ለህዝባችን ለምንሰጠዉ አገልግሎት የተሳካ እንዲሆን ፋኖ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል ሲሉ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ።
በሰሜን ጎንደር ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የህፃናት ክትባት በተገባው መንገድ እየተሰጠ መሆኑን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የራስ አሞራዉ ዉብነህ ሶስተኛ ኮር አስታዋቋል።
ለህፃናት ክትባት ለመስጠት ወደ ቀጠናው የገቡ የጤና ባለሙያዎችን በተገቢው መንገድ እንክብካቤ እየተደረገላቸዉ እንደሚገኝ የራስ አሞራዉ ዉብነህ ሶስተኛ ኮር ጫና ክፍለጦር አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መለሰ ብርሀን ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግሯል።
የህክምና ባለሙያዎች የመንከባከብ ግዴታ አለብን ያለዉ አርበኛ መለሰ፣በዚህ መሸረትም ባለሙያዎቹ በነፃነት በመንቀሳቀስ ለህዝባችን የህክምና አገልግሎት እየሰጢ ይገኛሉ ብሏል።ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ህዝብ የጣለባቸዉን ሙያዊ ኃላፊነት በሚገባ እየተወጡ በመሆናቸዉ በአማራ ፋኖ ብሄራዊ በላይ ዘለቀ ዕዝ ላቅ ያለ ምስጋና ተችሯቸዋል።
ለህዝባችን የተሳካ የህክምና አገልግሎት እንድሰጥ አስቻይ ሁኔታ ለፈጠረልን ፋኖ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን ሲሉ በቀጠናው የተሰማሩ የጤና ባለሙያዎች ገልፀዋል።ወደ ፊትም ለምናከናውነው ስራ የተሳካ እንዲሆን የፋኖ ድጋፍ እንዳይለየን ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ለመንግሥት ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርበን ያልተፈታልን ጥያቄ አሁን ላይ ጥያቄያቸን ለፋኖ በማቅረባችን አፋጣኝ ምላሽ ተሰቶናል ሲሉ የአካባቢው ማህበረሰብ ተናግረዋል ።አገልግሎቱ ቀጠይነት እንዲኖረዉ ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት ተጠቁሟል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2🙏1
በከተሞቾ የሚደረገዉ የወጣቶች አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የአገዛዙ ብልፅግና ጥምር ጦር ኃይል በአማራ ክልል በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ወጣቶችን አፍሶ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምሀርት ቤት መዉስዱ እየተነገረ ይገኛል።
በዚህ ሳምንት በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች የተጠናከረ አፈሳ ተካሂዷል።በአማራ ክልል በሚደረገዉ የወጣቶች አፈሳ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት የቆሎ ተማሪዎች መታፈሳቸዉ የብልፅግናዉን መንግስት አረመኒያዊነት በግል ያሳየ ተግባር ተብሏል።
አገዛዙ ከዚህ በፊት በጎጃም ሜጫ 16 የቆሎ ተማሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ መረሸኑ ይታወሳል።ዛሬ ላይ ደግሞ በእየ አብያተክርስቲያናቱ የሚሊሺያ ኃይል በማሰማራት በርካታ የቆሎ ተማሪዎችን እንዲታፈሱ አድርጓል።ፀረ አማራው የአብይ አህመድ አሊ አገዛዝ ከአማራ ህዝብ ላይ እና አብያተክርስቲያናት ላይ የሚፈፅመዉ የተጠና ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ በሰሜን ወሎ ዞን መናገሻዋ ወልድያ የፈፀመዉ ግፍ አሳዛኝ ክስተት ነዉ ሲሉ የወልድያ ከተማ ኗሪዎች ተናግረዋል።
ዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ከጧቱ 2:00 የአገዛዙ ለብልፅግና ሚሊሺያ ኃይል የቆሎ ተማሪዎች አፍሰው ወደ አልታወቀ የወሰዱ ሲሆን ከአፈሰዉ ለማምለጥ የሞከሩ የቆሎ ተማሪዎች ደግሞ መገደላቸው ተረጋግጧል።
ይህ የአገዛዙ ድርጊት በጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመ ሲሆን በሰሜን ጎንደር ጃናአሞራ፣አጅሬ እና ዳባት ቁጥራቸው በዉል የማይታወቅ የቆሎ ተማሪዎች ታፍሰዉ ተወስደዋል።በደቡብ ጎንደር ጉና በጌምድር ከወራት በፊት 20 የቆሎ ተማሪዎች ታፍሰዉ የተወሰዱ ሲሆን ሰሞኑን እየተደረገ ባለዉ አፈሳ ደግሞ ወለላባህር፣አጎና፣ስማዳ፣ደራ እና ፎገራ እንዲሁም ስማዳ የቆሎ ተማሪዎች መታፈሳቸዉ ተረጋግጧል።
አገዛዙ ከቆሎ ተማሪዎች አፈሳ በተጨማሪ የከተማ ወጣቶችን አፈሳም አጠናክሮ ቀጥሏል።ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በመዲናዋ አዲስአበባ ሁለት ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ወጣቶች መታፈሳቸዉን መዘገባችን ይታወሳል።
ዛሬም አፈሳው ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የታፈሱ ወጣቶች በየክፍለከተመዉ በሚገኝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጉረዉ እንደሚገኙ ተገልጿል።በባህርዳር፣ጎንደር፣ደብታቦር፣ማርቆስ እና ፍኖተ ሰላም የወጣቶች አፈሳ ከወትሮው በተለየ ተጠናክሮ መቀጠሉ የተነገረ ሲሆን በደቡቡ የሀገሪቱ ክፍልም አፈሳዉ ተጧጡፎ ቀጥሏል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንች ማጅ፣ቦንጋ፣አሪ፣ጅንካ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ፣ጋሞ፣ጎፍ፣በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዉልቂጤ፣ቡታጅራ እና ሰልጤ በአስገዳጅ ሁኔታ የታፈሱ ወጣቶች ተጭነዉ ወደ አዲስአበባ እየተወሰዱ ነዉ ተብሏል።
በኦሮሚያ ክልል የሚታፈሱ ወጣቶች መኖራቸዉን እና አብዛኞቹ በቤተሰቦቻቸው በተከፈለላቸዉ ገንዘብ መለቀቃቸው የአይን እማኞች ተናግረዋል።አንድ ቤተሰብ በሚሊሻ የተያዘዉን ልጁን ለማስለቀቅ እስከ 200 ሺህ ብር ድረስ እንደሚከፍል ተገልጿል።

💔1
እስካሁን በጫካ የቆያችሁት ምን እስክታገኙ ነበር???!!!
👉አብረዋችሁ የወጡ ወንድሞቻችሁ በሞት እስኪለዩዋችሁ?
ወንድምን ጫካ ላይ ቀብሮ በናት መቀነት ሳንቲም የተገዛን መሳሪያ ተሸክሞ ለጠላት እጅ መስጠት የሚያስችል ሞራልስ ከየት አገኛችሁት?
👉 የቤተሰብ፣ዘመድ፣ጎረቤት፣ቤተ እምነት..ሀብት ንብረት በድሮን፣ጀትና መድፍ እስኪወድም?
👉 እውነተኛ ወንድሞቻችሁ ባስታጠቋችሁ መሳሪያ ወንድሞቻችሁን በማገት፣በስርቆትና ውንብድና ስጋዊ ፍላጎታችሁ እስኪሟላ?
👉 ባይን ጥቅሻ ይግባቡ የነበሩ ወንድሞቻችሁ በናንተ ሀሳዊ ነገር በማመላለስ እስኪጋጩ?
👉 በብዙ ውጣ ውረድ በመልካም ስብዕና የታነጹ መሪዎች በናንተ ምክኒያት እስኪዋረዱ?
👉 ምን ብላችሁ ወጥታችሁ ምን አሳክታችሁ ነው ለገዳዮቻችሁ እጅ የሰጣችሁ???!!!
ከትላንት እስከዛሬ እጅ ለመስጠት የሚያስችል በቂ ምከኒያት አለን በማለት እራሳችሁን ለምታረኩ ባንዳዎች ሁሉ ነው ጥያቄየ?!!!
አርበኛ እሸቱ ጌትነት አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ።

👍3❤1
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ውጤታማ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን አከናወነ።
በጀነራል ተፈራ ማሞ የተሰየመችው ብርጌድ ሻለቃ አንድን (መብረቁ እየተባለች የምትጠራውን እንደስሟ መብረቅ የሆነችውን ሻለቃ ) ለከተማ ኦፕሪሽን ሸማቂዎቹን በመላክ አስገራሚ ጀብድ ፈፀመች።
ቀን 20/03/2018 ዓ ም የብልፅግና የዕድሜ ማራዘሚያ እየተባሉ በህዝባቸው ላይ የመከራ ቀንበር እንዲሸከም የሚያረጉ ዙፋን ጠባቂ ሚሊሻዎች ውስጥ አምስቱ (5) የሚሆኑት በመብረቁ ሻለቃ ሸማቂዎች ወደ ፈጣሪያቸው የተሸኙ ሲሆን ሶስት የሚሆኑት ደሞ በህክምና ላይ ነፍስ ውጭ ነፍስ ጊቢ ላይ እንደሚገኙ በውስጥ መረጃችን ማረጋገጥ ችለናል።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ነው።
ይህ ኦፕሪሽን የፈፀመው በአረርቲ ከተማ በቀን 19/03/2018 ዓ ም ከምሽቱ 1:45 አካባቢ ላይ መጠጥ ቤቶችን ለማዘጋት ሲንቀሳቀሱ እንደሆነ ተገልፀጿል።

"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ህዳር 20/2018 ዓ.ም

❤1🙏1
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ንፁሃን አማራዎችን በግፍ እየጨፈጨፈ ቀጥሏል::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ አንድ አቶ ብርሃኑ ተሾመ የተባለ አባት ከባለቤቱና ከአራት ልጆቹ ፊት በግፍ የገደለ ሲሆን ሁለት ዲያቆኖችንም ባደባባይ ረሽኗል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ንፁሃን አማራዎችን በግፍ ባደባባይ እየረሸነ ያለ ሲሆን ዛሬ ህዳር 21/2018 ዓ.ም ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ መርጦ ከተማ ላይ አቶ ብርሃኑ ተሾመ የተባሉ የ48 አመት አባት ከባለቤቱ እና ከአራት ልጆቹ ፊት መኖሪያ ቤቱ ላይ በዱላ ደብድበው ባሰቃቂ ሁኔታ ገድለውታል::
በተመሳሳይ ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ልዩ ስሙ አባርጎ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ ሁለት ዲያቆኖች በፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ባደባባይ በጥይት ተደብድበው በግፍ ተረሽነዋል::
እድሜያቸው 15 እና 18 አመት የሆኑት እነዚህ ታዳጊዎች ዲያቆንና የመድሃኒአለም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ሲሆኑ የቀብር ስነስርዓታቸውም እዚያው ሲያገለግሉት በነበረው ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል::
ፋሽስቱ አገዛዝ ወጣቶችን ዩንቨርስቲና ትምህርት ቤቶች ብሎም ሃይማኖታዊ ቦታዎች ላይ ሳይቀር እያፈሰ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እያስገባ ያለ ሲሆን ሰሞኑን ወልድያ ከተማ ከአፈሳው ለማምለጥ የሞከሩ ንፁሃን ወጣቶችን ባደባባይ በጥይት ደብድቦ መግደሉ ይታወቃል::
ይህ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ንፁሃን ላይ ነፃ እርምጃ የመውሰድና በግፍ የመጨፍጨፍ ተግባሩ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ፋኖ ትላልቅ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ከተጎናፀፈበት ዘመቻ "አባ ናደው" በኋላ ፋኖውን መቋቋም ሲያቅታቸው ንፁሃኑን መጨፍጨፍ በሚል በርካታ የሰው ህይወት በተናጠልና በጅምላ እያለቀ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበሩ ክንዳችንዜ
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 21/2018 ዓ.ም

💔2❤1
ወጣቱ ሁለት የአገዛዙ ወታደሮችን አንገት አንቆ ባህር ውስጥ በመስጠም የአጥፍቶ ጠፊ እርምጃ ወሰደ!
ዮናስ ክንፈ ይባላል። ገና የ24 አመት ወጣት ነበር። ተወልዶ ያደገው አንጎት ወረዳ 01 ቀበሌ ውስጥ ነው። በዚህ ወረዳ ከዚህ ቀደም የወረዳው የሚኒሻ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በፋኖ መገደሉ ይታወቃል።
ከሚኒሻው ግድያ ጋር ተያይዞ ዮናስ ክንፈን የአገዛዙ ወታደሮች ከቤቱ አፍነው በመውሰድ ያሰቃዩታል። ለአንድ ወር ሲያሰቃዩት ከርመው ምንም አይነት የወንጀል ፍንጭ ሲያጡበት ከአንድ ወር እገታ በኋላ ተለቆ ወደ ትውልድ ቀየው ተመለሰ።
ፀረ አማራው ኃይል፡ ዮናስን"መልክህ አላማረንም" በሚል ሰበብ እንደገና የክፋትና የስቃይ መረቡን ያጠምድበታል። ዮናስ የአረመኔዎችን እንቅስቃሴ ተመልክቶ አካባቢውን ለቆ ተሰወረ። ሌላ ቦታም የቀን ስራም ቢሆን እየሰራ ለመኖር የትውልድ ቀየውን ለቆ ተሰደደ።
ዮናስ ሀገር ለቆ መሰደዱን የሰማው የብልፅግና ኃይል፡ የዮናስን አባት ከመኖሪያ ቤታቸው ሂዶ በማፈን ለእስር ይዳርጓቸዋል።
ዮናስ የአባቱን በአረመኔዎች እጅ መውደቃቸውን ሲሰማ እራሱን በአባቱ የስቃይ ቦታ ላይ ለማድረግ ወስኖ ወደ አረመኔው የአገዛዙ ሰራዊት መጥቶ እጅ ሰጠ።
የፋሽስቱ ዐብይ አህመድ ገዳይ ወታደሮች ዮናስን እደተራበ ጅብ እያፋሸጉ ተቀበሉት።
ዮናስን ልብሱን አስወልቀው እርቃኑን አቁመው ለመስማት የሚሰቀጥጥ፡ ለማየት የሚዘገንን ግፍ ፈፀሙበት።
እጆቹን የፍጥኝ ወደኋላ አመሰቃቅለው 8 ቁጥር እስር ካሰሩት በኋላ በገላው ላይ በእሳት የሚነድ ላስቲክ አንጠባጠቡበት።
በላስቲኩ የእሳት ጠብታ ተቃጥሎ ስጋው ቀልጦ አጥንቶቹ ጠቁረው እስኪታይ ድረስ እጅግ ከባድ ግፍ ፈፀሙበት።
በመጨረሻም ዮናስ፡ ከዚህ ስቃይ ይገላገል ዘንድ ጨፍጫፊዎቹን "የደበቅኩት መሣሪያ አለኝ እሱን ልስጣችሁ ወደ ደበቅኩበት ቦታ ውሰዱኝ" ይላቸዋል።
ደብዳቢዎቹም ለአለቃቸው ሂደው ይነግሩታል። "ጥሩ መሳሪያውን አምጡት ይሄማ ጥሩ ብር ነው። ሽጠን ወደ ኪሳችን እናደርጋለን። ከዚህ ጦርነትኮ ያለን ትርፍ ገንዘብ ነው።ሰለዚህ ከደበቀበት ቦታ ያሳያችሁና መሣሪያውን አምጡ" የሚል መልክት ሲሰጣቸው ዮናስን በላስቲክ የተቃጠለ አካላቱን ልብስ አልብሰውና ሸፍነው መሳሪያውን ከቀበረበት ቦታ እንዲወስዳቸው አደረጉት።
ዮናስ አንድ ውሳኔ በልቡ ወስኗል። በጋዞ ከሚገኝ እግድ ባህር ከሚባል ቦታ ላይ እንደደረሱ መንገዳቸው በባህሩ ዳርቻ ነበር።
ዮናስ፡ ከተከተሉት ሶስት የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል የሁለቱን ወታደሮች አንገት አንቆ በመያዝ ወደ ጥልቁ ባህር ይዟቸው ሰጠመ።
ዮናስ ገዳዮቹን ገሎ ራሱን ከስቃይ ታድጎ የፀጋ፣ የክብር፣ የጀግና ሞትን ሞተ።
ሦስተኛው የመከላከያ ሰራዊት አባል፡ ዮናስ ሁለቱ ጓዶችህን ባህር ገፍትሯቸው እሱም ሲገባ አንተ ምን አየሰራህ ነበር በሚል ትጥቅ እንዲያወርድ ተደርጎ ተረሽኗል።
የሁለቱ መከላከያ ሰራዊት አባላት አስከሬን እና የዮናስ ክንፍ አስከሬን ከሰጠሙበት ባህር በስምንተኛው ቀን ተንሳፎ ታየ።
የአገዛዙ ወታደሮች የራሳቸውን አስከሬን ከባህሩ አውጥተው ከቀበሩ በኋላ የዮናስን አስከሬን አናስወጣም በሚል የከለከሉ ቢሆንም፡ የአከባቢው ማሕበረሰብ "ከዚህ በላይ ምን ልታደርጉት ነው?" በሚል ቁጣና እቢተኝነት የዮናስን አ*ስ*ከ*ሬን ከባህሩ አውጥተው ተወልዶ ባደገባት መንደር የጀግና ስርዓተ ቀብር ፈፀሙለት።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!
ታህሳስ 21/2018 ዓ/ም

🔥1🙏1
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የህዝብ አስተዳደር መምሪያ ንዑስ ወረዳዎችን እያዋቀረ ያለ ሲሆን በጉባላፍቶ ወረዳ ማሶ ንዑስ ወረዳን አዋቀረ::
ምኒልክ ዕዝ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች የህዝብ አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋ ሲሆን ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ማሶ ንዑስ ወረዳን አዋቅሮ የህዝብ አስተዳደርና ፍርድ ቤት ጭምር አደራጅቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 21/2018 ዓ.ም
ምኒልክ ዕዝ ነፃ በወጡ ቀጠናዎች የህዝብ አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋ ሲሆን ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ማሶ ንዑስ ወረዳን አዋቅሮ የህዝብ አስተዳደርና ፍርድ ቤት ጭምር አደራጅቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 21/2018 ዓ.ም
👍1🙏1
ባለሽርጡ ክፍለጦር ለተከታታይ ሁለት ቀናቶች ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገበ::
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ቁጥር 8 ጠዶት በተባለው አካባቢ የመጣው የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ጋር በተደረገው ተጋድሎ አይበገሬው የባለሽረጡ ክፍለ ጦር ኮማንዶ ፋኖዎች ከህዳር 19 እስከ ህዳር 21/2018 ዓ.ም ሲቀጠቅጡት ዉለዉ አድረው ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እንዲመለስ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል::
በመርሳ አቧሬ ገብርኤል ቤተ ክረስቲያን ከ16 በላይ አስከሬኑን በጅምላ ቀብርሲፈፅም በመርሳ ሆስፒታል ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛ በህክምና ላይ ይገኛል:: በዚህም የመርሳ ከተማና አካባቢው ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የህክምና ቦታው በመጨናነቁ የተነሳ በመጉላላት ላይ ይገኛሉ።
በዚህም የተበሳጨው የመከላከያ አዛዥ ሚሊሻዎችን እናንተ ናችሁ መረጃ ያወጣችሁብኝ በማለት ከአራት በላይ ሲረሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ሚኒሻ እንደታሰረ የውስጥ መረጃችን አድርሶናል። የጠላት ሰራዊት ጠዶት ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ምሽግ ምሶ ውጊያ በማካሄድ ለሃይማኖቱ ክብር እንደለለው አሳይቷል።

❤2🙏2
ሰበር የድል ዜና!!!!
ህዝባዊ ክብረበዓልን ለማደናቀፍ የሄደዉ የአገዛዙ ጥምር ጦር ሽንፈትን አስተናግዶ ተመልሷል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር በሸዋ ሀገረማሪያም መስኖ ማሪያም ለሁለት ቀን የዘለቀ አዉደዉጊያ በማድረግ ድል ተቀዳጅቷል።
በአያመቱ በድምቀት የሚከበረዉን የህዳር ፅዮን አመታዊ ክብረበዓል ለማደናቀፍ እና እኩይ የጥፋት ተልዕኮውን ለመፈፀም ወደ መስኖ ማሪያም ያቀነዉ የአገዛዙ የመጨረሻ ምሽግ ሰባሪ ኃይል በጀግኖቹ የኃይለማርያም ማሞ አናብስቶች ተመቶ ወደ መጣበት ሾላ ከተማ ተመልሷል።
የአገዛዙ ብልፅግና ጥምር ጦር ከሀገረማሪያም ከሰም ሾላ ገበያ ያለ የሌለውን ሀይሉን በ አራቱም አቅጣጫ ቢያሰማራም የሃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር አናብስቶች በአራቱም አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገው መልሰውታል ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር ቦጋለ ሻለቃ በገበሬ ሸንጎ ግንባር የገበዉን የጠላት ኃይል ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረሰችበት ሲሆን በሌላ ግኖባር ደግሞ የነዳኛቸው ሻለቃ እና የክፍለ ጦሩ ቃኝዎች በጋራ በመሆን በመስኖ ግባር የገበዉን የጠላቶ ኃይል ከበባ ዉስጥ በማስገባት በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ችለዋል።
በቅዱስኬ እና በጎርፎ እንዲሁም በመስቀለየሱስ ግንባር የገባዉን የጠላት ኃይል ደግሞ የቤዛ ሻለቃ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ መጣበት እንዲመለስ ማድረግ ችላለች።
ዛሬ በዋለዉ አዉደዉጊያ ከ9 በላይ የጠላት ኃይል ሙት ሲደረግ ከ13በላይ ደግሞ ቁስለኛ አስተናግዶ ወደ ሾላ ከተማ ተመልሷል።
በአዉደዉጊያዉ አንድ ከፍተኛ የጠላት አዋጊ መቶ አለቃ እስከወዲያኛዉ መሸኘቱም ተረጋግጧል።
በአዉደዉጊያዉ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ኮር ቦጋለ ሻለቃ፣ቤዛ ሻለቃ እና ዳኛቸው ሻለቃ የተሳተፉ ሲሆን ሰላም ሰው ሻለቃ ደግሞ ከአዲስ አበባ ቅርብ ርቀት ከሰም ኮረማሽ ንዑስ ወረዳ ላይ በሚገኘው ኮረማሽ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅማለች።
በፖሊስ ጣቢያው ላይ በተሰነዘረ ጥቃት የደረሰዉ ጉዳት በዉል አልታወቀም።
በሸዋ ሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ መስኑ ቀበሌ በዋለዉ አዉደዉጊያ ከፍተኛ ሽንፍትን ያስተናገደዉ የአገዛዙ ሰራዊት የአርሶአደሩን ሰብል በማቃጠል የቂም ቁርሾዉን አወራርዷል።ዉጊያዉ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የተደረገ ሲሆን የሃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በድል አጠናቋል።
የዛሬዉን አዉደዉጊያ አርበኛ መለሰ ከሳዬ የሃይለማርያም ዋና ወታደራዊ አዛዥ እና አርበኛ አስር አለቃ ደፋሩ ተክለሚካኤል የክፍለጦሩ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ እንዲሁም የክፍለጦሩ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ዋሴ ማንጉዳይ እና ም/ዘመቻ አስር አለቃ ሀይሌ ካሳ በተሳካ ሁኔታ መርተዉታል።
በተያያዘ መረጃ እራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራዉ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ኃይል በቀን 10/3/2018 የባጃጅ ተሽከርካሪዎችን ለምን ለማህበረሰቡ አገልግሎት ትሰጣላችሁ በማለት እገዳ በመጣል በእያንዳንዱ አሽከርካሪ 500 ብር ቅጣት በመጣል አሳፋሪ ተግባሩን በግልፅ አሳይቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአንጎለላ እና ጠራ ጫጫ ወረዳ እንዲሁም በፊጦና አላ መስኖ ቀበሌ የአብይ አራዊት ሰራዊት እና የብአዴን ቅጥረኛ ፖሊስና ሚሊሻ ወጣቱን በማፈስ ወደ አልታወቀ ቦታ መዉሰዱን የአይን እማኞች ለኃለማሪያም ማሞ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ መረጃዉን አድረሰዋል።
ከታፈሱት መካከል አንድ ወጣት በሁለት ፖሊሶች ተደብድቦ ከባድ ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።አፈሳውን እየመራ እና የአገዛዙን አጀንዳ እያስፈፀመ ያለው ደግሞ አረጋ ሞገስ የሚባል የጉልባና ቃፈሮ ቀበሌ ሊቀመንበር እንደሆነም ታዉቋል።
በሌላ መረጃ በኦሮሚያ ሸኖ ከተማ ከዘጠና( 90) በላይ የአማራ ተወላጆች መታሰራቸዉ ተሰምቷል። ወጣቶቹ የታሰሩት በብሄራቸዉ ምክናየት መሆኑን የታሳሪ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
መድረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር
ህዳር 20/2018 ዓ.ም
መረጃዉ የሃይለማርያም ማሞ ክፍለጦ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ሀቀኘዉ ይታፈር!!

❤3🙏2