የአፋህድ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የ206ኛ ከፊያለው ደሴ ኮር አምበሳው ጋይንት ክፍለጦር አስቻለው ደሴ ብርጌድ ምልምል የፋኖ ሰላጠኞችን ለወራቶች አሰልጥኖ በዛሬውለት አስመርቋል!!
መሰልጠን መደራጀት መታጠቅ መደራጀት የፋኖ ትግል መርህ ነውና በርቱ✊
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ

🙏5🔥1
ከምንጃር ሸንኮራ ወደ በረኸት ወረዳ ሬሽን ሲያንቀሳቅሱ በነበሩ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደሮች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል!
በጥቃቱ ሁለት ተሽከርካሪ ሙሉ ሰራዊት ከነ ተሽከርካሪው መውደሙ ታውቋል!
በደቡብ አማራ ቀጠና ከምንጃር ሸንኮራ ወደ በረኸት ወረዳ ሬሽን ሲያንቀሳቅሱ በነበሩ፡ አገዛዙ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ሲል የሚያሞካሻቸው ህፃን ደፋሪ የ104ኛ ክ/ጦር የኮማንዶ አባላት ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት ሁለት ተሽከርካሪ ሙሉ ሰራዊት ከነ ተሽከርካሪው መውደሙን መረብ ሚዲያ ከአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ስር ከሚገኘው ከነበልባል ክፍለጦ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
ጥቃቱ የተፈፀመው ትናንት ህዳር 06/2018 ዓ/ም ሲሆን፡ በጠላት ላይ መራር ክንዳቸውን በማሳረፍ ድሉን የተቀዳጁት ደግሞ በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክ/ጦር ስር የሚገኙት የጄነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ አባላት መሆናቸው ታውቋል።
ወታደራዊ ሬሽኑን ሲያንቀሳቅሱ ከነበሩ ተሽከርካሪዎች መካከል ሁለቱ ተሽከርካሪዎች በላያቸው ላይ ተሳፍረውባቸው እስከነበሩ ኮማንዶዎች ዶግ አመድ መደረጋቸውን ከክፍለጦሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ተችሏል።
የፀረ አማራውና ፀረ ሰላሙ ዐብይ አህመድ ተላላኪ ወታደሩ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው፡ በያዘው ከባድ መሣሪያ የእውር ድንብሩን በመተኮስ በአከባቢው የሚገኙ የአርሶአደሮችን መኖሪያ ቤትና አዝመራን ሲደበድብ መዋሉ ታውቋል።

🙏3
ከሊቅ እስከ ደቂቅ የተሳተፈበት የህዝብ መድረክ በታሪካዊቷ ማጀቴ ከተማ ተካሔደ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር በታሪካዊቷ ማጀቴ ከታማ ከሊቅ እክከ ደቂቅ የዕዙ አመራሮችና የዓፄ ዘራዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የህዝብ መድረክ ተካሔዷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በተለያዩ የአማራ ክፍሎች የአብይ አህመድ እና የእሱ ደናቁርቶቹ ናለትም የብአዴን ካድሪዎች በአንድም በሌላም ያልሰሩት ያግፍና የጥፋት አይነት የለም። እንዳለመታደል ሆኖ አማራ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ አሁን ሳይሆን የተጀመረው ከ1960ቹ ጀመሮ ነበር ይላል የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ዋና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ያሬድ አስናቀ ። ሆኖም ማጀቴ በተደጋጋሚ ከአጎራባች የኦሮሞ ልዩ ዞን በእየ ቀኑ ትንኮሳዎች እየተነሱ ማህበረሰባችን አላግባብ ሲንገላታ የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ሃቅ ነው።
በመድረኩም አርበኛ ፋኖ ያሬድ አስናቀ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ዋና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፤አበበ ፀጋዬ የአሳምነው ዕዝ የሃብት አሰባሳቢ መምሪ፤ ደረሰ ታደስ የአሳምነው ዕዝ አደርጃጅት መምሪያ እንዲሁም ተስፋማሪያም ታፈሰ የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዋና ፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ በተገኙበት ለማህበረሰቡ ሰፋያ ያለ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ያለው ቁመናን በተመልከተ ከአመራሮቹ ግንዛቤ በመስጠት ህዝቡም አንኳር አንኳር የሚባሉ ነጥቦችን በተለይም የህዘብ አደረጃጀት ከብአዴን ጀመሮ የሚመጣው መንግስት እንዲሁም አማራ ጠሉ ብልፅግና በእራሱ ለአሰራር በሚመቸው መንገድ ይመርጥ ስለነበር እኛ እንድሉን ሰጣችሁን የሚሆነን የምናምንበት የእራሳችን መሪዎች በእናንተ በልጆቻችን እንድንመርጥ ሃሳባችንን በነፃነት እንድንግልፅ ስላደረጋችሁን ከምንም በላይ ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ለድርጅታችሁንና ለእናንተ ክብርና ምስጋ ይገባል በርቱ አማራ ማለት ለዚህች ውድ ሃገር ዋልታና ማገር ነው አንድነታችሁ ለአገዛዙ የውድቀት ምዕራፍ ነው በማለት ከማህበረሰቡ አንኳር ነጥቦች ተነስተዋል።
በመጨረሻም ከአራት ስዓት በላይ በወሰደው የህዝብ መድረክ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አሁን ላይ ኃይሉን በደንብ አዘምኖ ወደ ፊት በመግስገስ ላይ ስላለ በተለይም ማህበረሰቡ እራሱን ማደራጀት አለብት ያ ማለት ህዝብ ማለት ፋኖ ነው ፋኖ ማለትም ደግሞ ህዝብ ነው ስለዚህ ከትግሉ ጎን ለጎን የማህበረሰብ አደረጃጅት መፍጠር ለህብረተሰቡ ወቁቱን ያማከለነ ነው ስለዚህ በዚህም የቀበሌ መዋቅር አደረጃጅት በመፍጠርና የተመረጡት አመራሮች ለማህበረሰቡ በታማኝና በሃቀኝነት ለመስረታ የሙስሊም እና የኦርቶዶክስ አባቶች ቃለ መሀላ በመፈፀም አደረጃጀት ተሰርቷል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው

🙏4
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ህዳር 07/ዐ3/2018 ዓ.ም

በወሎ ግንባር የ 14 ዓመቱ ታዳጊ አስገራሚ ገጠመኝ
የሚሊሻው ልጅ የአባቱን ትጥቅ ከቤት ከተኛበት አንስቶ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው የ14 አመቱ ብላቴና #ግዛው_ማርየ_አዘነው የተባለው ታዳጊ ልጅ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ የሆነውን አባቱን ከቤት በተኛበት መሳሪያውን በማንሳት ፅሀይ መውጫ ልዩ ቦታው ተንበኮ አካባቢ የምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦር ጋር በሜሄድ አስረከበ::
የልጁ ቁርጠኝነት ያስደነቀው የኮር1 ምክትል ወታደራዊ አዛዠ እና የአሳምነው ክ/ ጦር ሀላፊ አርበኛ ጌታሁን ሲሳይ( ግጠም አለኝ) ለልጁ ማበረታቻ እንዲሆን ሁለት እግራ ስናይቶ ክላሽ ሸልሞታል !

የቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል የአባይ ክፈለጦር አዛዥ የአሁኑ የአፋብሃ የምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ም/ዘመቻ ሃላፊ ኮሎኔል ፋታሁን መኮየ ( ልዩ ሃይል የነበረ ኮሎኔል ፋንታሁንን የማያውቅ የለም በጣም ጀግና አዋጊ እስከ ክልል ድረስ የተሸለመ : በሰራዊቱ ተወዳጅ የነበረ ጀግና አዋጊ ነው ) አሁንም የቅምጥል ህይወት ሳይፈልግ የሞቀ ትዳሩን ልጆቹን ንብረቱን ትቶ ህዝብ የጣለበት ሃላፊ እየተዋጣ ይገኛል
ሌላኛው ጀግና ደግሞ ከቤተመንግሥቱ የጠቅላይምንስትሩ እጀባ እስከ አማራ ልዩሃይል የኮማንዶ ሃይል አሰልጣኝነት አሁን ደግሞ የምንሊክ እዝ ፋኖ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ

📢 የትግል ጥሪ
ለሁሉም የኮማንዶ የአየር ወለድና የልዩ ሀይል እንዲሁም የአማራ ልዩ ሀይል ኮማንዶዎች በሙሉ፦
የአማራ ፋኖ ትግል በዚህ የሁለት አመት ተኩል ዉስጥ ከባዶ እጅእና ከተበታተነ አወቃቀር እስከ ነብስ ወከፍ እና ቡድን እስከ ከባድ መሳርያ የታጠቀ የእዝ አደአጃጀት ደረጃ አድጓል። ይሁንና ትግላችን ብዙ ማደግና መደራጀት የሚጠበቅበት ስለሆነ የቀደመ የትግል አጋሮቻችን ከአባል እስከ ማእረግተኛ የአማራ ችግር መፈናቀልና መጨፍጨፍ ያሳስበናል የምትሉ ወገኖች ያላችሁን ልምድና ብቃት ህዝባችሁን ከጥፋት ለመታደግ እንድታዉሉት በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።
ከአማራ ክልል እስከ መላዉ ኢትዮጵያ በአሰቃቂ ሁኔታ እየፈሰሰ ያለዉን ከአማራ የደም ጎርፍ ማስቆም የሁሉም ታሪካዊ አደራ ነዉና ያለቅድመ ሁኔታ እንድትቀላቀሉና ከጎናችን እንድትሰለፉ ጥሪ እናቀርባለን ።
ኑ ለአማራ ሚዛን የሆነ የኮማንዶ ሀይል እናሰልጥን እናደራጅ እንገንባ !
አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ማእከላዊ ኮማንድ አባል

❤4🙏3