የፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ብልፅግና የጥፋት ቡድን ሰሜን ሸዋ ዞን በግሸ ወረዳ ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የ1ኛ ደረጃ ህፃናት ተማሪዎችን ገደለ::
የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በሰሜን ሸዋ ግሸ ወረዳ ልዩ ቦታው ደል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፈጸመው የድሮን ጥቃት በትምህርት ገበታ ላይ ያሉ ሁለት ተማሪዎች ሲሰው በርካቶች ቁስለኛ ሆነዋል::
የፋኖን ሐይል በአውደ ውጊያ ማሸነፍ ያልቻለው የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን በደል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም ከጧቱ 5:00 የፈጸመው የድሮን ጥቃት ለህጻናት እንኳን የማይራራ መሆኑን በተግባር አሳይቷል::
በዚህ የድሮን ጥቃት አንድ የመማሪያ ክፍል ሙሉ በሙሉ ሲወድም ከ10 በላይ ተማሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ ቆስለው ወደ ህክምና ተወስደዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም

❤2💔1
#የንጹሓን_ፍጅት_በምሥራቅ_ወለጋ
ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጊዳ አያና ወረዳ፣ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ልዩ ቦታው አሊ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እጅግ ሰቅጣጭ ግድያ በመንግሥታዊ መዋቅር እየተፈጸመ ነው።"
ከ 20 ታታ ተሽከርካሪ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተራግፏል፤ ንጹሓንንም ዒላማ ያደረገ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። በቅድሚያ መከላከያው ሕዝብ ጋር በመመካከር፣ እንጠብቃችኋለንም በማለት ሕዝቡ አምኖ መሣሪያውን እንዲያስረክብ ተደርጓል። ያ እንደኾነ ከታወቀ በኋላ ይመስላል በቅንጅት ከማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በስለት ጭምር ንጹሓን በአሰቃቂ ኹኔታ ያለከልካይ እየተጨፈጨፉ ነው፤ አስከሬናቸውም አልተናሳም" የሚሉት በጭንቅ ውስጥ ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች የነዋሪው በሥጋት በየጫካው በመሰደዱ የሟቾችን ቍጥር በውል ማወቅ ያስቸግራል፡፡ በአካባቢው ሸኔ(የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት) ወይም ፋኖ እንደማይንቀሳቀሱ ዋናው ዒላማ ንጹሓን እንደኾነ ይናገራሉ።
ፓርቲያችን ይኽን ዓይነቱ አካሄድ ለከፍተኛ ዘር ፍጅት ዝግጅትና ምልክት አድርጎ ይገነዘበዋል፤ ድርጊቱንም በጽኑ ያወግዛል። አካባቢው ከዚኽ ቀደምም ተደጋጋሚ ዘር ፍጅት ይካሄድበት የነበረ መኾኑ ይታወቃል፡፡ ስለኾነም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የክልል ልዩ ኃይል እንዲኽ ካለው እኩይ ድርጊት እንዲታቀብና መከላከያ ሠራዊቱ በቦታው ተተክቶ መሣሪያ ሲያስወርድ ቃል በገባው መሠረት ሕዝቡን እንዲጠብቅ፣ ያ ካልኾነም የሕዝቡን መሣሪያ እንዲመልስና ሕዝቡ ቢያንስ ራሱን እንዲከላከል እንዲደረግ እየጠየቅን ይኽ ሳይኾን ቢቀር እና ለሚደርሰው ፍጅትም መንግሥት ሙሉ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ፓርቲያችን ለሞቱት እረፍተ ነፍስን ለወዳጅ ዘመድና ለአካባቢው ማኅበረሰብም መጽናናትን ይመኛል።
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ታኅሣስ ፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና መንገድ ለ6 ቀናቶች ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር
የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት
ፋሽስታዊውን የዓብይ አገዛዝ በመገርሰስ ህልውናችን ለማረጋገጥና መላ የሀገሪቱ ህዝቦች በነፃነትና በእኩልነት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር እፎይ ብለው የሚኖሩበትን አውድ ለማንበር ከጭፍጨፋ እና ስደት የተረፈውን ህዝባችን በማስተባበር አስከፊውን የዓብይ አገዛዝ እያፈራረስነው እንገኛለን።
በጦርነቱ የአማራ ፋኖን ማሸነፍ እንደማይቻል ተገንዝቦ ተስፋ የቆረጠው ቀቢፀኛ የዓብይ ቡድንና ተላላኪዎቹ ህዝባችን የሚያማርሩ የዘረፋና የእገታ ወንጀሎች እንዲፈፀሙ ለከሃዲዎች ግልፅ ስምሪት በመስጠትና በተለያዩ ስልቶች ለስርዓት አልበኞችና ወንበዴዎች ምቹ
ሁኔታ በመፍጠር እንዲሁም ወታደራዊ ከለላ እየሰጠ ወገናችን በእጅ አዙር ለማሰቃየት ታትሮ እየሰራ መሆኑ ታውቆ በተለይም ከጎንደር ከተማ ጠዳ ክ/ከተማ እስከ አዲዘመን በሚገኙ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተላላፊ ተሳፋሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የውንብድና ተግባር እንዲፈፀሙ እያደረገ የቆየ መሆኑ ይታወቃል።
የሰሜን አማራ ቀጠና ግንባር ትግልን ለላቀ ውጤት ለማብቃት ዕዛችን በላይ ዘለቀ ዕዝ ህዳር 30/2018 ዓ.ም በይፋ አውጆ የጀመረውን "ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ" በመደገፍ ኮራችን ወደ ተግባር መግባቱን እያሳወቅን የማጥራት ተልዕኳችን አካል የሆነ በዳ/ቴዎድሮስ ቀጠና ስር የሚስተዋሉ ተላላፊ ተሽከርካሪ ላይ ዘረፈና ስርቆት በሚፈፅሙ የህዝባችን ጠላቶችና የትግላችን ሳንካ ወንበዴዎች ላይ የማጥራት ስምሪት የሚደረግ በመሆኑ ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና አስፓልት አውራ ጎዳና ከ ታህሳስ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ወላዶችና ፅኑ ህሙማን ከጫኑ አምቡላንሶችና ተሽከርካሪዎች ውጭ እስከተጠቀሰው ቀን መንገዱ ዝግ የተደረገ መሆኑን እናሳስባለን።
የተላለፈውን የመንገድ መዝጋት መመሪያ ተላልፎ ለመንቀሳቀስ የሚሞክር ማንኛውም አካል ሊደርስ የሚችል አደጋና ኪሳራ ኃላፊነቱን ራሱ የሚወስድ ይሆናል።
ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጎንደር/አማራ /ኢትዮጵያ

👍1
206ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የፖሊዮ ክትባት እየሰጠ መሆኑን የኮሩ ጤና መምሪያ አስታወቀ!
ህልውናው የተረጋገጠ ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር በሁሉም የአማራ ክ/ሀገራት ከጠላት ጋር የሚተናነቀው የአማራ ብሔራዊ ኃይል ፋኖ ቀይ መስቀልን ጨምሮ የጤና ተቋማት ለገልግሎት ክፍት በማድረግ ለባለሙያዎች እና ለተቋማት ልዩ ጥበቃ በመመደብ ማህበረሰቡ የጤና አገልግሎት እንዲያገኝ ሰፊ ስራ እየሰራ መሆኑን የገለፀው የ206ኛ ኮር ጤና መምሪያው በነፃ ቀጠናዎች ከሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ጋር በመተባበር በሁሉም ቀበሌዎችና ከተሞች የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ገልጿል።
ከአምስት አመት በታች ያሉ ህፃናትን የሚያጠቃው የልጅነት ልምሻ ለሞት የሚዳርግ በመሆኑ ክትባቱ በአመት በዘመቻ መልክ ለሁለተኛ ጊዜ እየተሰጠ ሲሆን ኮሩ በስሩ ካሉ የክ/ጦር ጤና መምሪያዎች ለማህበረሰቡ ግንዛቤ በመፍጠር ክትባቱን ከጤና ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት እየሰጠ መሆኑን መምሪያው አክሎ ገልጿል።
ወላጆች ከልማዳዊ አስተሳሰብ በመውጣት ልጆቻቸውን ማስከተብ እንዳለባቸው በክትባቱ ማዕከል ግንዛቤ በመፍጠር በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ ከተማ ክትባቱን ያስጀመሩት የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጤና መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ዮሴፍ ታከለ ከትግሉ ጎን ለጎን ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር መምሪያው የተሰጠውን ድርጅታዊ ተልዕኮ ለመፈፀም ከወትሮው በተለየ እየሰራ ይገኛል ሲል ለአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ገልጿል።
©የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል።

ደጀን ክፍለጦር በሌሊት ባደረጉት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ታህሳስ 3/2018 ዓ/ም
ከሌሊቱ 11:30 እስከ 6:00 ሰዓት በዘለቀው ከባድ ፍልሚያ የጥላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፅፈዋል::
በጋዞ ወረዳ ብር አፋፍ 01 ቀበሌ ላይ በተደረገ አውደ ውጊያ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ፅናት ሻለቃና ኮማንዶ ሶስተኛ ሻለቃ ባደረጉት የማጥቃት ውጊያ በርካታ የጥላት ሰራዊት በመደምሰስ ምሽግ የተሰበረ ሲሆን ከጋሸናና ከአሁንተገኝ ከተማ በገፍ የመጣው የጥላት ሰራዊት ምሽጉን ለቅቆ ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ በማለት ፈርጥጧል።
ደጀኖች ጠላትን ባደረሱበት ከባድ ጥቃት የተደመሰሰ ሰራዊቱን በምሽጉ እየቀበረ ሌሎች ቁስለኛና ሙቱን በመኪና በመጫን ወደየመጣበት ተግተልትሎ ሸሽቷል። ሻለቃዎቹ በተጠናከረ መልኩ ጠላት ላይ በወሰዱት እርምጃ ከሙትና ቁስለኛ ባሻገር በርካታ ተተኳሾችን መማረክ ተችሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ መምሪያ
ታህሳስ 3/2018 ዓ.ም

ኢንጅነር ደሳለኝ ክፍለ ጦር ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::
በመካነሰላም ግንባር የ45ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ መቻሉን የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር እንጂነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ ቃል አቀባይ ገልጿል::
ትናንት ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት 6:00 ሰዓት በቀጠለው ተጋድሎ ሞት አይፈሬዎቹ የጌታሰው አስረስ ብርጌድ ፋኖዎች ድል ቀንቷቸዋል::
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮች በ6 ተሽከርካሪዎች ተጭነው ወደ ጌታሰው አስረስ ብርጌድ ፋኖዎች የጦር ሰፈር ገብተው ከበባ ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ደፈጣ ተጥሎባቸው ስለነበር የሞት ሸለቆ ውስጥ ገብተው በርካታ አባል ተነጥቀዋል::
ጠላት በ2 አቅጣጫ ተቆርጦ መግቢያ መውጫው ጠፍቶት የነፍስ አውጭኝ እሩጫ ላይ ባለበት ቅጽበት ጥቃት ተሰንዝሮበት አንድ ሲኖትራክ ሙሉ ወታደር ገደል መግባቱ ተረጋግጧል:: ሲኖትራኩ ከጥቃት ለማምለጥ ሲሮጥ ሰኞ ገበያ አቅራቢያ ሲደርስ በብሬን ጎማው ተመቶ በርካታ ወታደሮች አልቀዋል::
ቁስለኞችም ወደ መካነሰላም ጄኔራል ሆስፒታል ተወስደው ስለነበር ሆስፒታሉ ለተከታታይ 3 ቀናት ለሲቪል ታካሚዎች አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል::
በኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ም/አዛዥ አርበኛ ዱቤ የተመራው ኦፕሬሽን የጠላት አከርካሪ የተሰበረበት ልዩ ኦፕሬሽን መሆኑን የጠቆሙት ምንጮች የ45ተኛ ክፍለ ጦር ሜካናይዝድ ክፍል ሞርተር ጭምር በውጊያው ቢጠቀምም ከሽንፈት አለመዳኑን ነው የገለፁት::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም

❤3👍1
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ
_____፩
ከደጀን ከተማ አቅራቢያ 34 ክፍለጦር ድል ተቀዳጀ።
ከሌሊቱ 10:00 ስዓት ከደጀን ከተማ በመውጣት የአርሶ አደሮችን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ ሲንቀሳቀስ በነበረ አንድ ፓትሮል ላይ የዛምበረሃ ሻለቃ በአደረገችው የደፈጣ ጥቃት ከ5 በላይ የጠላት ሰራዊት ሲገደሉ ከ15 በላይ የሚደርሱ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ከባድ ቁስለኛ ሁነዋል።
ያልተገመተውን የደፈጣ ጥቃት በፍጥነት ለማምለጥ በሚጣደፈው ፓትሮል ላይ ኢላማውን የጠበቀ ተኩስ የከፈተችው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበረሃ ሻለቃ ሰራዊቱን ከነፓትሮሎ በመፈጥፈጥ ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጭ አድርገዋለች።
ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስቶ ወደ ሊባኖስ ደምባ የተንቀሳሰው ጠላት በ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በተደረገ ታላቅ ትንቅንቅ የአረመኔውን ሰራዊት ድባቅ ተመቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአረመኔውን ስርዓት በታማኝነት ሲያገለግል የነበረው ዋና ሳጅን አስናቀ ማናየ በመጨረሻም በአረመኔው ሰራዊት ተገድሎ አስክሬኑ ደጀን ከተማ መንገድ ላይ ተጥሎ ተገኝቷል ። ከህዝብ ነፃነት ይልቅ ለአረመኔው ስርዓት በመታመን የራሱን ህዝብ ሲገድል የነበረው የደጀን ከተማ ፖሊስ ማንነቱን መለየት እስከሚከብድ ድረስ በጭካኔ አካሉ ተቆራርጦ መገደሉ ተረጋግጧል።
______፪
በትናንትናው ዕለት ከአነጋጉ 12:00 ጀምሮ በተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል ላይ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ የጅበላ ሙተራ ሻለቃ በጥልቀት በፈፀመችው የማጥቃት ውጊያ የጠላትን ተደራራቢ 3 ምሽጎች በመስበር ጠላትን ለ7 ሰዓታት በመፋለም በየ ምሽጉ አጋድማዋለች።
ከደንባ ደብረ ማርቆስ ከተማ ማረሚያ ቤት ድረስ እያጣደፉ ጠላትን ያራገበችው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ 37 የጠላት ሰራዊት ጨምሮ ከዘራ ይዞ ሲያዋጋ የነበረውን ፻ አለቃ በስናይፐር ጭንቅላቱን በስተው ጥለውታል።
እንደ ንስር ታድሳ በቁጭት ጠላትን የተናነቀችው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ያለምንም መስዋትነት በጠላት ላይ ድል የተቀናጀች ሲሆን እስከ ምሽት 1:00 ስዓት በወሰደው አውደ ውጊያ አስክሬን ማንሳት ያልቻለው የአረመኔው ስርዓት ከደብረ ማርቆስ ከተማ መድፍ እየተኮሰ ይገኛል ።
በመልሶ ማደራጀት ትግበራው በ206ኛ ኮር እጁ የተቆረጠበት ጠላት ጅበላ ሙተራ ሻለቃን ሶስት ጊዜ ለማጥቃት የሞከረ ሲሆን በዛሬው ትንቅንቅ ጥቃቱን መቋቋም አቅቶት 4 ኪ.ሜ ወደ ኋላ ሲፈረጥጥ በርካታ አስክሬኖችን ማንሳት አልቻለም ።
______፫
የዳንግላ ቀኘ የከተማ አርበኞች ታአምር መስራታቸውን ቀጥለዋል።
ፈንታሁን ዮሐንስ የሚባል በከተማ የተደራጀ የቀኜ አባል ዛሬ በ03/04/2018ዓ.ም ዳንግላ ከተማ 02 ቀበሌ ላይ ደሴ አቤ የተባለን ቀንደኛ ባንዳ በቀን በጩቤ በመው,ጋት መሳሪያውን ቀምቶ አፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር55ተኛ ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃን ተቀላቅሏል ።
ጀግናው ወደ ጦሩ ሲደርስ በ105ተኛኮር ከፍተኛ አመራሮች እናበ55ተኛክ/ጦር አመራሮች እና በሻለቃው አባላት እና አመራሮች የጀግና አቀባበል ተደርጎለታል ።
ባንዳን የማፅዳት እንቅስቃሴያችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
__፬
ጠላት ከነሙሉ ትጥቁ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላትግን ወረዳ ቁይ ከተማ ላይ መሽጎ ከሚገኝበት ካንፕ በመክዳት 2 ሆነው ከነሙሉ ትጥቃቸው 24ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር የአገዛዙ ክ/ጦር የአገዛዙ የጉጅሌው የዝርክርኩ ብርሀኑ ጁላ ና የአብይ አህመድ ዙፋን አሰጠባቂ ጦር እየፈረሰ የጀግኖች የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ይገኛል።
ከደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማ እንደ ቀንድ አውጣ ጭንቅላቱን በአንድ ኪ.ሜ ራዲየስ ቀብሮ መሽጎ ከሚገኝበት ቁይ ከተማ
1.ይስማው ማስሬ
2.ሙባረክ ሙህዬ
ከ6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት ውስጥ ጡት ቆራጩን የአገዛዙን ሰራዊት በቃን በማለት 24ኛ ክ/ጦር የደባይ ጮቄን ሻለቃ በክብር ተቀላቅለዋል!!በ24ኛ ክፍለ ጦር ውስጥ ስቦ ማስከዳትን እንደ አንድ የትግል መርህ በመውድ ስናይፐር የቡድን መሳሪያን ጨምሮ በዚህ ወር ብቻ ከ14 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ወደ 24ኛ ክ/ጦር የፋኖ ኃይሎች መቀላቀላቸው የሚታወስ ነው!!!
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም

🙏1
አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ ከ30 በላይ ጥምር የብልፅግና ጦር ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ታቦር ተራራ ብርጌድ ሳይንት አጅባር ወረዳ አጅባር ከተማ ዙሪያ ህዳር 1/2018 ዓ,ም ንጋት ጀምሮ በክፍለጦሩ አዛዥ አርበኛ መኳንንት ንብረት (SKS) እየተመሩ ከባድ የሚባል ተጋድሎ በማድረግ በእዋ ግንባር አንድ ጓድ አድማ ብተና ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፅፈዋል::
በሌላ ግንባር አጅባር ከተማ ዙሪያ መንታ ዴፈር ማርያም አና አስላ በተባሉ ቦታዎች ከጧቱ 1:00 እስከ ምሽት 12:00 በተደረገ ተጋድሎ ከ22 በላይ ጠላት ሙትና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን አንድ ጠላት ይጠቀምበት የነበረ ተሽከርካሪ ወድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም

❤1🙏1
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር አረርቲ ከተማ ዘልቆ በመግባት የተሳካ ኦፕሬሽ ፈፀሙ።
ታህሳስ 03/04/2018 ዓ ም የነበልባል ክፍለ ጦር ተወርዋሪ ሻለቃ አረርቲ ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት ህዝብን ሲያሰቃይና ለአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የመረጃ ምንጭ በመሆን ማህበረሰቡን የፋኖ ደጋፊ ነው በማለት ግፍ ሲያስፈፅም የነበረ ባንዳ ሚሊሻ ላይ በተጠና መንገድ እርምጃ ተወስዷል።
ስሙም አለማየሁ የተባው ይህ ባንዳ በዛሬው ዕለት በአረርቲ ከተማ ኮንቦልሻ በር አካባቢ የለመደውን የባንዳነት ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ የነብሮ ሻለቃ ሸማቂዎች ዘልቀው በመግባት ወደ ማይመለስበት አለም በመሸኘት የታጠቀውን ሙሉ ትጥቅ በመረከብ ለነበልባል ክፍለ ጦር ገቢ አድርገዋል።
ወንበሬን ይጠብቁልኛል በማለት በብዙ ጥቅማጥቅም እና መደለያ የሰበሰባቸው ሆድ እንጂ ማሰቢያ ጭንቅላት የሌላቸው የሰፈር ወሮ በላ ስብስብ እንኳን ጌቶቻቸውን እራሳቸውንም መጠበቅ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የሚያሳይ ነው።
@መረጃውን ያደረሰን የነበልባል ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።

❤2🙏1
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ ባለ የብልፅግና ካድሬዎች ካምፕ ላይ ኢላማውን የጠበቀ እና የተሳካ የአር ፒ ጂ (ላውንቸር) ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፈ::
ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ከአንድ ክፍለ ጦር አሃድ ላይ የተውጣጡ ቃኝዎችን በመጠቀም ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም ሌሊት 6:30 አካባቢ ቆቦ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና አካባቢው ባለ ሁለት የብልፅግና ካድሬዎች ካምፕ ላይ በፈፀሙት የአር ፒ ጂ (ላውንቸር) ጥቃት የብልፅግና ካድሬዎች እና አጃቢዎቻቸው ላይ የሞት እንዲሁም ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ በማድረስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ባለፉት ሁለት አመታትና ከዛ በላይ ጊዜያቶች ወገናቸው የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት መፈፀማቸውን እንዲያቆሙ በተደጋጋሚ ተነግሯቸው አልሰማ ያሉ የብልፅግና ካድሬዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደ ያለ ሲሆን ይሄው ባንዳን የማፅዳት እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሎ የነ አርበኛ አለሙ ገብሩ አርበኛ ዋሴ ከበደ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች ጀግኖች ልጆች ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም ሌሊት 6:30 አካባቢ የቆቦ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ ካቢኔዎችና አጃቢዎቻቸው ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስደዋል::
በዚህም ከንቲባውን ጨምሮ ለጊዜው በስም ያልተለዩ ባንዳዎች ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ ሌሎች በስም ያልተለዩ አራት ሞተዋል:: እስከ ስድስት የሚደርሱም ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል:: የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰዎችም ሽንፈታቸውንና ውርደታቸውን ህዝብ እንዳያይባቸው በሚል የሞቱትን ባንዳዎች ደብቀው በሌሊት ወደ ጉባላፍቶ ወረዳ ሐራ ከተማ ወስደው እንደቀበሯቸው ለማወቅ ችለናል::
ይህ ድንቅ የሌሊት የከተማ ቀዶ ጥገና በታሰበው ልክ እንዲሳካና ግቡን እንዲመታ ከዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቃኞች የሃውጃኖ ክፍለጦር ቃኞች እንዲሁም የዲቢና ወርቄ ቃኞች ቆቦ ከተማ ወሳኝ የሚባሉ ቦታዎች ላይ በመዝጋት ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::
ይህ ባንዳን የማፅዳት ተግባር በቀጣይም ለድል በቅተን የህዝባችንን ነፃነትና ህልውና እስከምናረጋግጥ ድረስ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ መምሪያ አሳውቋል::
በሌላ የምንሊክ እዝ መረጃ
ስድስት የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::
የሚታገልበት አላማ የሌለውን የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የማስኮብለሉ ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለ ጦር ስድስት አባላቶቹን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተረክበዋል::
በዚህም የኮበለሉት ሰራዊቶች 6 ክላሽ እና የወገብ ትጥቅ፣ ሰባት F1 ቦምብ፣ 1160 የክላሽ ተተኳሽ በመያዝ ካላኮርማ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን የክፈለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::