በማጥራትና ማብቃት ህልውናችን እናረጋግጣለን!!
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በላይ ዘለቀ ዕዝ
የተሰጠ መግለጫ
ህልቆ መሳፍርት የሌለው የአማራ ህዝብ መከራና ስቃይ ያስቀጠለው ፋሽስታዊ የዓብይ አህመድ ቡድን በአማራ እና አማራነት ማንነት ላይ ያነጣጠረ ህልውናውን ፈፅሞ የማክሰም መዋቅር መር ሁለንተናዊ ጥቃት ለመከላከልና አደጋውን ለመቀልበስ ባለፉት ጥቂት ዓመታት አማራ ራሱን ለማትረፍ በነቂስ በፋኖ አደረጃጀ ተደራጅቶ ኢ ተገማች በሆነ ሁኔታ አስከፊውን አገዛዙ እያፈራረሰው ይገኛል።የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በላይ ዘለቀ ዕዝ በሁሉም የሰሜን አማራ ቀጠና (ጎንደር) ዞኖች በመንቀሳቀስ አያሌ ስኬታማ ወታደራዊ፣ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ ተግባራትን በመከወን ሰፊ ህዝብ እያስተዳደረና በርካታ ጠንካራ ሰራዊት እየመራም ይገኛል።ቢሆንም ትግሉን ከመታገል በላይ ትግሉን መጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑ ውስጠ አደረጃጀት የማጥራትና የማብቃት ተቋማዊ ንቅናቄ በማድረግ በአጭር ጊዜ ለ ድል የሚያበቃ የአመለካከት፣የተግባር እና የአሰራር ጥልቅ መግራት ተግባር መከወን አስፈላጊ ሁኖ ተገኝቷል።ትግላችን በአንድ ወጥ ድርጅት እየተመራ አስከፊውን አገዛዝ በመገርሰስ ለተሟላ አማራው የተሟላ ድል እንዲጎናፀፍ የምናደርገውን በጎ ሚና ከማስቀጠል መሳለመሳ ከድህረ ዓብይ አህመድ መገርሰስ በኃላ የምትፀናውን ሀገር የሚበይንና የሚረከብ ሁለንተናዊ ዝግጅት አስፈላጊ መሆኑን በማመን ብርቱ ስራዎችን በአፋጣኝ መከወን እንዳለብን እንረዳለን።
በእሳት ተፈትነው ያልተበገሩ ነባር አርበኞችና ወጣት አብዮተኛ ሙህራን መሪዎችን እንዲሁም ጀግና ሰራዊታችን ለተሻለ ድል ለአመርቂ ተቋማዊ አስተሳሰብና አሰራር ማብቃት የነገ ሳይሆን የዛሬ የግብር ግዴታችን መሆኑን የዕዙ ስራ አስፈፃሚ አመራር በመገምገም ግልፅ ስምሪት ተሰቷል።
በደም ዋጋ የጠራውን ዓላማና ግባችን ለመበረዝ ፣ለመጥለፍና ለማዳከም ከተቻለም በራሳቸው ፍላጎት ስር ለማስገበር የሚታትሩ የትግሉ ቁማርተኞችን እየመከትን መቆየታችን ታውቆና ታምኖ ያደረ ሀቅ ነው።
ላለፉት 20 ቀናት በተመረጡ ኮሮችና ክ/ጦሮች እንዲሁም ወረዳዎች የማጥራትና ማብቃት የሙከራ ስራዎቻችን ጀምረን የቆየን ቢሆንም በሁሉም ቀጠና በተሟላ ሁኔታ ንቅናቄውን ማስጀመር ታምኖበታል።
ስለሆነም ከዛሬ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማጥራትና በማብቃት ህልውናችን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ ቃል ለሚቀጥሉት 45 ቀናት ውስጠ አደረጃጀታዊ ንቅናቄ በይፋ መጀመራችንን እያበሰርን በማጥራትና ማብቃት ተልዕኳችን የሚከተሉት አንኳር ተግባሮች የሚከወኑ መሆኑን በመረዳት ህዝባችንና ሰራዊታችን ያለሰለሰ ድጋፍ እንዲያደርግልን ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን።
፩ኛ...በተዘጋጁ ሰነዶች ስልጠና መስጠት ማለትም ህዝብ አስተዳደርን ፣ ፋይናንስ አሰባሰብና አስተዳደርን፣የሰራዊት ማደራጃ የተሻሻለ መመሪያ ፣ሀገር ዓቀፍና ዓ/ዓቀፍ የተመረጡ ጉዳዮች ዙሪያ ፣ እና ሌሎች መሰል የተሰናዱ ሰነዶችን መነሻ በማድረግ ለመዋቅራችን አመራርና ዓባላት ስልጠና ይሰጣል፣
የአስተሳሰብና የተግባር እንዲሁም የአሰራር ወጥነት በማንበር ለተሻለ ግዳጅ ብቁና ንቁ ቁመና እንፈጥራለን፣
፪ኛ...በውስጥ መረጃ እና ማስረጃ ተመርኩዘን የጀመርነውን ሰርጎ ገብ ጥገኞች የማጥራትና የመግራት ተግባሮች በሁሉም ኮሮቻችን እስከ ታችኛው ሰራዊት ይፈፀማሉ።እንደ ህዝብ ህልው ሁኖ ለመትረፍ በምናደርገው መራር ትግል ተጠልለው መስዕዋትነታችን ለግል ማንኛውም ጉዳያቸው በማዋል ተመሳስለው የተሰማሩ ወንበዴዎችን ፣ ከአረመኔው ጠላት ትስስር ያላቸው የዘመናችን የዲናር ተመንዛሪዎች መርምረን እንለያለን መንጥረን እናጠራለን።
፫ኛ... ከውስጥም ሆነ ከውጭ ትግሉን ለማዳከም የተዘረጉ ኔትወርኮች ይበጣጠሳሉ።አፍራሽ ደላሎችና ቅጥረኛ ሳይበረኞች የካብ ውስጥ እባቦች የትግሉ ዕዳና ፍዳ ሁነው እንዳይቀጥሉ በጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄያችን ቅድሚያ ትኩረት ከተሰጡት ተግባሮቻችን መካከል ይጠቀሳሉ።
፬ኛ...በቅርቡ ማስረሻ ሰጤ የተባለ ከሌላ ድርጅት የተባረረ ግለሰብ ከአገዛዙ ጋር ሁኖ በበርካታ ሚዲያ ፋኖን ወክሎ ተደራድሮ የሰላም ስምምነት እንደተፈራረመ የፋኖ ሰራዊት በየ አካባቢው ትግሉን ትቶ እንዲገባ እየተሰራጨ ያለው ወሬ ድርጅታችን እና ሰራዊታችን እንዲሁም እዛችን የማይመለከት የግለሰቡና የአጭበርባሪው አረመኒያዊ አገዛዝ የመጨረሻ የቅጥፈት ፕሮፖጋንዳ መሆኑን ተገንዝበን ተልዕኳችን ላይ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ መልዕክት እናስተላልፋለን።
፭ኛ...ጨፍጫፊው ስርዓት በንፁሃን ወገናችን ላይ የህይወት እና የአካል ጉዳት ከማድረስ በተጨማሪ የፋኖ ዘመድ ወይም ወዳጅ አላችሁ በማለት ንፁሃን ወገናችን ያለ ጥፋት በማሰርና በማፈን እያንገላታና ሰብዓዊ መደራደሪያ እያደረገ ወንጀል እየፈፀመ ይገኛል።ንብረት ማውደም፣መዝረፍ እንዲሁም ከቀዬ የማፈናቀል የሰብዓዊ ወንጀሎችን እየፈፀመ የሚገኝ መሆኑ ታውቆ የሚመለከታችሁ ሀገር በቀልም ሆነ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶችና ማህበራት ግለሰቦችና ሚዲያዎች ጉዳዩን በአንክሮ ትከታተሉ ዘንድ እያስጨበጥን ለሚፈፀሙ ኢ ሰብዓዊ ወንጀሎች ተመጣጣኝ አፀፋዊ ርምጃ እየወሰድን እንደቆየንና አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።
ውድ ወገናችን የሰራዊታችን ዓባላትና አመራሮች እንዲሁም የትግሉ አጋሮች በሙሉ "ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ "በሚል መሪ ቃል የጀመርነው ንቅናቄ
ከማብቃት በላይ ፤ከማታገልም በላይ፤ ከመታገልም በላይ፤ትግላችን የምንጠብቅበት የእርምት ክዋኔዎችን ገቢራዊ የምናደርግበት በመሆኑ ከወዲሁ ተረድታችሁና አስረድታችሁ ከጎናችን እንድትቆሙ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ዘመቻ ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ህዳር 30/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጎንደር /አማራ/ኢትዮጵያ

❤4👍1
የአርበኛው ዘመነ ካሴ ወቅታዊ መልዕክት
ህዳር 30/2018 ዓ.ም
ዛሬም ለዐላማው የተሶረፈ ልብ፥ ዛሬም የፀና መንፈስ፥ ዛሬም የጋለ ወኔ፥ ዛሬም የእርስበርስ መከባበርና አንድነት ያስፈልገናል።ድልና "ተአምር" የሚመነጩት እነዚህ ውብ "ተራሮች" ስር ነውና።
ተወረናል፥ የዘር ፍጅት እየተፈፀመብን ነው። ነገር ግን መንፈሳችንና ልባችን አሁንም በእጃችን ነው። መንፈሳችንና ልባችን በእጃችን እስካለ ድረስ በአብይ አረመኔ የጉብል ሰራዊት የተወረረው መሬታችንና ህዝባችን ነፃ ወጦ ህልውናው ይረጋገጣል።ይህም በመሆኑ በጦር ሜዳ፥ በፖለቲካውና በዲፕሎማሲው ግንባር በየቀኑ ጠላታችንን እያሼነፍን ነው።
ልቡና መንፈሱን ራሱ ጋር አቅፎ የያዘ ህዝብ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ድሉ ከታዛው ነው፥ የሚፈልገው ነገር ሁሉ በአጠገቡ ነው።
ከራእያችን የሚቀዳው ለሰው ልጆች ሁሉ የሚበጅ በጎው ምኞታችን በጥረታችን ይሳካል። በጎ ምኞቶች ዳር ይደርሱ ዘንድ የሚንከባከብ አንዳች አይነት የራሳቼው እግዜር አላቼው።
አለም ጠንካሮች፥ ደፋሮች፥ ፅኑዎችና ለአላማቼው የመነኑ ብቻ ዋኝተው የሚሻገሩት ውቅያኖስ ነውና በእያለንበት እንበርታ።ሁልጊዜም የሚከተሉት የአቢዮታችንና የህልውናችን አራት ምሰሶዎች ላይ ትኩረት አድርገን እንስራ!!
1)ጉልበት-ክላሽ(የማያቋርጥ የሃይል ግንባታ፥ እስከምፃት ማንቃት ፥ማደራጄት፥ ማሰልጠንና ማስታጠቅ!)
2)እውቀት(በየደቂቃው እውቀትን መሻት፥ አዲስ ነገር ለመገንዘብ መጓጓት፥ የማያቋርጥና የማይረካ የእውቀት ረሃብ!አለምን በልኩ መረዳት!ተፈጥሮን መረዳት!
ትሁት ስልጣኔ መገንባት!በሰዎች ለሰዎች የሆነ ጨዋና ትሁት ስልጣኔ መገንባት።
ሃፍረትና ይሉኝታ የሚያውቅ ማህበረሰብ መፍጠር።ሃፍረትና ይሉኝታ የለሽ ሃገር የዞምቢ ምድር ነው የሚሆነው።ሃፍረትና ይሉኝታ የአንድ ማህበረሰብ የክብር ልብሶችና ጌጦች ናቸው።ብቻም ሳይሆን ድፍን ህዝብን ለቁሙ ከመጥፋት የሚታደጉ የአለም መድሃኒቶች ናቼው።)
3)ጠንካራ ኢኮኖሚ(ጠንካራ የኢኮኖሚ ፓወር ሳንገነባ ጠንካራ የፖለቲካ ፓወር ልንገነባ አንችልም። ገንዘባችን ስለት /ዊያፓናዝ/ ማድረግ አለብን።)
4)ፈሪሀ-እግዚአብሄር(ሞራል፣ሰው መሆን፣ሰውን ማክበር፥ ሰውን መውደድ፥ ለሰው ልጆች ሃሴት መኖር-መንፈሳዊ ልእልና)
[ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም]
እስከ ምፃት አማራ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አርበኛ ዘመነ ካሴ

🙏5
ምኒልክ ዕዝ ድርጅታዊ አመታዊ ስብሰባ አካሄደ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የኮርና የድርጅት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ ቀናቶችን የወሰደ አመታዊ ድርጅታዊ ከፍተኛ ስብሰባ አካሄደ::
ምኒልክ ዕዝ በስብሰባው የህልውና ትግሉ ለድልና ነፃነት ይበቃ ዘንድ የአመራር ሽግሽግ ያደረገ እና አዳዲስ ሹመቶችንም የሰጠ ሲሆን አስተዳደራዊ እርምጃዎችንም በመውሰድ ስብሰባውን ቋጭቷል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ምኒልክ አመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባውን እንዳያካሂድ በከፍተኛ የእግረኛ ጦርና መካናይዝድ እንዲሁም በአየር ሃይል በጄትና በድሮን ታግዞ ብርቱ ጥረት ያደረገ ቢሆንም ንስሮቹ በታላቅ ፅናትና ቁርጠኝነት ስብሰባውን አካሂደዋል::
በስብሰባው ምኒልክ ዕዝ አመቱን በጥልቀት በመገምገም ያሉ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በመለየት ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)ን ጨምሮ የተገኙ በርካታ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን በጥንካሬ እንዲሁም ከድሎቹ ባሻገር ያሉ ክፍተቶችን በደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ዝለቂ ድል በቂ ሁለንተናዊ ዝግጅት በማድረግ ስብሰባውን ባመርቂ ሁኔታ ደምድሟል::
ምኒልክ ዕዝ በአመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባው የአመራር ሽግሽግ ማድረግ እና አዳዲስ ሹመቶችን የሰጠ ሲሆን ጠቅላላ የአመራር መዋቅሩም የሚከተለውን ይመስላል፦
1. ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን - ፀጋዬ ብርሃኑ
1.1. አምስት አባላት
2. ወታደራዊ ፍርድ ቤት - አርበኛ ተመስገን አማረ
2.1. ሦስት አባላት
3. የህግና ሥነ ሥርዓት ጉባኤ -
3.1. ሦስት አባላት
4. ሰብሳቢ - ዋርካው ምሬ ወዳጆ
5. ወታደራዊ አማካሪ - ኮሎኔል ሞገስ
ዘገዬ
5.1 አርበኛ አለሙ ገላው- ምክትል ወታደራዊ አማካሪ
ወታደራዊ መዋቅር
1. ምክ/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ድርሳን ብርሃኔ
1.1. ጸሐፊና ወታደራዊ ቃል አቀባይ - አርበኛ ትዝታ በዛብህ
2. ምክ/ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ወንድሙ ማሩ
3. ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጅ - ኮሎኔል ዓባይ ባየው
4. ዘመቻ - አርበኛ በለጠ ሸጋው
4.1. ምክ/ዘመቻ ኃላፊ (ዘመቻ ስምሪት) - ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ
4.2. መረጃ፣ ካርታና ምህንድስና -
5. ወታደራዊ አስተዳደር - ሻለቃ ያረጋል አሰፋ
5.1. ምክ/ወታደራዊ አስተዳደር - 10 አለቃ ሙላቱ ሰጠ
5.2. ምክ/ለሰው ሃብት አስተዳደር - 50 ዓለቃ ሲሳይ ገላነው
5.2.1. ምክ/የሰው ሃብት አስተዳደር -
5.3. ምክ/ለጤና ጉዳይ - ዶ/ር አቡበክር ሰይድ
6. ሎጂስቲክስ መምሪያ - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ (ውክልና)
6.1. ምክትል ለስንቅና ትጥቅ ስርጭት - ሞላ ሰማው
6.2. ምክትል ለኦርዲናንስ ክፍል - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ
6.3. ምክትል ለትራንስፖርት ስምሪት -
7. ወታደራዊ ሥልጠና መምሪያ - መቶ ዓለቃ ዮሴፍ አስማረ
7.1. ምክትል የሥልጠና መምሪያ - አርበኛ ጌታቸው ሲሳይ
7.2. የሥልጠና ማዕከላት ኃላፊ -
8. ወታደራዊ መረጃና መገናኛ መምሪያ -
8.1. ምክ/ወታደራዊ መረጃ መምሪያ -
8.2. ምክ/ወታደራዊ መገናኛ መምሪያ -
9. ወታደራዊ ኢንዶክትሪኔሽን (ስርጸት) መምሪያ- ሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ
9.1. ምክ/ኢንዶክትሪኔሽን - ሻለቃ ወንድሙ
9.2. የኪነትና መዝናኛ ክፍል - መቶ አለቃ በሪሁን ደምሌ
9.3 ምክ/ኪነትና መዝናኛ ክፍል አርቲስት ፋኖ ኪሮስ ደርቤ
10. ልዩ ዘመቻ መምሪያ - አርበኛ ተሾመ ፈንታዬ
10.1. የልዩ ዘመቻ ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ሐብታሙ ደምሴ
10.2. የልዩ ዘመቻ ፖለቲካ መምሪያ - አርበኛ አባተ ካሳነው
ፖለቲካዊ መዋቅር
1. ምክ/ሰብሳቢና የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ሔኖክ አዲሴ
2. የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ - አርበኛ ሞገስ አብራራው
3. የጥናትና ስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አራጋው ያለው
3.1. ምክ/የስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ ገ/መስቀል
4. የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብዮት ይመር
4.1. ምክ/የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብደላ አያሌው
5. የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አበበ ቀዬ
5.1. ምክ/የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አሰፋ መሰለ
6. የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ አበበ ፈንታው
6.1. ምክ/የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ ኑረዲን አበበ
6.2. ሚዲያና ኮሚኒኬሸን ኃላፊ -
7. የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት ዚነት አደም
7.1. ምክ/የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት አበበች ሲሳይ
8. ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ፍቅሩ ፈንታው
8.1. ምክ/ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ደርብ ተፈራ
9. አጋርነትና ትብብር መምሪያ - አርበኛ ብርሃን አራጌ
9.1. ምክ/አጋርነትና ትብብር መምሪያ -
10. ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አለምነው መብራቱ
10.1. ምክ/ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ መኩሪያ ፈንታው
የድርጅት ጽ/ቤት መዋቅር
1. የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ደስታው
1.1. ምክ/የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ አለባቸው ቀስቅሴ
2. የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ንጉስ አዳነ
2.1. ምክ/የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ - አርበኛ አማረ አያሌው
2.2. አካውንታንት - አርበኛ ልዑልሰገድ
2.3. ግዥ ክፍል - አርበኛ ዮሐንስ መኮንን
2.4. ገንዘብ ያዥ - አርበኛ አዲሴ ጌታሁን
3. የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ምንሊክ ፋንታሁን
3.1. ምክ/የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ዘሪሁን ደምሴ
4. የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ እስራኤል እሸቴ
4.1. ምክ/የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ስንታየሁ ተስፋው
5. የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ - አርበኛ አክሎግ ቢራራ
5.1. ምክ/የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ -
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

❤5🙏1
የደጃዝማች በላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች ከአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ጋር ሲፋለሙ ውለዋል።
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ፣ 5ኛ ሬጅመንት እና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሀንዲስ በሸበል በርንታ የዕዱኃ ከተማ ት/ቤት፣ ገዳያሱ ቀበሌ እና እነማይ ወረዳ ቢቸና ከተማ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ከባድ ውጊያ ሲያካሂዱ ውለዋል።
201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር በሸበል በረንታ በየዕዱኃ ዙሪያ ገዳያሱ ቀበሌ የአገዛዙ ሰራዊትን ሙት እና ቁስለኛ ሲያደርግ በቢቸና ከተማ የሚገኘውን የአረመኔው ሰራዊት ስቦ በማውጣት እስከ ጮለሚት ማርያም አፋፍ እና ወይናም ድርስ ከባድ ተገሃድሎ በማድርግ የጠላትን ሀይል ቅስሙን ሰብሯል።
በሁለቱም ቀጠና በተደረገው እልህ አስጨራሽ የጨበጣ ውጊያ ክንዳቸው እንደ እሳት የሚፋጀው የ64ኛ ክፍለ ጦር የፋኖ አባላት በአገዛዙ አርመኔ ሰራዊት አባላት ላይ ሙትና ቁስለኛ አድርገዋል። በሸበል በርንታ የዕዱኃ ከተማ ት/ቤት፣ ገዳያሱ ቀበሌ እና ቢቸና ከተማ አካባቢ በተደረገው ውጊያ:-
➣ 9 የአገዛዙ አባላት ሲደመሰሱ
➣ከ8 በላይ ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል
➣አገዛዙ ይጠቀምበት የነበረው አንድ ተሽከርካሪ ከአገዛዙ የሰው ሀይል ጋር ከቢቸና ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው #የቀጋን ሰፈር ከጥቅም ውጭ ተደርጓል።
➣በየዕዱኃ ከተማ የሚገኘው የአገዛዙ ኃይል በተሰጠው ስምሪት አማካኝነት በሀሳብና በተሰጣቸው ግዳጅ ስምምነት ማጣታቸውንና መግባባት ባለመቻላቸው ምክንያት በስሜት መንፈስ ሲተራመሱ 1 የአገዛዙ የጠላት ኃይል በእራሱ ጥይት መቁሰሉን እና ከጎኑ ያለውን 1 ጓዱንም አብሮ ቁስለኛ ማድረጉን አረጋግጠናል።
የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት በአንሸንፕ ቀበሌ:-
➣ወ/ሮ ይርገድ አባተ
➣አርሶ አደር አቶ ውበቱ ሀብታሙ በአሰቃቂ ሁኔታ በአገዛዙ ተገድለዋል።
➣ህፃን ማርየ አባት የገዛዙ አረሜኔዊ ሰራዊት ከባድ ቁስለኛ አድርጓታል።
በፋኖ በትር ክፍኛ የተመተው የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት በአርሶ አደሮች ቤት ውስጥ እየገባ በግድግዳ ላይ የተሰቀሉ የወገብ ዝናሮች እና የአርሶ አደሩ 5 አካባቢ መሳሪያ
1. አቶ አሸናፊ አባተ ቴሌ ጠባቂ
2. አርሷደር ወዳጄ በለጠ
3. አርሷደር ከፋለ ወዳጄ
4. አርሷደር አስከጃይ መለሰ
5. ቄስ ይበልጣል አስናቀ የተባሉ አርሶ አደሮችን ከቤታቸው አስገድዶ የዕዱኃ ከተማ በመውሰድ ፋኖን ማሪኪያለሁ ለማለት የውሸት ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ይገኛል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ህዳር 30/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ሕዝብ ግንኘነት ኃላፊ

🙏2❤1
የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስበት የወግዲ ወረዳ ግንባር በየጊዜው ሽንፈት የገጠመው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወንበር ጠባቂዎች ቡድን ተስፋ መቁረጡን የሚያመላክት ድርጊት ፈፀመ:: ቡድኑ ወግዲ ወረዳ ውስጥ አንድት ወላድ እናትን በጥይት ደብድቦ ገድሏል!
ትናንት ህዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 5፡00 ሰዓት አካባቢ የተፈፀመው ድርጊት በርካቶችን ያሳዘነ ነው:: በወረዳው ውስጥ የለሚ ቀጠና 031 ቀበሌ ነዋሪ የሆነች እናት ምጥ ተይዛ ስለነበር አንቡላንስ ባለመኖሩ ከለሚ ጤና ጣቢያ ወደ ወግዲ ሆስፒታል በባጃጅ እየሄደች ባለችበት ሰዓት ፀረ አማሮች በጥይት ደብድበው የገደሏት ሲሆን አብሯት የነበረን የጤና ባለሙያ ጭምር ከባድ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን የባጃጁ ሹፌሩን ጭምር የት እንዳደረሱት እስካሁን አልታወቀም::
የተገደለችው እናት ወይዘሮ ሀዋ ሀሰን ከድር ትባላለች:: ከለሚ ወደ ወግዲ ሆስፒታል እየመጣች ሳለች መከላከያ ሰራዊት ተብዬው የፋሽስቱ አብይ ወንበር ጠባቂ ከመሸገበት ከሰዎች ለሰዎች ካምፕ አጠገብ ባጃጁን አስቁመው ነው እናቷ እና እህቷ ፊት አናቷን በጥይት ደብድበው የገደሏት::
ትናንት የተፈጸመው ድርጊት ለአራተኛ ጊዜ መሆኑንም ነው ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመላክተው:: ከዚህ ቀደም 3 እናቶች ተገድለዋል:: ወረዳው ውስጥ 6 አንቡላንሶች ቢኖሩም አገልግሎት የሚሰጡት ለፀጥታ ኃይል አባላት ብቻ ሲሆን ወላድ እናቶች እና ህሙማን በባጃጅ እንድሁም የመንገድ ችግር ባለበት ቀጠና በሞተር ሳይክል ነው ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ያሉት የመረጃ ምንጮቻችን ወረዳው ውስጥ አንቡላንሶችን መከልከል ብቻ ሳይሆን ታካሚዎችን መግደል የተለመደ ተግባር ሆኗል ብለዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም

❤1💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዓለም አቀፍ መዲያው የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ ስርአት እያገለጡ ይገኛሉ።
በእነማይ ወረዳ ማህበረብረሃን ቀበሌ የንፁሀን አርሷደሮች መኖሪያ ቤት በአገዛዙ ካንፕ ተደረገ።
በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አርጋግጠናል።
●በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:-
1.አቶ ላመስግን አንዳርግ
2.አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
●አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:-
➛2 የቀንድ ከብት
➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ
➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ
➛5,000 ብር ዘርፈዋል
●በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል
➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል
➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል።
●በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:-
➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ
➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም

❤1
ሰበር ዜና
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በአርማጨሆ ባደረገው የተከታታይ ቀን ውጊያ ከፍተኛ ድል ማስመዝገቡን አስታወቀ::
4ኛ ደጃዝማች ኮር ስር የሚንቀሳቀሰው የተከዜ ክፍለጦር ከህዳር 29 ቀን 2018 ዓ. ም እስከዛሬ ታህሳስ 1 ቀን ድረስ ባደረገው ተጋድሎ የትክልድንጋይ ወረዳ ንዑስ ከተማ የሆነችውን ጃኒካው ከተማን ተቆጣጥሯል::
በክፍለጦሩ የራስ አሞራው ብርጌድ በታች አርማጨሆ መሬና ላይ ከጠላት ጋር ተፋልሞ ድል ማድረጉንና የጠላት ሃይል አንገት ደፍቶ ትልየተመለሰ ሲሆን የ 7 ዓመት ሕፃን ልጅን ማቁሰሉን ይቅፍለቶሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አበባው ወርቁ ለአለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ አስታውቁአል::
ዝርዝር ሁነቱን በምሽት የዜና እወጃችን ይጠብቁ

አሳዛኝ ዜና
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና በወሎ : ቆቦ ከተማ ላይ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ ያለውን ግለሰብ በእሳት ማቃጠሉ ተሰማ!
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ትናትና ህዳር 30/2018 ዓ.ም ቆቦ ከተማ አንድ አቶ ብርሃኑ ፍስሃ የተባለን ግለሰብ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ በሚል ምክንያት በመያዝ ወደ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ በመውሰድ ምሽቱን ቤንዚንና ጭድ በመጠቀም መላ ሰውነቱን አቃጥለው ሞቷል ብለው ጥለውት ሄደው ማሳ ላይ ወድቆ ተገኝቷል::
ፀረ-አማራው እና ፀረ-ኢትዮጵያው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በበታችነት ስሜት የተተበተበ እና ስቃይ ውስጥ ያለ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይሄው የበታችነት ስሜት በሽታው ቀጥሎ ምኒልክ የሚል ስምና ፎቶውንም አርማ አድርገሃል በሚል አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ መላ ሰውነቱን በቤንዚንና ጭድ አቃጥለው የጥላቻ ጥጋቸውን አሳይተዋል::
ጥቃቱ የተፈፀመበት ግለሰብ የመራቢያ አካሉን ጨምሮ መላ ሰውነቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ባሁኑ ሰዓት በህክምና ላይ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም