ከስቦ ማስከዳት ወደ ቀንድሾ መውጣት !!
ዘመን ተሾመ ይባላል በዳንግላ ከተማ ራሱን ሰላም አስከባሪ እያለ የሚጠራው ቡድን አባል ነበር። ብልፅግና ከግዜ ወደ ግዜ ፀረ ህዝብነቱ እየጨመረ ስለመጣ የቡድኑን አመራር መልካሙ አለኸኝ የተባለ የሚኒሻ አመራር አስወግዶ መሳሪያውን በመያዝ በቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2👍1
እዉነተኛ ስራ በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ በጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች ተሰርቷል።
በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደረጀ ለሚሳ የሰሞኑን የንፁሐን አማራ ጭፍጨ*ፋ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ሲሰጥ የነበረው አው*ሬ ዛሬ በቆንጆዎቹ ተሸኝቷል❗
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደረጀ ለሚሳ የሰሞኑን የንፁሐን አማራ ጭፍጨ*ፋ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ሲሰጥ የነበረው አው*ሬ ዛሬ በቆንጆዎቹ ተሸኝቷል❗
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
🙏2
💔#አሳዛኝ መረጃ 😭
እስኪ በአንድ በብልፅግና ለተሰራ ድራማ ያን ያህል ስታላዝኑ የነበርችሁ አስመሳዮች ዛሬ እስኪ እንያችሁ ብልፅግናን አውግዙ 😡😡😡
የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ አራዊት ሰራዊት ትናንት ሲያካሂድ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ በመራቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ገብሮ ቀበሌ ልዩ ቦታው ይማኔ በተባለ ቦታ የሶስት ንፁሃን ታዳጊዎችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ጥላቸዋል።
ትናንት ከቀኑ10:30 ጀምሮ ባደርገው አማራን የማጥፋት የበቀል ድርጊት አንድ የአስራ ሶስት 13 አመት ልጅ እና ሁለት ከ15 አመት የማይበልጡ ወጣቶችን እረሽኗል
1,ዳምጠው አወቀ
2,ተምየ ወርቅነህ
3,ውድየ ዘለቀ
ከነዚህ በተጨማሪ ለግዜው ስማቸው በዝርዝር ያልደረሰን 6ንፁሃን ማሕበረሰብ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰባቸው ከበታው መረጃውን አደርሰውናል። በተጨማሪ አምስት 5 የአርሶአደር በሮችን ገሏል የጭካኔ ጥጉን እና የፀረ አማራነቱን የበቀል ጥሙን ተዋቶባቸው ሂዷል ።
ይሔ ፀረ አማራ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ ቡድን ለአማራ ለሰው ሳይሆ ለንብረቱም እረሕራሔ እንደለለው የለት ከለት ተግባሩ አረጋግጧል በመሆኑም ሕዝባችን ልጆቹንም ንበረቱንም እያጠፋበት የሚገኘውን ጨፍጫፊ ቡድን አምርሮ ሊታገለው ይገባል ይሕ ዘረኛ እና በቀልተኛ የኦነግ ሼኔ ምልስ አራጅ ቡድን አማራውን ጧሪ አልባ አዛውንት እና ወላጅ አልባ ሕፃናት በማድረግ የአማራን ዘር እያጠፋ ይገኛል ።
ለሞቱት ነብስ ይማር 😭
ለእናት ለአባቶቻቸው፣ ለእህት ወንድሞቻችው፣ ለዘመድ አዝማዱ መፅናናትን እንመኛለን ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ሕዝብ
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ አፄ ዘረ ያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ሕዝብ ግንኘነት

❤3
ኅዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም
ገለልተኛ መርማሪ ቡድን ተቋቁሞ ምርመራ እንዲደረግ ሁሉም የበኩሉን ግፊት እንዲያደርግ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የቀረበ ጥሪ!!!
ሰሞኑን የሰው እጅ በመጥረቢያ ሲቆረጥ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ታይቷል። ይህ አይነት ድርጊት በማንም ይፈፀም በየትኛውም ቦታ ይደረግ በሰው ልጆች ላይ ሁሉ ሊፈፀም የማይገባ አሳፋሪ ድርጊት በመሆኑ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ድርጊቱን ፈፅሞ ያወግዛል።
ይሁን እንጅ መሰል ድርጊቶችን በእጅ አዙር እና በቀጥታ በመፈፀም የሰው አካላትን መበለትን መደበኛ ተግባሩ ያደረገ ሰራዊት በአማራ ክልል ያሰማራው የብልፅግና መዋቅር አፈ-ቀላጤወች ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም የፋኖ መዋቅርን እየከሰሱ ይገኛሉ።
ዓለም አቀፍ የጦር ህግን አክብሮ የማረካቸውን የጠላት ሰራዊት አባላት እንኳን በምንም መመዘኛ ልዩነት ሳያደርግ ፍፁም ሰብአዊነትን በተላበሰ መንገድ የሚታገለውን ሰራዊታችንን በማይገልፅ መንገድ እና መዋቅራችን በማያውቀው ድርጊት መነሻነት በተከፈተው የስም ማጥፋት እና ትግሉን ጥላሸት የመቀባት ዘመቻ ግብረ ገባዊ ግብራችንን ጠንቅቆ የሚያውቀው ህዝባችን እንደማይደናገር እናምናለን።
አገዛዙ በደረሰበት የዲፕሎማሲ ኪሳራ፣ በሰብአዊነት ላይ እየፈፀማቸው ያሉት ወንጀሎች መጋለጥ፣ በተጀማመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ምክንያት ቅርቃር ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መሰል ነውረኛ ተግባራትን በስውር በማስፈፀም እና በሚዲያ በማስተጋባት ህዝብን ማደናገር የዘወትር ስልቱ መሆኑም ይታወቃል።
የፋኖን የህልዉና ትግል ከህዝብ ለመነጠል በደህንነት መ/ቤቱ እና ሌሎች የጥፋት መዋቅሮቹ አረመኔ ነፍሰ-ገዳዮችን በማዘጋጀት በቡድን ሴቶችን መድፈርን ጨምሮ ከሰብአዊነት በወጣ መንገድ በመጥረቢያ የሰውን አካል በመቆራረጥ፤ በአሰቃቂ ሁኔታ የሰው ልጆችን አንገት በስለት በማረድ ይህንንም በመቅረፅ በወገን ሰራዊት ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍታል።
ከሰሞኑ በአማራ ክልል እየፈፀማቸው ያሉት ድርጊቶች በቅርቡ በአርሲ እና በመተከል-ቡለን ከተፈጠረው ጅምላ ፍጅት የቀጠለ የአገዛዙ ስልት ነው። ለአብነት በምዕራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ ንፁሃንን በመረሸን እና ምላሳቸውን በመቁረጥ፤ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ በረከት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ አድዬ አክሊለ የተባለች ግለሰብን በቡድን አስገድዶ ከደፈሩ በኋላ ጡቷን እና እጆቿን ቆራርጠው በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል አረመኔነቱን አሳይቷል።
በመሆኑም መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አብይ አህመድና ተላላኪዎቹ እየፈፀሙ ያሉትን አሰቃቂ ድርጊት እንዲያወግዙ እና ገለልተኛ መርማሪ ቡድን እንዲቋቋምና ምርመራ እንዲጣራ ግፊት እንድታደርጉ ጥሪያችንን እያስተላለፋን በእኛ በኩል አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን እናረጋግጣለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ማዕከላዊ ኮማንድ

❤1
"ከዚህ በኋላ "ቅዝናም አማራ" እየተባልን አንቀጥልም! ቀጣይ ምን አልባትም ከመካከላችን አንዳችንን ልታጡ ትችላላችሁ። ከመጋፈጥ ወደ ኋላ አንልም!... ይሄ ሰውዬ ይብቃን! "
የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው~ ሕዳር 16/2018
ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/ችሎት ከተናገሩት
የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው ሕዳር 16/2018 በፌደራል ከፍተኛ ቤት ልደታ ም/ችሎት ተከሳሾች በቀረቡበት ወቅት የቂሊንጦ ማ/ቤትን እና የግቢው ጥበቃ እና ደህንነት ኃላፊ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታን በተመለከተ ካቀረቧቸው አቤቱታዎች መካከል:-
✍️ ክቡር ዳኞች ልታዳምጡን ይገባል። መስማት ካልቻላችሁ ግን ከዚህ በኋላ በሕይወታችን ጉዳይ ኃላፊነት የምትወስዱ እናንተ ናችሁ!
✍️ ዳኛው ከቤቱታችሁን በጽሁፍ አቅርቡልን ሲሉ የሰጡት
ምላሽ ~ "ትንሿን ይህችን ሰሙን ፤ ይህን እናንተ ሌላውን መንግስት እንደሚያደርገው እናውቃለን። "
✍️ ከዚህ በፊት የተፈቀደው መብታቸው ሳይነካ ተፈጻሚ ይሁን ብላችሁ ትዕዛዝ እና አለፍ ብላችሁም ምክር ጭምር መስጠታችሁ እየታወቀ ነገር ግን እስካሁን አንድም ትዕዛዝ ተፈጻሚ አልሆነም።
✍️ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታ "ብትከሱ ምን ታመጣላችሁ ከላይ እስከ ታች ያለነው እኛው ነን" ያሉትን ተግብረውታል።
✍️ ቤተሰብ ጥየቃ የለም ፤ ቤተሰቦቻችን ቢመጡም ምግብ እንደ ውሻ ጥለውልን እንዲመለሱ ነው የሚያደርጉት።
✍️ ግፍና መከራ፣ ወከባ ፣ ስድብና ማስፈራራት በእኛ ላይ ብቻ ሳይሆን በቤተሰቦቻችን ላይ ጭምር እንደቀጠለ ነው።
✍️ ከዚህ በኋላ "ቅዝናም አማራ" እየተባልን አንቀጥልም! ቀጣይ ምን አልባትም ከመካከላችን አንዳችንን ልታጡ ትችላላችሁ። ከመጋፈጥ ወደ ኋላ አንልም!
✍️ አትክልት እና ፍራፍሬ እንዳይገባ ከልክለዋል! እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ፤ የ40 ቀን ጾም እንጾማለን። ከጤናም አንጻር ቀላል ያለ ምግብ ~ አትክልትና ፍራፍሬ እንጠቀማለን።
በሙዝ ውስጥ ሲም ካርድ ተገኘ ይሉናል ፤ እኛ ምን አገባን? ይህ የእኛ ስራ አይደለም!
✍️ ፌደራል ፖሊስ በኢ/ር ድሪባ ላይ የወንጀል ፍሬ ነገሩን እንዲያጣራ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር ፤ ፖሊስ ግን እስካሁን አንድም ምርመራ አላደረገም!
✍️ ዐቃቤ ሕግ ይህን እንዴት ያየዋል? የአማራ ሕዝብ የዐቃቤ ሕግ እና የመንግሥት አይደለም ?
✍️ የታጠቁ ሸፍቶች ናቸው እየጠበቁን ያሉት። እንድንገደል እንደተፈረደብን ነው የምንቆጥረው !
✍️ ከአሁን በኋላ ዳኝነት ካላገኘን ቤተሰቦቻችን እየተሰደቡ ፣ አማራነት እየተዋረደ አንቀጥልም ፤ ከዚህ ሰውዬ አውጡን! ይሄ ሰውዬ ይብቃን!
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ሕዳር 17/2018)

"እጄን በካቴና አስሮ "ቅመሰው ፍ/ቤት መጥቶ ያስፈታህ ፤ እደፋሃለሁ ማንም አያዘኝም ፤ ማንም አይጠይቀኝም! እያለ ዝቶብኛል ፤ ...ሕይወታችን አደጋ ላይ መሆኑን እወቁ!"
የተከበሩ ዶ/ር ካሳ ተሻገር ~ ሕዳር 16/2018 በፌ/ከ/ፍ/ቤት ቀርበው ሳላ ከተናገሩት
የተከበሩ ዶ/ር ካሳ ተሻገር ሕዳር 16/2018 በፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/ችሎት ቀርበው ሳለ በቂሊንጦ ማ/ቤትንና በግቢ ጥበቃ እና ደህንነት ኃላፊ በኢ/ር ድሪባ ሰንበታ ላይ
ካቀረቧቸው አቤቱታዎች መካከል:-
✍️ የተከበረው ችሎት እኔ ከዚህ የተገኘሁት በእግዚአብሔር ኃይል ተርፌ ነው!
✍️ ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ ቀደም ሲል ሕክምና ስትሄድ ካቴና ካላደረክ አልወስድህም በሚል የከለከለኝ ተስፋዬ የተባለ ፖሊስ ከሰሞኑ ይዘህው ሂድ በመባሉ ሕይወቴን ሊያጠፋ ነበር።
✍️ እጄን በካቴና አስሮ "ቅመሰው ፍ/ቤት መጥቶ ያስፈታህ ፤ እደፋሃለሁ ማንም አያዘኝም ፤ ማንም አይጠይቀኝም! እያለ ዝናብኛል።
✍️ ከዛው በፍ/ቤት ጀምረሃል በዛው ጨርስ በማለት እንደሚገድለኝ ዝቶብኛል! ሕይወታችን አደጋ ላይ መሆኑን እወቁ!
✍️ አንድም ትዕዛዝ አልፈፀሙም ፤ ሰብአዊነት የሚባል አልፈጠረባቸውም!
✍️ ፍ/ቤቱ ያዘዘ ቢሆንም አሁንም ከታማሚ ልጄ ጋር አላገናኙኝም!
✍️ ክቡር ፍ/ቤት መሄጃ ካለን ወይ ንገሩን? ሲሉ ጠይቀዋል።
ፍ/ቤቱም ጥብቅ ትዕዛዝ እንሰጣለን ከማለት ያለፈ ምላሽ አልነበረውም! የቀደመው ትዕዛዝ መቼ ተፈጸመና?

❤2
ከዓለምአቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media የተሰጠ ማብራሪያ
አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media ነሐሴ 2016 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ የህልውና ትግልን በይፋ በሚዲያው ዘርፍ በመቀላቀል እለታዊ መረጃዎችንና ፕሮግራሞችን በመስራት ትግሉ አለማቀፋዊ ተደራሽነት እንድኖረውና ያጋጠሙ ችግሮችም የመፍትሄ አቅጣጫ እንዲበጅላቸው በብርቱ ሰርቷል : በመስራት ላይም ይገኛል:: ሚድያችን በሚገርም ፍጥነት ያለምንም ማስታወቂያ ትልቅ ስም(brand) ሊያፈራም ችሏል:: ይሁንና ስራዎቻችን ይተላለፉበት ከነበረው የመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን በመውረዱ ከፋኖ አባላት: ከአድማጭ ተመልካቾችና ደጋፊዎቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እየደረሱን በመሆኑ ተከታዩን ማብራሪያ ለመስጠት ወደናል::
አለማቀፍ ፋኖ ሚድያ በሚሰራቸው ስራዎች ተወዳጅነት እያተረፈ በመሄዱ የበለጠ የትግሉን አድማስ ለማሳደግ: ለህዝባችን ሁለንተናዊ እገዛ እንዲያደርግ ፣ የአገዛዙን ሁሉን አቀፍ ጭፍጨፋ ላለማቀፉ ማህበረስብ ግንዛቤ ለማስጨበጥና የአገዛዙን ወንጀለኝነት ለማጋለጥ በማሰብ ከመረጃ ሳተላይት ቴለቪዥን ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ በመድረስ ካለፉት 8 ወራት በፊት ማርች/2025 ጀምሮ ስርጭቱ እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ስንሰራ ቆይተናል። በጋራ በሥራ ላይ በነበርንባቸው ወራትም ሥራዎቻችን ከፍተኛ ተመልካች እንዳለው : የህልውና ትግሉን መሠረት ያደረገ ወቅታዊና ጥራት ያለው ዝግጅት እንደነበር ከጣቢያው ስራአስኪያጅ አቶ ኤልያስ ክፍሌ ተደጋጋሚ አዎንታዊ አስተያየት ይደርሰን ነበር : በዚህም የጣቢያው ወርቃማ ሰዓት/Prime time / በቀዳሚነት ተሰጥቶን ቆይተናል።
ከላይ እንደተገለፀው ባለፍንባቸው ወራቶች በጋራ ለህልውና ትግሉ አመርቂ ስራ የሠራን ቢሆንም ጳጉሜን 1 እና 2 ወይም በፈረንጆቹ Septemper 6-7/2025 ዓ/ም አፋብኃ በጋራ በስኬት ያካሄደውን ሲምፖሲየም ተከትሎ አጠቃላይ የሲምፖዚየም አፈፃፀምን በተመለከተ በነበረ ግምገማ ወቅት የሚድያችን ቦርድ አመራር ቀለብ ስዩም አንዷ አዘጋጅ በመሆኗና በወቅቱ "የሲምፖዝየሙ ውጤትንና የተገኘውን ድጋፍ ለሕዝብ ማሳወቅ እንደሚገባና የኦዲት ክትትል ለአፋብኃ የቦርድ አመራሮች መደረግ ይገባዋል፣ ይህ ከሆነ በቀጣይ ለምናደርጋችው ስራዎች ተዓማኒነትን ያስገኛል " የሚል ቁርጠኛ ተቋማዊ እና የመርህ ጥያቄ መጠየቋን ተከትሎ ሲምፖዚየሙን በበላይነት እኔነትን ባህል ያደረገ በሚመስል መልኩ ከሚያስተባብሩት አንዱ የነበረው የመረጃ ቴሌቪዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤልያስ ክፍለ ይሄን የመርህ ጥያቄ ለምን እንደዚህ ይደረጋል? በሚል ብስጭት ሴፕቴምበር 22/2025 በአፋብኃ ብር ማሰባሰብ ሲምፖዚየሙ ዝግጅት ጊዜ ቀለብ ስዩም በአፋብኃ ሲምፖዜምና በቴሌቶኑ ስራዎች ባነሳችው የአሰራርና የመርህ ጉዳይ ምክንያት ግሎባል ፋኖ ሚዲያ የራሱ አሰራር ያለው እራሱን የቻለ ተቋም ሆኖ እያለ ኤሊያስ ክፍሌ ግን በማናለብኝ ስሜት ስርጭቱን ሰርዞታል /ዘግቶታል። ይህም ብዙዎችን በተለይ ደግሞ የአፋብኃ ኮማንድ አባላትን ግራ ያጋባ ውሳኔውም መረጃ ቲቪን ከተቋቋመለት አውድ ውጭ በሆነ መንገድ እንደ እጅ መጠምዘዣት በመጠቀም የወሰነው ውሳኔ እና የሲምፖዝየም ስራው የተለያየ መሆኑ ጥርጣሬ ውስጥ ሊከት ችሏል። የመርህ፣ : የተጠያቂነት እና የግልፀኝነት ተጠየቅን ለምን ይነሳል በሚል የግል ጉዳይን የፋኖ ድምፅ የሆነን ሚዲያ በመዝጋት ምላሽ ሰቷል::
ጉዳዩን የሚዲያችን ቦርድ አባላት እና የአፋብኃ የኮማንድ አመራሮች ከአቶ ኤሊያስ ክፍሌ ጋር ውይይት ካደረግንበት እና ራሱም ከስርጭት ማውረዱን ስህተት መሆኑን አምኖበት ይቅርታ በማለት በፈረንጆች ሴፕቴምበር 24/2025 ዓ/ም ድጋሜ ወደስርጭት እንዲመለስ የተደረገ ሲሆን ለ6 ቀናት ስርጭታችን አየር ላይ ከዋለ በኃላ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ድጋሜ ሚዲያችንን ከስርጭት አግዶታል። ለምን ከስርጭቱ እንደሚያግደው በተደረገለት ተጠየቅ ትግላችንን በማይመጥን ቋንቋ አስተናግዷል።
ቀደም ሲል እንደገለፅነው ሚድያችን የአማራ ሚዲያ ፎረም አባል ሆኖ ከአፋብሃ የሚዎጡ መረጃዎችን የሚሰራና ትልልቅ ዘመቻዎችም ተደራሽ እንድሆኑ ትልቅ ኃላፊነቱን ተወጥቷል:: ይህ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ጉዳዩን የአፋብኃ የህዝብ ግንኙነትና የፖለቲካ ዘርፍ አመራሮች እንድያውቁት በማድረግ አቶ ኤሊያስም ለፈፀመው ድርጊት ለአመራሮቹ ይቅርታ ጠይቆ ችግሩ ተፈቶ የነበረ ቢሆንም October 14 ቀን 2025 ያለምንም በቂ ምክንያት የአማራ ፋኖ ድምፅ የሆነውን አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ ድጋሜ ከስርጭት አግዶታል::
በጥቅሉ በሁለት ሳምንት ውስጥ ያለ በቂ ምክንያት ሶስቴ አውርዶ መልሶ ይቅርታ እየጠየቀ ሰቅሎታል በመጨረሻም አውርዶታል። የአፋብኃ የሴንተራል ኮማንድ አባሎች እና የእያንዳንዱ የፖለቲካ ዘርፍ ተጠሪዎች፣ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪዎች ከኤሊያስ ክፍሌ ጋር ባደረጉት ውይይት የተደረገበት እና ይቅርታ የጠየቀበት የድምፅ ቅጅ እጃችን ላይ ይገኛል።
ከዚህ በኃላ እኛም የአቶ ኤሊያስ ክፍሌ አካሄድ ሚዲያውን በመጠቀም የአማራን ትግል በእጅ አዙር በተለይ ደግሞ የአፋብኃ ሀይልን የመጠምዘዝ እና ክህደት የመፈፀም ድርጊት ተፈፅሟል ብለን ያመንንና ድብቅ ፍላጎት እንዳለው በመረዳት " መረጃ ቲቪ እስከምናውቀው በሚዲያ ህግ የሚመራና የራሱ የሆነ ቦርድ ያለው በመርህ የሚመራ መስሎን ነበር፣ ይሁን እንጅ ሚዲያው ለአማራ ህዝብ ሲሰጠው ከነበረው ዓላማና አውድ ውጭ የግለሰብ እና የቡድን ድብቅ የፖለቲካ መሳሪያ መሆኑን ተረድተን፣ የአማራ ህዝብ ትግል የተነሳው የህዝብን ጥያቄ አዝሎ እንጅ መረጃ ቲቪን ተማምኖ ወደ ትግል እንዳልገባ ፣ በአሁኑ ሰዓት በርካታ የሚዲያ አማራጮች ባሉበት ወቅት ሚዲያን የግልና የቡድን ፍላጎት ማስፈፀሚያ ማድረግ እንደማይቻል አምነንበት" ከአቶ ኤሊያስ ክፍሌ ጋር ያለንን ጉዳይ ፋይሉን ዘግተናል።
*ይሁንና ጉዳዩን ዘግተናል ብለን የምንተወው ሳይሆን የአፋብኃ ማዓከላዊ ኮማንድ ይህንን ትህነግ/ህወሃትና ብአዴን ያደርጉት ከነበረው አፈናና ተቁአም የማፍረስ ሂደት የማይተናነስ ድርጊት እንዴት ትመለከቱታላችሁ የሚል ተጠየቅ ማንሥት እንወዳለን::*
**የአፋብኃ የሴንተራል ኮማንድ አባሎች እና የእያንዳንዱ የፖለቲካ ዘርፍ ተጠሪዎች፣ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪዎች ከዚህ ቀደም ላደረጋችሁት ጥረት እያመሰገንን ማአከላዊ ኮማንዱ ይህንን አውቆ ከስርዓቱ ያልተናነሰ በደል እየፈፀመ ያለውን ችግር በኛ ይበቃ ዘንድ :
አፋብኃ አጣርቶ እርምጃ እንድወስድ እንጠይቃለን::*
በዚሁ አጋጣሚ ሁሉንም የውይይት መንገዶችን በአማራዊ ጨዋነት እና ትግሉ በሚጠይቀው ስነ ስርዓት ተጠቅመን የተፈጠረውን ችግር በመቅረፍ ስርጭታችንን በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን ለመመለስ ያደረግነው ጥረት ከላይ ባነሳናቸው ምክንያቶች ባለመሳካቱ በጀመርነው የዩቱዩብ ማሰራጫ ተጠቅመን እያስተላለፍን መሆኑን ለመላው የፋኖ አባላትና አመራሮች: ለትግሉ ደጋፊ ለአድማጭ ተመልካቾችና ደጋፊዎቻችን ማሳወቅ እንወዳለን::
አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ - Global Fano Media
የፋኖ ድምፅ !

📝የፋኖ ደጋፊ ተብለው ከቤተክርስቲያን ተባረሩ
👉የኔታ ተስፋ ማርያም ይባላሉ አራት አይና ሊቅ የጎንደር ፊት ሚካኤል ከሰላሳ ሁለት አመት በላይ ያገለገሉ ፣ በርካታ ሊቃውንትን ያፈሩ ታላቅ አባት ናቸው።
👉 የድጓም መህምር፣ የሐድስ ኪዳን ፣ ትርጓሜ መህምር ናቸው ባህታዊ ሥጋ ባፋቸው ገብቶ አያውቅም መጠጥ ምን እንደሆነ አያውቁም የሚኖሩት መቃብር ቤት ነው
👉የቤተ ክርስቲያኑ መምህር እና አስተዳዳሪ ናቸው ፣ መነኩሴ ሆነው አንድ ቀን እንኳን እንደ መነኩሴ ቀሚስ ለብሰው ቆብ አጥልቀው ለሰው አይታዩም፦
👉 በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ለሰው ልጅ በህይዎታቸው የሚያስተምሩ የሕይወት መምህር ጭምር ናቸው ፦
👉ታዲያ የማይከላዊ ጎንደር ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሐንስ በውጭው ሲኖዶስ በአቡነ መርቆሬዎስ የተሾሙ ፣ሥራ አስኪያጃቸው አባ ዮሴፍ የብልጽግና የቁም ተጠሪ እና ካድሬ እንደሆኑ የመረጃ ምንጮቻችን ይናገራሉ ፣ ሊቀ ጳጳሱም ጉዳዩን በጥልቀት ሳይመረምሩ ፣ ከሥራ አስኪያጁ ጋር በመሆን ከቤተክርስቲያን እንዲወጡ የተደረገ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ፦
👉 የፋኖ ደገፊ ፣ ቤተክርስቲያኑን የፋኖ አደረጉ ተብለው ከቤተ ክርስቲያን በሰባት (7) ፖሊስ ተባረው በአሁኑ ጊዜ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጊቢ እንዳይገቡ ተደርገው አቤቱታ እንዳያቀርቡ በስቃይ በችግር ውስጥ እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን መረጃውን አድርሰውናል ፦
🙏 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ፣ ካህናት አገልጋዮች እና ምዕመናኑ በሙሉ ድምፅ ሊሆናቸው ይገባል ።

🔥2💔1
206ኛ ኮር ደጀን ላይ የተጠና ኦፕሬሽን ካደረገ በኋላ በከተማው የመሸገው የአረመኔው ሰራዊት ፍርስርሱ እየወጣ ነው።
ም/ኢንስፔክተሩን ጨምሮ በተደመሰሱበት ኦፕሬሽን የተደናገጠው ጠላት ፍርስርሱ እየወጣ ከ30 በላይ ሚኒሻዎች የከዱ ሲሆን ይህንን መቋቋም አልቻልክም በሚል ምክንያት አሰተዳደር ፀጥታ የነበረው ዳኘ ደነቀው ዘብጥያ ካወረዱት በኋላ ከኃላፊነቱ ተነስቷል።
ይህን ተከትሎ ትርምሱን መቋቋም ያልቻለው የደጀን ካድሪ ውጥረት ውስጥ ሲገኝ ፈርሰው ከከዱ የጠላት ኃይሎች መካከል
1) በላይ አየለ
2) ንፁህ ግዛቸው
3) አባትህ ሙንየ
4) ሀብቴ ታደለ
5) ከፌ ሙንየ
6) ፀሀይነህ ማናየ
7) ሀውልቱ አያሌው
8) ብርሌው ብሬ
9) ተሜ አበባው
10) እንደግ ጤናው
11) ደመቀ ሙሉ
12) አሳቤ ተዋዶ
13) ብርሌው አሻግሬ
14) ጌታቸው አብነህ
15) ቀስቅስ አስማረ
16) ጐዴ አድማሱ
17) ደጓላ ማናየ
18) አማረ መንገሻ
19) ተሾመ አዳነ
20) ደባስ አባተ
21) ጥላሁን ዘውዱ
22) ጌትሽ ደመቀ
23) ደመላሽ ደርሰህ
24) አላምኔ አወቀ
25) ብዙነህ ግዜ
26) ስላምሰው አሻግሬ
27) አላምረው ማማሩ
28) ማሟሽ ደሳለኝ
29) ይደግ አደመ
30) ምስና አፍራሽ
31) ተመስገን ውዱ
32) በልስቲ ሀብታሙ ፣መሆናቸው ተረጋግጧል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

❤1🙏1