ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በዛሬዉ ዕለት ከ8 በላይ የአገዛዙ ሰራዊትን በመደምሰስና ከ17 በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ሰራዊትን በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፏል ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ባደረገው አውደ ዉጊያ ከ8 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ17 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የአገዛዙ ብልፅግና ሰራዊት 12ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንት፣የ65ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንት ኃይልና የ65ኛ ክፍለ ጦር ሜካናይዝድ በጥምረት አንድ ዙ-23 እና አራት ዲሽቃ በመያዝ መነሻውን ከላስታ ወረዳ ብልባላ ከተማ በማድረግ ህዳር 16/2018 ዓ/ም ዳቢያና አሞራ ደብር ድባቅ ተመትቶ መመለሱ ይታወቃል።
በዚህ ሽንፈቱ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ከህዳር 18 ጀምሮ ኃይሉን ጨምሮ በድሮን ታግዞ ውጊያ ያደረገ ቢሆንም ተወርዋሪዎቹ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ፋኖዎች ሦስት ቀን ሙሉ ምሽግ መከላከል በማድረግ በአራተኛው ቀን ዛሬ ህዳር 21/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በጠረዛና መዛርድ ግንባር በቆረጣ በመግባት በተደረገ አውደ ውጊያ የጠላት ኃይል ወደ ነበረበት ምሽግ ተቀጥቅጦ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 21 / 2018 ዓ.ም

🙏2❤1👍1
አዛሳኝ መረጃ!
አገዛዙ በተደጋጋሚ እስርና እንግልት ሲፈፅምባቸው የነበሩት አራት አይናው አበምኔት አረፉ!
የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤ በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት የክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም ገዳም አበምኔት የሆኑት አራት አይናው መምህር ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ ከዚህ አለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል።
ታላቁ አባት መምህር ቆሞስ አባ ይባቤ፡ አገዛዙ ተደጋጋሚ የሆነ እስርና እንግልት ሲፈፅምባቸው እንደነበር አይዘነጋም።
እየደረሰባቸው ካለው መንግስታዊ እስርና ማሳደድ አኳያ "ገዳሙን የሚመራ - በጉባኤ ቤቱ የሚያስተምር መምህር ፈልጉ" በሚል ለገዳሙ አበምኔቶች መልዕክት ሲያስተላልፉ መሰንበታቸውም ተነግሯል።
አራት አይናው አባት፡ ትናንት ህዳር 21/2018 ዓ/ም ለዛሬ አጥቢያ ሕይወታቸው ማለፉ ነው የታወቀው።

💔3❤1
መብረቅ ክፍለጦር ወግዲ ወረዳ ላይ ከፋሽስቱ አገዛዝ ጥምር ሰራዊት ጋር በመፋለም ድል አስመዘገበ::
ንጉስ ሚካኤል ኮር መብረቅ ክፍለጦር ወግዲ ወረዳ ልዩ ቦታው ወደ ጎረንጅ አቅጣጫ ማጥቃት ካደረገው ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት 105ኛ ክፍለጦር እንዲሁም አድማ ብተናና ሚሊሻ በአገዛዙ አጠራር ጥምር ጦር ጋር ህዳር 21/2018 ዓ.ም ጧት 1:30 ጀምሮ እስከ ምሽት 1:00 ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል::
ሙሉ ቀን በዋለው ፍልሚያ መብረቆቹ የፋሽስቱ አገዛዝ መመኪያ የሆነውን ቅልብ ኮማንዶ ማጥቃቱን በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ በርካታ ቁጥር ያለው ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ብሎም ቀጠናቸውን በማስከበር ድል አስመዝግበዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 22/2018 ዓ.ም

❤1
🎯 ዐፄ እያሱ ክ/ጦር ላይ ጥቃት ለመፈጸም የመጣው የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ክፉኛ መመታቱ ታወቀ።
ህዳር 21/2018 ዓ.ም ከአዲስ ዘመን በመነሳት ወደ አንቦ ሜዳ ታዳጊ ከተማ በትላንትናው እለት በመግባት ከንጋቱ 10:30 ሰዓት ጀምሮ የዐፄ እያሱ ክ/ጦር አባላት ወደሚገኙበት ካምፕ ልዩ ስሙ ሻሞ መድሀኒ አለም ተብሎ ወደ ሚጠራዉ ቀጠና በመጠጋት ከበባ ለማድረግ የሞከረ ሲሆን ያሰበውን እቅድ ግን ሊያሳካ አልቻለም።
ጥቃት ለመፈጸም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይሉን የተጠቀመ ቢሆንም ለመደምሰስ አቅደውበት የመጡበትን የወገን ኃይልን ግን አንዳችም ጉዳት ሊያደርሱበት አልቻሉም። ይልቁንም የዘወትር ግብሩ የሆነውን ሞትና ቁስል እንዲጎነጭ ሆኗል።
ከሌሊቱ 10:30 እስከ ረፋዱ 4:00 ድረስ በአናብስቶቹ ታፍኖ ወደ መጣበት ለመመለስ እንኳን መንገዱ እሾህ ሁኖበት እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ ሲገረፍና ሲወቃ ዉሎ ወደ መጣበት ተመልሷል።
በጠላት ላይ የደረሰዉ ሰብአዊ ኪሳራም
የሞተ=>3
የቆሰለ=>5 ሲሆን ከፋተኛ የሆነ ቁሳዊ እና ሞራላዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደ መጣበት የራበዉ ቀበሮ ሁኖ ተመልሷል።
ሁሌም የነበልባሎቹን ምት መቋቋም ሲያቅተዉ ስሜቱን ንፁሀንን በማሰር፣በማገት፣በመዝረፍ እና በመግደል የሚረካዉ ደካመዉ የአብይ ወታደር በቀጠናዉ ላይ ሲሰበሰብ የነበረን የገበሬ አዝመራ የፋኖ ነዉ በማለት ሲዘርፍና ሲያወድም ዉሏል።
በተጨማሪ የፋኖ ምግብ አብሳይ ነሽ በማለት አንዲት ወጣት ሴትን እና የፋኖ መረጃ ናችሁ ብሎ ሁለት ታዳጊ ወጣት ወንዶችን አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሳቸዉ እስከ አሁን አልታወቀም ሲል የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የዳግማዊ ቴወድሮስ 5ኛ ኮር የዐፄ እያሱ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ ተናግሯል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ህዳር 22 /2018 ዓ.ም

❤2🙏1
መብረቅ ክፍለጦር ወግዲ ወረዳ ላይ ከፋሽስቱ አገዛዝ ጥምር ሰራዊት ጋር በመፋለም ድል አስመዘገበ::
ንጉስ ሚካኤል ኮር መብረቅ ክፍለጦር ወግዲ ወረዳ ልዩ ቦታው ወደ ጎረንጅ አቅጣጫ ማጥቃት ካደረገው ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት 105ኛ ክፍለጦር እንዲሁም አድማ ብተናና ሚሊሻ በአገዛዙ አጠራር ጥምር ጦር ጋር ህዳር 21/2018 ዓ.ም ጧት 1:30 ጀምሮ እስከ ምሽት 1:00 ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል::
ሙሉ ቀን በዋለው ፍልሚያ መብረቆቹ የፋሽስቱ አገዛዝ መመኪያ የሆነውን ቅልብ ኮማንዶ ማጥቃቱን በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ በርካታ ቁጥር ያለው ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ብሎም ቀጠናቸውን በማስከበር ድል አስመዝግበዋል::
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አገዛዙ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ሰብሳቢ ላይ ያሰራጨዉ መረጃ በAI, በአርቲፊሻል ኢንቴሌጀንስ አማካኝነት የተቀናበረ መሆኑን እራሱ የክፍለጦሩ ሰብሳቢ አርበኛ ደመላሽ መንግስቴ በቪዲዮ የታገዘ መግለጫ አዉጥቷል እንከታተለዉ።
🙏5
የአገዛዙ ወታደር አንድ ስናይፐር ከነ ሙል ተተኳሹና አንድ መገናኛ ራዲዮ እንደያዘ ፋኖን ተቀላቀለ::
የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ሆኖ ሲያገለግል የነበረው አስር አለቃ ደጉ ከ48ኛ ክፍለ ጦር አንደኛ ሻለቃ የአገዛዙን ግፍና መከራ በመፀየፍ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነውን ተከዜ ክፍለ ጦርን ህዳር 22/2018 ዓ.ም ተቀላቅሏል::
@ምንሊክ እዝ

🙏2
ሰበር ዜና
በእናት ጡት ቆራጮች ተመርቶ የመጣው የአገዛዙ ኃይል በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ተደመሰሰ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል በሆነው ግዙፉ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመሰንዘር አዳሩን ሲጓዝ አድሮ ዛሬ ህዳር 22/2018 ዓ/ም ቀጠናው ላይ ተመትቷል።
ሰሞኑን በፋኖ ስም የአማራ ህዝብን ሲዘርፍና ሲያዘርፍ ቆይቶ ምረሽ የገባው አብነት አለምነህ እና ግብረ አበሮቹ መሪነት በአራት አቅጣጫ ማለትም ከጎንደር፣ ከጠዳ ፣ ከማክሰኝት እና ከደጎማ ከተሞች በማሰባሰብ ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና የገባው የአገዛዙ ቅልብ አራዊት ዳዋ ዳሞት ፣ ምንዝሮ እና ቡርቧክስ ላይ ተመትቶና ተዋርዶ ተመልሷል።
ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በተደረገው በአውደ ውጊያው ፋሲለደስ ፣ቃኘው እና ጎንደር ብርጌድ የተሳተፉ ሲሆን በኦፕሬሽኑ ከ12 በላይ ጠላት ላይመለስ ሲሸኝ ከ17 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፋኛ ቆስለዋል።
ለከሀዲዎችና ለዘራፊዎች የሚበረከክ ቁመና የለነም ያሉት ጎንደሬ በጋሻዎች ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ጠላትን ከበባ ውስጥ አስገብተው በአለበት እንዲቆም አስገድደውታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
@የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ /ካስትሮ/

የአገዛዙ ሰራዊት ማዕከላዊ ዕዝ 104 ኛ ኮር አገዛዙን በመክዳት ፋኖን ተቀላቀሉ!
የአገዛዙ ሰራዊት ማዕከላዊ ዕዝ 104 ኛ ኮር 16ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሬጅመንት አገዛዙን በመክዳት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የጥራሪ ክፍለ ጦር የ5ኛ ሻለቃ (ቃኝን) ተቀላቅለዋል ።
አራት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ህዳር 22/2018 ዓ.ም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ ሲሆን በአገዛዙ ከፍተኛ የሆነ ብሔርተኝተነት ያጋጠመ መሆኑንም ተናግረዋል ።በተለይ በሰራዊቱ ውስጥ የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ የሆነ ሰቆቃና እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል ብለዋል።
አክለውም በአገዛዙ ውስጥ ያለው አባል ተስፋ የቀረጠና ውጊያን የጠላ ስለሆነ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነው። የፋኖ ትግልም በተለይ አንድነት ላይ መስራት ከተቻለ በቅርቡ አገዛዙን መጣል እንደሚቻል ጠቁመዋል ።
በመሆኑም ሁሉም አማራና ኢትዮጵያዊ በእነሱ እሳቤ ልክ ተረድቶ ከአገዛዙ በመውጣትና ፋኖን በመቀላቀል አማራውን አልፎም ኢትዮጵያን ማዳን አለበት የሚል ሀሳብ ተናግረዋል ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል መረጃውን የጥራሪ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አድርሷል ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 22 / 2018 ዓ.ም

👍1🙏1
#አሳዛኝ ዜና
በደንቢያ ንፁሐን ተማሪዎች ተጨፈጨፉ!
በደንቢያ በየ ቀኑ ሶስት አራት ንፁሐን ገበሬ አርሶ አደሮች፣እናቶችና ህፃናት ስርዓቱ ጥምር ጦር እያለ በሚጠራው ጨፍጫፊ ሐይል ሳይገደል አይውልም።
ከተለያየ አቅጣጫ በየቀኑ አለኝ የሚለውን ሐይል እያመጣ የመጨረሻ ያለው ኦፕሬሽን ቢሞክርም ከፋኖ ሐይል ላይ ምንም ጉዳት ማድረስ ያልቻለው ገዳይ ቡድን፤ደክሞና ተመቶ ሲመለስ በተለያየ መልኩ ህዝቡን እየተበቀለ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም ከእሁድ ቅዳሜ እረፍት ቤት ወደ ጯሒት ት/ት ቤት በመሔድ ላይ የነበሩ ተማሪዎችና እናቶች ተጨፍጭፈዋል።
አገር አማን ብለው በባጃጅ ተሳፍረው የሚሔዱ ንፁሐን ምንም አይነት ውጊያ በሌለበት ሰዓት ጯሒት ከተማ ደልጊ መውጫ ላይ ተጨፍ*ጭ*ፈዋል።
ከተጨፈጨፉት ንፁሐን መካከል ተማሪ ዮርዳኖስ ጌትነት፣ተማሪ ዳንኤል አበረ እና ወ/ሮ ጥሩአለም ክፍሌ(የሁለት ልጆች እናት) ወዲያውኑ ሕወታቸው ሲያልፍ ተማሪ ዮርዳኖስ አበረን ጨምሮ ሌሎች 4 ተሳፋሪዎችና ሾፌሩ ከፍተኛ ቁስል አስተናግደው በህክምና ላይ ይገኛሉ።
በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍና ማውደም የሚያረካው ገዳይ ቡድን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሰለጠነ ሌባ (ወታደር ነኝ ባይ) በቀጠናው አሰማርቶ ከፍተኛ ዝርፊያና ውንብድና ጭምር እየፈፀመ ይገኛል።
ከሰሞኑ በምስራቅና ምዕራብ ደንቢያ ብቻ ከ200 በላይ የገበሬ መሳሪያ፤የቤት እና የቢሮ እቃዎች፤ማስጌጫ ቁሳቁስና የሚሸጥ ነገር ሁሉ መኪና እያሰጠጋ እየጫነ እየዘረፈ ይገኛል።
በጣቁሳና ጭልጋ ወረዳ ጨውድባና ጫንድባ የተባሉ ከተሞች ብቻ 15 ሚሊየን በላይ ግምት ያለው እቃ ዘርፎ ወደ ደልጊ ወስዷል።
ገበሬው ፋኖን እያበላና እየሸፈነ እያዋጋ ነው፤ መደህየት አለበት የሚለው ይህ ገዳይ ቡድን በርበሬን ጨምሮ የደረሱ አዝዕርቶችን በከፍተኛ ሁኔታ እያወደመ ይገኛል።
በመሆኑም መላው የገፈቱ ቀማሽ ማህበረሰብ የሚደረገው የሚታይና የሚጨበጥ ግፍና በደል ይቆም ዘንድ በምናደርገው እንቅስቃሴ እንደ ወትሮው ሁሉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንድታደርግ እናሳስባለን።
ድል ለግፉዓን!
ድል ለአማራ ፋኖ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ጠላትን ደመሰሰ!!
ትላንት ህዳር 21/2018 ዓ/ም አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር ጣና ብርጌድ ከጉማራ ወደ ወረታ በፖትሮል ሲንቀሳቀስ የነበረን ጠላት በደፈጣ መደምሰስ ተችሏል።
ልዩ ስሙ ዝጥል ወይም ታንኳን ገብርኤል መገጠያ ላይ ደፈጣ በመጣል የፖትሮሉ ሹፌር ጨምሮ 4 አድማ ብተና ሙት ሲሆኑ 7 ደግሞ ቁስለኛ ሁነዋል
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አርበኛ ፍቅሩ ባየ የጣና ገላውዲዎስ ክ /ር ህዝብ ግንኙነት

🙏2❤1
የስለጠና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር አዲስ ሰልጣኝ የፋኖ አባላትን ለማሰለጠን በዝግጅት ላይ ይገኛል። ሆኖም ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ስልጣኞች መሰልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ዕድሜ ከ18 አመት በላይ/የሆነች
2. ከደባል ሱስ ነፃ የሆነ/የሆነች
3. ከማንኛውም ወንጀል ነፃ የሆነ/የሆነች
4. የሚሰጠውን ማነኛውም ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችል
5. የጤና ችግር የሌለበት/የሌለባት
6. የመመዝገቢያ ቦታ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሚንቀሳቀስበት ሁሉም ቦታዎች
7. ፆታ ወንድ/ ሴት
8. የመመዝገቢያ ቀን ህዳር 22/03/2018 ዓ.ም በማንኛውም አካባቢ የምትገኙ ወጣቶች ትግላችንን በመቀላቀል መዋል ማደር ቅንጦት ሆኖበት በሰቆቃ ውስጥ ላለው የአማራ በጋራ እንቁም!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ድል ለአማራ ህዝብ
ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ስልጠናና ክህሎት መምሪያ

❤1🙏1