ሰበር ዜና
በእናት ጡት ቆራጮች ተመርቶ የመጣው የአገዛዙ ኃይል በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ተደመሰሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል በሆነው ግዙፉ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመሰንዘር አዳሩን ሲጓዝ አድሮ ዛሬ ህዳር 22/2018 ዓ/ም ቀጠናው ላይ ተመትቷል።
ሰሞኑን በፋኖ ስም የአማራ ህዝብን ሲዘርፍና ሲያዘርፍ ቆይቶ ምረሽ የገባው አብነት አለምነህ እና ግብረ አበሮቹ መሪነት በአራት አቅጣጫ ማለትም ከጎንደር፣ ከጠዳ ፣ ከማክሰኝት እና ከደጎማ ከተሞች በማሰባሰብ ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና የገባው የአገዛዙ ቅልብ አራዊት ዳዋ ዳሞት ፣ ምንዝሮ እና ቡርቧክስ ላይ ተመትቶና ተዋርዶ ተመልሷል።
ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በተደረገው በአውደ ውጊያው ፋሲለደስ ፣ቃኘው እና ጎንደር ብርጌድ የተሳተፉ ሲሆን በኦፕሬሽኑ ከ12 በላይ ጠላት ላይመለስ ሲሸኝ ከ17 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፋኛ ቆስለዋል።
ለከሀዲዎችና ለዘራፊዎች የሚበረከክ ቁመና የለነም ያሉት ጎንደሬ በጋሻዎች ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ጠላትን ከበባ ውስጥ አስገብተው በአለበት እንዲቆም አስገድደውታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
@የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ /ካስትሮ/

🙏2
የአገዛዙ ሰራዊት ማዕከላዊ ዕዝ 104 ኛ ኮር አገዛዙን በመክዳት ፋኖን ተቀላቀሉ!
የአገዛዙ ሰራዊት ማዕከላዊ ዕዝ 104 ኛ ኮር 16ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሬጅመንት አገዛዙን በመክዳት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የጥራሪ ክፍለ ጦር የ5ኛ ሻለቃ (ቃኝን) ተቀላቅለዋል ።
አራት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ህዳር 22/2018 ዓ.ም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ ሲሆን በአገዛዙ ከፍተኛ የሆነ ብሔርተኝተነት ያጋጠመ መሆኑንም ተናግረዋል ።በተለይ በሰራዊቱ ውስጥ የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ የሆነ ሰቆቃና እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል ብለዋል።
አክለውም በአገዛዙ ውስጥ ያለው አባል ተስፋ የቀረጠና ውጊያን የጠላ ስለሆነ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነው። የፋኖ ትግልም በተለይ አንድነት ላይ መስራት ከተቻለ በቅርቡ አገዛዙን መጣል እንደሚቻል ጠቁመዋል ።
በመሆኑም ሁሉም አማራና ኢትዮጵያዊ በእነሱ እሳቤ ልክ ተረድቶ ከአገዛዙ በመውጣትና ፋኖን በመቀላቀል አማራውን አልፎም ኢትዮጵያን ማዳን አለበት የሚል ሀሳብ ተናግረዋል ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል መረጃውን የጥራሪ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አድርሷል ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 22 / 2018 ዓ.ም

👍1🙏1
#አሳዛኝ ዜና
በደንቢያ ንፁሐን ተማሪዎች ተጨፈጨፉ!
በደንቢያ በየ ቀኑ ሶስት አራት ንፁሐን ገበሬ አርሶ አደሮች፣እናቶችና ህፃናት ስርዓቱ ጥምር ጦር እያለ በሚጠራው ጨፍጫፊ ሐይል ሳይገደል አይውልም።
ከተለያየ አቅጣጫ በየቀኑ አለኝ የሚለውን ሐይል እያመጣ የመጨረሻ ያለው ኦፕሬሽን ቢሞክርም ከፋኖ ሐይል ላይ ምንም ጉዳት ማድረስ ያልቻለው ገዳይ ቡድን፤ደክሞና ተመቶ ሲመለስ በተለያየ መልኩ ህዝቡን እየተበቀለ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም ከእሁድ ቅዳሜ እረፍት ቤት ወደ ጯሒት ት/ት ቤት በመሔድ ላይ የነበሩ ተማሪዎችና እናቶች ተጨፍጭፈዋል።
አገር አማን ብለው በባጃጅ ተሳፍረው የሚሔዱ ንፁሐን ምንም አይነት ውጊያ በሌለበት ሰዓት ጯሒት ከተማ ደልጊ መውጫ ላይ ተጨፍ*ጭ*ፈዋል።
ከተጨፈጨፉት ንፁሐን መካከል ተማሪ ዮርዳኖስ ጌትነት፣ተማሪ ዳንኤል አበረ እና ወ/ሮ ጥሩአለም ክፍሌ(የሁለት ልጆች እናት) ወዲያውኑ ሕወታቸው ሲያልፍ ተማሪ ዮርዳኖስ አበረን ጨምሮ ሌሎች 4 ተሳፋሪዎችና ሾፌሩ ከፍተኛ ቁስል አስተናግደው በህክምና ላይ ይገኛሉ።
በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍና ማውደም የሚያረካው ገዳይ ቡድን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሰለጠነ ሌባ (ወታደር ነኝ ባይ) በቀጠናው አሰማርቶ ከፍተኛ ዝርፊያና ውንብድና ጭምር እየፈፀመ ይገኛል።
ከሰሞኑ በምስራቅና ምዕራብ ደንቢያ ብቻ ከ200 በላይ የገበሬ መሳሪያ፤የቤት እና የቢሮ እቃዎች፤ማስጌጫ ቁሳቁስና የሚሸጥ ነገር ሁሉ መኪና እያሰጠጋ እየጫነ እየዘረፈ ይገኛል።
በጣቁሳና ጭልጋ ወረዳ ጨውድባና ጫንድባ የተባሉ ከተሞች ብቻ 15 ሚሊየን በላይ ግምት ያለው እቃ ዘርፎ ወደ ደልጊ ወስዷል።
ገበሬው ፋኖን እያበላና እየሸፈነ እያዋጋ ነው፤ መደህየት አለበት የሚለው ይህ ገዳይ ቡድን በርበሬን ጨምሮ የደረሱ አዝዕርቶችን በከፍተኛ ሁኔታ እያወደመ ይገኛል።
በመሆኑም መላው የገፈቱ ቀማሽ ማህበረሰብ የሚደረገው የሚታይና የሚጨበጥ ግፍና በደል ይቆም ዘንድ በምናደርገው እንቅስቃሴ እንደ ወትሮው ሁሉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንድታደርግ እናሳስባለን።
ድል ለግፉዓን!
ድል ለአማራ ፋኖ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2🙏1
ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ጠላትን ደመሰሰ!!
ትላንት ህዳር 21/2018 ዓ/ም አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ጣና ብርጌድ ከጉማራ ወደ ወረታ በፖትሮል ሲንቀሳቀስ የነበረን ጠላት በደፈጣ መደምሰስ ተችሏል።
ልዩ ስሙ ዝጥል ወይም ታንኳን ገብርኤል መገጠያ ላይ ደፈጣ በመጣል የፖትሮሉ ሹፌር ጨምሮ 4 አድማ ብተና ሙት ሲሆኑ 7 ደግሞ ቁስለኛ ሁነዋል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አርበኛ ፍቅሩ ባየ የጣና ገላውዲዎስ ክ /ር ህዝብ ግንኙነት

🙏2❤1
የስለጠና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር አዲስ ሰልጣኝ የፋኖ አባላትን ለማሰለጠን በዝግጅት ላይ ይገኛል። ሆኖም ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ስልጣኞች መሰልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ዕድሜ ከ18 አመት በላይ/የሆነች
2. ከደባል ሱስ ነፃ የሆነ/የሆነች
3. ከማንኛውም ወንጀል ነፃ የሆነ/የሆነች
4. የሚሰጠውን ማነኛውም ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችል
5. የጤና ችግር የሌለበት/የሌለባት
6. የመመዝገቢያ ቦታ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሚንቀሳቀስበት ሁሉም ቦታዎች
7. ፆታ ወንድ/ ሴት
8. የመመዝገቢያ ቀን ህዳር 22/03/2018 ዓ.ም በማንኛውም አካባቢ የምትገኙ ወጣቶች ትግላችንን በመቀላቀል መዋል ማደር ቅንጦት ሆኖበት በሰቆቃ ውስጥ ላለው የአማራ በጋራ እንቁም!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ድል ለአማራ ህዝብ
ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ስልጠናና ክህሎት መምሪያ

❤1🙏1
የእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ በዛሬ ዕትሙ "ኢትዮጵያ ዳግም ወደ ግጭት አፋፍ ላይ ባለችበት በዚህ ወቅት፣ 'ፋኖ' የተሰኘው የአምሓራ ብሔርተኛ ኃይል፣ ከዓለም በተቆረጡት የሰሜን-ምዕራብ ተራራማ አካባቢዎች ከመንግስት ጦር ጋር ከባድ ውጊያ ገጥሟል።' በሚል የፎቶግራፍ ዘገባ፣ ሀገሪቱን እየበጣጠሰው ያለውን ውጥረት የሚያሳይ እይታን ይዞ ወጥቷል።
"የትግራይ ጦርነት ካበቃ ከሶስት ዓመታት በኋላ፣ ኢትዮጵያ በሰሜን-ምዕራብ ክፍሏ በተቀሰቀሰ ከባድ የትጥቅ አመጽ እየተናጠች ነው።" የሚለው ዘገባው፣ በአብዛኛው በቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የተዋቀረው "ፋኖ"፣ በአሁኑ ወቅት ሰፊውን የአማራ ክልል ገጠራማ አካባቢዎች (80% ገደማ) መቆጣጠሩን ሪፖርቱ ያሳያል።
ዘገባው እንዳመለከተው፣ የፌደራል ኃይሎች አመጹን ለማፈን በሚያደርጉት ጥረት "ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን" እየፈጸሙ ነው። ከእነዚህም መካከል አፈና፣ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ ጾታዊ ጥቃቶች እና በሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ይገኙበታል።
"ሁኔታው ከቁጥጥር ውጪ ነው" ያለው ዘገባው፣ በክልሉ ከሱዳን ጦርነት የሸሹ ስደተኞችን ጨምሮ ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል።
ይህ ሁሉ የተጀመረው፣ በአንድ ወቅት የፌደራል መንግስት አጋር የነበረው ፋኖ፣ ከትግራይ ጦርነት በኋላ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት "ክህደት እንደተፈጸመበት" ማመኑን ተከትሎ ነው።
በተለይም መንግስት የክልል ልዩ ኃይሎችን "ለመበተን" መወሰኑ፣ በአማራ ተዋጊዎች ዘንድ እንደ ቀጥተኛ የጸጥታ ስጋት ተወስዷል። ዘገባው ይህንን "ጥልቅ የክህደት ስሜት" ሲል ይገልጸዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የቀድሞ የልዩ ኃይል አባላትም የፋኖን ጦር በመቀላቀል፣ ወታደራዊ ልምዳቸውንና ትጥቃቸውን ይዘው የ20,000 ተዋጊዎችን ኃይል እንደፈጠሩ ተገልጿል።
ፋኖ እራሱን "የአማራ ህዝብ ተከላካይ" አድርጎ የሚቆጥር ሲሆን፣ ግቡም ከክልሉ ሙሉ ቁጥጥር አንስቶ የዐቢይ አሕመድን መንግስት እስከመጣል ይደርሳል።
ሪፖርቱ እንዳነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች በግጭቱ መሃል ሆነው ከባድ ዋጋ እየከፈሉ ነው።
የ23 ዓመቷ ወ/ሮ ገነቴ በየኖ፣ የ5 ዓመት ልጇን በእጇ ይዛ እርሻዋን ስታቋርጥ በመንግስት ኃይሎች ከተተኮሰ የሞርታር ጥይት ፍንጣሪ ልጇ "ተበጣጥሶ" ህይወቱ አልፏል። "በህይወት እንድኖር ምክንያት የሰጠችኝ በህይወት የተረፈችው ልጄ ብቻ ናት" ስትል ገነቴ ለሪፖርቱ ተናግራለች።
በተመሳሳይ፣ ሌላ ነዋሪ ደግሞ የ83 ዓመት እናታቸው በፌደራል ድሮን በተመታ ቤታቸው ውስጥ እንደተገደሉ መስክረዋል።
እነዚህ ጥቃቶች በህዝቡ ዘንድ በማዕከላዊው መንግስት ላይ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሱ ሲሆን፣ ለፋኖ ህዝባዊ ድጋፍ እንዲጨምር አድርገዋል ተብሏል።
ጋዜጠኛ ቱቴ ንገስ በሰሜን ወሎ ላስታ አካባቢዎችን መጎብኘቱን ጠቅሷል። በአሁኑ ወቅት ክልሉ በፌደራል ኃይሎች (በዋና ከተሞች) እና በፋኖ (በገጠሮች) ተከፋፍሏል። በየቦታው በተቋቋሙ የፍተሻ ኬላዎች ምክንያት ሰብአዊ እርዳታ ወደ ህዝቡ እንዳይደርስ ታግቷል።
በሌላ በኩል፣ ሪፖርቱ ፋኖ እራሱ በትግራይ ጦርነት ወቅት በወልቃይት እና ራያ አካባቢዎች "የዘር ማጽዳት" እና ሌሎች ጥቃቶችን እንደፈጸመ ክሶች እንዳሉበት ጠቅሷል።
ምንም እንኳን ፋኖ ሰፊ የህዝብ ድጋፍ ቢኖረውም፣ ሪፖርቱ ሲያጠቃልል፣ እየጨመረ የመጣው የጸጥታ መደፍረስ እና የኢኮኖሚ ውድቀት፣ እንዲሁም በአንዳንድ የፋኖ ቡድኖች የሚፈጸመው "የገንዘብ ምዝበራ" ፣ ይህንን የህዝብ እምነት ቀስ በቀስ እየሸረሸረው መሆኑን አስረድቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ አዲስ አበባ የትግራይ ኃይሎችን (ህወሓት) ከኤርትራ ጋር በመተባበር አዲስ ጦርነት ሊከፍቱ ነው ስትል ትከሳለች። በኢትዮጵያ የቀይ ባህር ጥያቄ ዙሪያ የተፈጠረው የቃላት ጦርነትም፣ በትግራይ ጦርነት ከ600,000 በላይ ህዝብ ያለቀበትን የአፍሪካ ቀንድ፣ ለሌላ መጠነ ሰፊ ግጭት እያጋለጠው መሆኑን ዘገባው አመልክቷል።

🙏4
ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ የተሰጠ መግለጫ
❤3🙏2👍1
88ኛ ክ/ጦር የተሳካ የመጀመሪያ ኦፕሬሽኑን አካየደ!
******//
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር አካል የሆነችው 88ኛ ክ/ጦር በጠላት እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ የተሳካ የማጥቃት ኦፕሬሽን አካሄዷል።
ህዳር 22/2018 ዓ.ም ጠላት የለመደ የጥፍት በትሩን ህዝባችን ላይ ለመፈፀም ከሌሊቱ 9 ሠዓት ከምዕ/ጎጃሟ ወምበርማ ርዕሰ ከተማ ሽንዲ መነሻውን አድርጎ ወደ ኮኪ ቀበሌ ተንቀሳቅሷል። የጠላት እንቅስቃሴ እና ፍላጎቱን በመለየት የክ/ጦሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽናል ክፍል መሪዎች በጠላትን እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ የማጥቃት እቅድ በፍጥነት ለማቀድ ተገደዱ። ፈጣን የስምሪት ግዳጅም ተሰጠ 1ኛ ሻለቃን መሪዋ ገዳሙ መላክ የጇንቢ መስመርን ዘግቶ የመያዝ እና ማጥቃት ፣ 4ኛ ሻለቃን መሪዋ አትንኩት መግባር የኮኪን ደቡብ አቅጣጫ በኩል በመያዝ እንዲያጠቃ፣ የክ/ጦሯ ቃኝና ማህዲስን መሪዋ ዋሲሁን ዳኛው በየርግን ዋና መስመር አድርጎ እንያጠቃ ታሳቢ ተደርጎ የጥፋት ተልዕኮን አንግቦ እራሱን የሳት ቀለበት ውስጥ የከተተውን ጠላት ኮኪ ላይ እንዲመቱ በወ/አዛዡ ቻላቸው አያና እና በዘመቻ መሪው ችሎታው አስተባባሪነት እንዲፈፀም እንዲሁም ሽንዲ ከተማ ተቆርጦ የቀረውን የጠላት ኃይል ደግሞ 2ኛ ሻለቃን መሪዋ ሐይማኖት ታዴ እና 5ኛ ሻለቃን መሪዋ አበባው ሙሉጌታ አስተባባሪነቱን የክ/ጦሩ ም/ወ/አዛዥ 50 አለቃ አብራራው ጥላሁን እና የክ/ጦ ም/ዘመቻ አብርሃም ፀጋ እንዲወስዱ ተደርጎ ሽንዲ ከተማ በመግባት ማጥቃት እንዲሁም 3ኛ ሻለቃን መሪዋ ሐይማኖት ታደሰ ሁዲት የጠላት ኃይል ተንቀሳቅሶ ስለነበር ክበባ አድርጋ እንቅስቃሴውን እንድትገታ ጠላት እንዳይወራረስ/እንዳይደጋገፍ በማድረግ 2ቱ ቦታ ላይ /ኮኪ እና ሽንዲን/ በተጠቀሰው መልኩ በደንብ መምታትን ታሳቢ ያደረገ የኦፕሬሽ ግዳጅ ተሰጥቶ በተሳካ ሁኔታ ተፈፅሟል። የክ/ጦሩ ወ/አዛዥ፣ ም/ወታደራዊ አዛዥ ዘመቻእና ም/ዘመቻ በማናበብ እና በማስተሳሰር የ3ቱን ቦታ ግዳጅ በጥሩ ሁኔታ በበላይነት መርተውታል።
በሁኔታው የወገን ኃይል የጠላት እሳቤውን አስቶ የመታበት፤ ወታደራዊ ጠበብትነቱን ያሳየበት፣ በአጭር ጊዜ የውጊያ ዕቅድ በማውጣት ፈጣን ጥቃት መክፈት እና ውጤት ማምጣት መቻልን ያሳየበት፤ ገዢ ቦታ ከመለየት ጀምሮ ካርታ ሠርቶ እና ሠጥቶ ውጤታማ ስምሪት ማምጣትን ያሳየበት፤ ጀግንነቱን ለጠላት በድግግሞሽ በሜዳ ተግባሩ ያሳየበት፤ ጠላት ላይ የስነ ልቦና ብልጫ የወሰዱበት፤ ጠላት ሲቅረጠረጥ የታየበት ፤ ጦር መሪዎቹ ለበላይ መሪዎቻቸው በስልክ ኃይል ካልተጨመረኝ ተከብቢያለሁ ላልቅ ነው እየለ ሲያለቅስ የተሠማበት፤ ጠላት ምሽጉ ላይ የተበላሸበት፤ .............. ወዘተ የወገን አይበገሬነት የተስተዋለበት ድንቅ ውሎ በ88ኛ ክ/ጦር ሠማይ ስር ተሰተውሏል።
እንደዚህ አይነት የጠላት እሳቤን አስቶ መምታት በቀጠናው የተለመደ ሲሆን በተደጋጋሚ ሽንዲ ከተማ ተፈፅሞ ውጤት አምጧል። በዚህም ሁኔታ ጠላት ላይ ከባድ ቁሳዊ እና ሠባዊ ኪሳራ በድግግሞሽ ማድረስ ተችሏል።
#ጠላት ኃይል ማዕበል ለመፈጠር ተጨማሪ ኃይል ከብሬ ባያመጣ ኑሮ የተገኘው ድል ከዚህ እጅግ ያመረ ይሆን እንደነበር መሪዎቹ ገልፀዋል።
#አሳን ለማጥት ባህሩን ማድረቅ በሚል የክፋት እሳቤን የሚከተለው አገዛዙ በቅጥረኛ ሠራዊቱ ህዛባችን ላይ ዘርፈ ብዙ ጥፋት በተደጋጋሚ ይፈፅማል። ስለሆነም ህዳር 22/2018 ኮኪ ቀበሌ አ/አደር ፈንቴ ቸኮልን ከቤቱ ፣ሽንዲ ተዋበች ጎጥ አ/አደር ደግሰው ተረፈን ስንዴ እያጨደ እያለ ይዘው በግፍ እረሽኗቸዋል። እንዲሁም የአ/አደር ሆድሞኝ አለሙ 2 ልጆችን ኮኪ ሁኖ ወደ ዝንግስ ጎቢ ጎጥ ወርውሮ ወጣት እስቲበል አለሙና መቅደስ አለሙን( እህታማቾችን) ጤፍ አጨዳ ላይ እያሉ በሞርተር ጥቃት ከባድ ቁስለኛ አድርጓል።
ቀጠናው በአዲሱ የድርጅታችን መዋቅር ለውጥን ተከትሎ የበፊቱ ወምበርማ፣ ጓጉሳ እና ወርቃቤይ ብርጌዶችን በአንድ አዋህዶ ጠንካራ እና አስፈሪ ግዙፍ ክ/ጦር ሆኖ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተመስረተ ወዲህ የተሳካ የመጀመሪያ ኦፕሬሽን መሆኑን ክ/ጦሩ አሳውቋል።
🙏ክብር ለውጤቱ ለደከሙት ሁሉ!!
💪88ኛ

❤1😁1