ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ድል ተጎናፀፉ::
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ካራኤላ እና አጣዋ ጋሪያ ላይ ጠላት ኮንክሪት ምሽግ ሰርቶ ከመሸገበት ድረስ ትናትና ህዳር 25/2018 ዓ.ም ምሽት በመግባት በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::
ጠላት ወደሚመታበትና በጅምላ ወደሚማረክበት ቦታ ተስቦ የገባ ሲሆን በተደጋጋሚ የደፈጣ ጥቃት እየተመታ ሲሆን መካናይዝዱንም ማሸሽ ጀምሯል:: በቀጣይም በደፈጣ እና በሽምቅ ውጊያ የማሰላቸት የማሸማቀቅና የማፍረስ ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥልና ባመች ጊዜ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ወደሚደመሰስበትና ወደሚማረክበት መደበኛ ተጋድሎ በማስገባት ድል እናደርገዋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 26/2018 ዓ.ም

🙏3
ፋኖ የብልፅግናው ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት አባላት የነበሩ አራት ሰላዮች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
የምድር ኃይል እና የአየር ኃይል በሙሉ አቅሙ ካሰለፈው የብልፅግና አገዛዝ ጋር ገጥሞ ድል እየተቀዳጀ የሚገኘው የፋኖ ኃይል፡ አሁን ደግሞ የዚኸው ፀረ አማራ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰዎች ናቸው ባላቸው ላይ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ጥብቅ እርምጃ እየወሰደባቸው ይገኛል።
ከቀናት በፊት የራያ ቆቦ ወረዳና የሰሜን ወሎ ዞን መረጃና ደህንነት ቡድን ቁልፍ ሰው የነበረው አቶ ጥጋቡ ደርቤ የተባለ ደህንነት ከነ አጃቢዎቹ መገደሉን መዘገቡ አይዘነጋም።
በራያ ቆቦ ወረዳና በሌሎች የዞኑ አከባቢዎች እየተንቀሳቀሱ "የፋኖ ደጋፊ ናቸው፣ ፋኖን የተቀላቀለ ቤተሰብ አላቸው፣ ብልፅግና ፓርቲን አይደግፉም፣ በየስብሰባው ከመንግስት የሚወርዱ መመሪያዎችን ይተቻሉ" በሚል ንፁኋንን በገፍ ሲያስረሽኑ፣ በጅምላ ሲያሳስሩ የነበሩ አራት ሰላዮች በፋኖ ስናይፐር ጥይት ተመተው ግብአተ መሬታየው ተፈፅሟል።
እነዚህ የመረጃና ደህንነት ቡድን አባላት ንፀኋንን በገፍ ከማስረሸንና ከማሳሰር በተጨማሪ በውጊያ ወቅት የድሮን፣ የመድፍና የሞርተር እንዲሁም የሌሎች ከባባድ መሣሪያዎች አስተኳሽ በመሆን ንፁኋንን ለእልቂት የዳረጉ፡ ታሪክ በጥቁር መዝገቡ በደማቁ ያሰፈራቸው የዘመናችን ባንዳዎች ነበሩ።
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ስር የምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኞች ህዳር 24/2018 ዓ/ም አመሻሹን በራያ ቆቦ ወረዳ ልዩ ቦታው አራዱም ወታደራዊ ካምፕ ዙሪያ ላይ በፈፀሙት የተጠና ጥቃት፡ ጉሽሽ ደረስ የተባለ ሕዝብ ያስለቀሰ ደህንነትን ጨምሮ አራት የመረጃና ደህንነት አባላትን መግደላቸውን ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ያሳወቀው ዕዙ፡ እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል ገልጿል።
ቆቦ ከተማን ጨምሮ የራያ ቆቦ ወረዳ እና የሰሜን ወሎ ዞን የመረጃ እና ደህንነት አባል በመሆን ንፁኋንን "የፋኖ ደጋፊ ናቸ፡ ፋኖን የተቀላቀለ ቤተሰብ አላቸው" በሚል እያሳፈነ እንዲሁም የድሮን አስተኳሽ በማሰማራት ለአገዛዙ ሲላላክ የነበረው አቶ ጥጋቡ ደርቤ ህዳር 17/2018 ዓ/ም ማለዳ ከነ አጃቢዎቹ በተወሰደበት ጥቃት ሕይወቱ ማለፉን በወቅቱ ጣቢያችን የአይን እማኞችንና ምኒልክ ዕዝን ዋቢ አድርጎ መዘገቡ አይዘነጋም።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

ሐውጃኖ ክፍለጦር የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሪፐብሊካን ጋርድ ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጁ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ዛሬ ህዳር 25/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ እስከ ምሽት 12:00 ከሪፐብሊካን ጋርድ ጋር በመፋለም ከ50 በላይ ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው ጠላት ከራያ አላማጣ ጥሙጋ ከተማ ተነስቶ በዙ23 እና ሞርተሮች ታግዞ ወደ ሐውጃኖ ክፍለጦር ቀጠና ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ክፍለጦሯ ሁለት ሻለዎችን ተጠቅማ መልሶ ማጥቃት በማድረግ ከ50 በላይ ሪፐብሊካን ጋርድ ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ቀጠናቸውን በማስከበር ጭምር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በርካታ ሃይሉ የተመታበት የፋሽስቱ አብይ አህመድ የመጨረሻ ምሽግ ሪፐብሊካን ጋርድ ከግራም ከቀኝም ተጨማሪ ሃይል በማያገኝበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ራያ አላማጣ ጥሙጋ ከተማ ት/ቤት ውስጥ በከፍተኛ ድንጋጤና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ይገኛል::
በሌላ በኩል ለሪፐብሊካን ጋርዱ ተጨማሪ ሃይል ማስገባት ያልቻለው አገዛዙ ሰራዊት ከራያ ቆቦ ጮቢ በር ሆኖ ኦራል ላይ የተጠመዱ ሁለት ቻይና ሰራሽ 155 Mm መድፍ ወደ ራያ ቆቦ ባይባወ እና ኩቢ ቀረንሳ እያስወነጨፈ ንፁሃን ላይ ጉዳት እያደረሰ አምሽቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 25/2018 ዓ.ም

❤2🙏2
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የውጭ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ የነበረው አቶ ማስረሻ ሰጤ ከቀናት በፊት እጁን ለፀረ አማራው አገዛዝ ሰጥቶ ነበረ።
ትናንት ህዳር 25/2018 ዓ/ም ደግሞ የኢጋድና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች ተሳትፈውበታል የተባለ የሰላም ስምምነት መፈረሙን የአገዛዙ ልሳናት በሰበር ዜና መልክ ሲዘግቡት ተስተውለዋል።
ማስረሻ ሰጤ ከቀናት በፊት በደቡብ ወሎ ዞን ከላላ ወረዳ ለአገዛዙ እጁን ሰጥቶ የነበረ ሲሆን፡ ከከላላ ወደ ደሴ ከደሴ ወደ ባህርዳር ተወስዶ የስጋ ዘመዱ ከሆነው ከአቶ አረጋ ከበደ ጋር የሰላም ስምምነት በሚል ሲጨባበጥ ታይቷል።
አቶ ማስረሻ ሰጤ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን ወክሎ ነው ከበአዴን ጋር የተደራደረው የተባለ ቢሆንም፡ ነገር ግን ድርጅቱ ከቀናት በፊት ማስረሻ ሰጤን ከየትኛውም ድርጅታዊ ስራዎችና ከአባልነትም ማገዱን አሳውቆ ነበረ።
"የበአዴን የእቃቃ ጨዋታ" በተባለው በዚህ የአንድ ሰውና የበአዴን ድርድር ላይ የኢጋድና የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች መገኘታቸው ብዙዎችን አነጋግሯል።ድርጅቱ አፋህድ አባርሬዋለሁ ካለዉ ግለሰብ ጋር በአፍሪካ ህብረት እና በኢጋድ አደራዳሪነት ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ተደራደረ የሚል ዜና መሰማቱ የብአዴንን የቀነጨረ የፖለቲካ አካሄድ በግልፅ ያሳየ ነዉ ተብሏል።
17 ሰዎችን ብቻ ይዞ እጁን በሰጠው ማስረሻ ሰጤ እና በክልሉ መንግስት መካከል ተፈረመ በተባለው ስምምነት ላይ የአፍሪካ ህብረት እና ኢጋድ ተወካዮች መገኘታቸውን አስመልክቶ፡ አንዳንዶች "ይህንን የልጆች የእቃቃ ጨዋታ" የሚመስል ጉዳይን እነዚህ ሁለት ተቋማት እንዴት እውቅና ሊሰጡ ቻሉ?" በሚል ግርምታቸውንና ትዕዝብታቸውን ሲገልፁ ተስተውለዋል።
አንዳንዶች ደግሞ ሁለቱ ተቋማት ስለጉዳዩ ጥልቅ መረጃ ሳይኖራቸው ነው በእነ አረጋ ከበደ "እቃ እቃ ጨዋታ" ላይ የተገኙት ሲሉ ትችት ሲሰነዝሩ ተስተውለዋል።
ሌሎቹ ደግሞ በተለይ በነ ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራው ኢጋድ በኦህደድ ብልፅግና የተጠለፈ ስለሆነ፡ በውድቀት አፋፍ ላይ የሚገኘውን ብልፅግናን ለመታደግ የማይፈነቅለው ድንጋይ አለመኖሩን በግልፅ ያሳየ ነው ሲሉ ወቀሳ ሰንዝረዋል።
የአቶ ማስረሻ ሰጤን ድርድር በሚመለከት የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት "አፋህድ በጦርነት እያሸነፈው ካለው አገዛዝ ጋር የፈረመው ስምምነት የለም" በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ፡ የማውቀው ነገር የለኝም፡ ባልዋልኩበት ስሜን አታንሱ አይነት ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፏል።
በፋኖ ብርቱ ትግል እየተመታ ለመውደቅ እየተንገዳገደ መያዣውና መጨበጫው የጠፋው የኦህዴድ/ብልፅግና አገዛዝ፣ ከፈረሰ ሁለት ዓመታትን ካስቆጠረው የአማራ ክልል መንግሥት የሙት መንፈስ ጋር የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የ"ሰላም ስምምነት" አደረገ ተብሎ የወጣው መግለጫ ፍፁም ሐሰት ነው ሲል አፋህድ በመግለጫ አሳውቋል።
አፋህድ ከኦህዴድ/ብልፅግናም ሆነ ከአማራ ክልል መንግሥት ተብዬው የሙት መንፈስ ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተገናኝቶ ድርድር አድርጎ አያውቅም ያለው ድርጅቱ፡ ከአገዛዙ ጋር የምንገናኘው በጦር ሜዳ ላይ ብቻ ነው ሲል ገልጿል።
ድርጅቱ በመግለጫው፡ በአፋህድ በኩል ስምምነት ፈረመ የተባለው ማስረሻ ሰጤ፣ ከአገዛዙ ጋር ተልዕኮ ተቀብሎ ሲንቀሳቀስ ተደርሶበት ከአመራርነት እና አባልነት የታገደ መሆኑን በዚህ ሳምንት ባወጣው መግለጫ መግለፁን ያስታወሰ ሲሆን፡ ከአገዛዙ ጋር ሲቀላቀልም፣ ለስራ ተብሎ የተላከለት በርካታ ያልተወራረደ የህዝብ ገንዘብ በእጁ እንደሚገኝ እና "የሰላም ስምምነቱን" ለዘረፋ ሽፋን ለማድረግ ከአገዛዙ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል ሲል አሳስቧል።
በምናባዊ ዓለም ተደረገ በተባለው ድርድር ተገኝተዋል የተባሉት የአፍሪካ ህብረት እና ኢጋድ በቀጣይ ቀናት ይፋዊ መግለጫ እንዲሰጡ ጥሪ እናቀርባለን ነው ያለው አፋህድ በመግለጫው።
አፋህድ በመግለጫው፡ አገዛዙ ሰሞኑን በተለያዩ በበሬ ወለድ ዜናዎች የሚፈራገጠው የፋኖ አንድነት ለማደናቀፍ ብሎ መሆኑን ህዝብ ተገንዝቦ፣ በቀጣይነት የምናወጣቸውን መግለጫዎች እንዲጠባበቅ እናሳስባለን ሲልም መልዕክት አስተላልፏል።
በተያያዘ ዜና!
የአፋብኃ እና የአፋሕድ የአንድነት ጉዞ እየሰመረ መሆኑ ተሰምቷል።
ሁለቱም ድርጅቶች "ለአንድ ዓላማ እየታገልን በተናጠል የምናደርገው ጉዞ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ በመሆኑ፡ አንድነታችን ለአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት አማራጭ የሌለው ብቸኛ መንገዳችን ነው" በሚል በቅርቡ አንድነታቸውን እንደሚያበስሩ ነው የተሰማው።
የሁለቱ ድርጅቶች ወደ አንድ መምጣት ያስጨነቀው አገዛዝ ስርዓቱ፡ ከወዲሁ ሊያሰናክሉልኝ ይችላሉ ያላቸው እኩይ ተግባራት ላይ ተጠምዷል።

💔1
ከመቶ በላይ ጠላት ተደመሰሰ!!
ልማደኛው ደጃዝማች 4ኛ ኮር በመተማ ወረዳ ሽመለ ጋራ ቀበሌ በቀን 25/32018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ቀበሌ ሆርጃሙስ ክሬቸሩ እና ቁጥር 1መዉጫ አዲስ አለም አካባቢ በ3 አቅጣጫ የመጣዉን ፋሽሽቱ አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጠንካራ ጥቃት በመክፈት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል።
ከ6 ክፍለ ጦር የተዉጣጣ የበላይ ዕዝ 4ኛ ኮር ሰራዊት በወሰደዉ የተሳካ ማጥቃት ከ100 በላይ ሲደመሰስ ከ55 በላይ ቁስለኛ ሁኗል።
በተጨማሪም ሲጓጓዙበት የነበረው ተሽኸርካሪ በተሰነዘረበት ጥቃት ከጥቅም ውጭ ሁኗል።
በላይ ዕዝ በጀመረው ጥልቅ የማጥራትና የማረም ስራ ተሞርዶ ስሉ እየሆነ የሚገኘው ደጃዝማች ኮር ይህን ውጤታማ የድምሰሳ ውጊያ ግዳጅ ሲፈፅም ያለ መስዕዋትነት ነው።
ፈህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ

❤1🙏1
ለብልፅግናዉ አገዛዝ እጁን የሰጠዉ የቀድሞው የአፋህድ አመራር ከክልሉ መንግስት ጋር ስምምነት ፈረመ መባሉ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል።
የብልፅግናዉ አገዛዝ ፀንፈኛ፣ተላላኪ፣ሀገር አፍራሽ ወ.ዘ.ተ በማለት ሲፈርጅ የነበረዉን ፋኖ ከቀናት በፊት ዕጅ ለሰጠዉ ማስረሻ ሰጤ ደግሞ የህዝብን ጥያቄ የያዙ፣ለፍትህ የታገሉ እና የጠየቁ የሚል ንግግር በአረጋ ከበደ በኩል ተነግሯል።
የፋኖ ትግል እዉነተኛ እና የህዝብን ጥያቄ ያነገበ መሆኑን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም አለምአቀፍ ማህበረሰብ የሚያዉቀዉ የአደባባይ ሀቅ ነዉ።የዜጎች ሞት፣መፈናቅል እና ድህነት የሚያስደስተዉ አገዛዙ በማስረሻ ሰጤ ጉዳይ የሰራዉ፣የፕሮፓጋንዳ ስራ ጉዳዩን ለሚያዉቁት ፈገግ የሚያስብል የፖለተካ ትርፍ እንደሆነ ይታወቃል።
ብቻዉን ለብልፅግናዉ አገዛዝ ከሰጠዉ ግለሰብ ጋር ድርጅትን የወከለ አስመስሉ የተደረገዉ ስምምነት ደግሞ የክልሉ መንግስት በተዛባ ፕሮፓጋንዳ ህዝብን እየሸወደ እንደሆነ ያሳየ ስምምነት ነዉ ተብሏል።
ብቻዉን የአፋህድ ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ብሎ በዕዝ ደረጃ ሲጠራ የነበረዉ ማስረሻ ሰጤ ከቀናት በፊት ብቻዉን በመሄድ ለብልፅግና እጅ ሰቷል።
አደራዳሪ የተባሉት የአፍሪካ ህብረት እና ኢጋድ በዚህ አሳፋሪ ድርድር መገኘታቸዉ የድርጅቱን ዉድቀት እና ግዞተኝነት ያሳየ በመሆኑ ከወዲሁ ወቀሳን እያስተናገዱ ይገኛሉ።
በአብይ አህመድ አገዛዝ እና በፋኖ ኃይሎች መካከል በሚደረገዉ ጦርነት የምዕራቡ ሀገራት እና ሚዲያዎች ትኩረታቸዉን ወደ አማራ ክልል ማድረጋቸዉ እና የብልፅግናዉን አገዛዝ ማዉገዛቸዉን ተከትሎ ማስረሻ ሰጤን የተባለ ግለሰብን ለድርድር አስቀምጠዉ የምዕራባውያን ሀገራት ትችት ለማስቀረት የተደረገ ሙከራ ነዉ ተብሏል።
አሁን በአማራ ክልል በሚሊዮን የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት መኖሩን ቢቢሲ፣ዘጋርዲያን እና ሌሎችም ትልል ሚዲያ ምስክርነታቸዉን ሰተዋል።አፋብኃ በአራት እዝና በ20 ኮሮች የተዋቀረ ግዙፍ ሰራዊት ያለዉ ሲሆን አፋህድ ደግሞ በሁለት ዕዝ እና በበርካታ ክፍለጦሮች የተዋቀረ ሰራዊት ባለቤት ነዉ።በዚህ ደረጃ የተዋቀረዉ ሰራዊት አሁንም መሬት ላይ እየተዋጋ ሲሆን ከማስረሻ ሰጤ ጋር የገባ አንድም ሰራዊት አለመኖሩ እና ብቻዉን ለብልፅግና እጅ መስጠቱን የአፋህድ ሊቀመንበር አርበኛ እስክንድር ነጋ አስታዉቋል።!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ድምፅ!!!

😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ቃኝ እና ማሀንዲስ ዕጩ የፋኖ የሰራዊት አባላት የምረቃ ስነስርዓት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።
በምረቃ ስነስርዓቱ የበላይ ዕዝ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ አባላት የተገኙ ሲሆን የመርህ ሰዉ እንደሆነ የሚነገርለት ልበ ሙሉዉ አርበኛ አንተነህ ድረስ በምረቃ ስነስርአቱ ተገኝቶ ንግግር አድርጓል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
በምረቃ ስነስርዓቱ የበላይ ዕዝ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ አባላት የተገኙ ሲሆን የመርህ ሰዉ እንደሆነ የሚነገርለት ልበ ሙሉዉ አርበኛ አንተነህ ድረስ በምረቃ ስነስርአቱ ተገኝቶ ንግግር አድርጓል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
❤1🙏1
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት አባይ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የሁለቱ ኮሮች በጥምረት አባይ ድልድይና አፈሳ መግቢያ ላይ እና ትናንት ህዳር 25/2018 ዓ/ም ማለዳ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር በመፋለም ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ጠላት ድልበትግል/ናዳ/ ከተማን እና አፈሳ ከተማን ለመቆጣጠር ከገርጨጭ ከተማና ከወተት አባይ ከተማ በርካታ ሀይል በመያዝና ከነፍስ ወከፍ እክከጠቡድን መሳሪያ በመታገዝ አፈሳ ከተማ መግቢያ አባይ ድልድይ ላይ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ የተውጣጡ ሻለቆች በጥምረት የጠላትን ሰራዊት ለጊዜው በስም ያልታወቁ አመራሮችን ጨምሮ በመደምሰስና በማቁሰል ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውንና ከተሞቹን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህ በድንቅ መናበብ በተመዘገበ ታላቅ ፍልሚያና ድል የጠላት ሰራዊት በሁሉም አቅጣጫ የተመታ ሲሆን አስከሬንና ቁስለኛውንም እያነሳ ወደመጣበት አቅጣጫ ሸሽቷል::
በዚህ ታላቅ ተጋድሎ ከባድ ምት የተመታው የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የገባ ሲሆን የስርዓቱ ሰራዊት አመራሮች ተከበናል መላም የለን እያሉ ወደ ከዳንግላ ከተማ ተጨማሪ ሀይል በማስመጣት እግሬ አውጭኝ እያሉ ነው።

🙏2
🔸ራስ አሞራው ውብነህ ብርጌድ በእጀባ ላይ በነበረ የጠላት ኃይል ላይ ጥቃት ፈጸመ።
ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ራስ አሞራው ውብነህ ብርጌድ ከማክሰኝት በቅርብ ርቀት ላይ ከሚገኘው ፈረንጅ ውሃ ከሚባለው ቦታ ላይ ከጎንደር ወደ ባህርዳር በርካታ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አጅበው በመጓዝ ላይ በነበረ የብልጽግና ሰራዊት ላይ በደፈጣ ጥቃት ጉዳት አድርሰዋል።
ጥቃት የተፈጸመው ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሲሆን ቁጥሩ በእውን የማይታወቅ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ህዳር 25 /2018 ዓ.ም

❤2🙏1
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት የውሎ ዘገባ
__፩
ዳንጉር ፣ጃዊ ፣ዳንግላ ፣አፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ አጉት ጠንከር ያለውጊያ ተደረገ ።
የአማራን ሕዝብ በሳምንት ውጋያ ትጥቁን አስፈተዋለሁ ብሎ የገባው የብልፅግና አረመኔ ሰራዊት በአማራ ምድር እንደ ቆሎ እየረገፈ ፣ትጥቁንም እየፈታ ይገኛል።
ለሶስት አመት አካባቢ እየተዋጋ የሚገኘው አረመኔ ሰራዊት በአማራ ፋኖ እየደረሰበት የሚገኘውን ሽንፈት በአፉ ማመን ቢያዳግተውም በየግንባሩ ግን በርካታ ወታደሮችን እየቀበረ ፣ትጥቁንም እና ተቆጣጥሮት የነበረውን ቦታም እያስረከበ ይገኛል።
በዛሬው እለትም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ በተለያዩ ግንባሮች መለትም በዳንጉር ፣በጃዊ ፣በዳንግላ ዙሪያ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፣በአፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ አጉት ጠንከር ያለ ውጋያ አድርጓል። 77:44:66፣55 እና 22 ክፍለጦር ጠላትን በተለያዩ ግንባሮች ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት ዐባይ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ሁለቱ ኮሮች በጥምረት አባይ ድልድይና አፈሳ መግቢያ ላይ ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ/ም ማለዳ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ጋር በመፋለም ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ጠላት ድልበትግል/ናዳ/ ከተማን እና አፈሳ ከተማን ለመቆጣጠር ከገርጨጭ ከተማና ከወተት አባይ ከተማ በርካታ ሃይል በመያዝና ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ በመታገዝ አፈሳ ከተማ መግቢያ ዐባይ ድልድይ ላይ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት የጠላትን ሠራዊት ለጊዜው በስም ያልታወቁ አመራሮችን ጨምሮ በመደምሰስና በማቁሰል ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህ በድንቅ መናበብ በተመዘገበ ታላቅ ድል የጠላት ሠራዊት በሁሉም አቅጣጫ የተመታ ሲሆን አስከሬንና ቁስለኛውንም እያነሳ ወደመጣበት አቅጣጫ ሸሽቷል::
በተመሳሳይ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በጃዊ ቀጠና ዘንዘን ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ የእጅ በእጅ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ:- የክ/ጦሩ ተወርዋሪ ቃኝ እና መሀንዲስ ሻለቃ፣ 2ኛ ሻለቃ፣ 4ኛ ሻለቃ በጥምረት ያስገኙት ድሎች:
1ኛ.ከ30 በላይ የአብይ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት አባላትን መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
2ኛ.22 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ መማረክ (ማግኘት) ተችሏል።
3ኛ.490 የብሬን ጥይት፣2 ሸንሸል፣ከ1000 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦንቦች፣ 01 የስናይፐር መነፀር (ክሻፋ) የመሳሰሉትን የጠላት ቁሳቁሶች መማረክ (ማግኘት) ተችሏል።
በሌላ መረጃ በትናንትናዉ እለት የ105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ መተከል ዳንጉር ወረዳ ኤልፍኝ ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ ትንቅንቅ ድል መገኘቱን የዘገብን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ከ10 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል። በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በርካታ ተተኳሾችን እና ትጥቆችን ማግኘት የተቻለ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
የሰደድ እሳት የሆነዉ ነበልባሉ ፋኖ የአብይን ገረድ ሰራዊት እየለበለበ አስከሬኑን እያዝረከረከ ወደ ማምቡክ እንዲፈረጥጥ አድርጎታል።
___፪
በተደጋጋሚ በተለያዩ የግንባር ውጊያዎች ሽንፈቱን የተጎናፀፈው አረመኔ ሰራዊት የጥላቻ ጥጉን የገበሬውን ሀብትና ንብረት በማውደም እያሳየ ነው።
አማራ የሆነን ሁሉ ባንዳ ብሎ የፈረጀው የብልፅግና ስርዓት በደረሰበት ሁሉ የደረሰ ሰብልን እያቃጠለ፣ የሚያገኘውን ማህበሰሰብ እያፈነ ገንዘብ እየተቀበለ ይገኛል። በአዴት አንጋር ፣ሰቀለ ማርያም እና ዴንሳ ባታ አካባቢ ሊጥ ፣ዱቄት ፣የተከዘነ እህል ፣ በርቤሬ በመዝረፍና በመበተን የቆመ ሰብል በማቃጠል የጥላቻ ጥጉን በሚገባ አሳይቷል።
የአለም አቀፍ የጦር ህጎችን በመጣስ ምንም የማያውቁ ንፁሃንን እየጨፈጨፈ እና ሀብት ንብረታቸውን እያወደመ የሚገኘውን የብልፅግና ስርዓት በየትኛውም መልኩ ልንዋጋው ይገባል። ለዚህም ሁሉም በከተማም በገጠርም የሚገኝ ማህበረሰብ የሚሰጠውን ግዳጅ በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ መሆን ይገባል ።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

👍1
የገጠምነው ጠላት የተሸነፈ ነው። ፖለቲካው የተምታታበት፤ ከራሱ አልፎ ውሸት እና ማጭበርበርን ለዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር ያስተማረ፤ የሚያደርገው መላ ቅጡ የጠፋበት፤ በህዝብ የተናቀ፤ በዓለም ፊት ሞገስ ያጣ አገዛዝ ነው።
ይህ ውጤት እንዲመጣ ላለፉት ድፍን አራት ዓመታት እና ከዚያ በላይ በጠራ መስመር፣ በፅናት እና በድፍረት በመታገላችን እና በማታገላችን ኩራት ይሰማናል። ከብዙ መስዋዕትነት በኋላ ይህንን ትግል ከግለሰቦች ተፅእኖ አውጥተን የትውልድ አድርገነዋል። የአማራ የህልውና ትግል ማንም በኪሱ ይዞት የሚዞር አጀንዳ አይደለም። የሆነ ቡድን ወይም ግለሰብ ሲፈልግ የሚያነሳው ሳይፈልግ የሚጥለው እንዳይሆን አድርገነዋል።
የፋኖን እንቅስቃሴ ከመንደር አውጥተን የቀጠናው ተፅእኖ ፈጣሪ ኃይል ማድረግ ችለናል። የአማራን ፖለቲካም ዓለም በአንክሮ እንዲያየው ማድረግ ተችሏል። የቀጠናውን ኃይሎች የማስተባበር ኃላፊነትን መሸከም የሚችል የአመራር ቋት በመፈጠር ላይ ነው። ድንጋይ ነክሰን ከነጣቂወች እና ከሰንጣቂወች የጠበቅነውን ትግል ለባለአደራው ትዉልድ እናስረክበዋለን።
መሪያቸው በጠላት ጫና በተሰደዱ እና መንግስታዊ መዋቅር በፈረሰ ግዜም ጭምር ሀገር ያቆዩ፤ የኢትዮጵያን ህብራዊ ማንነት ከቅኝ ገዥወች የጠበቁት የአርበኞቹ ልጆች ነን።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
አስረስ ማረ ዳምጤ
ኅዳር 26/2018
የአፋብኃ የኮማንድ አባል, የቴዎድሮስ ዕዝ ም/ሰብሳቢ እና ፖለቲካ መምሪያ

❤2👍1😁1