አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የምሽት ዜና
_____፩
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 7ኛ ቀኑን ያስቆጠረው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት በበረሃ አናብስቶቹ የፋኖ ብርቱ ክንድ ተቀጥቅጦ እንደ ቅጠል ረግፏል።
በዛሬዉ እለት ማለትም በቀን 01/04/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት ድረስ ቀኑን ሙሉ በተደረገ አዉደ ዉጊያ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር የጦር ጠበብቶቹ (መሀንዲሶቹ) በሰሩት ድንቅ ጥበብ የተሞላበት ኦፕሬሽን:- ደረቅ ወንዝ፣ ፍል ዉሃ፣ ብሔራዊ ከተባሉ ቦታዎች ላይ ድንቅ ተዓምር የተባለለት ፍልሚያ ተካሂዷል።
በዚህም አዉደ ዉጊያ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። ጠላት በዙ-23 እና መካናይዝድ የታገዘ ዉጊያ ቢያደርግም የፋኖን ከባድ ምት ግን መቋቋም አልቻለም።
_____፪
ከመሽ 11 የአገዛዙ ሀይል 201ኛ ኮርን ተቀላቀሉ ።
ስቦ ማስከዳት በጀግንነት ታጅቦ እንደቀጠለ ሲሆን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ : 54ኛ እንዲሁም 64ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀምንበት ነው::
1. ሙጫየ ገዛሃኝ ኮርያ ክላሽ ከጎንቻ ምኒሻ
2. ደርሶ ተሜ አብራራው = ከጎንቻ ምኒሻ
3 አየለ ጌቴ ኤስኬስ= ከጎንቻ ምኒሻ
4. ሙሉ ድረስ ኮርያ= ከጎንቻ ምኒሻ
5 መሌ ካሴ ኮፍ ክላሽ
6. በለጠ አታለል= ከመርጦ ለማርያም ከተማ ምኒሻ የነበረ /አንድ ፖሊስ በመግደል እና ሁለት ፖሊስ በማቁሰል በጀግንነት
7. ሹመት ወለላው በፈለገብርሃን የሚገኘው የ14ኛ ክ/ጦር አባል የነበረ ኮርያ ክላሽ እና 30 ጥይት በመያዝ
8. እሻለሁ ሱሌራ 602ኛ ኮር 25ክ/ጦር
9. ይበልጣል አለኸኝ
10. ፀሀው አለባቸው ጅምስሪ በመያዝ
11. መስፍኔ መለሰ 602ኛ ኮር 75ክ/ጦር መከላከያ አባል የነበሩ ወደአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ተቀላቅለዋል።
__፫
በደብረ ማርቆስ ከተማ ለስብሰባ የተገኙ 5(አምስት) ሴት ካድሬዎች በአረመኔው ሰራዊት መደፈራቸው ታውቋል።
በከፍተኛ ወታደራዊ ሽፋን እጀባ ተደርጎላቸው ለስብሰባ ደብረ ማርቆስ የተገኙ ከተለያዩ ከተሞች ከተገኙት አመራሮች መካከል አምስት የብልፅግና ፓርቲ ካድሪዎችን ጨምሮ በአረመኔው ሰራዊት መደፈራቸው ተረጋግጧል።
በደብረ ማርቆስ ከተማ በጭንቀት ተወጥረው የተገኙት ካድሬዎች በተለየ እጀባ እንዲንቀሳቀሱ የተደረገ ሲሆን ይከዳሉ ተብለው የተገመቱ ካድሬዎች ቀበሌ 10 በሚገኘው 15ኛ ሻለቃ ወታደራዊ ካምፕ እንዲተኙ የተደረጉ 3 ሴት ካድሬዎች በሌሊት በአረመኔው ሰራዊት መደፈራቸው ታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በማርክላንድ ሆቴል ከነበሩት ቅምጥል ካድሬዎች መካከል በአረመኔው ሰራዊት የጦር አመራሮች ጭምር ሁለት ሴት ካድሬዎች የተደፈሩ ሲሆን በደረሰባቸው ጥቃት ተሸማቀው ወደ ስብሰባ ቦታው እንዳልገቡ ተረጋግጧል።
የአረመኔውን ስርዓት ተነጥፈው በሚያገለግሉ ባንዳዎች ላይ አገዛዙ የሚያደርሰው ክህደት የተለመደ ቢሆንም ስርዓቱን በአመራርነት በሚያገለግሉ ሴት ካድሬዎች ላይ በደብረ ማርቆስ ከተማ የተፈፀመው አስገድዶ መድፈር የአረመኔው ሰራዊት ለአማራ ህዝብ ያለውን ጭካኔ የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

❤2👍1
ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ 35ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት አባላት 1 ስናይፐር 1 ብሬን 3 ክላሽ በመያዝ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ 1 ኮር ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።
🙏2❤1
አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
የአድማ ብተና ሻለቃ መሪዉን ጨምሮ 7 ወንድሞቻችን የተሰጣቸዉን የአንድ አመት ልዩ ተልዕኮ በብቃት አሳክተዉ አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ካምፕ በቲም ደረጃ በመዉጣት የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን በሰላም ተቀላቅለዋል!!!
ከአንድ አመት በፊት ወደ ጠላት ሀይል በሽፋን ተቀላቅሎ የአድማ ብተና ሻለቃ መሪ በመሆን ብዙ የተልዕኮ ስራዎችን በብቃት ይወጣ በነበረዉ #አስር_አለቃ_ቻላቸዉ_ባንቲገኝ|ችሎት| መሪነት ከጠላት ካምፕ ወጥተዉ ሻለቃችንን ከተቀላቀሉት ዉስጥ
1ኛ ፲/አ ቻላቸዉ ባንቲገኝ |ችሎት|
2ኛ አንደበት ፀጋየ
3ኛመላኩ ሽቱ
4ኛባዘዘዉ ደጀኔ
5ኛ ደነቀዉ ካሳሁን
6ኛ አንዳርጌ አያና
7ኛ ሞላ ደጉ
የሚገኙበት ሲሆን አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ዋና ሰብሳቢ #ፋኖ_አንሙት_ጌታሁንን ጨምሮ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
ከእነዚህ ወንድሞቻችን ዉስጥ ፲/አ ቻላቸዉ ባንቲገኝ፣ ሞላ ደጉ እና አንደበት ፀጋየ እያንዳንዳቸዉ ሁለት ሁለት ክላሽንኮቭ መሳሪያ በመያዝ በልዩ ጀብድ ሻለቃችንን ተቀላቅለዋል።
በተመሳሳይ ሁለት የአድማብተና አባላት አማኑኤል ከተማ ከመሸገው የጠላት ሀይል በመክዳት 99ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም

🙏3
ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ቀናቶችን ባስቆጠረ ተጋድሎ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ በደሴ ዙሪያ ወረዳ እያደረጉት ያለው ከባድ ተጋድሎ ዛሬ ታህሳስ 4/2018 ዓ.ም አራተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን ጠላት ከፍተኛ የሚባል ሰብዓዊ ኪሳራ እያስተናገደ ተጋድሎው በድል ታጅቦ አሁንም እደቀጠለ ነው::
ህዳር 29/2018 ዓ.ም በደሴ ዙሪያ ወረዳ ሞቴ ከተማና አስግዶ ላይ ከባድ ጉዳትና ኪሳራ የደረሰበት ሚሊሻና የደሴ ፖሊስ በዲጋሜ ህዳር 30/2018 ዓ.ም የመከላከያ ሰራዊት ሚኒሻና ፖሊስ ጥምር ዙፋን ጠባቂ ጦር በ4 አቅጣጫ ከደሴ ከተማ በአስግዶና ሞቴ -በጉጉፍቱ አጥት መስበሪያ - በቆላ ገራዶ - በጓሳ ሜዳ ከኩታበር -በተንታ አጅባር በአራቱም አቅጣጫ ፋኖን ይዞታውንና ቀጠናውን አስለቅቃለሁ ብሎ የገባው ጠላት ባሰበው ልክ ሳይሆን በተቃራኒው በየጫካውና በየጉድጓዱ አስከሬኑ ወድቆ ቀርቷል::
በዚህም ጠላት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በየቦታው ወድቆ የቀረበትን አስከሬን ለማሳትና ለማውጣት ሌላ ተጨማሪ ሃይል እያስገባ እዛው እደገባ ሳይመለስ ይሄው ዛሬ ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል:: ተጋድሎው አሁንም ተጠናክሮ እደቀጠለ ነው! ዝርዝር ቁጥራዊ መረጃውን በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም

🙏2
የፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ብልፅግና የጥፋት ቡድን ሰሜን ሸዋ ዞን በግሸ ወረዳ ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የ1ኛ ደረጃ ህፃናት ተማሪዎችን ገደለ::
የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በሰሜን ሸዋ ግሸ ወረዳ ልዩ ቦታው ደል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፈጸመው የድሮን ጥቃት በትምህርት ገበታ ላይ ያሉ ሁለት ተማሪዎች ሲሰው በርካቶች ቁስለኛ ሆነዋል::
የፋኖን ሐይል በአውደ ውጊያ ማሸነፍ ያልቻለው የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን በደል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም ከጧቱ 5:00 የፈጸመው የድሮን ጥቃት ለህጻናት እንኳን የማይራራ መሆኑን በተግባር አሳይቷል::
በዚህ የድሮን ጥቃት አንድ የመማሪያ ክፍል ሙሉ በሙሉ ሲወድም ከ10 በላይ ተማሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ ቆስለው ወደ ህክምና ተወስደዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ

❤2💔1
#የንጹሓን_ፍጅት_በምሥራቅ_ወለጋ
ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጊዳ አያና ወረዳ፣ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ልዩ ቦታው አሊ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እጅግ ሰቅጣጭ ግድያ በመንግሥታዊ መዋቅር እየተፈጸመ ነው።"
ከ 20 ታታ ተሽከርካሪ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተራግፏል፤ ንጹሓንንም ዒላማ ያደረገ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። በቅድሚያ መከላከያው ሕዝብ ጋር በመመካከር፣ እንጠብቃችኋለንም በማለት ሕዝቡ አምኖ መሣሪያውን እንዲያስረክብ ተደርጓል። ያ እንደኾነ ከታወቀ በኋላ ይመስላል በቅንጅት ከማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በስለት ጭምር ንጹሓን በአሰቃቂ ኹኔታ ያለከልካይ እየተጨፈጨፉ ነው፤ አስከሬናቸውም አልተናሳም" የሚሉት በጭንቅ ውስጥ ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች የነዋሪው በሥጋት በየጫካው በመሰደዱ የሟቾችን ቍጥር በውል ማወቅ ያስቸግራል፡፡ በአካባቢው ሸኔ(የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት) ወይም ፋኖ እንደማይንቀሳቀሱ ዋናው ዒላማ ንጹሓን እንደኾነ ይናገራሉ።
ፓርቲያችን ይኽን ዓይነቱ አካሄድ ለከፍተኛ ዘር ፍጅት ዝግጅትና ምልክት አድርጎ ይገነዘበዋል፤ ድርጊቱንም በጽኑ ያወግዛል። አካባቢው ከዚኽ ቀደምም ተደጋጋሚ ዘር ፍጅት ይካሄድበት የነበረ መኾኑ ይታወቃል፡፡ ስለኾነም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የክልል ልዩ ኃይል እንዲኽ ካለው እኩይ ድርጊት እንዲታቀብና መከላከያ ሠራዊቱ በቦታው ተተክቶ መሣሪያ ሲያስወርድ ቃል በገባው መሠረት ሕዝቡን እንዲጠብቅ፣ ያ ካልኾነም የሕዝቡን መሣሪያ እንዲመልስና ሕዝቡ ቢያንስ ራሱን እንዲከላከል እንዲደረግ እየጠየቅን ይኽ ሳይኾን ቢቀር እና ለሚደርሰው ፍጅትም መንግሥት ሙሉ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ፓርቲያችን ለሞቱት እረፍተ ነፍስን ለወዳጅ ዘመድና ለአካባቢው ማኅበረሰብም መጽናናትን ይመኛል።
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
ታኅሣስ ፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና መንገድ ለ6 ቀናቶች ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር
የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት
ፋሽስታዊውን የዓብይ አገዛዝ በመገርሰስ ህልውናችን ለማረጋገጥና መላ የሀገሪቱ ህዝቦች በነፃነትና በእኩልነት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር እፎይ ብለው የሚኖሩበትን አውድ ለማንበር ከጭፍጨፋ እና ስደት የተረፈውን ህዝባችን በማስተባበር አስከፊውን የዓብይ አገዛዝ እያፈራረስነው እንገኛለን።
በጦርነቱ የአማራ ፋኖን ማሸነፍ እንደማይቻል ተገንዝቦ ተስፋ የቆረጠው ቀቢፀኛ የዓብይ ቡድንና ተላላኪዎቹ ህዝባችን የሚያማርሩ የዘረፋና የእገታ ወንጀሎች እንዲፈፀሙ ለከሃዲዎች ግልፅ ስምሪት በመስጠትና በተለያዩ ስልቶች ለስርዓት አልበኞችና ወንበዴዎች ምቹ
ሁኔታ በመፍጠር እንዲሁም ወታደራዊ ከለላ እየሰጠ ወገናችን በእጅ አዙር ለማሰቃየት ታትሮ እየሰራ መሆኑ ታውቆ በተለይም ከጎንደር ከተማ ጠዳ ክ/ከተማ እስከ አዲዘመን በሚገኙ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተላላፊ ተሳፋሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የውንብድና ተግባር እንዲፈፀሙ እያደረገ የቆየ መሆኑ ይታወቃል።
የሰሜን አማራ ቀጠና ግንባር ትግልን ለላቀ ውጤት ለማብቃት ዕዛችን በላይ ዘለቀ ዕዝ ህዳር 30/2018 ዓ.ም በይፋ አውጆ የጀመረውን "ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ" በመደገፍ ኮራችን ወደ ተግባር መግባቱን እያሳወቅን የማጥራት ተልዕኳችን አካል የሆነ በዳ/ቴዎድሮስ ቀጠና ስር የሚስተዋሉ ተላላፊ ተሽከርካሪ ላይ ዘረፈና ስርቆት በሚፈፅሙ የህዝባችን ጠላቶችና የትግላችን ሳንካ ወንበዴዎች ላይ የማጥራት ስምሪት የሚደረግ በመሆኑ ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና አስፓልት አውራ ጎዳና ከ ታህሳስ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ወላዶችና ፅኑ ህሙማን ከጫኑ አምቡላንሶችና ተሽከርካሪዎች ውጭ እስከተጠቀሰው ቀን መንገዱ ዝግ የተደረገ መሆኑን እናሳስባለን።
የተላለፈውን የመንገድ መዝጋት መመሪያ ተላልፎ ለመንቀሳቀስ የሚሞክር ማንኛውም አካል ሊደርስ የሚችል አደጋና ኪሳራ ኃላፊነቱን ራሱ የሚወስድ ይሆናል።
ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጎንደር/አማራ /ኢትዮጵያ

👍1