ድል ያጎናፀፉ አውደ ውጊያዎች አጠናክረን ቀጥለናል!!
🔸 4ኛ፣1ኛእና 3ኛ ኮሮቻችን ጠላትን እሳት አዝናቢ ፣ ግንባር የሚበረቅዝ ማንቁርት አንቆ ህልቅት የሚበጥስ ወታደራዊ ተግባር ሲፈፅሙ ውለዋል።
🔸አፋብኃ በላይ ዕዝና 1ኛ ኮር ተወርዋሪና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ከ11ኛ ክ/ጦር የተወጣጣ 3 ሻለቆች በአርብ ገቢያ ጣፋጭ ድል መጎናፀፍ ችለዋል።
የሁሉም ኮር የተሟላ መረጃ በቀጣይ እናስከትላለን!!
ማጥራትና ማብቃት በድል ታጅቦ ቀጥሏል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!

👍2🙏2
ዋሲል ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ውስጥ ጠላትን ክፉኛ በመምታት ድል ተጎናፀፉ::
በትናንትናው እለት ማለትም ህዳር ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10:30 ሰዓት በተደረገ ውጊያ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር 3ተኛ ንሥር ሻለቃ ድል ቀንቶታል::
በአርበኛ እንድሪስ ይማም የሚመራውና በወረኢሉ፣ ለገሂዳ እንዲሁም ጃማ ወረዳዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ዋሲል ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው 3ተኛ ንሥር ሻለቃ ፋኖዎች ወረኢሉ ወረዳ ውስጥ ክሬ በሚባል አካባቢ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ወታደሮች የሰነዘሩትን ጥቃት በመቀልበስ በመልሶ ማጥቃት 14 የሚሆኑ ወታደሮችን መምታት የቻሉ ሲሆን 6ቱ ወታደሮች ወድያውኑ ሲሞቱ ቀሪዎች ለህክምና ወደ ጤና ተቋም ተጭነው ተወስደዋል:: ጠላት አስከሬን እና ቁስለኛ ጭኖ ወደ ወረኢሉ ከተማ ሲፈረጥጥ በከባድ መሳሪያ የአርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል አቃጥሏል:: ከዚህ ውጭ በበወገን በኩል የደረሰ ምንም አይነት ጉዳት የለም::
በየጊዜው ከየቦታው ኃይል በማሰባሰብ ወደ ዋሲል ክፍለ ጦር የጦር ሰፈር በመግባት የክፍለ ጦሩን ሰራዊት ለመደምሰስ፣ ለማቁሰል፣ ለመማረክ እና ለመበተን ሙከራ ያደረገው የጠላት ኃይል በየሄደበት ያላሰበው እየገጠመው የሽንፈት ፅዋን እየቀመሰ አባላቱንም እየገበረ እየተመለሰ ነው::
ከትናንቱ ባሻገር ባለፉት ቀናት ዋሲል ክፍለ ጦር በሰራቸው ኦፕሬሽኖች በቀይ አፈር፣ በሽላፋፍ፣ በዘርቃሚ፣ አቦልድ እና እዝግባ ቀጠናዎች የጠላት ኃይል ላይ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ችሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏2
Fano Mire Wedajo (Amhara Fano National Force Central Comand Member and Eastern Amhara Comand Leader )
ከ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር የተላለፈ ወቅታዊ መግለጫ
አብይ አህመድ አብቅቶለታል። በእሳት ተፈትነው በድል እየገሰገሱ ያሉት የጉና ክፍለ ጦር የአገዛዙን ሰራዊትን በማንኮታኮት በትጥቅም በወጊያም የድል ፋሲካ ላይ እንገኛለን። የአገዛዙ ሰራዊት በፋኖ እየፈራረሰ ይገኛል፤ ሰራዊቱ ተሰላችቷል። እጅ እየሰጠ ነፍሱን የሚታደገው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በሺህዎች የሚቆጠር ነው። አይበገሬዎቹ ለጠላት የእግር አሳት የሆኑት የጉና ክፍለ ጦሮች የብልፅግናን አገዛዝ በመደምሰስ የቀጠናው ወሳኝ እና ግዙፍ ኀይል እየሆኑ መጥተዋል።
የክንደ ብርቱውን የፋኖ ምት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ የሎሌነት ግብሩ መለያ የሆነው ዛሬም እንደ ሁሌው የጥፋቱን ድግስ የታላቁን የአማራ ህዝብ መከራ ቀጥሎበት ውሏል። የታላቁ የጉና ክፍለ ጦር ሰብሳቢ የሆነውን አርበኛ ወንዱአንተ አሰፋ መካነ ኢየሱስ ከተማ ቀበሌ 02 ሙሉ ቤቱን ለ2ኛ ጊዜ አቃጥለውታል። ከዚህ በፊት እስቴ ወረዳ ለበጥ ቀበሌ ሙሉ የቤተሰቦቹን ንብረት አውድመውበታል።
አንዳቤት ወረዳ በጠላት የተዘረፈ የአርሶ አደሮች መሳሪያ (ቀን4/4/18 ዓ.ም)
1.ጎሹ ሞላ= አፀደ ማርያም ቀበሌ … ክላሽ
2.ፀጋ መለሰ= ሜላት ቀበሌ … ክላሽ
3. ጋሻብርሃን= ሜላት ቀበሌ … ክላሽ
4. ዋለ አሰፋ= ሜላት ቀበሌ … ኤስኬስ
6.ገደፋው ካሴ= እሼት ቆላ … ክላሽ ሙቀጭ አማኑኤል ቀበሌ
7. ጌታቸው ለገሰ = ክላሺ … እሼት ቆላ ሙቀጭ አማኑኤል ቀበሌ
8. ተስፋ ፈረደ= ክላሽ … ጉልት ቀበሌ
9. ቻሌ እውነቴ= ምንሺር …ጉልት
10. ፍቅሬ ምህረቱ= ቺቺ … ጉልት ቀበሌ
11. አበበ ዳኛው= ክላሺ … አንዳቤት ወረዳ መካነ ስላሴ
12.ጌታቸው ንጉሴ= ምንሺር … መካነ ስላሴ
13. ደሴ እሱባለው= ጉልት … 6 ጠገራ ብር እንዲሁም የ6 ነጋዴዎችን ብር ቀምተው ብዙ ገንዘብ ወሰደውባቸዋል::
በተጨማሪም ሰፊው = ሌባ መጣያ … 1 በሬ : 7 በግና ፍየል የቤተክርስቲያንን ደረሰኝ በሙሉ ቀምተው ቀዳደው ጥለውታል።
የማህበረሰቡን ሀይማኖት ባህልና እሴት በመናቅና በማቃለል ቤተማርያም ቤተክርስቲያን የፅጌ ዝክር የሚጠጣውን ህዝብ አባረው የሚጠጡትን ጠጥተው የተረፈውን ደፍተውት ሂደዋል::
ሌላው በዚሁ በአንዳቤት ወረዳ ቸሬ አበበ 2 በሬ : 6 በግ፣ እንግዳው ምናለ ሙሉ የቤት እቃውን አውድመውበታል። በቅሎ ፍለጋ ቀበሌ ካሳ አሻግሬ ወፍጫሜ ቀበሌ 5 የቀንድ ከብቶች 7በጎች ተወስደውበታል።
ፋርጣ ወረዳ ሀሙስ ወንዝ አካባቢ ከገበሬው የተወሰደ መሳሪያ 13 ክላሽ : 3 ቁመህ ጠብቀኝ ሲሆን ገበሬው በሬውን እየሸጠ ያስቀመጠውን ብር : ስልክ በቁጥር ለመግለፅ ያስቸግራል። ልብስ : ማር : ቅቤ ሳይቀር ወስደዋል። ሌለውን በመስበርና በመድፋት ህዝባችን እንዳልሆነ አድርገውታል።
ፋርጣ ወርዳ ሀሙስ ወንዝ ቀጠና ልዩ ቦታው መደብ ጉብዳ ፣ አይባ፣ ኒባ ፣ ቡሮ፣ ቃንጦና ሽክራ ደርበሲና በሚባሉ ቀበሌወች የአብይ አሽከሮች ህዝባችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ድርጊት በህዝባችን ላይ አድርሰዋል። የ70 እና የ 80 ዓመት አዛውት ሳይቀር አሰቃይተዋል፤ የ6 ዓመት ህፃን ሳይቀር በግፍ አንገላተዋል፤ አይነ-ስወር ደብድበዋል፤ ሴቶችን ህፃናቶችን ምላሳቸውን በጉጠት በመያዝ ላስቲክ እያቃጠሉ ሰውነታቸው ላይ እያንጠባጠቡ ያልተደረገ ግፍ የለም።
ሌላው አሁንም በፋርጣ ወረዳ አጣ ሲፈጥራ ቀበሌ ተመስገን ሰንደቅ ሙሉ ቤቱ የተቃጠለበት ሲሆን አስረስ መርሻ አንዳርጌ ቀበሌ ሙሉ የሱቅ ሃብት የተዘረፈበት ነጋዴ ነበር።
ስማዳ ወረዳ ብሬ ሙጨ የተባለ ግለሰብ 1 ቢያጆ እንጨት : 5 ኩንታል ጤፍ : ፀዶየ ታዳጊ ከተማ ሙሉ ቤቱ የወደመበት ሲሆን
ዘውዴ ጌትነት ደግሞ 10 ካሳ ጠርሙስ ፤ 46 ዚጎ ቆርቆሮ እና ሙሉ የቤት ቁሳቁስ በሙሉ የተወሰደባት ናት።
ሌላውና የወረደው ተግባሩ ደግሞ ከገበሬው የወሰዳቸውን መሳርያዎች ከፋኖ የተማረኩ መሣሪያዎች" በማለት የሀሠት ዶክመንተሪ ለመስራት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ በቂ መረጃ ደርሶናል።
@የጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ መ/ር ያሬድ ገደፍው
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም

❤1💔1
ሰበር ዜና
ደጃዝማች 4ኛ ኮር የአገዛዙን 78ኛ ክ/ጦር ሁለት ሻለቀ ጦር ሙሉ በሙሉ ደመሰሰ።
በመተማ ወረዳ መሸሃ ቀበሌ የቁም ምሽግ ሰርቶ ህዝብ ሲያንገላታና ሲዘርፍ የሰነበተው የጠላት 78ኛ ክ/ጦር አካል ሬጅመንቶችኣ ተደምስሰዋል።
ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም በልዩ ወታደራዊ ዕቅድ የማጥቃት ውጊያ የከፈተው ልማደኛው በላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጎቤ ክ/ጦር ፣አርበኞች ክ/ጦርና ረመጡ ደጀን ክ/ጦሮች የተወጣጣ ደምሳሽ ፈጣን ተወርዋሪ ኃይል ጠላት የመሸገባቸውን ከፍተኛ ቦታዎች በመዝለቅ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ከባድ የጨበጣ ውጊያ በማድረግ ጠላትን የደመሰሰ ሲሆን ከመተማ ተነስቶ በነጋ ውኃ አድርጎ መሸሃ በመድረስ የውጊያ ድጋፍ ለማድረግ ከምዕራብ ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ የተንበሳቀሰው ጠላት በደጃዝማች 4ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦር ምት ደርሶበት ተልዕኮው እንዲከሽፍበት ተደረገ።
ከምዕ/አርማጭሆ አብርሃ ጅራ በመነሳት መሸሃ ደርሶ ከድምሰሳ ሊታደግ የተንቀሳቀሰው የዓብይ ፋሽስት ሰራዊት ቀድሞ ስምሪት በተሰጣቸው በደጃዝማች 4ኛ ኮር ዘራይ ክ/ጦርና ተከዜ ክ/ጦሮቻችን መተላለፊያ መንገዱ በእሳት መታጠሩን በማረጋገጥ መሸሃ ለተከበበው ጠላት ሊደርስለት አልቻለም ሁሉም መንገዶች የገሞራ ባህር ተደርገዋል።
በቀበሮ ጉድጓዱ ተወሽቆ የሰው ሀይሉንና የመሳሪያ ክምችቱን ተጠቅሞ እጅግ ከፍተኛ ቋሚ መከላከል ሲሞክር ቢውልም ልማደኞቹ በክላሽና በስናይፐር ግንባር እየነደሉ በጨበጣ በቦምብ እያቃጠሉ በሳንጃ እየተረተሩ የተማመነበትን ምሽግ በመስበር በወርቅ ቀለም የሚከተብ እጅግ አኩሪ የጀብዱ ታሪክ ፅፈዋል። የጠላት 78ኛ ክ/ጦር ሁለት ሻለቀ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
*253 የተደመሰሰ ጠላት
*58 የቆሰለ
*55 እጅ የሰጠ የተማረከ
*83 የተማረከ ክላሽ
* 02 የተማረከ ብሬን
* 1 ድሽቃ
*15 ሽህ ልዩ ልዩ ተተኳሽ ጥይት ተማርኳል።
በማጥራትና ማብቃት ተሞርዶ የተሰናዳው ደጃዝማች 4ኛ ኮር በመተማና አርማጭሆ የነበረውን ጠላት እያፈረሰው ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

❤3🙏2
#እጅግ ትልቅ ድል ተመዝቧል!!
ከ10 ሰአት በላይ በፈጀዉ ዉጊያ እጅግ ትልቅ ድል የተመዘገበ ሲሆን በዚህም:- 253 የጠላት ሀይል የተደ**መሰሰ፣ 58 የቆሰለ፣ 55 እጅ የሰጠ ሲሆን 83 ክላሽ፣ 2 ብሬን፣ 1 ዲሽቃና 15 ሽ ልዩ ልዩ ተተኳሽ ጥይቶችን ገቢ ማድረግ ተችሏል።
በመተማ አርማጭሆ ቀጠና የሚገኘዉ የብልፅግና ወ*ራ*ሪ ሀይል በደጃዝማች 4ኛ ኮር እየተወሰደበት ባለዉ እር**ምጃ ብትንትኑ እየወጣ ይገኛል።
አርበኛ ብርሃኑ ሙላው ሙጨ እና ጓዶቻችን ፈፅመውት ያለፉት እጅግ አስደናቂ ጀብድ ሁሌም በታሪክ ሲወሳ የሚዘልቅ የድልና የአሸናፊነት አርማ ሁኖ በልባችን የታተመ ወደር የለሽ ጀግንነት ተመዝግቧል።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤2👍1
የሃዘን መግለጫ
በአፋብሃ በላይ ዘለቀ እዝ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር ወታደራዊ አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ ብርሃኑ ሙላው ጦሩን ከፊት እየመራ ሲዋጋና ሲያዋጋ በክብር ተሰውቷል::
253 የጠላት ሃይል የተደመሰሰበትን ውጊያ በመምራት ድሽቃና ብሬንን ጨምሮ ብርካታ ክላሽና ተተኳሽ እንዲማረክ ትልቅ አስተዋጥዖ ካደረገ በሁአላ ነው በክብር የተሰዋው::
ሙሉ የመግለጫው ቃል👇
የጀግና ሞቱ እረፍቱ ነው !
በአፋብሃ በላይ ዘለቀ እዝ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር ወታደራዊ አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ የሆነው በምእራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ መሻ ቀበሌ ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 12:00 የጀመረውን ውጊያ ከፊት ሆኖ በመምራት ሲዋጋና ሲያዋጋ ቆይቶ ከረፋዱ 5:00 ላይ በክብር ተሰውቷል::
አርበኛ ብርሃኑ ሙላው ከ2013 ዓም ጀምሮ ለእናት ሃገሩና ለአማራ ህዝብ ሲታገልና ሲያታግል የቆየና ዳርድንበር ጠባቂ ጀግና ነበር:: ፋሽቱ የአብይ አህመድ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን የዘር ማፅዳት ዘመቻ ትክክል አለመሆኑን በመረዳት ከትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን ፋኖን ያደራጀና ያታገለ ጀግና ነበር::
ዘር ለይቶ አጥቂው መንግስት ነኝ ባዩ በአማራ ህዝብ ላይ አይደለም መሳሪያውን ቀበቶውን አስወልቀዋለሁ ብሎ ባወጀበት ጊዜ ከነ ሻለቃ ሲሳይ አሸብር እና ከትግል ጓደኞቹ ጋር በመሆን በሳንጃ ከተማ ነሃሴ 1 ቀን 2015 ዓም የጎንደርን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ወንበር ጠባቂ የመንግስት ታጣቂ ነኝ የሚለውን ሃይል እንዲደመሰስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል : አድርጓልም::
አርበኛ ብርሃኑ ሙላው በዋልያ : በሳንጃ : በዳዋ አዳኝ አገር : አብርሃጅራ : ሙሴባንብ : በጠገዴ :ምእራብ አርማጭሆና በጥቂቱ በተገለፁ በነዚህ ቦታዎች ብቻ ሳይሆን በሁሉም የዋለባቸው አውደውጊያ ስፍራዎች ቀድሞ የሚገኝ ጀግናና ደፋር ታጋይ አታጋይ ነበር::
አርበኛ ብርሃኑ የጎቤ ክፍለጦር መስራችና የዘመቻ መምሪያ ሓላፊ የነበረ : የረመጡ ደጀን ክፍለጦር መስራች የነበረ : ህይወቱ በክብር እስካለፈበት ድረስ ደግሞ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር መስራችና የወታደራዊ አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ ሆኖ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገለገለ ሲሆን ወጣት : ዝምተኛኛ መካሪ መሪ :እልፍ አእላፍ ጀግና የፈጠረ ጀግና ወንድማችን ለአማራ ህዝብ ሲል ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓም ከረፋዱ 5:00 ላይ 1 ብሬንና 2 ክላሽ እንዲማረክ ካደረገ በሁአላ የማይተካ ሂዎቱን ሰቶ በክብር አርፏል::
ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል : ዘላለማዊ ክብር ለነፃነት ለተሠው ጓዶች !
አርበኛ ባንድራው ግርማይ
በአፋብሃ በላይ እዝ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ
@አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ
የፋኖ ድምፅ !

❤2💔1
የንግድ ባንክ ዲጅታል መታወቂያ እና የአብቁተ ብድር ማስመለስ እንቅስቃሴን በተመለከተ ከአፋብኃ ምራብ አማራ ቀጠና ቲዎድሮስ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ።
አረመኔው አገዛዝ በፈጠረው የሕዝባችን ደካማ ጎን ስም በድጋሚ ተቋማዊ ጅምላ ግድያ (genocide ) እንዲፈጸም አንፈቅድም!!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የአማራ ሕዝብ እያደረገ ያለው ትግል ሁለንተናዊ የህልውና ትግል ነው። ሁለንተናዊ የህልውና ትግል ላይ ነው ስንል በሐይወት ከመኖርና ካለመኖር የህልውና ፈተና በተጨማሪ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ፣ማህበራዊ፣ባሕላዊና አቻ ነፍስያወቹም የህልውና ፈተና ውስጥ ወደቀዋል ማለታችን ነው።
ሕዝባችን የደረሰበት ኢኮኖሚያዊ የህልውና ፈተና ከእጅ ወደ አፍ አገዛዛዊ የአኗኗር ዘይቤው ተስፈንጥሮ በልኩ ይለማባቸውና ነገውን ታሳቢ ያደረገ የኢኮኖሚ ቋት ይፈጥርባቸው ዘንድ የሚያስችሉት ደጁ ላይ ያሉ ፀጋወቹን ሆን ተብለው እንዳያዘመንም እንዳይጠቀምም በተሰራ ስርዓት ወልድ የፖሊሲ ትግበራ ነው።
ከዚህ የኢኮኖሚ ስብራት ሊያወጡት የሚገባቸው አንድም በያንዳንዱ ሕዝባችን ቅሪት ሁለትም በሕዝባችን ባድማ ላይ የተቋቋሙ የኢኮኖሚ ተቋማትም አፈጣጠራቸው አገዛዛዊ በመሆናቸው እና አላማቸውም የአገዛዙን ስትራቴጅክ ግብ ማሳካት እንደመሆኑ መጠን የአማራ ሕዝብ የአገዛዙ ህገ መንግስታዊ ጠላት ተደርጎ የተሳለ ስትራቴጅካሊ እንዲጠፋ እየተደረገ ያለ ሕዝብ በመሆኑ እስካሁን በኢትዮጵያ ምድር ላይ የተቋቋሙ የኢኮኖሚ ተቋማት ሁሉ አገዛዙ እኛኑ የሚያጠፋበትን ስልት በአስቻይነት ሲደግፉ የኖሩ የአገዛዙ ማስፈጸሚያ በትሮች ሆነው ኖረዋል ብለን እናምናለን።
ከነዚህ የኢኮኖሚ ተቋማት መካከልም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ)ወይም ፀደይ ባንክ ይገኙበታል። እንደ ፋኖ እነዚ ተቋማት የአገዛዙ የእጅ ስራወችና የእቅዱም ማስፈጸሚያወች እንደሆኑ ብናምንም እስካሁን በምናደርገው የህልውና ተጋድሎ ውስጥ የትግላችን ዋና ተተኳሪ ጠላት እራሱ አገዛዙ ነው ብለን ስለምናምን የነዚህን ተቋማት ከአቢወቱ ያፈነገጠ እንቅስቃሴ ከመታገስ ልዩ ስነ ምግባርን የተላበሰ ጥበቃና ከለላ እያደረግን የቆየን መሆኑ እራሳቸው ተቋማቱና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህያው ምስክሮች ናቼው ።
ይሁንጅ በስም የጠቀስናቸው ሁለቱ የኢኮኖሚ ተቋማት እንዲሁም ሌሎች ባንኮች በዚህ ሳምንት :-
1ኛ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድጂታል መታወቂያ ያልያዘ የባንኩ ደንበኛ መሆን ስለማይቻል ሁላችሁም ወደ ድጂታል መታወቂያ ሲስተም መግባት አለባችሁ በሚል አገዛዙን በስሙ ደብቆ በይፋ የአገዛዙን እኩይና የቀጣይ መጨፍጨፊያ አላማ ለማስፈጸም በእንቅስቃሴ ላይ እንዳለ ከተቋሙ የቀኘ አባሎቻችን ለማወቅ ችለናል።
2 አብቁተ(ፀደይ ባንክ)ሕዝባችን ከዚ በፊት የወሰዳችሁትን ብድር አለና መልሱ በማለት በአረመኔው አብይ አሕመድ ከማምረት ታግዶ 3 ዓመት የሞላውንና በድሮን፣ በመድፍና ታንክ መካክል ያመረታትን ሆን ተብሎ በቡድን መሳሪያ እየተቃጠለበት ቤተሰቡን ያጎርስ ያለብስበት አጥቶ ቆዝሞ የሚገኘውን ሕዝባችን ተጨማሪ ሰቀቀን ይዞ በየደጁ ለመዞር በዝግጅት ላይ እንዳለ ከውስጥ አርበኞቻችን(ቀኘ) ለመረዳት ችለናል።
በመሆኑም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሆነ አብቁተ(ፀደይ ባንክ) እንዲሁም ይህን ድርጊት ለመፈጸም በእንቅስቃሴ ላይ ያላችሁ መሰል የኢኮኖሚ ተቋማ እና ሁሉም ባንኮች ከዚ ድርጊታችሁ ባስቸኳይ እንድታቆሙ እያሳሰብን በተዋረድ ለምትገኙ አመራሮቻችንም ይህን ድርጊት ማስፈጸም ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን እንገልጻለን።
መላው ሕዝባችን ከእንዲህ አይነት እንቅስቃሴ እራሱን እንዲጠብቅ በዚሁ አጋጣሚ ማሳሰብ እንወዳለን። ሁሉም ባንኮችና የኢኮኖሚ ተቋማት ከዛሬ ጀምሮ ከዚ ድርጊታችሁ የማትታቀቡ ከሆነ ማንኛውንም ተቋማዊ እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑንም በጥብቅ እናሳስባለን!!!
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
@በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
ታህሣሥ 06 / 2018 ዓ.ም

❤1👍1
ሻለቃዋ በጣለችው የደፈጣ ጥቃት የጠላት 104ተኛ አየር ወለድ ቃኝ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ‼️
ፀረ አማራው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አየር ወለድ ኮማንዶ ከይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ከደብረሲና ከተማ፣ ከደብረብርሃን እና ከጣርማበር በመነሳት ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ መዘዞ ለዘረፋ የተንቀሳቀሰውን የጠላት 104ኛ አየርወለድ ኮማንዶ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደፅዮን ኮር ጀግናው የራንቦ ክፍለ ጦር መለያ (በልበላ) ላይ የክፍለጦሩ 2ተኛ ነበልባል ሻለቃ ደፈጣ በመያዝ በጠላት ላይ ባደረሱት ድንገተኛ ጥቃት የ104ኛ የአየር ወለድ ክፍለጦር ቃኝ አራዊት ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
በሌላኛው ግንባር ከመንዝና ግሼ አውራጃ ከሞላሌ ከተማ የተነሳው የአየር ወለድ ኮማንዶ በተመሳሳይ ወደ መለያና ወደ ባሽ ከተማ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ጀግኖቹ የራንቦ ክፍለጦር 3ኛ ማንበግር ሻለቃ ከጨፍጫፊው አራዊት ሰራዊት ጋር እልህ አስጨራሽ ውጊያ እያደረገች ትገኛለች።
ወደ መዘዞ ለማቅናት በመጣው የወራሪው አየር ወለድ የጠላት ሀይልና ወደ ባሽ ለማቅናት በተንቀሳቀሰው የጠላት ሀይል ላይ በሁለቱም ግንባር የአርበኞች ፋኖ ጦር በውጊያው እየተሳተፈ ይገኛል። ውጊያው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እንደቀጠለ ነው።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በየአውራጃው ጠንካራ ምት እያስተናገደ የሚገኘው አየር ወለድ፣ የስርዓቱ አሽከር አድማ ብተናና ሚሊሻ ስርዓቱን በመክዳት ፋኖን እየተቀላቀሉ ሲሆን ዛሬም መርሃቤቴ አውራጃ ከሚዳ አገዛዙን የከዱ የሚሊሻ አባላት ለአፄ አምደ ፅዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦር 3ኛ ቀስተ ንህብ ሻለቃ እጅ ተሰጥተዋል።
ክብር ለትግሉ ጀግኖች ሰማዕታት!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

👍1