ሰበር አሳዛኝ የእገታ መረጃ‼️
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ፡ አቦምሳ ከተማ ለመድረስ ጥቂት ኪ.ሜ ሲቀረው፤ ልዩ ቦታው #አይፋ_ዳገት ላይ 31 ንፁሃን ዜጎች ታግተው ተወስደዋል ።
በትናትናው ዕለት በቀን 05/3/2018 ዓ.ም፤ ከናዝሬት ከተማ ወደ አቦምሳ የሚጓዝ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ሰዎችን ጭኖ በሚጓዝበት ወቅት አይፋ ዳገት በሚባል አከባቢ ላይ ሲደርስ፤ የታጠቁ ሀይሎች መንገድ በመዝጋት ፥ ተሽከርካሪ መኪናውን በማስቆም 31 ንፁሃንን አፍነው ወደማይታወቅ ስፍራ መወሰዳቸውን እንዲሁም እስካሁን ድረስ በግፍ የታገቱት ንፁሃን ዜጎች የት እንደደረሱ ፥ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ ሁለት ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የታጋች ቤተሰቦች ከ ከሰም ሚዲያ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ተናገረዋል ።
አክለውም፤ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ቦታዎች በማንነታችን ምክንያት ንፁሃን ዜጎች እንታገታለን ፥ በአሰቃቂ ሁኔታ እንታረዳለን ፥ እንገደላለን ፥ እንፈናቀላለን... ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም ግን አንድ ሰሚ አካል ግን ሊገኝ አልተቻለም ። በየጊዜው ዜጎች ይታገታሉ፤ ለመልቀቅ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይጠይቃሉ፤ ገንዘቡ ከተከፈለ በኋላ ግን በአሰቃቂ ሁኔታ ይገድሏቸዋል ። ኦነግ ሸኔም ሆነ "መንግስት ነኝ" የሚለው አካልም ለእኛ ልዩነት የላቸውም፤ ሁለቱም እየገደሉን ነው ሲሉም ተደምጠዋል ።
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች መፍትሄ የታጣለት የማንነት ተኮር የሆነ የግድያ እና የእገታ ዜናዎች ዛሬም እንደቀጠሉ ናቸው...።
© በአበባየሁ ሰይፈ

💔3
የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በበረኸት ወረዳ እየዘረፈ መሆኑ ተገለጸ።
=======================
የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በሰሜን ሸዋ በረኸት ወረዳ የትምህርት ቤት ቁሳቁሶችን በመዝረፍ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ እያደረሰ ነው::
ይህ ፋሽስት የብልፅግና አገዛዝ የአዉደ ዉጊያ ሽንፈቱን መቀበል ሲያቅተዉ ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ ባለፈ የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በመዝረፍ እና የህዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶችን በማውደም ማህበረሰቡ ለከፋ ችግር እንዲጋለጥ እያደረገ ነዉ።
ቡድኑ የተለመደውን የክፋት ተግባር በሰሜን ሸዋ በረኸት ወረዳ ምንታምር ቀበሌ የሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ዉሳቁስ በመዝረፍ የተለመደ እኩይ ተግባሩን ፈጽሟል::
ይህ የአብይ አህመድ ደም መጣጭ የጥፋት ቡድን በበረኸት ወረዳ ምንታምር ቀበሌ የሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሆነ 12 ላፕቶፕ እና ኮምፒዉተሮችን በመዝረፍ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲስተጓጎል አድርጓል::
በዚህ የአብይ አህመድ ሰራዊት ዘረፋ የተቆጡ የበረኸት ወረዳ ኗሪዎች ጥያቄያቸውን ለሚመለከተው የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር አቤቱታቸዉን ያቀረቡ ሲሆን የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር የህዝብን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ንብረቶቹ እንዲመለሱ ለሚመለከተው አካል ቢያቀርብም ወዳውኑ ወደ እስር ቤት በመወርወር ለህዝብ ጥያቄ ያላቸውን ንቄት በገሀድ አሳይተዋል::
የትምህርት ቤቱን ሱፐርቫይዘር ወደ እስር ቤት በመወርወር እርካታ ያላገኘው የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን የህዝብ አገልግሎት ሰጭ የውሃ መስመር በመቁረጥ ህዝቡ ለከፋ የውሃ ችግር እንዲጋለጥ አድርጓል::
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ቡልጋ ክፍለጦ ሪፖርተር ቦጋለ ምንዳ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ህዳር 06/03//2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ አባ ናደው ክፍለ ጦር ከጄኖሳይደሩ አብይ አህመድ መንግስት ነጻ ባወጣቸው ቀጠናዎች ውስጥ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋ መሆኑን አስታወቀ:: ክፍለ ጦሩ በሚንቀሳቀስባቸው የከላላ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ውስጥ ይዞታውን እያሰፋ መጓዙ የተገለፀ ሲሆን ለተከታታይ ቀናት በተደረገ ተጋድሎ ነፃ የወጡ አካባቢዎች ነዋሪ የሆነው ህዝብ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበትን ዕድል ለማመቻቸት ተብሎ የሲቪል አስተዳደር መዋቅሩ እንደተዘረጋ ነው የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኑነት ክፍል የገለፀው::
በቀበሌ ደረጃ የአስተዳደር፣ የፀጥታ እና ፍትህ ዘርፍን የሚመሩ አካላትን በህዝብ የማስመረጥ ስራ የተሰራ ሲሆን ሶስት ሶስት ቀበሌዎችን በአንድ በማስተሳሰር የንዑስ ወረዳ አስተዳደር መዋቅር እየተዘረጋ እንደሆነም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: በዚህም መሰረት በዛሬው እለት አንድ የንዑስ ወረዳ አስተዳደር መዋቅር ዝርጋታ ፕሮግራም ከላላ ወረዳ ውስጥ ተካሂዶ በስኬት መጠናቀቁ ታውቋል:: የቀበሌ እና የንዑስ ወረዳ መዋቅር ዝርጋታ ስራው ቀጣይነት እንደሚኖረው የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ ተናግሯል:: የሲቪል አስተዳደር መዋቅሩን እንድመሩ የተመረጡ አካላት መራጩን ህዝብ በንፅህና እና በትጋት ማገልገል እንዳለባቸው የማስታወስ ስራ የተሰራ ሲሆን በህዝብ ፊት ቃል እንድገቡም ተደርጓል::
ማህበረሰቡ ለአካባቢያዊ ችግሩ አካባቢያዊ መፍትሔ እንድያገኝ ታስቦ ራሱን በራሱ የማስተዳደር እድል ስለተመቻቸለት እጅጉን ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ሲሆን የንዑስ ወረዳ አስተዳደሪ እና ምክትል እንዲሁም የንዑስ ወረዳ ሰላም እና ደህንነት ኃላፊ እና ምክትልን ጨምሮ ሌሎች ዘርፎችን የሚመሩ አካላት በቀጥታ በተደረገ ህዝባዊ ምርጫ አብላጫ ድምፅ አግኝተው ተመርጠዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም

❤3🙏2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ሸዋንግዛው ካሳ (1ኛ) ሻለቃ ሻፊ ታዳጊ ከተማን ተቆጣጠረ::
በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አካል የሆነው ሸዋንግዛው ካሳ (1ኛ) ሻለቃ ሰራዊት በተለያዩ አቅጫጫዎች ከበባ በማድረግ ከላላ ከተማ አቅራቢያ የምትገኘውን ሻፊ ታዳጊ ከተማን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን ከከተማይቱ ነዋሪዎች ጋር ሰፊ ውይይት እና ምክክር ማድረጉም ታውቋል::
ከዘረኛው እና ተረኛው እንዲሁም ጄኖሳይደሩ ስርዓት ጎን የቆሙ የፀጥታ አካላት ወደ ቀልባቸው ተመልሰው የአማራ ህዝብን ስለመካስ ማሰብ እንዳለባቸውና ሳይውሉ ሳያድሩ ስርዓቱን ከድተው ወደ ፋኖ እንድቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት በበርካታ ቀጠናዎች ውስጥ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር እየተሰራ የወረዳው ነዋሪዎች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩበት ወርቃማ ዕድል መመቻቸቱን የክፍለ ጦሩ አዛዥ አርበኛ አለልኝ የገለፀ ሲሆን ፋኖ የግለሰቦችን የዕለት ግጭት ከመፍታት እና በጥቃቅን የሰፈር ጉዳዮች ከመጠመድ ይልቅ ጠላትን እየመታ ወደ ፊት መገስገስ አለበት የሚል አቋም ተይዞ የሰፈር እና የቀበሌ ጉዳዮችን ለሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ለሲቪል አስተዳደር መዋቅሩ አመራሮች መተው እንደሚገባ ስምምነት ላይ መደረሱንም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው::
በከላላ ግምባር የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ሰራዊት ከሻፊ ታዳጊ ከተማ በተጨማሪ ባከት እና ቅዳሜ ገበያ የተባሉ ታዳጊ ከተሞችን ከጠላት ነፃ ማውጣቱ የተገለፀ ሲሆን ከተሞቹ ዛሬም የፋኖ ጦር ሰፈሮች መሆናቸውን ክፍለ ጦሩ አስታውቋል::

🙏3
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ሲሆን ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎ 4 የስርዐቱ ወታደር 4 ጥቁር ክላሽና ሙሉ ትጥቅ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር አንድ የባለሽርጡ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
የሚዋጋበት አጀንዳ የሌለው የብልፅግና ሰራዊት አሁንም በሰሜን በኩል አዲስ ጦርነት ጀምሮ ሊያዋጋን ስለሆነና መምሪያም እየወረደ ስለሆነ ነው ኮብልለን ፋኖን የተቀላቀልነው ይላሉ አንድ ስናይፐርና አምስት ክላሽ ይዘው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር አንድ የባለሽርጡ ክፍለጦርን የተቀላቀሉት የሰራዊቱ አባላቶች::
በዚህም 4 ጥቁር ክላሽ ከሙሉ ትጥቁና ተተኳሹ ጋር እንዲሁም የወገብና የደረት ትጥቅ ከተተኳሽና የእጅ ቦምቦች በመያዝ ወደ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር እና ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለጦር መርሳ አቅርቢያ ወረራሎ በሚባል ቦታ በተያዘ የደፈጣ ጥቃትና በወሰዱት እርምጃ አንድ ጓድ የጠላት ሰራዊት ቀረጥ በሚቀርጡበት ቦታ ላይ በተያዘ ዴንገተኛ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ፋኖ ደምሌ መኮነን የምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 6/2018 ዓ.ም

🙏3❤1
ከመቄት ወደ አግሪት በመኪና ተጭኖ ሲቀሳቀስ የነበረ የጥላት ሰራዊት በደፈጣ ተመታ።
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለ ጦር ህዳር 6/2018 ዓ/ም አመሻሽ ላይ ባደረገችው ደፈጣ በአንድ ካሶን ተጭኖ ሲቀሳቀስ የነበረ የፋሽስቱ ሰራዊት ዶግ አመድ ተደርጓል።
በደፈጣ ጥቃት የተሰነዘረበት ፋሽስቱ ከአስር በላይ ሙት እና ከ17 በላይ ከባድ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።ቅሌትና ሽንፈት ተፈጥሯዊ ባህሪው የሆነው የብልፅግና ስርዓት የፋኖን ጎምዛዛ የቅጣት በትር በየ ደቂቃዎች እየተጋታት ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለ ጦር!!

👍3❤1🔥1🙏1
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት በአማራ ክልል ወጣቶችን "ለምን ለብልፅግና አትዋጉም?፣ ለምን ሰርታችሁ ቤተሰብ ታስተዳድራላችሁ?" በሚል ባለሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክላቸውን ከቤት እያወጣ በምታዩት መልኩ አቃጥሎባቸዋል።
ወጣቶቹ፡ በሞተር ሳይክል ሰዎችን ከቦታ ቦታ በማንቀሳቀስ በሚያገኙት ገቢ እራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያስተዳድሩ ነበር።
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት፡ወጣቶች እራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ለማኖር የጀመሩትን ስራ በማደናቀፍ ብሎም የስራ ቦታቸውን በማሸግ፣ የመስሪያ ንብረታቸውን በማውደም ፀረ ሕዝብ እና ፀረ ሰላም መሆኑን በግልፅ እያስመሰከረ ነው።

💔1
ከራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ የትግል ጥሪ ‼️
ጤና ይስጥልኝ!
ሰውም ኢትዮጵያዊም ያልሆነውን ጭራቅ ከሕዝባችንና ከሀገራችን አናት ላይ አንስተን ማንነታችንን አክብረን እና አስከብረን የምንኖርበትን ስርአት ለመገንባት በጋራ እንነሳ!
የአማራ ሕዝብ በተፈፀመበት እና አሁንም እየተፈፀመበት ባለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ምክንያት እራሱን ለማዳን እያደረገ ባለው ተጋድሎ አኩሪ ድሎችን ተጎናፅፏል። ሊያጠፉት እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው የመጡትን ጠላቶቹን በታላቅ ወኔ እና ጀግንነት እየተፋለመ በያሉበት እየደመሰሰ፣ እራሱን እያደራጀ፣ ከጠላት የማረከውን እየታጠቀ ህልውናውን ለማስከበርና የወዲፊቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ጋር በመተባበር በጋራ ለመወሰን ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሏል።
እኛ አማራዎች በእያንዳንዱ ቀን ከምናደርገው የጦር ሜዳ ፍልሚያ ጎን ለጎን እራሳችንን የማሰልጠን፣የማስታጠቅ እና የማደራጀት ስራችንን ያለ አንዳች መዘናጋት አጠናክረን እንቀጥላለን። አደረጃጀቶቻችንም የተናበበና የተቀነባበረ አመራር ለመስጠት በሚያስችለን መልኩ ለማሰባሰብ የምናደርገውን ጥረት በጥሩ መንገድ በትጋት እየሰራን ነው። ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ሀይሎች ጋር የምናደርገውን የትግል አጋርነት እና ቅርርብ መልክ ለማስያዝ የአማራ ፋኖ በከፍተኛ ትጋት እየሰራ ነው።
አማራ እራሱን እየተከላከለ በትጥቅ እና በአደረጃጀት ሀይሉን እያጠናከረ ከሌሎች ኢትዮጵያን ሀይሎች ጋር ትግሉን አስተባብሮ በድል ለመቋጨት የሚያደርገው ትንቅንቅ እንደተጠበቀ ሆኖ በከተሞች የሚኖረው ሕዝብ ግን የአረመኔው የአብይ አገዛዝ ዋና ገፈት ቀማሽ ሆኖ እያለ በእጁ ብዙ ሊጠቀምበት የሚችል የትግል ግብአት እና ሀይል ቢኖረውም እስካሁን በተደረገው ትግል ላይ የትጥቅ ትግሉን በመጠኑ ከመደገፍ ባለፈ በተገቢው ሁኔታ የትግሉን ጊዜ እና መስዕዋትነት ለማሳጠር በተቀናጀ መንገድ አልተነቃነቀም።
በዛሬዋ የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ ኢትዮጵያ በከተሞች ለሚኖረው ሕዝብ በሰላም ወጥቶ መግባት ብርቅ ነው። ያለ ጉቦ ጉዳይ ማስፈፀም የማይታሰብ ሆኗል። ልጆቹን ለሚገድልበት ገንዘብ ለማሰባሰብ ሕዝባችንን አጥንቱን እየጋጠው ነው። በኑሮ ውድነት ሰቅዞ እያሰቃየው ነው። ከትግል መነሻችን ጀምሮ በተደጋጋሚ እንደገለፅነው የአማራ ሕዝብ ህልውና የሚጠበቀውና በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን አገዛዝ ከነግሳንግሱ መቅበር የሚቻለው ሁሉንም የትግል ስልቶች በተገቢው ቦታ እና ጊዜ በተጠና እና በታቀደ መንገድ አቀናጅቶ እና አዋህዶ በመምራት እንደሆነ ላፍታም መዘንጋት የለበትም።
የኢትዮጵያ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ አረመኔው አብይ አህመድ በትጥቅ የሚፋለሙትን ጀግኖች ለማጥፋት ሴራ የሚጎነጉንበት፣ስንቅና ትጥቅ የሚያገኝበት፣የወንበዴ እና የዘር አጥፊ መደበቂያ ዋሻ መሆኑ በአፋጣኝ ማክተም አለበት። በመሆኑም በከተሞች የሚኖረው ሕዝባችን ነባራዊ ሁኔታው በሚፈቅደው የትግል አይነት ሁሉ እምቢተኝነትን በማፋፋም አረመኔውን ስርአት ለመንቀል በቆራጥነት እንዲነሳ ጥሪዬን እያስተላለፍኩ የከተማ ትግላችንን በልዩ ሁኔታ የሚከታተል እና የሚያስተባብር የስራ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ተገቢውን አመራር እንደሚሰጥ እናሳውቃለን።
ድል ለአማራ ሕዝብ!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
አዲስ ትውልድ፤ አዲስ አስሳሰብ፤ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ህዳር 6/2018 ዓ.ም
አርበኛ ዘመነ ካሴ

❤3
የአርበኛ አለሙ ገብሩ የህይወት እና የትግል ታሪክ!
"ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል!"
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የምስራቅ አማራ ኮር 2 ወታደራዊ ዋና አዛዥ አርበኛ አለሙ ገብሩ የትውልድ ቦታው ራያ ቆቦ ዞብል ነው::
አርበኛ አለሙ ገብሩ እንደ ማንኛውም የአማራ ልጅ ቤተሰቡን በተለያየ ስራ እያገዘ ያደገና በኋላም ለወግ ለማዕረግ በቅቶ አግብቶ የወለደና የሁለት ልጆች አባት የነበረ ነው::
አርበኛ አለሙ ገብሩ እንደ ሌሎች ጓዶቹ ሁሉ ኑሮን ለማሸነፍና የተሻለ ደረጃ ለመድረስ ወደ አረብ ሃገር ሳውዲ አረቢያ በመሄድ ሰርቶ ያለፈለትና ወደ ሃገሩ ተመልሶ ትዳሩን እየመራ ይኖር የነበረ ጀግና ነው::
አርበኛ አለሙ ገብሩ 2013 ዓ.ም በፈነዳው የሰሜኑ ጦርነት ጊዜ የነበረውን ጥሪ በመቀበል የዘመተ ሲሆን በወቅቱ ጠላትን ራስ ምታት በመሆን ከመደበኛው የመንግስት መከላከያ ሰራዊት በላይ ጠላት ጣርማ በር ደርሶ ራያ ላይ በደፈጣ አስቸግሮት የነበረው የዞብል ግንባር ሰራዊት አባልና ግንባር ቀደም አመራር ነበር::
በራያ ዞብል ግንባር ከነበረው የቀድሞው ምስራቅ አማራ ፋኖ ክንፍ ጎን ለጎን ይታገል የነበረው ግዙፍ የወገን ሃይል ህዝባዊ ሰራዊት ግንባር ቀደም አመራር በመሆን በሽምቅ ውጊያ ጠላትን እስከ ራያ አላማጣ ዘልቀው በመግባት ራስ ምታት በመሆን ለተጎናፀፉት ትልቅ ድል ጉልህ ሚና ተጫውቷል::
ከ2013 ዓ.ም ድል በኋላ አርበኛ አርበኛ አለሙ ገብሩና ጓዶቹ ሲመሩት የነበረው ህዝባዊ ሰራዊት ቆቦ ከተማ ላይ የቀድሞውን ምስራቅ አማራ ፋኖ የተቀላቀለ ሲሆን በወቅቱ ብርጌድ የነበረውን ዞብል አምባ ብርጌድ ምክትል አዛዥና የአመራር አባል ሆኖም ታሪካዊውን የበላጎ ምሽግ ደምስሷል::
ከበላጎው ታሪካዊ ድል በኋላም የምስራቅ አማራ ፋኖ የጦር ሰፈር ወደነበረው ራያ ቆቦና አካባቢው በመመለስ ላይቀሬው የህልውና የትጥቅ ትግል ከፍተኛ ዝግጅት ይደረግ ስለነበር ምስራቅ አማራ ፋኖ የአገዛዙ ሹማምንቶችና ከፍተኛ የመከላከያ ጀኔራሎች እንዲሁም የሃይማኖት አባቶች የሃገር ሽማግሌዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በተገኙበት ታላቅ ተሃድሶ አድርጎ ፀረ-ወያኔ ትግሉን ደመደመ::
በመቀጠልም አርበኛ አለሙ ገብሩ የህልውና ትጥቅ ትግሉን አርበኛ ኮማንዶ ሻምበል ዳንኤል አለሙ ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል ችቦ ለኩሶ ካስጀመረበት ዕለት ጀምሮ ሰራዊቱን ዳግም በማሰባሰብ በማደራጀትና በማስታጠቅ ብሎም በመምራት በራያ በየጁ በላስታ በአምባሰልና ሌሎች የቤተ-አማራ ቀጠናዎች ብርድና ሃሩሩ ረሃብና ጥማቱ ደጋውና ቆላው ሳይበግረው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለህልውና ትግሉ ከፍተኛ የሚባል አስተዋጽኦ አበርክቷል::
አርበኛ አለሙ ገብሩ በወቅቱ ምስራቅ አማራ ፋኖ በጠላትና በውስጥ ባንዳዎች ገጥሞት የነበረውን የመበተን አደጋ በመቋቋምና እናት ሆና ሌሎች አሃዶችን ዳግም እስከ መውለድና እስከማደራጀት ብሎም ለዛሬ እስከማብቃት የደረሰችውን ዞብል አምባ ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ እየመራ በኋላም ክፍለጦሩን በመምራት በታሪክ የተመዘገበ ደማቅ ገድል ፈፅሟል::
አርበኛ አለሙ ገብሩ ዞብል አምባ ክፍለጦርን እየመራ ትግሉን ትልቅ ደረጃ ካደረሱ ጀግና የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች ተርታ የተሰለፈ ሲሆን ምኒልክ ዕዝ አደረጃጀቱን አዘምኖ ወደ ኮር አደረጃጀት ሲሻገር የምስራቅ አማራ ኮር 2 ወታደራዊ ዋና አዛዥ ሆኖ ትግሉን ከዛሬ በማድረስ የሚጠበቅበትን ተወጥቶ አልፏል::
በመጨረሻም አርበኛ አለሙ ገብሩ ምኒልክ ዕዝ ባወጀውና ከመስከረም 14-30/2018 ዓ.ም በቆየው በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ምስራቅ አማራ ኮር ሁለትን እየመራ በርካታ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናፅፎ ከዘመቻው መገባደድ ማግስት የጠላትን ከባድ የማጥቃት ዘመቻ በመመከት ተኩለሽ ግንባር ከቆቦ ከተማ ቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጠበለት የተባለ ቦታ ላይ ጥቅምት 7/2018 ዓ.ም በክብር መስዋዕትነትን ተቀብሏል::
በመጨረሻም እኛ የትግል ጓዶቹ አርበኛው ጓዳችን መስዋዕትነት የከፈለበትን አላማ ከግብ እናደርሳለን የህዝባችንን ህልውና እናረጋግጣለን!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የትግል ጓዶቹ ከትግሉ ሜዳ!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 7/2018 ዓ.ም

❤2💔1