ቴዎድሮስ ዕዝ ዛሬ!
_፩
88ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሄደ!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር አካል የሆነችው 88ኛ ክ/ጦር በአዲስ በተዋቀረ ማግስት በጠላት እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ የተሳካ የማጥቃት ኦፕሬሽን አካሄዷል።
ህዳር 22/2018 ዓ.ም ጠላት የለመደ የጥፋት በትሩን ህዝባችን ላይ ለመፈፀም ከሌሊቱ 9 ሠዓት ከወምበርማ ርዕሰ ከተማ ሽንዲ መነሻውን አድርጎ ወደ ኮኪ ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን በ109ኛ ኮር 88ኛ ክፍለ ጦር በተደረገ የማጥቃት ኦፕሬሽን በርካታ የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ያቃተው ጠላት እግሬ አውጭኝ በማለት ወደ መጣበት ፈርጥጧል።
__፪
ሶስት(03) የአድማ ብተና አመራሮች ተረሸኑ።
ብልፅግና የራሱን ጦሩን መረሸን ጀምሯል።
የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ
201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ህዳር 21 ቀን በመርጡለ ማርያም ዙሪያ በተካሄደ አውደ ውጊያ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የብልፅግና ቅጥረኛ ሰራዊት በወቅቱ ውጊያውን ከትእዛዝ ውጭ መርታችኋል በሚል 3 የአድማ ብተና አመራሮችን ረሽኗቸዋል።
ከዚህ በተጨማሪም በወቅቱ ዉጊያ ላይ ከተደመሰሱት አንድ ቲም አድማ ብተና እና ምኒሻ በተጨማሪ በጠና ቆስሎ የነበረው 50 አለቃ ይርሳው የአድማ ብተና አዛዥ ተጨርሶ የቀብር ስነስርዓቱ በ22/03/20/8 ዓ/ም በመርጦለማርያም ከተማ በምትገኘው ማርያም ቤተክርስቲያን በወታደራዊ ስርዓት ከቀኑ በ6:00 ተፈፅሟል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት
ህዳር 23/2018

❤2
ለተከታታይ 6(ስድስት) ወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ የ64ኛ ክፍለ ጦር እግረኛ ሰራዊት በሸበል በረንታ በደማቅ ሁኔታ ተመረቁ።
ህዳር 23/2018 ዓ.ም
የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ለተከታታይ 6(ስድስት) ወራት ያሰለጠናቸውን የእግረኛ ሰራዊት ህዳር 23/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ የሽፈራው ገርባው ልጆች ለ5ኛ ዙር በደማቅ ሁኔታ አስመረቀዋል።
በቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ስር የሚገኘው 64ኛ ክፍለ ጦር የእግረኛ ሰራዊት ለማስመረቅ በክብር የተገኙት የ64ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች፣ የሻለቃ አመራሮች እና አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የአካባቢው ማህበርሰብ በተገኙበት በሸበል በረንታ ወረዳ በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል።
የተከበራቹህ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች የተከበራቹህ የሸበል በረንታ ወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች የተከበራቹህ የሻለቃ አመራሮች እና አባላት የተከበራቹህ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም የተገኛቹህ የከተመዋ ኖሪዎች እንዲሁም የክብር እንግዶች የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ዙር የእግረኛ ሰራዊት የምረቃ ፕሮግራም እንኳን በሰላም አደረሳቹህ አደርሰን።
በምረቃ ፕሮግራሙ የተገኛቹህ የክብር እንግዶች ክብራት እና ክብሯን እንዲሁም ተመራቄ የፋኖ አባላት እኛ እናተ እንዲህ የምንሰባሰበው፣ የምንደራጀው፣ የምንሰለጥነው ለሁላችንም የጋራ የሆነ ጉዳይ በየቤታችን ስላለን ነው? ሁላችንም እንድንደራጅ እና እንድንሰባሰብ ካደረጉን አንኳር ጉዳዩች ውስጥ ሰርቶ መብላትን ያስተማረው፣ ኢትዮጵያ ከውጭ ወራሪ እና ከውስጥ ሰላቶ እና ባንዳን በማፅዳት ሀገር የገነባው የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ በራሱ ሀገር፣ በእራሱ እርስት ሲያሻቸው በሀይማኖቱ፣ ሲያሻቸው በዕርስቱ፣ በማንነነቱ ጣልቃ እየገቡ የአማራን ህዝብ ከ50 ዓመት እና ከዛ በላይ እረፍት በመንሳት በገዛ ሀገሩ እንዳይኖር ተደርጓል።
ሀገር መስራቹ፣ፊደል የቀረፀው፣የእራሱ እምነት፣ የእራሱ ባህል እና እሴት፣የእራሱ ወግ ያለው ለበርካታ ዘመናት የኢትዮጰያን ዳር ድንበር አስከብሮ የቆየው፣ በአራቱም መዓዘን ደሙን አፍሶ አጥንቶ የከሰከሰው ታላቁ የአማራ ህዝብ ዛሬ ላይ በገዛ ሀገሩ፣ በገዛ እርስቱ ባይተዋር ሆኖ በጅምላ ይገደላል፣ በጅምላ ይሰደዳል፣ በጅምላ ይፈናቀላል፣ ሀብት ንብርቱ በወራሪዎች እየተወረሰ ይገኛል። ኢትዩጰያን ያሻግራሉ፣ሀገር ይመራሉ በህዝብ ተወዳጅ የነበሩ የአማራ ሙህራን በጅምላ በጨለማ እስር ቤት እየተሰቃዩ ይገኛሉ። እንደ ምሳሌ ብንጠቅስ የመንጋው መድሀኒት የፖርላመው ንጉስ አቶ ክርስትያን ታደለ፣ አቶ ዩሀንስ ቦያለው እና መ/ር መስከረም አበራ እና ሌሎች ሙህራን በጅምላ በጨላማ እስር ቤት ታስረው እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
የአብይ አህመድ አረመኔዊ ስርዓት የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የአጭር እና የረጅም ግዜ ዕቅድ በማውጣት በአለም ላይ ተደርጎ የማይታወቅ ለማየት የሚሰቀጥጡ ዘግናኝ እና አስነዋሪ ተግባር እየፈፀሙብን እና እያስፈፀሙብን ይገኛሉ። ይህ ሁሉ ድርጊት የሚፈፅሙት ከአማራነታቸው ይልቅ ሆዳቸው የግል ጥቅማቸው በልጦባቸው ባንዳ በሆኑ አመራሮች እና ሚሊሻዎች ጭምር ነው። ክቡራን እና ክቡራት እንዲሁም ተመራቂዎች ይህ ድርጊት የሚፈፀመው አማራ በመሆናችን ብቻ ነው።
የአማራ ህዝብ በአማራነቱ ብቻ እንዲጠፋ የተፈረደበት ህዝብ ከሆነ ውሎ አድሯል። በመሆኑም የአማራ ህዝብ ህዝብ መዳኛ መንገድ አንድም በክንዱ አንድም በእግዚአብሄር ሀይል ብቻ ነው። የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ የመኖር መብቱን ማስከበር የሚችለው አማራ አንድ ሆኖ በጋራ መታጋል ስንችል ብቻ ነው።
በመሆኑም ይህንን የአረመኔዊ አገዛዝን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ነቅሎ ለመጣል የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ልጆች እና የሽፈራው ገርባው ልጆች በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር አደረጃጀት ስር ታቅፈው በተለያዩ ቦታዎች የውጊያ እቅዶችን በማቀድ እርሀቡ፣ የውሀ ጥሙ፣ ብርዱ፣ ሙቀቱ ሳይበግራቸው በረካታ ውጊያዎችን በማድርግ በርካታ ገድል ሲፈፅሙ ቆይተዋል።
በዚህ ሰዓት 64ኛ ክፍለ ጦር በድርጅቱ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሚሰጣቸውን የትኛውም አይነት ወታደራዊ ግዳጅ/ሚሽን በብቃት ከመፈፀም ጎን ለጎን በዚህ ፈታኝ ወቅት ህዝባችንን በመልሶ ማደራጄት፣ወታደሩን በመልሶ ማሰልጠን፣ ወጣቱን በልዩ ልዩ ስልጠና እና የውትድርና ሳይንስ በመስጠት ግዙፍ ሀይል እየገነባ ይገኛል። በዚህም ለጠላት ሀይል ቅስም መስበሪያ ለወዳጅ ደስታን ይዞ መጥቷል።
በሸበል በረንታ እና በእነማይ ምድር ጀግኖች አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ሀገራችንን ከቀኝ ግዛትና ከባርነት ነፃ አድረገው ለትውልድ ያስረከቡበት የአረበኞች መሰባሰቢያ ከሆኑት ውስጥ ይህ አካባቢውን አንዱ ነው።
በዛሬው እለት ህዳር 23/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ለመሰባሰባችን ምክንያት የሆናቹህ የ5ኛ ዙር እግረኛ ተመራቂ አባላት እናተ የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ፣ የሽፈራው ገርባው፣ የእጅጉ ዘለቀ ልጆች ናቹህ። በዚህ ቅዱስ በሆነው የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል በስም ዘርዝረን የማንጨረሳቸው ጀግኖች የትግል ጓዶች ከጠላት ጋር ተናንቀው ብዙ ዋጋ ከፈለው ተለይተውናል። በመሆኑም ድርጅታችንን እና መሪያችንን ከጥግል ጠላፊዎች እንድትጠብቁ አደራ እያልኩ እኛ ለእናተ አደራ የምንሰጣቹህ መሪዎቻችን በብዙ ስቃይ እና መከራ ውጣ ውርድ፣ ጀግኖች ውድ ህይወታቸውን የገበሩበት ትግል ተቀብላቹህ የድል ባለቤት እንድታደርጉት አደራ እንላለን።
በመጨረሻም በመላው አማራ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀውን የአማራን ህዝብ የአረመኔዊ ድርጊት በመስራት በረካታ ግፎች እና ወንጀሎችን እየሰራ የሚገኜው የአብይ አህመድ ጡት ቆራጭ አረመኔዊ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ስለሚጠበቅብን ሁላችንም በዚህ የምረቃ ፕሮግሬም የምትገኝ በሙሉ ራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ እያልኩ ለተመራቂ ፋኖዎች መልካም የምረቃ ጊዜ እንመኛለሁ።
እንደራጃለን፣ እንሰለጥናለን፣ እንታጠቃለን፣ የአማራን ህዝብ ከአረመኔው ጡት ቆራጭ አራጅ ሰራዊት ነፃ እናወጣዋለን።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህዳር 23/2018 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64 ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

👎1🙏1
በመርሳ ከተማ አቧሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ከ16 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች አስ*ከ*ሬ*ን ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ!
ወታደሮቹ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከመርሣ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጠዶት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተደረገ ውጊያ በባለሽርጡ ክፍለጦር ፋኖ እርምጃ የተወሰደባቸው ናቸው።
በፋኖ የተገደሉ ከ16 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች አስ*ከ*ሬ*ናቸው በመርሳ አቧሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መቀበሩ ተሰምቷል። የአገዛዙ ኃይል የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ያልሆኑ ወታደሮቹን ጭምር ነው "ማንም አይከለክለኝም" በሚል በቤተክርስቲያኑ እንዲቀበሩ ያስደረገው ተብሏል።
በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከመርሣ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጠዶት ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ ከህዳር 19/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ህዳር 21 ምሽት ድረስ በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ኃይል ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ መከናነቡን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
በዚህ ቀጠና በጠላት ላይ ልዩ እርምጃ በመውሰድ ድል የተቀዳጀው በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ "ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶ" በሚል ቅፅል ስም የሚጠሩት የባለሽርጡ ክፍለጦር ፋኖዎች መሆናቸው ታውቋል።
በውጊያው በርካታ ቁጥር ያላቸው የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ከሟቾቹ መካከል ከ16 በላይ አስ*ከ*ሬ*ን በመርሳ አቧሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መቀበሩ ተሰምቷል።
የአገዛዙ ኃይል የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ያልሆኑ ወታደሮቹን ጭምር ነው "ማንም አይከለክለኝም" በሚል በቤተክርስቲያኑ እንዲቀበሩ ያስደረገው የተባለ ሲሆን፡ ይህም በአከባቢው ማሕበረሰብ ዘንድ ታላቅ ቅሬታን ፈጥሯል።
በውጊያው ከተገደሉት በተጨማሪ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ ወታደሮች በመርሳ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኙ ነው ጣቢያችን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው።
በዚህ ውጊያ በደረሰባቸው መራር ሽንፈት የተበሳጩት የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች፡ "መከላከያ ሰራዊቱ ሲዋጋ እናንተ በቂ እገዛ አላደረጋችሁም" በሚል አራት የሚኒሻ አባላትን ሲረሽኑ በርካታ የሚኒሻ አባላት ደግሞ ለእስር እንደዳረጓቸው ነው ከሚኒሻ ቤተሰቦች የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው።
በተመሣሣይ ከቀናት በፊት በመርሣ ከተማ ዙሪያ ጠዶት ሚካኤል አከባቢ ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን፡ ከደፈጣ ጥቃቱ በኋላ "መከላከያ ሰራዊቱ ሲዋጋ እናንተ በቂ እገዛ አላደረጋችሁም" የተባሉ መንገድ መሪ የነበሩ የሚኒሻ አባላት መረሸናቸውን መረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ህዳር 19/2018 ዓ/ም በምሽት ዜና እወጃው መዘገቡ አይዘነጋም።
እየተናቁና ምራቅ እየተተፋባቸውም የሚላላኩት ሆድ አደሮቹ የሚኒሻ አባላት፡ ህሊናቸውን ሸጠው የሚያገለግሉት የብልፅግናው ስርዓት ልክ እንደ ሸንኮራ አገዳ አላምጦ እየተፋቸው ነው።ሸ
አገዛዙ "ግልገል ፋኖ" ብሎ በሚጠራቸው የሚኒሻ አባላት ላይ የሚወስደው ደረቅ እርምጃ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሏል ተብሏል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2👍1
ሰበር ዜና!
ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ ያለውን የፋሽስቱ ሰራዊት አንዱን ምሽግ ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ዛሬ ህዳር 23/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ላይ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ ካሉት የፋሽስቱ ሰራዊት ምሽጎች አንዱ ላይ በሬ አርዶ ከሚበላበት ተስበው በመግባት ምሽጉን ሙሉ ለሙሉ በመስበርና በርካታ ሃይሉን በመደምሰስ ብሎም በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የጠላት ሃይል ምንም አይነት ዋርድያ ባላስቀመጠበትና በሌለበት ሁኔታ ምሽጉ ላይ በሬ አርዶ በሚበላበት ቀን 10:00 ላይ ተስበው በመግባት እስከ ምሽት 12:00 ድረስ ሲረመርሙት አምሽተው ታላቅ ጀብድ በመፈፀም ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ከዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ማግስት ፋሽስቱ አገዛዝ ቤተ-አማራ ከነበሩት ዕዞች በተጨማሪ ሁለት ዕዝ በማስገባት ወረራ ቢያደርግም ምኒልክ ዕዝ ጠላትን ወደሚመታበት ወረዳ በማስገባት ወደ ደፈጣ ውጊያ በመግባት ሲያመች ደግሞ መደበኛ ውጊያ በማድረግ በርካታ ሃይሉን ሙት ቁስለኛ እና ምርኮኛ እያደረገ በተጨማሪም እያስኮበለለ እያፈረሰው ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

👍1🙏1
የተጀመረው የሕልውና ትግል በድል እንዲጠናቀቅ የፋኖ አመራሮች ከሰራዊቱ እና ከሕዝቡ የሚቀርብላቸውን የአንድነት ጥያቄ በአጭር ጊዜ መመለስ አለባቸው ተባለ!
አገዛዙን ለማሸነፍ በወታደራዊ ዝግጅት በቂ አቅም እንዳለው ያስመሰከረው ፋኖ፡ ትግሉን ለማሸነፍ አንድነት ያስፈልጋል ሲል ከስር ያለው ሰራዊትና ሕዝቡ በአመራርነት ስፍራ ላይ የተቀመጡትን አታጋዮች በተደጋጋሚ እየጠየቀ ይገኛል።
በሕልውና ትግሉ ወጥ የሆነ አደረጃጀት ባለመፈጠሩ አገዛዙ እፎይታን ያገኘ ሲሆን፡ በተመሣሣይ በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ህልቆ መሣፍርት መከራን እንዲራዘም አድርጎታል።
ፋኖ ትግሉን የሚያሸንፍበት ብቸኛዉ አማራጭ አንድነት በመሆኑ የፋኖ አመራሮች በአንድነቱ ጉዳይ ተኩረት ሰተዉ መስራት አለባቸዉ ተብሏል።
ህዝቡ እና ሰራዊቱ ስለ አንድነቱ በተደጋጋሚ ጊዜ ጥያቄ እያነሳ ሲሆን የፋኖ አመራሮች ግን የህዝቡን እና የሰራዊቱን ጥያቄ እስካሁን ድረስ መመለስ አልቻሉም።
አንድነቱ በተራዘመ ቁጥር በህዝቡ ላይ የሚደርሰዉ መከራ እና እንግልት ተባብሶ ቀጥሏል።የህዝቡን መከራ እና ችግር ለመቀነስ የፋኖ አመራሮች አንድነቱን በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ አለባቸዉ የሚሉ ወገኖች ተበራክተዋል።