ሰበር ዜና!
የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በጥምረት ጋሸና ከተማ በመግባት የአገዛዙ ቁልፍ ወታደራዊ ቦታዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ሰይድ ክፍለጦር እና ቀኛዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር ቃኞች ባደረጉት የጋራ ኦፕሬሽን በጋሸና ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና ነዳጅ ማደያ ድረስ ዘልቀው በመግባት በርካታ የጥላትን ሰራዊትን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ታህሳስ 5/2018 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ በተደረገ የማጥቃት ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ ውጤታማ በሆነ መልኩ ፋኖዎቹ ጋሸና መሀል ከተማ ድረስ ዘልቀው በመግባት ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና ነዳጅ ማደያ አካባቢ ተሰብስቦ በነበረ የጥላት ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱና ካድሬዎችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::
በአሁኑ ሰዓትም ጋሸና ላይ የሚገኙ አቡላንሶች የብርሀኑ ወታደር አስከሬንና ቁስለኛ በማጋዝ ወደ አቅራቢያ ሆስፒታል እያስገባ ይገኛል። የፋሽስቱ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታጀበ ተኩስን የከፈተ ቢሆንም ቅሉ በነበልባሎቹ ቃኝ ሻለቃዎች የጥላትን ሰራዊት ወደ መብራት ሃይል እንዲያፈገፍግ አድርገውታል::
በርካታ ጉዳት የደረሰበት የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት መድፍና ዙ23 በግደለሽነት እያስወነጨፈ የተለመደ ንፁሃንን የመበቀል ተግባሩን እየፈፀመም ውሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ መምሪያ
ታህሳስ 5/2018 ዓ.ም

🙏2❤1👍1
ድል ያጎናፀፉ አውደ ውጊያዎች አጠናክረን ቀጥለናል!!
🔸 4ኛ፣1ኛእና 3ኛ ኮሮቻችን ጠላትን እሳት አዝናቢ ፣ ግንባር የሚበረቅዝ ማንቁርት አንቆ ህልቅት የሚበጥስ ወታደራዊ ተግባር ሲፈፅሙ ውለዋል።
🔸አፋብኃ በላይ ዕዝና 1ኛ ኮር ተወርዋሪና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ከ11ኛ ክ/ጦር የተወጣጣ 3 ሻለቆች በአርብ ገቢያ ጣፋጭ ድል መጎናፀፍ ችለዋል።
የሁሉም ኮር የተሟላ መረጃ በቀጣይ እናስከትላለን!!
ማጥራትና ማብቃት በድል ታጅቦ ቀጥሏል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!

👍2🙏2
ዋሲል ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ውስጥ ጠላትን ክፉኛ በመምታት ድል ተጎናፀፉ::
በትናንትናው እለት ማለትም ህዳር ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 10:30 ሰዓት በተደረገ ውጊያ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር 3ተኛ ንሥር ሻለቃ ድል ቀንቶታል::
በአርበኛ እንድሪስ ይማም የሚመራውና በወረኢሉ፣ ለገሂዳ እንዲሁም ጃማ ወረዳዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ዋሲል ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው 3ተኛ ንሥር ሻለቃ ፋኖዎች ወረኢሉ ወረዳ ውስጥ ክሬ በሚባል አካባቢ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ወታደሮች የሰነዘሩትን ጥቃት በመቀልበስ በመልሶ ማጥቃት 14 የሚሆኑ ወታደሮችን መምታት የቻሉ ሲሆን 6ቱ ወታደሮች ወድያውኑ ሲሞቱ ቀሪዎች ለህክምና ወደ ጤና ተቋም ተጭነው ተወስደዋል:: ጠላት አስከሬን እና ቁስለኛ ጭኖ ወደ ወረኢሉ ከተማ ሲፈረጥጥ በከባድ መሳሪያ የአርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል አቃጥሏል:: ከዚህ ውጭ በበወገን በኩል የደረሰ ምንም አይነት ጉዳት የለም::
በየጊዜው ከየቦታው ኃይል በማሰባሰብ ወደ ዋሲል ክፍለ ጦር የጦር ሰፈር በመግባት የክፍለ ጦሩን ሰራዊት ለመደምሰስ፣ ለማቁሰል፣ ለመማረክ እና ለመበተን ሙከራ ያደረገው የጠላት ኃይል በየሄደበት ያላሰበው እየገጠመው የሽንፈት ፅዋን እየቀመሰ አባላቱንም እየገበረ እየተመለሰ ነው::
ከትናንቱ ባሻገር ባለፉት ቀናት ዋሲል ክፍለ ጦር በሰራቸው ኦፕሬሽኖች በቀይ አፈር፣ በሽላፋፍ፣ በዘርቃሚ፣ አቦልድ እና እዝግባ ቀጠናዎች የጠላት ኃይል ላይ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ችሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ም

🙏2
Fano Mire Wedajo (Amhara Fano National Force Central Comand Member and Eastern Amhara Comand Leader )
ከ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር የተላለፈ ወቅታዊ መግለጫ
አብይ አህመድ አብቅቶለታል። በእሳት ተፈትነው በድል እየገሰገሱ ያሉት የጉና ክፍለ ጦር የአገዛዙን ሰራዊትን በማንኮታኮት በትጥቅም በወጊያም የድል ፋሲካ ላይ እንገኛለን። የአገዛዙ ሰራዊት በፋኖ እየፈራረሰ ይገኛል፤ ሰራዊቱ ተሰላችቷል። እጅ እየሰጠ ነፍሱን የሚታደገው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በሺህዎች የሚቆጠር ነው። አይበገሬዎቹ ለጠላት የእግር አሳት የሆኑት የጉና ክፍለ ጦሮች የብልፅግናን አገዛዝ በመደምሰስ የቀጠናው ወሳኝ እና ግዙፍ ኀይል እየሆኑ መጥተዋል።
የክንደ ብርቱውን የፋኖ ምት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ የሎሌነት ግብሩ መለያ የሆነው ዛሬም እንደ ሁሌው የጥፋቱን ድግስ የታላቁን የአማራ ህዝብ መከራ ቀጥሎበት ውሏል። የታላቁ የጉና ክፍለ ጦር ሰብሳቢ የሆነውን አርበኛ ወንዱአንተ አሰፋ መካነ ኢየሱስ ከተማ ቀበሌ 02 ሙሉ ቤቱን ለ2ኛ ጊዜ አቃጥለውታል። ከዚህ በፊት እስቴ ወረዳ ለበጥ ቀበሌ ሙሉ የቤተሰቦቹን ንብረት አውድመውበታል።
አንዳቤት ወረዳ በጠላት የተዘረፈ የአርሶ አደሮች መሳሪያ (ቀን4/4/18 ዓ.ም)
1.ጎሹ ሞላ= አፀደ ማርያም ቀበሌ … ክላሽ
2.ፀጋ መለሰ= ሜላት ቀበሌ … ክላሽ
3. ጋሻብርሃን= ሜላት ቀበሌ … ክላሽ
4. ዋለ አሰፋ= ሜላት ቀበሌ … ኤስኬስ
6.ገደፋው ካሴ= እሼት ቆላ … ክላሽ ሙቀጭ አማኑኤል ቀበሌ
7. ጌታቸው ለገሰ = ክላሺ … እሼት ቆላ ሙቀጭ አማኑኤል ቀበሌ
8. ተስፋ ፈረደ= ክላሽ … ጉልት ቀበሌ
9. ቻሌ እውነቴ= ምንሺር …ጉልት
10. ፍቅሬ ምህረቱ= ቺቺ … ጉልት ቀበሌ
11. አበበ ዳኛው= ክላሺ … አንዳቤት ወረዳ መካነ ስላሴ
12.ጌታቸው ንጉሴ= ምንሺር … መካነ ስላሴ
13. ደሴ እሱባለው= ጉልት … 6 ጠገራ ብር እንዲሁም የ6 ነጋዴዎችን ብር ቀምተው ብዙ ገንዘብ ወሰደውባቸዋል::
በተጨማሪም ሰፊው = ሌባ መጣያ … 1 በሬ : 7 በግና ፍየል የቤተክርስቲያንን ደረሰኝ በሙሉ ቀምተው ቀዳደው ጥለውታል።
የማህበረሰቡን ሀይማኖት ባህልና እሴት በመናቅና በማቃለል ቤተማርያም ቤተክርስቲያን የፅጌ ዝክር የሚጠጣውን ህዝብ አባረው የሚጠጡትን ጠጥተው የተረፈውን ደፍተውት ሂደዋል::
ሌላው በዚሁ በአንዳቤት ወረዳ ቸሬ አበበ 2 በሬ : 6 በግ፣ እንግዳው ምናለ ሙሉ የቤት እቃውን አውድመውበታል። በቅሎ ፍለጋ ቀበሌ ካሳ አሻግሬ ወፍጫሜ ቀበሌ 5 የቀንድ ከብቶች 7በጎች ተወስደውበታል።
ፋርጣ ወረዳ ሀሙስ ወንዝ አካባቢ ከገበሬው የተወሰደ መሳሪያ 13 ክላሽ : 3 ቁመህ ጠብቀኝ ሲሆን ገበሬው በሬውን እየሸጠ ያስቀመጠውን ብር : ስልክ በቁጥር ለመግለፅ ያስቸግራል። ልብስ : ማር : ቅቤ ሳይቀር ወስደዋል። ሌለውን በመስበርና በመድፋት ህዝባችን እንዳልሆነ አድርገውታል።
ፋርጣ ወርዳ ሀሙስ ወንዝ ቀጠና ልዩ ቦታው መደብ ጉብዳ ፣ አይባ፣ ኒባ ፣ ቡሮ፣ ቃንጦና ሽክራ ደርበሲና በሚባሉ ቀበሌወች የአብይ አሽከሮች ህዝባችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ድርጊት በህዝባችን ላይ አድርሰዋል። የ70 እና የ 80 ዓመት አዛውት ሳይቀር አሰቃይተዋል፤ የ6 ዓመት ህፃን ሳይቀር በግፍ አንገላተዋል፤ አይነ-ስወር ደብድበዋል፤ ሴቶችን ህፃናቶችን ምላሳቸውን በጉጠት በመያዝ ላስቲክ እያቃጠሉ ሰውነታቸው ላይ እያንጠባጠቡ ያልተደረገ ግፍ የለም።
ሌላው አሁንም በፋርጣ ወረዳ አጣ ሲፈጥራ ቀበሌ ተመስገን ሰንደቅ ሙሉ ቤቱ የተቃጠለበት ሲሆን አስረስ መርሻ አንዳርጌ ቀበሌ ሙሉ የሱቅ ሃብት የተዘረፈበት ነጋዴ ነበር።
ስማዳ ወረዳ ብሬ ሙጨ የተባለ ግለሰብ 1 ቢያጆ እንጨት : 5 ኩንታል ጤፍ : ፀዶየ ታዳጊ ከተማ ሙሉ ቤቱ የወደመበት ሲሆን
ዘውዴ ጌትነት ደግሞ 10 ካሳ ጠርሙስ ፤ 46 ዚጎ ቆርቆሮ እና ሙሉ የቤት ቁሳቁስ በሙሉ የተወሰደባት ናት።
ሌላውና የወረደው ተግባሩ ደግሞ ከገበሬው የወሰዳቸውን መሳርያዎች ከፋኖ የተማረኩ መሣሪያዎች" በማለት የሀሠት ዶክመንተሪ ለመስራት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ በቂ መረጃ ደርሶናል።
@የጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ መ/ር ያሬድ ገደፍው
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም

❤1💔1
ሰበር ዜና
ደጃዝማች 4ኛ ኮር የአገዛዙን 78ኛ ክ/ጦር ሁለት ሻለቀ ጦር ሙሉ በሙሉ ደመሰሰ።
በመተማ ወረዳ መሸሃ ቀበሌ የቁም ምሽግ ሰርቶ ህዝብ ሲያንገላታና ሲዘርፍ የሰነበተው የጠላት 78ኛ ክ/ጦር አካል ሬጅመንቶችኣ ተደምስሰዋል።
ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም በልዩ ወታደራዊ ዕቅድ የማጥቃት ውጊያ የከፈተው ልማደኛው በላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጎቤ ክ/ጦር ፣አርበኞች ክ/ጦርና ረመጡ ደጀን ክ/ጦሮች የተወጣጣ ደምሳሽ ፈጣን ተወርዋሪ ኃይል ጠላት የመሸገባቸውን ከፍተኛ ቦታዎች በመዝለቅ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ከባድ የጨበጣ ውጊያ በማድረግ ጠላትን የደመሰሰ ሲሆን ከመተማ ተነስቶ በነጋ ውኃ አድርጎ መሸሃ በመድረስ የውጊያ ድጋፍ ለማድረግ ከምዕራብ ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ የተንበሳቀሰው ጠላት በደጃዝማች 4ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦር ምት ደርሶበት ተልዕኮው እንዲከሽፍበት ተደረገ።
ከምዕ/አርማጭሆ አብርሃ ጅራ በመነሳት መሸሃ ደርሶ ከድምሰሳ ሊታደግ የተንቀሳቀሰው የዓብይ ፋሽስት ሰራዊት ቀድሞ ስምሪት በተሰጣቸው በደጃዝማች 4ኛ ኮር ዘራይ ክ/ጦርና ተከዜ ክ/ጦሮቻችን መተላለፊያ መንገዱ በእሳት መታጠሩን በማረጋገጥ መሸሃ ለተከበበው ጠላት ሊደርስለት አልቻለም ሁሉም መንገዶች የገሞራ ባህር ተደርገዋል።
በቀበሮ ጉድጓዱ ተወሽቆ የሰው ሀይሉንና የመሳሪያ ክምችቱን ተጠቅሞ እጅግ ከፍተኛ ቋሚ መከላከል ሲሞክር ቢውልም ልማደኞቹ በክላሽና በስናይፐር ግንባር እየነደሉ በጨበጣ በቦምብ እያቃጠሉ በሳንጃ እየተረተሩ የተማመነበትን ምሽግ በመስበር በወርቅ ቀለም የሚከተብ እጅግ አኩሪ የጀብዱ ታሪክ ፅፈዋል። የጠላት 78ኛ ክ/ጦር ሁለት ሻለቀ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
*253 የተደመሰሰ ጠላት
*58 የቆሰለ
*55 እጅ የሰጠ የተማረከ
*83 የተማረከ ክላሽ
* 02 የተማረከ ብሬን
* 1 ድሽቃ
*15 ሽህ ልዩ ልዩ ተተኳሽ ጥይት ተማርኳል።
በማጥራትና ማብቃት ተሞርዶ የተሰናዳው ደጃዝማች 4ኛ ኮር በመተማና አርማጭሆ የነበረውን ጠላት እያፈረሰው ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

❤3🙏2
#እጅግ ትልቅ ድል ተመዝቧል!!
ከ10 ሰአት በላይ በፈጀዉ ዉጊያ እጅግ ትልቅ ድል የተመዘገበ ሲሆን በዚህም:- 253 የጠላት ሀይል የተደ**መሰሰ፣ 58 የቆሰለ፣ 55 እጅ የሰጠ ሲሆን 83 ክላሽ፣ 2 ብሬን፣ 1 ዲሽቃና 15 ሽ ልዩ ልዩ ተተኳሽ ጥይቶችን ገቢ ማድረግ ተችሏል።
በመተማ አርማጭሆ ቀጠና የሚገኘዉ የብልፅግና ወ*ራ*ሪ ሀይል በደጃዝማች 4ኛ ኮር እየተወሰደበት ባለዉ እር**ምጃ ብትንትኑ እየወጣ ይገኛል።
አርበኛ ብርሃኑ ሙላው ሙጨ እና ጓዶቻችን ፈፅመውት ያለፉት እጅግ አስደናቂ ጀብድ ሁሌም በታሪክ ሲወሳ የሚዘልቅ የድልና የአሸናፊነት አርማ ሁኖ በልባችን የታተመ ወደር የለሽ ጀግንነት ተመዝግቧል።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

❤2👍1