የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኮር 55ኛ ክ/ጦር በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጀ!!
የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን አናብስቶች በአቸፈር ወንድየ ጠላት ወደ አዉትሌት ከተማ በመዉረድ አፈና ለማድረግ ሙከራ ያደረገ ሲሆን የ105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለጦር በተጠና opperation የመጠዉን የጠላት ኃይል አይቀጡ በመቅጣት ወደ መጣበት መልሰዉታል።
ዛሬ 24-03-2018ዓ.ም በንጋት ጭምባ ከተማ መሽጎ ያለዉን የአረጋ ከበደ አድማ በተና ላይ ከበባ በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል።
በአወትሌት ለአፈና የሄደዉ የጁላ ጡት ቆራጭ ቡድንም ተመልሶ ወደ ካንቻየ መላኩስት፣ጉግ በመሄድ ጭምባ የተወረረዉን የአረጋ ከበደን ቡድን ለማትረፍ ሙከራ አድርጎ ሳይሳካለት ቀርቷል።
በአዉደዉጊያዉ ላይ በወል ያልታወቀ አድማ ብተና ሲሰናበት በርካታ የአዳማ ብተና ኃይል ደግሞ ቁስለኛ ተደርጓል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

🙏2👍1
እየተቀላቀሉን ነው!!
የዓብይ 57 ክ/ጦር ዓባል ወታደር ነው።አገዛዙ አማራን ጨቋኝና አማራን ጨፍጫፊ ስለሆነ የአማራ ፋኖን ለመቀላቀል መወሰኑን እያስረዳ ነው።
ከ1:00 ሰዓት በፊት የብርሃኑ ጁላን ጦር እስከ ሙሉ ትጥቁ በመክዳት ሰራዊታችን የተቀላቀለው ወታደር በላይ
በላይ ይበልጤ መኮነን የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርን በመቀላቀል ለመታገል መወሰኑን አስረድቷል።
የአማራና የኢት/ያ ሀገራችን ቀንደኛ ጠላት ዓብይ አህመድና ቡድኑ አፓርታይዳዊ አደገኛ "ዘረኛ" አገዛዝ መሆኑን ከጦር ሰራዊቱ በተደጋጋሚ እየተመሰከረም ይገኛል።ወታደር በላይ ይበልጤም ይህንኑ በንግግሩ አስረድቷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

👍1🙏1
ብልፅግና የገዛ ወገናቸውን በአየር ኃይልና በምድር ጦር ሲጨፈጭፍ ሲተባበሩት የነበሩ ሦስት የአድማ ብተና አመራሮችን መረሸኑ ተሰምቷል!
"እኔ በምፈልገው መጠን ንፁኋን አልገደላችሁልኝም፣ ታዳጊ ልጆችን አልደፈራችሁልኝም፡ ሃብት ንብረት አልዘረፋችሁልኝም" ባላቸው የአድማ ብተና አመራሮችን ላይ በመርጦለማርያም ከተማ ውስጥ ደረቅ እርምጃ የወሰደው የብልፅግናው አገዛዝ፡ በሆዳቸው ወድቀው ሲላላኩት የነበሩ የሚኒሻና የአድማ ብተና አባላትን ልክ እንደሸንኮራ አገዳ አላምጦ እየተፋቸው መሆኑ ነው የተነገረው።
በዚህም በከተማዋ እንዴት አመራሮቻችን ይገደላሉ ያሉ ሌሎች የአድማ ብተና አባላት፡ በመከላከያ ሰራዊቱና በካድሬዎች ላይ ምላጫቸውን ለመሳብ በተጠንቀቅ መቆማቸው ታውቋል።
በዚህ የተደናገጡት በከተማዋ የሚገኙ የብልፅግና ካድሬዎች፡ "የአድማ ብተና አባላቱ የሆነ ቀን ገድለውን ወደ ፋኖ ሊቀላቀሉ ይችላሉ" በሚል ፍራቻ ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ አድማ ብተና እንዳያጅባቸው ለበላይ አመራሮቻቸው አቤቱታ ማቅረባቸው ተሰምቷል።
@መረብ

ብልፅግና ሲላላኩት በነበሩ ተላላኪዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተነገረ።
ሦስት የአድማ ብተና አዛዦች በአደባባይ በመከላከያ ሰራዊት ተረሽነዋል።
ይሄንን ተከትሎ "እንዴት አዛዦቻችን ይረሸናሉ" ባሉ የአድማ ብተና አባላትና ደረቅ እርምጃውን በወሰዱ በመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል ከባድ ፍጥጫ ተፈጥሯልደ
በሰሜን ጎንደር ዞን አዳቃይ ዛሬማ የአገዛዙ ሰላም አስከባሪ ኃይል የእርስ በዕርስ ግጭት ዉስጥ ገብቶ በርካቶች መሞታቸዉ ተነግሯል።
ግጭቱ የተነሳዉ ከወንድሞቻችን ጋር መገዳደል ይብቃ፣የአማራ ህዝብ መከራ ይቁም፣የዕርስ በዕርስ ዉጊያዉ የሚደረገዉ የኦርሙማዉን ብልፅግና ስልጣን ለማራዘም ነዉ፣ለህዝብ ነዉ የምትዋጉ እየተባልን ህዝባችን እየገደልን ነዉ፣በኦሮሚያ ክልል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ግድያ አልቆመም፣ለማን እንደምንዋጋ እና እንደምንገዳደል አናዉቅም ስለዚህ ወንድሞቻችን አንገልም በማለት ጥያቄ ያነሱ የሰላም አስከባሪ አባላት ተገድለዋል።
ቁጥራቸዉ በርከት ያሉ የሚሊሺያ እና የሰላም አስከባሪ አባላት በከፈቱት የእርስ በዕርስ ዉጊያ ኃይሉ የተበተነ ሲሆን የአድማ ብተና አባላት ደግሞ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ተፋጠዋል።
የህዝብን መከራ የምናስጠብቀዉ ከወንድሞቻችን ፋኖ ጋር በመሰለፍ ካልሆነ ከብልፅግና መንግስት ተለጥፈን እንዳልሆነ በአርሲ የተጨፈጨፉት አማራዎች በቂ ምስክር ናቸዉ ያሉ የሚሊሺያ አባላት በደባርቅ መታሰራቸዉ ተሰምቷል።በአዳርቃይ እና ዛሬማ፣አጅሬ ጃኖራ የተዋቀረዉ የብአዴን ሰራዊት ባደረገዉ የዕርስ በዕርስ ተኩስ ልዉዉጥ አብዛኛው መበተኑ ተረጋግጧል።
አገዛዙ ብልፅግና በሰሜኑ ጦርነት ስልጣኑን ከመነጠቅ ከታደግነዉ በኋላ እንድንፈረስ ነዉ ያደረግን ያን ዉለታ ዘንግቶ አሁን ላይ ደግሞ ከህዝብ ጋር ጦርነት እንድንገጥም አድርጎናል በሚል የአገዛዙን ካድሬ የሞገቱ የአድማ ብተና አባላት ደግሞ በባህርዳር በድብቅ መታሰራቸዉ ታዉቋል።
በደብረታቦር ከ35 በላይ የአድማ ብተና አባላት የአገዛዙን የጀምላ ጭፍጨፋ በመቃወማቸዉ ብቻ ዘብጥያ እንዲወርዱ ተደርገዋል።እነዚህ 35 የአድማ ብተና አባላት ከዚህ በፊት ለዞኑ ካድሬዎች እና ወታደራዊ አዛዥች ጠንከር ያለ አስተያየት በሰንዘራቸዉ መታሰራቸዉ የተነገረዉ።እኛ አማራን እየገደልን እንዴት ለአማራ ህዝብ እየታገላቹህ ነዉ እንባላለን፣እኛ እየታገልን ያለነዉ ለመንግስት ወንበር መፅናት ነዉ በሚል ካድሬዎቹን እና ወታደራዊ አመራሮቹን በዓፅኖት ሞግተዋል።
ነገ ፋኖን ብናሸንፍ አብይ አህመድ እኛን ያጠፋናል ይህ እንደሚሆን ደግሞ የሰሜኑ ጦርነት አስተምሮናል በማለት ሀሳባቸዉን የገለፁ የአድማ ብተና አባላት በደብረማርቆስ መታሰራቸዉ ተረጋግጧል።ሁሉም በሆዳችን በመገዛት ህዝባችን ሎሌ ማድረግ ይብቃ ያሉ የአድማ ብተና አባላት መበራከታቸዉን ተከትሎ የክልሉ ብአዴንን ጭንቅ ዉስጥ ገብቷል ተብሏል።
ይህን ኮምጠጥ ያለ ጥያቄ ለአረጋ ከበደ ያቀረቡት በደብረማርቆስ ከተማ ስምሪት የተሰጣቸዉ የአድማ ብተና አባላት ሲሆኑ አዳሩን ተሰዉረዉ አድረዋል ነዉ የተባለዉ።
የአብይ አህመድ አሊ አገዛዝ ለክልሉ ህዝብ የማይበጅ ጀምላ ጨፍጫፊ መሆኑን የተረዱ የአድማ ብተና አመራር እና አባላት እየተለቀሙ መታሰራቸዉ ደግሞ በሰራዊቱ በኩል ጠንከር ያለ ተቃውሞ ተነስቷል።ይህ የአድማ ብተናዉ የተቃወሞ እንቅስቃሴ መስፋፋቱ ደግሞ አገዛዙን አስፈርቷል።በዚህ የሚቀጥል ከሆነ አድማ ብተናዉ ሊበተን ይችላል ሲል ከባህርዳር ዝክረሰማዓታት ስምሪት ላይ ያለ የዉስጥ ምንጫችን መረጃዉን አጋርቶናል።

🙏1
የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት እንዲሁም የመከላከያ መንገድ መሪ የሆኑ ባንዳዎች ራያ ቆቦ አራዱም ወታደራዊ ካምፕ ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው::
የራያ ቆቦ ወረዳ መረጃ እና ደህንነት፣ የመከላከያ መንገድ መሪ፣ እንዲሁም ንፁሃን አማራዎችን በማሳፈንና በማስረሸን ብሎም ወጣቱን በሃይል በማስገደድ ወደ መከላከያ በማስገባት የባንዳነት ተግባር ሲፈፅሙ የኖሩት የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ ሰዎችና ሆድ አደር የራያ ቆቦ ወረዳ ካድሬና ሚሊሻዎች በሰማዕቶቹ ጀግኖች በነ አርበኛ አለሙ ገብሩ በነ አርበኛ ዋሴ ከበደ በነ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች አርበኞች ልጆች በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል::
ከአማራ ህዝብ ተፈጥረው ከፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ጋር በመተባበር የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ የኖሩት ሆድ አደሮች አቶ ጉሽሽ ደረስን ጨምሮ አራት ባንዳዎች ህዳር 24/2018 ዓ.ም ራያ ቆቦ አራዱም ወታደራዊ ካምፕ ላይ በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች እርምጃ ተውስዶበታል:: በቀጣይም እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 24/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
ቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት ዘገባ
_፩
201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለጦር
5ኛ ዙር እግረኛ ፋኖ ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ በሸበል በረንታ አስመርቋል።
_፪
፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበረውን ጨምሮ ከ7በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
የአረመኔው ሰራዊት በየ አቅጣጫው ፍርስርሱ መውጣቱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ከ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር በመክዳት ትግሉን የሚቀላቀሉ የጠላት የሰራዊት አባላት ቁጥር ቀን በቀን እየጨመረ ሲሆን በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 7 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ስርዓቱን ከድተው በመውጣት የ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበር ስናይፐር ይዞ የተቀላቀለ ሲሆን ገመቱ ባንቴ እና ስዩም ውቤ ጨምሮ ሌሎችም መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ 206ኛ ኮርን መቀላቀላቸው ታውቋል።
_፫
ፋኖ የህዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ቀጥሏል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጅመንት በዛሬው እለት ህዳር 24/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ አብረቁይ ቀበሌ የአቅመ ደካማ እና ረዳት የሌላቸውን አርሶአደሮች የሰብል በማሰባሰብ ሕዝባዊነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስአስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

❤1👍1🙏1