ሁለት የሀገር በቀል ጥቁሩ ፋሽስት ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት ተደመሰሱ!
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለጦር በትናንትናው አውደ ውጊያ የአድማበትን ሁለት ከፍተኛ አመራር ተደምስሰዋል
ህዳር 5/2018 ዓ/ም ከወቂታ እስከ ፍላቂት በነበረው አውደ ውጊያ የጥላት ሰራዊት ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ መደምሰሱን የዘገብን ሲሆን። ከዚህ ጋር ተያይዞ የአማራን ህዝብ በከርሳቸው ፍጆታ የሸጡ አብርሀምና ጌታቸው የተባሉ የአድማበትን የውህድ ምክትል አዛዥ እና ከፍተኛ አመራር በአውደ ውጊያው ተደምስሰዋል። የቀብር ስርዓታቸው ዛሬ ህዳር 6/2018 ዓ/ም እደሚፈፀምም ያገኘነው መረጃ ያሳውቃል።
የሶስት ሻለቃ ውህድ ምክትል አዛዥ የሆነው ጌታቸው የሚባል ባንዳ በትናንትናው እለት አውደ ውጊያው ላይ ሲሸኝ፤አብርሀም የሚባለው ከፍተኛ አመራር ግን ከባድ ቁስለኛ ሆኖ ወደ ሆስፒታል ቢገባም የአብይ አህመድ የከርስ መሙያ ብር ህቅታውን ሊታደጋት አልተቻለውም ነበር።በባንዳነት ህዝባቸውን ክደው ለፋሽስቱ ሲያጎበድዱ የነበሩት ሁለቱም ወደ አምላካቸው ተሸኝተዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለ ጦር
ህዳር 6/2018 ዓ.ም

🙏3❤1
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ድልን ተቀናጀ!
በትላንትናው ዕለት በቀን 05/03/2018 የአብይ አህመድ አገዛዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር አናብስቶች አሉበት ወደ ተባለው ቀጠና የጠላት ኃይል ዘልቆ በመግባት ከበባ ለማድረግ ቢሞክርም በክንደ ነበልባሎች ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።
በመሆኑም ጠላት በሰፊው ከጉንዶ መስቀል በመነሳት ከግራኝ ሙቀጫ እስከ ሀንቁ ባለው ቀጠና ከስድስት ስዓት በላይ የወሰደ ውጊያ በማድርግ የጡት ቆራጩ ኃይል ሶስት መኪና አስከሬን በመያዝ አይቀጡ ቅጣት በመቀጣት እንዲሁም የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ትግስት ይርሳው ብርጌድ በማከፍታ ቀጭኔ ቀጠና በአደረጉት ውጊያ በጠላት ላይ ከፍታኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
በመሆኑም የአብይ አህመድ ተላላኪ ባንዳና ወራዳ መከላከያ በዚህ አካባቢ ፋኖን አጠፋለሁ በማለት በዘጠኝ ሪጅመት በሜካናይዝድ የታገዘ ውጊያ ቢያደርግም በአሳምነው አናብስቶች ከጥዋቱ አስራ አንድ ስዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት በመደበኛ ውጊያ ሲዋጉት ውለዋል። እንደለመደው አሁን የማህበረሰብ የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት በሞሆኑ አማራን ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ስልጣን ከያዘበት ቀን ጀምሮ በደራ አማራ ያላደረገው ያልሰራው ስራ የለም ነገር ግን ጀግኖች የአማራ እናት የወለደቻቸው የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር በአስደማሚ ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድልን ተቀናጅተዋል።
አማራ በታሪክ ጀምሮ ያልጨረሰው የትግል ምዕራፍ የለም አባቶቻችን ብዙ ጥበብን፣ ፅናትን፣ አይበገሬነትን አስተምረውን አልፈዋል። እኛም የአባቶቻችን ፈለግ ተከትለን በጥበብ፣ በፅናትና በአሸናፊነት መንገድ የጀመርነውን የአማራን ህዝብ ከመጥፋት የህልውና አዳጋ የማዳንን ሂደት በማይታመን ፍጥነት ወደ ፊት እየገሰገሰ በጠላት ላይ የበላይነት በመውሰድ ዳር ለማድረስ ጠንክረን እየሰራን እንገኛለን ።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ህዳር 06/03//2018 ዓ.ም

🙏3
ተሪ የስርዓቱ መቃብር ደሴት ሆናለች!
ፅናት ክፍለ ጦርና 23ኛ ክፍለ ጦር ቃኞች የስርዓቱን አመራር ደመሰሱ!
አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር እና ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር የሻለቃ ቃኝዎች በጥምረት የብልፅግናና አከርካሪ ተሪ በረሀ ላይ ሰበሩ!!
በፓትሮል አራት የመከላከያ አመራሮች ሲንቀሳቀሱ በአራቱም አመራሮች ላይ በተወሰደባቸው እርምጃ ተደምስሰዋል።የሚፈረጥጡባት ፓትሮልም እንደ አለቆቿ እርምጃ ተወስዶባታል።
ህዳር 6/2018 ዓ/ም ከደላንታ እና ከተንታ ወረዳ መነሻውን አድርጎ ሲቀሳቀስ በነበረው የፋሽስቱ ሰራዊት ላይ ፋኖዎች በወሰዱት ጠንካራ ኦፕሬሽን ሙትና ቁስለኛ አደረጉት። ከአራቱ ከፍተኛ አመራሮች በተጨማሪ በርካታ የስርዓቱ ወታደሮች የተሪ ጅብ እራት ተደርገዋል። ከተማንና ህዝብን ምሽግ አድርጎ ሲማግጥ የነበረው የፋሽስቱ ሰራዊት ጭር ባለው የተሪ በረሀ ተቀጥቅጧል።
ራሱን ብልፅግና እያለ የሚጠራው ጨፍጫፊው ስርዓት በአራቱም አቅጣጫ በቆፈረው ምሽጉ እየተቀበረ ይገኛል። ቆሎ ለናፈቀው ህዝብ የድሮን ቦብ የሚያዘበው ስርዓት ቃጠሎ ቤት ላይ ዘላ እደገባች እንቁራሪት ጣረሞት ላይ የሚገኘው የመድፍም ሆነ የድሮን አጀብ የፍርሀቱና የሞቱን መላዕክት ሊያስተጓጉሉለት አልተቻላቸውም።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር እና የልጅ እያሱ ኮር ጥምር ቃኞች!!

ድርጅታዊ ተልዕኮን በብቃት መወጣት ተቀዳሚ ተግባሩ መሆኑን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ም ምዕራብ አማራ ቀጠና የ206ኛ ኮር አስታወቀ።
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ በመልሶ ማደራጀት ከተቋቋሙ 5(አምስት) ኮሮች መካከል የሚገኘው 206ኛ ኮር በተቋቋመ አጭር ጊዜ ውስጥ የተሰጠውን ድርጅታዊ ተልዕኮ በብቃት በመወጣት በደጀን፣ ስናን ሉማሜና ጎዛምን ወረዳዎች በአደረጋቸው ተጋድሎዎች በርካታ ወታደራዊ ድሎች ያስመዘገበ ሲሆን ከ70 በላይ የጦር መሳሪያ፣ጥይት ፣ሁለት ብሬን፣ በመማረክ የጠላት መገልገያ ሁለት ተሽከርካሪዎችን በማጋየት 4(አራት) የመቶ እና የሻለቃ ማዕረግተኛ የጦር አመራሮች ሁለት የፓለቲካ አመራር እንዲሁም በርካታ ሚኒሻና ፖሊስ መደምሰስ መቻሉን ኮሩ ገልጿል።
የመልሶ ማደራጀቱን ተግባር አርያ በመሆን እየተገበረ የሚገኘው 206ኛ ኮር በስሩ ያሉ ክ/ጦሮችን እና ሻለቆችን ከማደራጀት ጎን ለጎን የጊዚያዊ መንግስት ስርዓትና መዋቅር በፍጥነት እየተተከለ እንደሚገኝም አክሎ ገልጿል።
የጋራ አመራርነትንና የቡድን ስራን መርህ አድርገው አድርገው ዝርዝር ተግባራትን በሚፈፅሙ አመራሮች የተደራጀው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል ከፍ ለማድረግ የሚያስችል መዋቅር በመዘርጋት ድርጅታዊ ተልዕኮን በብቃት መወጣት የኮሩ ተቀዳሚ ተግባር ይሆናል ሲል የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር አስታውቋል። ለዚህም ማሳያ የሚሆኑ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን በደጀን እና ሉማሜ የተፈፀሙ ጀብዶች ተጠቃሽ ናቸው ሲል ኮሩ አክሎ ገልጿል።
የአፋብኃ ቲዎድሮስ ዕዝ ህዝብ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት!!

👍3
"ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል!"
የአርበኛ ፍሬው አለና የህይወት እና የትግል ታሪክ!
አርበኛ ፍሬው አለና የትውልድ ቦታ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ነው:: የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ቆቦ ከተማ ሚሊኒየም ት/ቤት እና ቆቦ ሃይስኩል ተምሯል::
ወጣቱ አርበኛ ፍሬው አለና የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ፊቱን ወደ ግል ስራ በማዞር የግል ስራዎችን ይሰራ የነበረ ሲሆን ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባትም ነበር::
አርበኛ ፍሬው አለና በ2013 ዓ.ም የተቀሰቀሰውን የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ፋኖን በመቀልቀል የዞብል አምባ ክፍለጦር አባል በመሆን በርካታ ተጋድሎዎችን በማድረግ ስሙን በታሪክ መዝገብ አስፍሯል::
የሰሜኑ ጦርነት በፕሪቶሪያው ስምምነትና ድራማ መጠናቀቅ ማግስት የአማራ ህዝብ የዘመናት ጥያቄዎች በብልፅግናው አገዛዝ በኃይል መታፈን ጋር ተያይዞ ፋኖ ወደ ለየለት የፖለቲካ ት ጥቅ ትግል መግባቱ የሚታወቅ ሲሆን አርበኛ ፍሬው አለና ቆቦ ከተማ በህቡ እየተንቀሳቀሰ ስውር ድርጊያዎችን በመፈፀም ትግሉን ቀጠለ::
አርበኛ ፍሬው አለና የፋሽስቱ አገዛዝ ሰዎች እስከሚጠረጥሩና እስከሚነቁበት ድረስ ከአንድ አመት በላይ ጊዜ ቆቦ ከተማ በህቡ በመንቀሳቀስ በርካታ ተጋድሎዎችን በማድረግና ጀብዶችን በመፈፀም ከተማውንና ግንባር ያለውን ፋኖ ድልድይ ሆኖ በማገናኘት የትግሉን ሚዛን በመጠበቅ ጉልህ ሚና ተጫውቷል:: በነበረው ተጋድሎም ቆስሎ ታክሞ ብዙም ሳያገግም ተመልሶ ወደ ትግሉ ገብቷል:: በዚህ ጊዜም ከተማ ውስጥ በፋሽስቱ አገዛዝ መካከል ሆኖ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመተባበር ከ50 በላይ ክላሾችን ከብልፅግና ሰዎች በመሰብሰብ ፋኖን አስታጥቋል::
አርበኛ ፍሬው አለና ከስውር ድርጊያው በመውጣት ወደ መደበኛው የግንባር ተጋድሎ በመቀላቀል የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻን በመቀላቀል የክፍለጦር ዘመቻ መሪ በመሆን በበርካታ የቤተ-አማራ አካባቢዎችና ግንባሮች የጠላትን አንገት ያስደፋ የወገንን አንገት ቀጥ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል::
አርበኛ ፍሬው አለና ምኒልክ ዕዝ ባወጀውና ከመስከረም 14-30/2018 ዓ.ም በቆየው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) የዕዙ ልዩ ዘመቻ አሃድ የሆነውን ክፍለጦር ዘመቻ መሪ ሆኖ በርካታ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናፅፎ ከዘመቻው መገባደድ በኋላ የነበረውን የጠላት ከባድ ማጥቃት በመመከት ተኩለሽ ግንባር በነበረ ትንቅንቅና ተጋድሎ ከቆቦ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ጠበለት የተባለ ቦታ ላይ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ለአማራ ህዝብ ሁለንተናዊ ነፃነት ሲል መስዋዕትነት ከፍሎ አልፏል::
በመጨረሻም እኛ የትግል ጓዶቹ ወጣቱ አርበኛ ፋኖ ፍሬው አለና የተሰዋለትን የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ለድልና ነፃነት እናበቃለን!
የትግል ጓዶቹ ከትግሉ ሜዳ!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ

💔3
ሰበር አሳዛኝ የእገታ መረጃ‼️
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ፡ አቦምሳ ከተማ ለመድረስ ጥቂት ኪ.ሜ ሲቀረው፤ ልዩ ቦታው #አይፋ_ዳገት ላይ 31 ንፁሃን ዜጎች ታግተው ተወስደዋል ።
በትናትናው ዕለት በቀን 05/3/2018 ዓ.ም፤ ከናዝሬት ከተማ ወደ አቦምሳ የሚጓዝ የህዝብ ማመላለሻ መኪና ሰዎችን ጭኖ በሚጓዝበት ወቅት አይፋ ዳገት በሚባል አከባቢ ላይ ሲደርስ፤ የታጠቁ ሀይሎች መንገድ በመዝጋት ፥ ተሽከርካሪ መኪናውን በማስቆም 31 ንፁሃንን አፍነው ወደማይታወቅ ስፍራ መወሰዳቸውን እንዲሁም እስካሁን ድረስ በግፍ የታገቱት ንፁሃን ዜጎች የት እንደደረሱ ፥ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ ሁለት ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የታጋች ቤተሰቦች ከ ከሰም ሚዲያ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ተናገረዋል ።
አክለውም፤ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ቦታዎች በማንነታችን ምክንያት ንፁሃን ዜጎች እንታገታለን ፥ በአሰቃቂ ሁኔታ እንታረዳለን ፥ እንገደላለን ፥ እንፈናቀላለን... ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም ግን አንድ ሰሚ አካል ግን ሊገኝ አልተቻለም ። በየጊዜው ዜጎች ይታገታሉ፤ ለመልቀቅ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይጠይቃሉ፤ ገንዘቡ ከተከፈለ በኋላ ግን በአሰቃቂ ሁኔታ ይገድሏቸዋል ። ኦነግ ሸኔም ሆነ "መንግስት ነኝ" የሚለው አካልም ለእኛ ልዩነት የላቸውም፤ ሁለቱም እየገደሉን ነው ሲሉም ተደምጠዋል ።
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች መፍትሄ የታጣለት የማንነት ተኮር የሆነ የግድያ እና የእገታ ዜናዎች ዛሬም እንደቀጠሉ ናቸው...።
© በአበባየሁ ሰይፈ

የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን የመማሪያ ቁሳቁሶችን በበረኸት ወረዳ እየዘረፈ መሆኑ ተገለጸ።
=======================
የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በሰሜን ሸዋ በረኸት ወረዳ የትምህርት ቤት ቁሳቁሶችን በመዝረፍ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ እያደረሰ ነው::
ይህ ፋሽስት የብልፅግና አገዛዝ የአዉደ ዉጊያ ሽንፈቱን መቀበል ሲያቅተዉ ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ ባለፈ የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በመዝረፍ እና የህዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶችን በማውደም ማህበረሰቡ ለከፋ ችግር እንዲጋለጥ እያደረገ ነዉ።
ቡድኑ የተለመደውን የክፋት ተግባር በሰሜን ሸዋ በረኸት ወረዳ ምንታምር ቀበሌ የሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ዉሳቁስ በመዝረፍ የተለመደ እኩይ ተግባሩን ፈጽሟል::
ይህ የአብይ አህመድ ደም መጣጭ የጥፋት ቡድን በበረኸት ወረዳ ምንታምር ቀበሌ የሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የሆነ 12 ላፕቶፕ እና ኮምፒዉተሮችን በመዝረፍ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲስተጓጎል አድርጓል::
በዚህ የአብይ አህመድ ሰራዊት ዘረፋ የተቆጡ የበረኸት ወረዳ ኗሪዎች ጥያቄያቸውን ለሚመለከተው የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር አቤቱታቸዉን ያቀረቡ ሲሆን የትምህርት ቤቱ ሱፐርቫይዘር የህዝብን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ንብረቶቹ እንዲመለሱ ለሚመለከተው አካል ቢያቀርብም ወዳውኑ ወደ እስር ቤት በመወርወር ለህዝብ ጥያቄ ያላቸውን ንቄት በገሀድ አሳይተዋል::
የትምህርት ቤቱን ሱፐርቫይዘር ወደ እስር ቤት በመወርወር እርካታ ያላገኘው የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን የህዝብ አገልግሎት ሰጭ የውሃ መስመር በመቁረጥ ህዝቡ ለከፋ የውሃ ችግር እንዲጋለጥ አድርጓል::
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ቡልጋ ክፍለጦ ሪፖርተር ቦጋለ ምንዳ ነው።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ አባ ናደው ክፍለ ጦር ከጄኖሳይደሩ አብይ አህመድ መንግስት ነጻ ባወጣቸው ቀጠናዎች ውስጥ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋ መሆኑን አስታወቀ:: ክፍለ ጦሩ በሚንቀሳቀስባቸው የከላላ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ውስጥ ይዞታውን እያሰፋ መጓዙ የተገለፀ ሲሆን ለተከታታይ ቀናት በተደረገ ተጋድሎ ነፃ የወጡ አካባቢዎች ነዋሪ የሆነው ህዝብ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበትን ዕድል ለማመቻቸት ተብሎ የሲቪል አስተዳደር መዋቅሩ እንደተዘረጋ ነው የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኑነት ክፍል የገለፀው::
በቀበሌ ደረጃ የአስተዳደር፣ የፀጥታ እና ፍትህ ዘርፍን የሚመሩ አካላትን በህዝብ የማስመረጥ ስራ የተሰራ ሲሆን ሶስት ሶስት ቀበሌዎችን በአንድ በማስተሳሰር የንዑስ ወረዳ አስተዳደር መዋቅር እየተዘረጋ እንደሆነም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: በዚህም መሰረት በዛሬው እለት አንድ የንዑስ ወረዳ አስተዳደር መዋቅር ዝርጋታ ፕሮግራም ከላላ ወረዳ ውስጥ ተካሂዶ በስኬት መጠናቀቁ ታውቋል:: የቀበሌ እና የንዑስ ወረዳ መዋቅር ዝርጋታ ስራው ቀጣይነት እንደሚኖረው የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ አለልኝ ተሰማ ተናግሯል:: የሲቪል አስተዳደር መዋቅሩን እንድመሩ የተመረጡ አካላት መራጩን ህዝብ በንፅህና እና በትጋት ማገልገል እንዳለባቸው የማስታወስ ስራ የተሰራ ሲሆን በህዝብ ፊት ቃል እንድገቡም ተደርጓል::
ማህበረሰቡ ለአካባቢያዊ ችግሩ አካባቢያዊ መፍትሔ እንድያገኝ ታስቦ ራሱን በራሱ የማስተዳደር እድል ስለተመቻቸለት እጅጉን ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ሲሆን የንዑስ ወረዳ አስተዳደሪ እና ምክትል እንዲሁም የንዑስ ወረዳ ሰላም እና ደህንነት ኃላፊ እና ምክትልን ጨምሮ ሌሎች ዘርፎችን የሚመሩ አካላት በቀጥታ በተደረገ ህዝባዊ ምርጫ አብላጫ ድምፅ አግኝተው ተመርጠዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም

❤3🙏2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ሸዋንግዛው ካሳ (1ኛ) ሻለቃ ሻፊ ታዳጊ ከተማን ተቆጣጠረ::
በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ እና ለጋምቦ ወረዳዎች ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር አካል የሆነው ሸዋንግዛው ካሳ (1ኛ) ሻለቃ ሰራዊት በተለያዩ አቅጫጫዎች ከበባ በማድረግ ከላላ ከተማ አቅራቢያ የምትገኘውን ሻፊ ታዳጊ ከተማን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን ከከተማይቱ ነዋሪዎች ጋር ሰፊ ውይይት እና ምክክር ማድረጉም ታውቋል::
ከዘረኛው እና ተረኛው እንዲሁም ጄኖሳይደሩ ስርዓት ጎን የቆሙ የፀጥታ አካላት ወደ ቀልባቸው ተመልሰው የአማራ ህዝብን ስለመካስ ማሰብ እንዳለባቸውና ሳይውሉ ሳያድሩ ስርዓቱን ከድተው ወደ ፋኖ እንድቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት በበርካታ ቀጠናዎች ውስጥ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር እየተሰራ የወረዳው ነዋሪዎች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩበት ወርቃማ ዕድል መመቻቸቱን የክፍለ ጦሩ አዛዥ አርበኛ አለልኝ የገለፀ ሲሆን ፋኖ የግለሰቦችን የዕለት ግጭት ከመፍታት እና በጥቃቅን የሰፈር ጉዳዮች ከመጠመድ ይልቅ ጠላትን እየመታ ወደ ፊት መገስገስ አለበት የሚል አቋም ተይዞ የሰፈር እና የቀበሌ ጉዳዮችን ለሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ለሲቪል አስተዳደር መዋቅሩ አመራሮች መተው እንደሚገባ ስምምነት ላይ መደረሱንም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው::
በከላላ ግምባር የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ሰራዊት ከሻፊ ታዳጊ ከተማ በተጨማሪ ባከት እና ቅዳሜ ገበያ የተባሉ ታዳጊ ከተሞችን ከጠላት ነፃ ማውጣቱ የተገለፀ ሲሆን ከተሞቹ ዛሬም የፋኖ ጦር ሰፈሮች መሆናቸውን ክፍለ ጦሩ አስታውቋል::