ሰበር ዜና
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በአርማጨሆ ባደረገው የተከታታይ ቀን ውጊያ ከፍተኛ ድል ማስመዝገቡን አስታወቀ::
4ኛ ደጃዝማች ኮር ስር የሚንቀሳቀሰው የተከዜ ክፍለጦር ከህዳር 29 ቀን 2018 ዓ. ም እስከዛሬ ታህሳስ 1 ቀን ድረስ ባደረገው ተጋድሎ የትክልድንጋይ ወረዳ ንዑስ ከተማ የሆነችውን ጃኒካው ከተማን ተቆጣጥሯል::
በክፍለጦሩ የራስ አሞራው ብርጌድ በታች አርማጨሆ መሬና ላይ ከጠላት ጋር ተፋልሞ ድል ማድረጉንና የጠላት ሃይል አንገት ደፍቶ ትልየተመለሰ ሲሆን የ 7 ዓመት ሕፃን ልጅን ማቁሰሉን ይቅፍለቶሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አበባው ወርቁ ለአለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ አስታውቁአል::
ዝርዝር ሁነቱን በምሽት የዜና እወጃችን ይጠብቁ

አሳዛኝ ዜና
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በወሎ : ቆቦ ከተማ ላይ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ ያለውን ግለሰብ በእሳት ማቃጠሉ ተሰማ!
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ትናትና ህዳር 30/2018 ዓ.ም ቆቦ ከተማ አንድ አቶ ብርሃኑ ፍስሃ የተባለን ግለሰብ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ በሚል ምክንያት በመያዝ ወደ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ በመውሰድ ምሽቱን ቤንዚንና ጭድ በመጠቀም መላ ሰውነቱን አቃጥለው ሞቷል ብለው ጥለውት ሄደው ማሳ ላይ ወድቆ ተገኝቷል::
ፀረ-አማራው እና ፀረ-ኢትዮጵያው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በበታችነት ስሜት የተተበተበ እና ስቃይ ውስጥ ያለ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይሄው የበታችነት ስሜት በሽታው ቀጥሎ ምኒልክ የሚል ስምና ፎቶውንም አርማ አድርገሃል በሚል አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ መላ ሰውነቱን በቤንዚንና ጭድ አቃጥለው የጥላቻ ጥጋቸውን አሳይተዋል::
ጥቃቱ የተፈፀመበት ግለሰብ የመራቢያ አካሉን ጨምሮ መላ ሰውነቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ባሁኑ ሰዓት በህክምና ላይ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም

❤1
አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ
__፩
አንጀኔ ከተማ ለመዝረፍ ባሰፈሰፈ አረመኔ ሰራዊት ላይ 99ኛ ክፍለጦር ጀብድ ተቀዳጀ።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል::
ከህዳር 24 /2018 ዓ.ም ጀምሮ መነሻውን ምዕራብ ጎጃም ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ለመግደል እና የተለያዩ ዘረፋዎችን ለፈፀመ የተቀንቀሳቀሰውን ጠላት ጀግኖቹ እረፍት ሲነሱት ቢሰነብቱም ዛሬም ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ በማድረግ በጠላትላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን አድርሰውበታል።
በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ቢሆንም በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ ከ40 በላይ ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
ደምበጫ ወረዳ አንጀኔ አሳቅሽኝ ማሪያም ቤተክርስቲያን በመሸግ ቤተክርስቲያን አጥር ግቢን በማቆሸሽ ሲፀዳዳበት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅ ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ በመማረክ ተችሏል።
__፪
ጠላት በተለያዩ ቀጠናዎች በደረሰበት ከባድ ምት በመደናገጥ ከጥርናፌ ቦታ በመጥፋት ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ ድንጋጤ ውስጥ የገቡ የአገዛዙ አባላት ከእነማይ ወረዳ እና ከሸበል በረንታ ወረዳ ከሚገኘው ራሱን መከላከያ ብሎ ከሚጠራው 6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር፣ 605ኛ ኮር 14ኛ ፣ 52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል መረገጭ ከተማ በመክዳት ይበልጣል አዱኛው የሚባል መከላከያ 1 ኮሪያ ክላሽ፣ 2 ካዘና ከ120 ጥይት እንዲሁም ከወይራ ቀበሌ ሞላልኝ የሚባል የመከላከያ አባል የነበረ 2 ኮሪያ ክላሽ ከ150 ተተኳሽ በመያዝ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
በተመሳሳይ እስቲበል አዳሙ እና ጓደኛው 44ኛ ክፍለጦርን አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘው ካንፕ በመውጣት 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
"ፀረ አማራዉ ብልፅግና የታጠቀዉ ሰይፍ የአማራ የሆነን አንገት ሁሉ ለመቅላት ብቻ እንደተዘጋጀ ስረዳ ከመቀደሜ በፊት ቀድመዉ የነቁ ወንድሞቸን ፈልጌ ፋኖ ለመሆን መጣሁ!"
29 ለ 30/3/2018 ዓ/ም ለሊት አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ካንፕ ወጥቶ የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን ከተቀላቀለ እስቲበል ገዳሙ ከተባለ ወንድማችን ንግግር የተወሰደ።
__፫
የጠላትን አመራር በገጀራ የመረኩ ጀግኖች።
እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ መንገድ ትግሉን ሲያግዙ በተለይም #ቀኘ የተሰኘው የከተማ አርበኞች ትግል ላይ በመሳተፍ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል ። በዚህ ብቻ ያረኩት አርበኞቹ በቀን 25/03/2018 ዳንግላ ከተማ ላይ በቀኑ 5:00ሰአት #ፀጋየ የተባለውን የከተማው የሚኒሻ ከፍተኛ አመራር እና ህዝቡን ያስመረረ የለየለት ባንዳ መሀል አስፓልት ቀበሌ 5 ላይ በገጀራ እርምጃ በመውሰድ መሳሪያውን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በክብር ተቀላቅለዋል። ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉም በ55ተኛ ክ/ጦር መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸው። አርበኞቹ ይህን ድርጊት የፈፀምነው በቅርቡ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በከተማ ያለው ትግል እንዲቀጣጠል ያስተላለፈውን መልክት ተከትሎ መሆኑን ገልፀው ሁሉም ወጣት ማርኮ እየታጠቀ ትግሉን እንዲቀላቀል እና የዚህ ታላቅ አቢዮት አካል እንዲሆን መልክት አስተላልፈዋል።
__፬
በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አረጋግጠናል።
በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:-
1. አቶ ላመስግን አንዳርግ
2. አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:-
➛2 የቀንድ ከብት
➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ
➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ
➛5,000 ብር ዘርፈዋል
➛በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል
➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል
➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል።
በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:-
➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ
➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል።
ይህ ድንገት የተከሰተ ጥፋት ሳይሆን ጀኔራል አሳምነው ፅጌ እንደገለፀው ከሺህ አመት ጀምሮ የታቀደ ከ500ዓመት በፊት እንደ ሕዝብ አማራን ለማጥፋት የተጠናና የታቀደ በመሆኑ ሕዝባችንን ከደረሰበት የህልውና ስጋት ለማዳን በከተማ፣ በገጠሩ እና ከሀገር ውጪ ያለው አማራ ሁሉ በአንድ ክንድ ሊተባበር ይገባል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስአስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
@አሻራ

👍1
በወገራ ወረዳ የጠላት ኃይል ተመታ!!
በወገራ ሚጦ ቀበሌ የአገዛዙን ሰራዊት ስቦ በመደምሰስ ወታደራዊ ስልት አጭር ሰዓታት በፈጀ ብርቱ አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበታል።
የአፋብኃ በላይ ዕዝ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድ ስኬታማ የድምሰሳ ማጥቃት ያደረገች ሲሆን የጎንደሬ በጋሻው ቴዎድሮስ ብርጌድ ደግሞ በወገራ ወገራ ጀጀህና ኖራ ፃድቃ አካባቢ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ሽንፈት ተከናንቦ እንዲፈረጥጥ ማድረግ የተቻለበት ውጊያ ተደርጓል።
በደረሰበት ሽንፈት ሞራሉ የላሸቀው የጠላት ግሪሳ በሚሸሽበት አካባቢ 3 ንፁሃን አርሶ አደሮችን በሰብል መሰብሰብ ተግበር በተሰማሩበት በግፍ የረሸነ ሲሆን የንፁሃን መኖሪያ ቤቶችንና የቁም እንሰሳትን አውድሟል ገሏል። በማሰቃያ ኮድ የፋኖ ቤተሰብና ጎረቤት ናችሁ ያላቸውን ንፁሃን በማገት ፈርጥጦ ወደ አምባጊዮርጊስ ከተማ ሊሸሽ ችሏል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍለጦር ስር በሚተደደረው ማጀቴ ከተማንን እና ጨፋ ከተማን የሚያገንኘው መንገድ በድጋሚ በአገዛዙ ወታደሮች ተዘጋ ።
በየቦታው የፋኖን ብትር መቋቋም ይቃተው የአገዛዙ ወታደር በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሚተዳደረው የጨፋ ከተማ ህዝብ እና የማጀቴ ከተማ ህዝብ በግጭት ጠማቂው ሽመልስ ብዲሳ ሴራ ከዚህ በፊት በነበረው የብሄር ግጭት ተዘግቶ የነበረውን ከማጀቴ ከተማ ወደ ዋናው አስፋልት መውጫ መንገድ በሀገር ወግ እና ባህል መሰረት ከሁለቱም ብሄር በተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ቁጭ ብለው በመነጋገር ችግራቸውን በትላንት ዕለት በቀን 30/03/18 ፈተው መንገዱ ለአገልግሎት እንዲውል አስከፍተው ነበር ። ሆኖም የአብይ አህመድ አገዛዝ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ የሁለቱን ብሄሮች ግጭት እንደ አንድ የፖለቲካ መሸቀጫ ስለሚጠቀምበት ዛሬ በአብይ አህመድ ጀነራሎች ጥርቅም ተደርጎ እንዲዘጋ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ መንገዱ በዚህ መልኩ ተዘግቶ መኪኖቹ ሽንኩርት እንደጫኑ ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ አድርጓል።
አማራውን አመት አምርቶ ለገብያ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደ ጤፍና ሽንኩርት የመሳሰሉ ሰብሎችን የሚያቀርብበት ወቅት በመሆኑ የአማራን ህዝብ ከመጥላቱም በላይ በኤፍራታ ግድም ወርዳ ውስጥ ከሆነችው ከታሪካዊቷ ከተማ ማጀቴ ተነስተው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወጡ ሽንኩርት የጫኑ መኪናዎች ላይ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ጨፋ (ጭሪ) በምትባል ከተማ ላይ አስቁሞ ሹፊሮችን በማስፍራራት በዚህ መልኩ እንዳይሄዱ ከማጉላላት አልፎ ተመልስው ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ እያደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ይህን አረመኔያዊ ሰራዊት ኃይል የአሳምነው አናብሶቶችኝ በትር መቋቋም ሲያቅተው በተደጋጋሚ በህዝባችን ላይ የክህደት ስራውን እየሰራ አማራ ጠሉ አብይና የእሱን ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት እና ተላላኪ ብአዴን ዛሬም እንደትናንቱ የክህደት ስራውን እየሰራም ከመህኑም ባሽገር ህዝባችን አላስፈላጊ እንግልት እያደረገ ይገኛል። ይህ የብልፅግና ስራት ከውልደቱ እስከ እድገቱ በአማራ ህዝብ እንዲሁም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በአማራ ፋኖዎች ግብዓተ መሬቱን የምንፈፅምበት ቀን ቅርብ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
መረጃውን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ነው
ታህሳስ 01/04/2018 ዓ.ም

👍3