6:00 ተቆጣጥሮ ቆይቷል ለህዝባችን ነፃነት በማለት ከተማውን ለቀን መውጣት ችለናል።
በዛሬው አውደ ውጊያ የተማረኩ
1/ ከ100 በላይ የግፍ እስረኞች አስለቅቋል
2/ 27 ክላሽንኮቭ ተማርኳል
3/ 1650 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል
4/ 29 ቦንብ እስካሁን ምርኮ ተደርጓል።
5/ ከ50በላይ ፖሊስ፣ አድማበትን፣ ምኒሻ ተደምስሷል።
6/ በርካታ ምርኮኛም በእጅ ተይዟል።
ጀግናው 74ኛ ክፍለጦር ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በተጠና መንገድ ያደረሰው ከባድ ጥቃት :-
1/ የአረመኔውን አገዛዝ የውሸት ትርክት የናደ
2/ የጠላትን ሰራዊት ስነ ልቦና ያራደ
3/ ፋኖ በማንኛውም ሰዓት በየትኛውም ከተማ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ የሚችል አቅም ያለው መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት ነው ። በሌላ አውደ ውጊያ ስናን አባጅሜ ሻለቃ በደፈጣ ጥቃት ጠላትን ደምስሷል።
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር በም/ጎጃም ዞን ስናን ረቡዕ ገበያ ከተማ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ዙፋን አስጠባቂ ጦር ላይ የደፈጣ ጥቃት በማድረግቁሳዊ እና ሰዋዊ ጉዳት አድርሰናል።
የደፈጣ ጥቃቱን የፈፀሙት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አባል የሆነችው ጀብድ መስራት የማይሰለቻት የስናን አባጅሜ ሻለቃ ስትሆን በዚህ የማጥቃት ስራም በጠላት ላይ በህይወትም በቁስም ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።ከጠላትም የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ከነተተኳሹ መማረክ የቻሉ ሲሆን በወገን በኩል ያለምንም ጉዳት በመውጣት በሰላም ወደካንፓቸው መልሰዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
ታህሳስ 07/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዚያዊ ሕዝብ አስተዳደር ለወረዳና ንዑስ ወረዳ አመራሮች ስለ አማራ ሕዝብ ሁለተናዊ የህልውና ትግል አጫጭር ስለጠናዎችን ሰጠ።
ሕዝባችን የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠመዉን ሁለተናዊ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሚያደረገው ብርቱ ተጋድሎ ሕዝቡ ማድረግ ያለበትን አበርክቶ በእጅጉ ከፍ ለማድረግና አስተዳደራዊ ስራዎችን ፣ የፍትሕ አገልግሎትን ለማሳለጥ ያግዝ ዘንድ ለወረዳና ለአራቱም(4) የንዑስ ወረዳ አመራሮች አጫጭር ስለጠናዎች ስጥቷል።
ስልጠናውን የሰጡት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ኢንጅነር አራጋው ያለው እና የዕዙ ፖለቲካ መኮነን ፋኖ መምህር ጋሻው ሙሉጌታ በጋራ በመሆን ሲሆን ስለ አማራ ሕዝብ ሁለተናዊ የህልውና አደጋ መነሻ ምክንያት ፣ አሁን ላይ ትግሉ ስለደረሰበት ደረጃ ፣ ስለ አማራ ሕዝብ የትግል መዳረሻ እንዲሁም ሕዝብን እንዴት ማደራጀት ፣ መምራት እና ማስተዳደር እንዳለባቸው ለሰልጣኞች በዝርዝር ቀርቧል።
ሰልጣኞች በበኩላቸው ስለተሰጠው ስልጠና በእጅጉ አመስገነው ከዚህ በላይ የትግሉ ደረጃ በሁሉም ዘርፍ ማደግ እንዳለበት እና የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል የድል መዳረሻው ቅርብ እንዲሆን ድርጆቱ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል እንደ ድርጅት እንዲሁም ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እንደ ዕዝ አበክሮ እንዲሰራ ምክር አዘል ሃሳቦችን ሰንዝረዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም

❤2🙏1
ተቋሙን እያፈራረስነው ነው
ታህሳስ 07/2018 ዓ.ም
ዲሽቃ ተኳሽ እና ምክትል ቲም መሪው ከእነሙሉ ትጥቃቸው መውኬ መንገሻ የተባለው የመከላከያ ሻምበል መሪ ሉባ ገወርጊስ የሚታጀብበትን ውሻ በመያዝ ፋኖን ተቀላቅለዋል ።‼️
➦660 የክላሽ ተተኳሽ
➦ 6የእጅ ቦንብ
➦የወገብ ትጥቅ በመያዝ ከስርዓቱ በመውጣት ወደ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል
1ኛ) ፍቅሩ አበባው... ዲሽቃ ተኳሽ ከ602ኛ ኮር 1ኛ ሬጅመንት
2ኛ) ፉአድ ሚፍታሂ ... ምክትል ቲም መሪ ከ602ኛ ኮር 1ኛ ሬጅመንት
3ኛ) ሀሰን አብዲ... 602ኛኮር 1ኛሬጅመንት
አዲስትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስተስፋ
@ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ላስታ አሳምነው ኮር ከ32 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በመደምሰስ እና ከ50 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በድብኮና ግራር አምባ እንዲሁም ዳቦ ከተማ ቀጠናዎች በወሰደው የተጠና የደፈጣ ጥቃት በጠላት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ።
ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የአገዛዙ ብልፅግና ልሳናት የላሊበላ ከተማ አስተዳደር፣የላስታ ወረዳና የቡግና ወረዳ የካቢኔ አባላትን ከጋሸና ወደ ላሊበላ ከተማ ለማሳለፍ የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከጋሸና እርፋ እስከ ግራር አምባ ዘርግቶ የነበረ ቢሆንም የኮሩ ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ እና ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች በድብኮ ቀጠና እንዲሁም በዳቦ ከተማ ቀጠና እሸት ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች ደፈጣ በመጣል ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውት ጠላት ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ሊሄድ ተገዷል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት 32 የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ50 በላይ የቆሰለ እንዲሁም ዙ-23ቱ በዲሽቃ ተመትቶ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ዙ-23 በዘፈቀደ በመተኮስ የሦስት ንፁሀንን መኖሪያ ቤትና አምስት የአርሶ አደር የጤፍ ክምር እስከ 35 ኩንታል ሊወጣ የሚችል እህል ያቃጠለ ሲሆን በአራት ንፁሃን ላይ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አድርሷል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ታህሳስ 06 ለ 07 /2018 ዓ/ም ሌሊት በአቢሰግ፣በሙጫ በረት፣በእርፋ፣በታሎ ደብር አቅጣጫ እሸት ክፍለ ጦርን እርፋና ገለሶት ላይ አፍናለሁ ብሎ የመጣን የአገዛዙን ሰራዊት እሸት ክፍለ ጦር አንገቱን አስደፍቶ እንደመለሰው መዘገባችን ይታወቃል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ
_______፩
ከሽንዲ በቅርብ ርቀት ኸረጥ አካባቢ ጠላት ከባድ ኪሳራ ገጠመው።
በኮረኔል ምስራቅ የሚመራው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሠራዊት ከምዕ/ጎጃሟ ሽንዲ ከተማ መነሻውን አድርጎ ወደ ኸረጥ ቀበሌ ከሌሊቱ 9: ሠዓት ጀምሮ በ2 /በዴንድ እና በቡራፈር ቀበሌዎች አቅጣጫ ተንቀሳቅሷል። የጠላትን እንቅስቃሴ ሲከተታተሉ የነበሩ ነበልባሎቹ በጠላት ላይ የበላይነትን የተቀናጁት የጀግኖች የአፋብኃ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር ሻለቆች/ ሻለቃ 5 እና ሻለቃ 4 እንዲሁም የክ/ጦሩ ቃኝና ማሃንዲስ/ሚደንቅ ቅንጅት እና ጥምረት በከፈቱት ግንባር ጥሩ አድርገው ጠላትን ደቁሰውታል።
ቀጠናው ላይ ጠላት ባሰበው መንገድ መንቀሳቀስ የተሳነው ሲሆን ኮ/ምስራቅ ኸረጥ ላይ ለ30 ደቂቃ እንኳን መቆየት ሳይችል ተጣድፎ ሙትና ቁስለኛውን አንጠልጥሎ በቀበሮ ጉድጓዱ ወደ ሽንዲ ከተማ መመለስ ግድ ሁኖበት ተመልሷል።
በግዳጁ ጠላት ላይ ከባድ ቁሳዊና ሠባዊ ጉዳት ማድረስ መቻሉን የክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ ቻላቸው አያና ገልጿል።
በየደረሰበት ንፁሃንን መግደል፣ ሐብት ንብረቱን መዝረፍ እና ማውደምን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመ ያለው ስርዓቱ አለማየሁ ሞሴ ጉደታ የተባለን የ15 ዓመት ወጣት የተሰጣ በርበሬ እየጠበቀ ባለበት ሁኔታ በጥይት ክፉኛ አቁስለውታል። በተጨማሪም የማህበረሰብ መገልገያ ተቋም የሆነውን የቀበሌ አስ/ፅ/ቤት ያፈራረሰው ሲሆን የአቶ ገበያው አዳነ መኖሪያ ቤትን ኃላፊነት በጎደለው መልኩ በተወረወረ የሞርተር ቅንቡላ ሙሉ በሙሉ አውድሞታል።
አገዛዙ ህዳር 22/2018 ኮኪ ቀበሌ አቶ ፈንታሁን ቸኮልን ጨምሮ 3 ንፁሃንን በግፍ የረሸናቸው መሆኑ የሚታወስ ነው።
______፪
በደፈጣ ጥቃት ጠላት ተደምስሷል ።
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር በም/ጎጃም ዞን ስናን ረቡዕ ገበያ ከተማ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ዙፋን አስጠባቂ ጦር ላይ የደፈጣ ጥቃት በማድረግ ጉዳት ማድረስ ተችሏል።
የደፈጣ ጥቃቱን የፈፀሙት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አባል የሆነችው ጀብድ መስራት የማይሰለቻት የስናን አባጅሜ ሻለቃ ስትሆን በዚህ የማጥቃት ስራም በጠላት ላይ በህይወትም በቁስም ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።ከጠላትም የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ከነተተኳሹ ተማርኳል።
______፫
ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በታቀደ ኦፖሬሽን ደብረወርቅ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጅቷል ።
የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የጠላትን ካምፕ በጥልቀት በማጥናት በሌሊቱ በ5 የተለያዩ ቦታወች ውጊያው በመክፈት የ74ኛ ክ/ጦር ከ5ቱ ሬጅመንቶች የተውጣጣ ሃይል እና የክ/ጦሩ ቃኝ እና መሃንዲስ በውጊያው ተሳትፈውበታል።
ዉጊያውንም በወርቁ ማደያ፣ በፖሊስ ጣቢያው ፣ በጠዛ ወንዝ፣ በአዲሱ ገበያ እና በቴክኒክ በኩል ሙሉ ከበባ በማድረግ የደ/ወርቅ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ ሙሉ ከተማዋን ለ6:00 ተቆጣጥሮ ቆይቷል ለህዝባችን ነፃነት በማለት ከተማውን ለቀን መውጣት ችለናል።
በዛሬው አውደ ውጊያ የተማረኩ
1/ ከ100 በላይ የግፍ እስረኞች አስለቅቋል
2/ 27 ክላሽንኮቭ ተማርኳል
3/ 1650 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል
4/ 29 ቦንብ እስካሁን ምርኮ ተደርጓል።
5/ ከ50በላይ ፖሊስ፣አድማበትን፣ምኒሻ ተደምስሷል።
6/ በርካታ ምርኮኛም በእጅ ተይዟል።
ጀግናው 74ኛ ክፍለጦር ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በተጠና መንገድ ያደረሰው ከባድ ጥቃት :-
1/ የአረመኔውን አገዛዝ የውሸት ትርክት የናደ
2/ የጠላትን ሰራዊት ስነ ልቦና ያራደ
3/ ፋኖ በማንኛውም ሰዓት በየትኛውም ከተማ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ የሚችል አቅም ያለው መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት ነው ።
______፬
ጠላት በእየቀኑ ወደፋኖ እየገባ ነው ።
ዲሽቃ ተኳሽ እና ምክትል ቲም መሪው ከእነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
➦660 የክላሽ ተተኳሽ
➦ 6የእጅ ቦንብ
➦የወገብ ትጥቅ በመያዝ ከስርዓቱ በመውጣት ወደ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል
1 ፍቅሩ አበባው...ዲሽቃ ተኳሽ 602ኛ ኮር 1ኛ ሬጅመንት
2 ፉአድ ሚፍታሂ ...ምክትል ቲም መሪ 602ኮር 1ኛ ሬጅመንት
3 ሀሰን አብዲ...602ኛኮር 1ኛሬጅመንት በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤1🙏1
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ የምስረታ አንደኛ ዓመትን አስመልክቶ የተሰጠ የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ ከመመስረቱ በፊት በርካታ ተጋድሎዎችን ሲያደርግ የቆየ ቢሆንም እንኳን ተቋማዊ መዋቅር ከያዘበት ቀን ጀምሮ ሰፊው የአማራ ሕዝብ በሚኖርበት በቢዛሞ ምድር በአስቀመጠው የስራ እቅድ መሰረት በርካታ ውጤታማ ስራዎችን አከናውኖ ለዛሬው የአንደኛ ዓመት የተቋም ምስረታን ለማክበር በቅቷል።
በመሆኑም የአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ በተለያየ የስራ ስምሪት ላይ ያላቹህ ከፍተኛ የዕዝ አመራሮች፣ ከፍተኛ የክፍለ ጦር አመራሮች ና በዱር በገደሉ ብርዱና ሀሩሩ ሳይበግራቹህ እየተዋደቃቹህ ያላቹህ ጀግና የፋኖ ተዋጊ ኃይሎች እንድሁም በሀገር ውስጥ ና በውጭ ሀገር ያላቹህ የትግላችን ደጋፊዎች ለአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ የአንደኛ ዓመት የምስረታ ቀን እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን።
ከዝህ በመቀጠል የአፋብኃ ቢዛም ዕዝ ከተመሰረተ ጀምሮ ባስቀመጠው የስራ አቅጣጫ መሰረት በርካታ ውጤታማ ስራወችን መስራት ችሏል ። ከነዝህም ሰፊው የአማራ ሕዝብ በሚኖርበት የቢዛሞ ምድር ከተበታተነ አካሄድ ተቋማዊ ቅርፅ በማስያዝ አይደፈሬ ክፍለጦሮችን መስርቷል፣ በአገዛዙ ሴራ ውስጥ ወድቀው በጋራ እንዳይኖሩ የተደረጉትን የኦሮሞ እና የአማራ ሕዝቦች የነበራቸውን የአኗኗር ዘይቤ በመከተል በጋራ እንዲኖሩ ግንዛቤ በመፍጠር የአገዛዙን ሴራ በጣጥሷል።የማንኛውንም ብሔር ብሔረሰቦች በኃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በፆታ ፣ በማንነት እና ቀለም ልዩነት ሳያደርግ የሚጠብቅ ወታደር ገንብቷል።
በአገዛዙ ሴራ ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ የኦሮሞ እና የአማራ ሕዝቦች ወደነበሩበት ቦታቸው ተመልሰው በአብሮነት እንዲኖሩ አድርጓል።
የአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ ከተመሰረተ ጀምሮ በጠላት ላይ ከፍተኛ የዘመቻ ስራወችን ሰርቷል። በመሆኑም በየአካባቢው የሚሊሻ መዋቅርን ማፍረስ ተችሏል፣የአገዛዙን የቀበሌ በመዋቅሮችን በማፍረስ የራሱን የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋት ችሏል፣የጠላትን የውጊያ ስትራቴጅ በማንበብ የራሱን ጥበብ በመጠቀም ብዙ መብረቃዊ ጥቃቶችንና የግንባር ውጊያዎችን በማድረግ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ የጠላትን ኃይል ሙት ና ቁስለኛ በማድረግ ከነፍስወከፍ እስከ ቡድን መሳሪያ መታጠቅ ተችሏል።
በመጨረሻም የሚከተሉትን መልክቶች ማስተላለፍ እንፈልጋለን።
1ኛ,የቢዛሞ(ወለጋ) ተወላጅች ሁናቹህ በአገዛዙ መዋቅር ውስጥ በተለያዩ የአገዛዙ መስሪያ ቤት ያላቹህ ሳይማር ያስተማራቹህን ወገናቹህን እንድታገለግሉ ጥሪ እናስተላልፋለን።
2ኛ,በአገዛዙ የፀጥታ መዋቅር ውስጥ ያላቹህ ወንድሞቻችን ይሄን ጸረ አማራ አገዛዝ ለመገርሰስ ጊዜው አሁን ነውና ወደ ድርጅታችን አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናስተላልፋለን።
3ኛ,በሀገር ውስጥ ና ከሀገር ውጭ ያላቹህ የትግላችን ደጋፊዎች እስካሁን ስታደርጉልን የነበረውን ያለሰለሰ ድጋፋቹህን በጸሎት ፣በምክረ ሀሳብ፣በፋይናንስ፣በመረጃ ፣በጉልበት ና በቁሳቁስ አጠናክራቹህ እንድትቀጥሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በድጋሜ ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ የአንደኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳቹህ አደረሰን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ