አርሲ### ሌላ ጥፋት ሌላ መከራ###
አርሲ ! አሳዛ,ኝ መረጃ
በትናንትናው ዕለት ምሽት ላይ ከአቦምሳ ከተማ በትንሽ እርቀት ላይ ከቢሮ በምትባል አካባቢ አንድ አባት ከሁለት ልጆቹ ጋር አብረው ተገ,ድለዋል።
. የአባት ስም ሽመልስ
. የታላቁ ልጃቸው ስም አበራ ሽመልስ
. የታናሹ ልጃቸው ስም ብርሀኑ ሽመልስ
ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ ም በጀጁ ወረዳ አገንጎደቼ ሁላ ጨሌ ቀበሌ አቶ ጉልዬ ነጋሽ የሚባል ኦርቶዶክሳዊ አርሶ አደርን በግብርና ስራው ላይ እያለ የወሰዱት ሲሆን ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ወንድሙን ሻንበል ነጋሽ አግ,ተውበት 300 ሺህ ብር ቢከፈልም ገድ,ለውበታል ። አሁን ደግሞ እሱንም ከወሰዱት በኋላ በአሰ,ቃቂ ሁኔታ የተገ,ደለ ሲሆን አስ,ከሬኑን አ,ውሬ በልቶት በደ,ም የተጨማለ,ቀ ልብሱን እና አንዳንድ የሰውነት ክፍሉ ብቻ መገኘቱ ተነግሯል።
https://t.me/+APfg2ZKNKrhhMTlk

❤2💔1
የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ተቋም በየቀኑ እየፈረሰ የፋኖንት ትግል በገፍ እየተቀላቀለ ነው!
በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 16/2018ዓ.ም፦
1. ዘመድ ባወቀ/ ምስራቅ እዝ 304ኮር 99ክ/ጦር ሁለት ክላሽ በመያዝ
2. አሸናፊ አባይነህ/ ከ602ኛ ኮር 25ክ.ጦር
3. ቸርነት ደስታ/ ከ602ኛኮር 25ኛክ.ጦር
በመውጣት ከነሙሉ ትጥቃቸው 201ኛኮር 54ኛ ሻለቃ ተቀላቅለዋል።
አፋብኃ| ቴወድሮስ እዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ህዳር 16/2018 ዓ.ም

👍2
ማረጉ ተማረ ክፍለጦር ከ20 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በመደምሰስና ከ35 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ባደረገው አውደ ዉጊያ ከ20 በላይ የአገዛዙ ጦር ሲደመሰስ የጠላት ኃይል 35 ቁስለኛውን ይዞ ወደመጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የብርሃኑ ጁላ 12ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንት፣የ65ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንት ኃይልና የ65ኛ ክፍለ ጦር ሜካናይዝድ በጥምረት አንድ ዙ-23 እና አራት ዲሽቃ በመያዝ መነሻውን ከላስታ ወረዳ ብልባላ ከተማ በማድረግ ሌሊቱን በመጓዝ የማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝን፣ሦስተኛ ሻለቃንና የኮሩን ዘመቻ መምሪያ ኃላፊን አርበኛ ፋኖ ታዘበው ሻምበልንና ስልጠና መምሪያ ኃላፊውን አርበኛ ፋኖ አምሳ አለቃ መልካሙ ገበየሁን አፍናለሁ በሚል ቀቢፀ ተስፋ ወደ 01 ቀበሌ ይምርሃነ ክርስቶስ በመጓዝ ላይ እንዳለ ክፍለ ጦሩ ቀድሞ በደረሰው መረጃ መሠረት ዛዚያ ስላሴ፣ዳቢያና አሞራ ደብር ደፈጣ በመያዝ ህዳር 16/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:30 ሰዓት እስከ አመሻሽ 12:00 ሰዓት ለሙሉ ቀን በተደረገ ትንቅንቅ ከ20 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ35 በላይ ቆስሏል።
በዚህ አውደ ዉጊያ ጠላት የማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝን፣3ኛ ሻለቃንና ከላይ የተጠቀሱ የኮር አመራሮችን ለማፈን አቅዶ የመጣ ቢሆንም ጠላት ባላሰበውና ባልጠበቀው ራሱ ታፍኖ የማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ቃኝንና ሁሉንም ሻለቃዎች በማሳተፍ ጠላት በወገን ክንድ ሲቀጠቀጥ ውሎ ወደመጣበት ፈርጥጧል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

የብልፅግና ሰራዊት እየከዳና እየኮበለለ ፋኖን መቀላቀሉን አጠናክሮ ቀጥሏል!
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰው 35ኛ ክፍለጦር ሶስት አባላቶች አገዛዙን በቃን በማለት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::
አገዛዙን በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድና ለመደምሰስ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

❤2
ምስል:- መሃል ላይ ያለው አስተኩአሽ : የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ታዘበው ሻንበል
🙏2
~ በደብረ ኤልያስ ከተማ የበርካታ ዜጎች መኖሪያ ቤት እንዲፈርስ ሀገር አፍራሹ የብልጽግና ስብስብ ወስኗል።
በስሁት የፖለቲካ ትርክት ሰክሮ አማራን ከነሁለንተናው ለማጥፋት ደፋ ቀና ለሚለው የኦሕዴድ መር ሥርዓት የሚያጎበድደው የአማራ ካድሬ ለምስር ወጥና ለርካሽ ስልጣን ሲል የገዛ ሕቡን ለጨፍጫፊዎቹ በማመቻቸትና የእኩያንን ዓላማ ተፈጻሚ በማድረግ በአማራ ሕዝብ ታሪክ የማይረሳው ግፍና መከራን እያደረሰ ይገኛል።
ከነዚህም መካከል "በመልካም አንገት ላይ እንቅርት እንዲሉ" ሁለንተናዊ ልዕልናና ኃያልነትን አስተባብራ በኖረችና ባለችዋ በደብረ ኤልያስ ከተማ የተወሸቀው ጸረ ሕዝቡ የብልጽግና ስብስብ ይገኝበታል።
ከተማውን ከወረረበት ዕለት ጀምሮ በንጹሐን ላይ የመከራ ቀንበር ሲያወርድ የከረመው ገዳይ ስብስብ ዛሬ ደግሞ ሌላ ጆሮን ጭው የሚያደርግ የጥፋት ዜናን ለደብረ ኤልያስ ከተማ ነዋሪዎች አሰምቷል።
ይህም በፋል(FAL) የመንገድ ተቋራጭ በሚሰራው ሀገር አቋራጭ መንገድ ምክንያት ቤታቸው ከሙዛ ጀምሮ እሰከ አበሸብ በግምት በ3KM ርዝመት ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ያለምንም የካሳ ክፍያ ቤታቸውን እንዲነሱ ነው ዛቻ አዘል ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው።
በወቅቱ (ከ3 ዓመት በፊት) ለባለ ቤቶቹ የካሳ ክፍያ ጸድቆላቸው በሚፈጸምበት ወቅት በፈነዳው የፋኖ አብዮት ሥራው በመቋረጡ ምክንያት የካሳ ክፍያ የቀረ ሲሆን ዛሬ ግን እንዳዲስ ውሳኔዎች ተገልብጠው ያለምንም ካሳ አፍርሰው እንዲነሱ ተነግሯቸዋል።
ቅሬታ ያቀረቡ የከተማው ነዋሪዎችም "አርፋችሁ ተቀመጡ ምንም አይነት ቅሬታም ሆነ ጥያቄ ማቅረብ አይቻልም፤ እንኳን ቤታችሁ ይቅርና እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤ የማታርፉ ከሆነ እናንተንም እናፈርሳችኋለን..." በማለት ነዋሪዎችን አንገታቸውን አስደፍተው መልሰዋቸዋል።
የብልጽግናው ሌባ ስብስብ ይህንን የክህደት ተግባር የፈጸመውም የተለመደ የዘረፋ ተግባሩን ለመፈጸም ነው።
ነገሩ እንዲህ ነው! የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃ ወረዳውን ሙሉ በመሉ ከተቆጣጠረበት ከሐምሌ 27/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ዓመት ከ6 ወር ያክል ራሳቸውን የወረዳው አመራር አድርገው በመሰየም ደብረ ማርቆስ ከተማ የተወሸቁ ሆዳም ባንዳዎች ያለምንም መምሪያ በአየር ላይ እየተወራረደ ከ9000,000 (ዘጠኝ ሚሊዮን) ብር በላይ ተበልቶ በመገኘቱ ሁሉም የብልጽግና ካድሬዎች ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተው ሰንብተዋል።
ይህንንም የተበላ ገንዘብ ለማካካስ የካሳ ክፍያውን ወደ ራሳቸው በማዞር ካሳ ጸድቆላቸው ነገር ግን የመንገድ ተቋራጩ ስራ በማቆሙ ምክንያት ክፍያ ያልተፈጸመላቸው የቤት ባለይዞታዎች ያለምንም የካሳ ክፍያ ቤታቸውን አፍርሰው እንዲነሱ ዛቻ የተሞላበት መምሪያ አውርደዋል።
ይህ ስብስብ አስቀድሞም የደብረ ኤልያስንና ማቻክል ወረዳዎችን ለማገናኘት ጌደብ ወንዝ ሊሰራ ከታቀደው የድልድይ ማሰሪያ ገንዘብ በመቀበል ይህንን የተዘረፈ ገንዘብ ለመሙላት አስቦ እንደነበርም መረጃዎች ደርሰውናል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለሕዝባችን!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ