የድል ዜና!
መተከል የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በሰሩት ኦፕሬሽን መተከል ክፍለ ሀገር፣ ፓዊ ወረዳ መንደር 34 ቀበሌ በሰሩት ኦፕሬሽን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አባላትን መግደል ሲቻል በርካቶችን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
እንዲሁም በዛሬዉ እለት በቀን 17/03/2018 ዓ.ም ከወርቅ ሜዳ ወደ ፓዊ ከተማ በባጃጅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 የአድማ ብተና አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዋል።
እነሱም:-
1.ገኔ ሽታሁን
2.ተሻለ አረጋ
3.ደርበዉ አስማረ
በሌላ ዜና የቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባል የሆነ ጀግና ፋኖ መተከል ክፍለ ሀገር ዳንጉር ወረዳ ማቡክ ከተማ ሰርጎ በመግባት :- የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ 2 የአድማ ብተና አባላትን መግደል ሲችል 2 አድማ በተናን በማቁሰል በድል ተመልሷል።
በተመሳሳይ ዜና
የሚሊሻ ተቋሙን የማፍረስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል::
ሰፊ የሆነ የውስጥ ለውስጥ ስራ በመስራት ወንድሞቻችን የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር እና 54ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
1- እሱባለው ደረጀው
2- ዘሩ ባየ ..ሚሊሻ ከቢቸና የዕድኃከተማ
3- አሌክስ ይሁን 34 ዙር ምልምል ፓሊስ ከሰዴ ወረዳ
4- መሌ ባሰ ...ሚሊሻ ከጎንቻ ሲሶእነሴ
አሁንም አልመሸም ወደ ቀድሞ ማንነታቹህ ተመለሱ ትጥቃቹህን በመያዝ መታገል ትችላላቹህ መታገል ለማይፈልግ ደግሞ መብታቹህ የተከበረ መሆኑን ተቋሙ ሀላፊነት ይወስድላቹሀል።
@አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

👍4❤2
የብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቀሉ::
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እና ሁለት ክላሽ በመያዝ አገዛዙን በቃን በማለት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
አገዛዙን በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድና ለመደምሰስ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 17/2018 ዓ.ም

👍3❤1👎1
ግዙፉ ላስታ አሳመነዉ ኮር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ።
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር በዛሬዉ ዕለት ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊትን በመደምሰስና ከ40 በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ሰራዊትን በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፏል :
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳመነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆኑት እሸት ክፍለ ጦር ፣ ወባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ በመደራጀት ላይ ያለው አሃድ ራስ አንችም፣ እንዲሁም ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ በጋራ መናበብ ባደረጉት አውደ ዉጊያ ከ35 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የአገዛዙ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ65ኛ ክፍለ ጦር እና የ61ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት መነሻውን ከላስታ ወረዳ ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ከተማ በማድረግ የእሸት ክፍለ ጦርን አፍናለሁ በሚል አጉል ምኞት ወደ ገለሶት ቀበሌ በመጓዝ ላይ እንዳለ ክፍለ ጦሩ ቀድሞ በደረሰው መረጃ መሠረት ከኮራችን ክንፎች ከሆኑ ሌሎች ክፍለ ጦሮች እና ብርጌዶች ጋር በመናበብ በጠላት ላይ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
በዚህም ዉጊያ ላይ እሸት ክፍለ ጦር በልዩ ስሙ እገርፋ፣ ተካይ መንደር ፣ማዶ ራንባ ተብሎ እሚጠራዉን ቦታ ሸፍና የተዋጋች ሲሆን ዉባንተ አባተ ክፍለ ጦር ፣ራስ አንችም ክ/ጦር ፣ነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ በጥምረት በመሆን ከላሊበላ ከተማ ወደ ጋሸና እሚወስደዉን አስፓልት መንገድ በተለምዶ በርታ፣ ግራኝ አንባ፣ ቻይና ካንፕ ድረስ በመዘርጋት ጠላትን ሲያረግፉት ዉለዋል።
ህዳር 17/3/2018 ዓ/ም ከ ቀኑ 5:00 ሰዓት እስከ አመሻሽ 9:30 ከአራት ሰዓት በላይ በፈጀ ትንቅንቅ ከ35 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቆስለኛ ማድረግም ተችሏል።
በዚህ አውደ ዉጊያ ጠላት የእሽት ክፍለ ጦርን ለማፈን አቅዶ የመጣ ቢሆንም ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ ራሱ ታፍኖ በወገን ክንድ ሲቀጠቀጥ ውሎ ወደ መጣበት ሽምሽሃ ቀበሌ (ላሊበላ አየር ማረፊያ) ፈርጥጦ ተመልሷል።
በዚህም ወጊያ ጠላት ሽምሽሃ ቀበሌ ኪኒሸር ከሚባል ቦታ ላይ 120 ሞርተር አጥምዶ በሚወረዉረዉ ቅንቡላ እርፋ እና ተካይ መንደር አካባቢ በንፁሃን ዜጎች ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል።
በትላንትናዉ ዕለትም የዚሁ ኮር አካል የሆነችዉ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ አካላዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን መዘገባችን ይታወቃል።
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ጋዜጠኛ ፋኖ ደረበ መኮንን!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ
ህዳር 17/3/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና
የፋሽስቱ መከላከያ መቶ አለቃ ጨምሮ የሚንሻ አስተባባሪው እርምጃ ተወሰደባቸው:: ባንዳዎች እና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ላይ ከባድና የማያዳግም እርምጃ የመውሰዱ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል::
በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ባንዳ ጥቁሩ ፋሽስት ሎሌ እና በርካታ የሚኒሻና የመከላከያ ሰራዊቶች ተሸኝተዋል። የአማራ ሳር ቅጠሉ ምድር ሰማዩ ሁሉ ጥላትን እየተፋለመው ይገኛል።
ህዳር 17/2018 ዓ/ም በዋድላ ወረዳ የሚኒሻ አስተባባሪና ኮማንደር የሆነው ሰይድ ስጦታው እና አምስትየሚኒሻ አባል እድሁም የፋሽስቱ መከላከያ መቶ አለቃና ሰባት የመከላከያ ሰራዊቶች የሞቱ ሲሆን፤ 5 ሚኒሻ እና 3 መከላከያዎችም ቁስለኛ ሆነዋል። ኮን የዶጌት ሚካኤል በተባለ ቦታ ላይ በመኪና ተጭነው ሲጓጓዙ ተሽከርካሪው ተገልብጦ ወደማይቀረው ዓለም ተጉዘዋል።
ኮማንደር ሰይድ በዋድላ ወረዳ የሚታወቅበት ከስሙ በላይ ቀድሞ የሚጠራበት የአማራን ንፁሀን በመግደል፣ በመዝረፍና በመጨፍጨፍ እድሁም ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ነበር። ሰይድ የፋሽስቱ አብይ አህመድ ታማኝ ተላላኪ ሲሆን የአማራ ህዝብ ግንባር ቀደም ጥላት ሆኖ ሌባ ጎማ ተጭኖት እስኪሞት ድረስ አፀያፊ ተግባሩን ይፈፅም ነበር። ፋሽስቱ በሰጠው ስልጣን የግል ቂምበቀል የሚዎጣበት የፋሽስቱ ደጀንነትን ተጠቅሞ እደነበር ታሪኩ ይናገራል።
የሰይድ የባንዳነት የታሪክ ፍፃሜ የተደመደመው እስከ ከርሰ ምድር በዘለቀው የሎሌነት ተግባሩ ሆኗል። ከፊደልና ከትምህርት ታቅቦ የተፈጠረው ሰይድ ከመቃብሩ ላይ ከሚጫነው ሸክም በላይ ያልነጠፈ የባንዳነት ታሪኩ ሰባተኛ መሬትን ሰርስሮ የተነጠፈ ጥቁር የታሪክ ባለቤት ፈፃሚም ነበር።

❤3🙏1
ከስቦ ማስከዳት ወደ ቀንድሾ መውጣት !!
ዘመን ተሾመ ይባላል በዳንግላ ከተማ ራሱን ሰላም አስከባሪ እያለ የሚጠራው ቡድን አባል ነበር። ብልፅግና ከግዜ ወደ ግዜ ፀረ ህዝብነቱ እየጨመረ ስለመጣ የቡድኑን አመራር መልካሙ አለኸኝ የተባለ የሚኒሻ አመራር አስወግዶ መሳሪያውን በመያዝ በቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2👍1
እዉነተኛ ስራ በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ በጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች ተሰርቷል።
በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደረጀ ለሚሳ የሰሞኑን የንፁሐን አማራ ጭፍጨ*ፋ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ሲሰጥ የነበረው አው*ሬ ዛሬ በቆንጆዎቹ ተሸኝቷል❗
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
በመተከል ዳንጉር ወረዳ ማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደረጀ ለሚሳ የሰሞኑን የንፁሐን አማራ ጭፍጨ*ፋ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ሲሰጥ የነበረው አው*ሬ ዛሬ በቆንጆዎቹ ተሸኝቷል❗
የቴሌግራም ገፃችን ይኸዳጁ
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk
🙏2
💔#አሳዛኝ መረጃ 😭
እስኪ በአንድ በብልፅግና ለተሰራ ድራማ ያን ያህል ስታላዝኑ የነበርችሁ አስመሳዮች ዛሬ እስኪ እንያችሁ ብልፅግናን አውግዙ 😡😡😡
የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ አራዊት ሰራዊት ትናንት ሲያካሂድ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ በመራቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ገብሮ ቀበሌ ልዩ ቦታው ይማኔ በተባለ ቦታ የሶስት ንፁሃን ታዳጊዎችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ጥላቸዋል።
ትናንት ከቀኑ10:30 ጀምሮ ባደርገው አማራን የማጥፋት የበቀል ድርጊት አንድ የአስራ ሶስት 13 አመት ልጅ እና ሁለት ከ15 አመት የማይበልጡ ወጣቶችን እረሽኗል
1,ዳምጠው አወቀ
2,ተምየ ወርቅነህ
3,ውድየ ዘለቀ
ከነዚህ በተጨማሪ ለግዜው ስማቸው በዝርዝር ያልደረሰን 6ንፁሃን ማሕበረሰብ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰባቸው ከበታው መረጃውን አደርሰውናል። በተጨማሪ አምስት 5 የአርሶአደር በሮችን ገሏል የጭካኔ ጥጉን እና የፀረ አማራነቱን የበቀል ጥሙን ተዋቶባቸው ሂዷል ።
ይሔ ፀረ አማራ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ ቡድን ለአማራ ለሰው ሳይሆ ለንብረቱም እረሕራሔ እንደለለው የለት ከለት ተግባሩ አረጋግጧል በመሆኑም ሕዝባችን ልጆቹንም ንበረቱንም እያጠፋበት የሚገኘውን ጨፍጫፊ ቡድን አምርሮ ሊታገለው ይገባል ይሕ ዘረኛ እና በቀልተኛ የኦነግ ሼኔ ምልስ አራጅ ቡድን አማራውን ጧሪ አልባ አዛውንት እና ወላጅ አልባ ሕፃናት በማድረግ የአማራን ዘር እያጠፋ ይገኛል ።
ለሞቱት ነብስ ይማር 😭
ለእናት ለአባቶቻቸው፣ ለእህት ወንድሞቻችው፣ ለዘመድ አዝማዱ መፅናናትን እንመኛለን ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ሕዝብ
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ አፄ ዘረ ያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ሕዝብ ግንኘነት

❤3
ኅዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም
ገለልተኛ መርማሪ ቡድን ተቋቁሞ ምርመራ እንዲደረግ ሁሉም የበኩሉን ግፊት እንዲያደርግ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የቀረበ ጥሪ!!!
ሰሞኑን የሰው እጅ በመጥረቢያ ሲቆረጥ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ታይቷል። ይህ አይነት ድርጊት በማንም ይፈፀም በየትኛውም ቦታ ይደረግ በሰው ልጆች ላይ ሁሉ ሊፈፀም የማይገባ አሳፋሪ ድርጊት በመሆኑ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ድርጊቱን ፈፅሞ ያወግዛል።
ይሁን እንጅ መሰል ድርጊቶችን በእጅ አዙር እና በቀጥታ በመፈፀም የሰው አካላትን መበለትን መደበኛ ተግባሩ ያደረገ ሰራዊት በአማራ ክልል ያሰማራው የብልፅግና መዋቅር አፈ-ቀላጤወች ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም የፋኖ መዋቅርን እየከሰሱ ይገኛሉ።
ዓለም አቀፍ የጦር ህግን አክብሮ የማረካቸውን የጠላት ሰራዊት አባላት እንኳን በምንም መመዘኛ ልዩነት ሳያደርግ ፍፁም ሰብአዊነትን በተላበሰ መንገድ የሚታገለውን ሰራዊታችንን በማይገልፅ መንገድ እና መዋቅራችን በማያውቀው ድርጊት መነሻነት በተከፈተው የስም ማጥፋት እና ትግሉን ጥላሸት የመቀባት ዘመቻ ግብረ ገባዊ ግብራችንን ጠንቅቆ የሚያውቀው ህዝባችን እንደማይደናገር እናምናለን።
አገዛዙ በደረሰበት የዲፕሎማሲ ኪሳራ፣ በሰብአዊነት ላይ እየፈፀማቸው ያሉት ወንጀሎች መጋለጥ፣ በተጀማመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ምክንያት ቅርቃር ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መሰል ነውረኛ ተግባራትን በስውር በማስፈፀም እና በሚዲያ በማስተጋባት ህዝብን ማደናገር የዘወትር ስልቱ መሆኑም ይታወቃል።
የፋኖን የህልዉና ትግል ከህዝብ ለመነጠል በደህንነት መ/ቤቱ እና ሌሎች የጥፋት መዋቅሮቹ አረመኔ ነፍሰ-ገዳዮችን በማዘጋጀት በቡድን ሴቶችን መድፈርን ጨምሮ ከሰብአዊነት በወጣ መንገድ በመጥረቢያ የሰውን አካል በመቆራረጥ፤ በአሰቃቂ ሁኔታ የሰው ልጆችን አንገት በስለት በማረድ ይህንንም በመቅረፅ በወገን ሰራዊት ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይከፍታል።
ከሰሞኑ በአማራ ክልል እየፈፀማቸው ያሉት ድርጊቶች በቅርቡ በአርሲ እና በመተከል-ቡለን ከተፈጠረው ጅምላ ፍጅት የቀጠለ የአገዛዙ ስልት ነው። ለአብነት በምዕራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ ንፁሃንን በመረሸን እና ምላሳቸውን በመቁረጥ፤ ግንቦት 9/2016 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ በረከት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ አድዬ አክሊለ የተባለች ግለሰብን በቡድን አስገድዶ ከደፈሩ በኋላ ጡቷን እና እጆቿን ቆራርጠው በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል አረመኔነቱን አሳይቷል።
በመሆኑም መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አብይ አህመድና ተላላኪዎቹ እየፈፀሙ ያሉትን አሰቃቂ ድርጊት እንዲያወግዙ እና ገለልተኛ መርማሪ ቡድን እንዲቋቋምና ምርመራ እንዲጣራ ግፊት እንድታደርጉ ጥሪያችንን እያስተላለፋን በእኛ በኩል አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን እናረጋግጣለን።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ማዕከላዊ ኮማንድ

❤1