ጀግናው ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት የአማራን ህዝብ በሙሉ አኩርቶ ተሸኘ
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ለአማራ ህዝብ ሲባል የሚያምር መልክና ቁመናው፣ ወጣትነቱና ጀግንነቱ ፣ መዝናናትና መፈንደቁ ፣ ገንዘብና ማጌጡ ሳይበግሩት ከእኩዮቹ ተለይቶ በለጋ እድሜው ክላሽ አንግቶ ዱር ቤቴ ብሎ የአባቱን አርበኛ መሳፍንት ተስፋን ፈለግ ተከትሎ ለአማራ ህዝብ መከራና ስቃይ ፣ መፈናቀልና ሞት አጥር ለመሆን ከፊት በመሰለፍ ማድረግ ያለበትን ሁሉ እንደ ኮዳ ውሃ አንጠፍጥፎ መስጠት ያለበትን ሁሉ ሰጥቶ በክብር ተሸኝቷል።
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ህይዎቱን በሙሉ ለአማራ ለህዝብ ሰጥቶ ከአጅሬ ጃኖራ እስከ ጎንደር ከተማ ፣ ከጎንደር ዙሪያ እስከ በለሳ ፣ ከደባርቅ እስከ ማይፀብሪ ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ጠላትን እንደ ቆሎ የቆላ ፊቱ ላይ ጠላት ለሴኮንዶች የማይቆም የአባቱ ልጅ ነበር ።
ጀግናና ብርሌ እድሜ የለውም ነውና ነገሩ እንደ አላዛር ከሙታን ላይነሳ የትግል አላማውን አደራ ሰጥቶን በክብር አርፏል።
ለአባቱ አርበኛ መሳፍንት ተስፋ እና ለወንድሙ አርበኛ ሻንበል መሳፍንትን ጨምሮ ለመላው የአማራ ፋኖ እና የትግሉ ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ።
✅የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ ታድሎ(ካስትሮ)

❤8😭6
ሰበር ዜና !
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር መመስረቱን አስታወቀ!!
የቀደሞዉ ከሰም ክፍለጦር ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በይፋ ወደ ኮር አድጓል።
በዉስጡ ግዙፍ ሰራዊት የገነበዉ ከሰም ክፍለጦር አደረጃጀቱን ወደ ኮር እንዲያድግ ተደርጓል።
ኮሩ በስሩ ነበልባል ክፍለጦ፣ኃ/ ማሪያም ማሞ ክፍለጦ እና ቡልጋ ክፍለጦር እንዲሁም ሻምበል ፋንታ እና የረር ብርጌዶችን በማቀፍ የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር ሁኖ ተመስርቷል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ አባል ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ መንግስቴ፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፅ.ቤት ሀላፊ አርበኛ ዳግም እንዲሁም የዕዙ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ዶክተር አብደላ እንድሪስ እና የዕዙ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አምሳ አለቃ ካሳ ተገኝተዋል።
ዝርዝር መረጃዉን እንመለስበታለን!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!

❤1
ሌላ ሰበር የአደረጃጀት ዜና
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ምስረታ ተጠናቀቀ። ላለፉት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከጥቅምት14 ቀን 2018 ዓ.ም አስከ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ምዕራፎች ሲካሄድ የቆየው የ206ኛ ኮር አካል የሆኑትን የ14ኛ፣ 24ኛ እና 34ኛ ክፍለ ጦርሮችን የመመስረት ሂደት አካታች እና አሳታፊ ውይይቶችንና ውሳኔዎችን በማሳረፍ እንዲሁም ደግሞ የክፍለ ጦር እና የሻለቃ አመራሮችን በመመደብ ጭምር ተጠናቅቋል።
በዛሬው ዕለት ማለትም ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም የ206ኛ ኮር የምስረታ መርሃ ግብር በይፋ የተጠናቀቀ ሲሆን የ14ኛ፣24ኛ እና 34ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች በጋራ በተገኙበት መድረክ ላይ በከፍተኛ የድርጅቱ እና የኮሩ አመራሮች አማካኝነት ወደፊት ሊተገበሩ የሚገቡ የሥራ መመሪያዎች እና አቅጣጫዎች ለክፍለ ጦር አመራሮች ተሰጥቷል። በመርሃ ግብሩ ላይም የስናን አባጅሜ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ላለፉት ዓመታት ያደረጉትን ተጋድሎ ከግምት ውስጥ በማስገባት ከድርጅታችን አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በተያያዘም አስር አለቃ አለሙ ባንተይርጋ የተባለ የ60 ዓመት ሽማግሌ የፋኖ አባል ብቻውን 8 የጠላትን ሃይል በመደምሰስ ላሳየው ጀብዱ በድርጅታችን በኩል ልዩ ተሸላሚ ሆኗል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር!!

በመካነሰላም ዙሪያ ወረዳ በተደረገ ተጋድሎ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ኛ ክ/ጦር ሰራዊት ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት ታወቀ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ፡ በመካነሰላም ዙሪያ ወረዳ ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ/ም በወሰደው እርምጃ ታላቅ ድል መጎናፀፉን የዕዙ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ አስታዉቋል።
በዚህም በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ኛ ክ/ጦር ስር የሚገኙ የአንድ ጋንታ አባላት ሙትና ቁስለኛ ሲደረጉ፡ በክፍለጦሯ ላይ ተጨማሪ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል ነው ያለው ዕዙ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለጣቢያችን በላከው መረጃ።
ከፋኖ ጋር የእጅ በእጅ ውጊያ ማድረግ ያልቻለው የጠላት ኃይል በወረዳው በታዳጊዋ መቅደላ ከተማ የእሁድ ገበያ እየተገበያዩ በነበሩ ገበያተኞች ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት በመፈፀም አምስት ንፁኋኖችን ሲገድል በርካቶችን ማቁሰሉ ታውቋል።

አፋብኃ ከውጊያ ጎን ለጎን አዲሱ ትውልድ የነፃነት ጥሙን በደሙ ለመቁረጥ ይሰበሰባል፣ ፣ ይደራጃል ፣ ይሰለጥናል ፣ ይታጠቃል ፣ ጠላቱን ታግሎ ያሸንፋል።
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክ/ጦ ጀብደኛው ግዮን ብርጌድ ለአምስት ለወራት ያሰለጠናቸውን ልዩ የኮማንዶ አባላትን አስመርቋል።
በፕሮግራሙም የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ ም/ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኘ እና በተዋረድ በተለያዬ ኃላፊነት ያላቸው የዕዝ አመራሮች፣ የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር 3ኛ ክ/ጦር ወታደራዊ አዛዥ አምሳ አለቃ ደሞዝ ግርማ፣ የክፍለ ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ መለሰ አይናለም፣ የግዮን ብርጌድ ሰብሳቢ አምሳ አለቃ ተፈራ እንዲሁም የከቡሬ ዳሞት እና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች ታድመዋል::

አርበኝነት በጀግኖች መስዕዋትነት የደም ቀለም የሚከተብ ህያው የኪዳን ብራና ነው❗
ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ የተላለፈ የሀዘን መግለጫ
ከጥንት ታሪካችን ከዛሬ ተግባራችን ከራስ በላይ ለሀገር ከራስ በላይ ለህዝብ በማስቀደም በላብ ተጠምቀን ደማችን አፍሰን አጥንታችን ከስክሰን አንጡራ ንብረት አባክነን በድልና በክብር ሀገር ፀንቶ እንደቆየና ዛሬም የህዝባችን ማንነታዊ ህልው ዕጣ አስቀጣይነት አርበኝነታችን መሆኑን እንገነዘባለን።
ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አጅሬ የተሰኘች አነስተኛ ከተማ የጠላትን የእጅ አዙር ተልዕኮ ሳያነግቡ እንዳልቀረ በተጠረጠሩ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት የሰሜን አምባራስ ክ/ጦር አዛዥና የራስ አሞራው 3ኛ ኮር አስተዳደር ኃላፊ የሆነው ጀግናው አርበኛ ጌትነት መሳፍንት መስዕዋትነት ከፍሏል።
ከአስር ዓመት በላይ ከወላጅ አባቱ ከአይበገሬው አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር በመሰለፍ የለጋነት ዕድሜውን ሁሉ በአርበኝነት በላቀ ወታደራዊ ብቃት በተሻለ ፖለቲካዊ ንቃት ፍዳ የገጠመውን የአማራ ህዝብ ለመታደግ አያሌ የጦር ግንባሮችን በድል የቋጨው ጌትነት መሳፍንት በተለያዩ ግንባር ተጋድሎዎች አምስት ጊዜ ቆስሎ የነበረ ቢሆንም ከቁስሉ ሳያገግም ፍልሚያ ተመልሶ እየተሰለፈ ሲሻው በክላሽ ሲሻው በብሬን ጠላትን እየገረፈ ድል ሲነሳ ኑሯል።
ወላጅ አባቱ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ፣አጎቱ መከተ ተስፉን፣ወንድሞቹ ሻምበል መሳፍንት፣ገብሬ መሳፍንትን ጨምሮ ከ30 በላይ ቤተሰቦቹ በነቂስ በተሰለፉበት የአስርት ዓመታት የአማራ ትግል የጨለማው ዘመን ፅልመት አለንልህ አማራ ብለው የተስፋ ጮራ ከፈነጠቁት ጀግና አርበኞች መካከል በለጋ ዕድሜያቸው የተሰለፉት ብላቴናዎች ጌትነት መሳፍንትና ሻምበል መሳፍንት እንደነበሩ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ተስፉ በድንገተኛ አጋጣሚ የህይወት መስዕዋትነት እስከከፈለበት ዕለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በቀናነትና በጀግንነት የተሰጠውን ህዝባዊ ተልዕኮ ሁሉ ሲፈፅም ቆይቷል።
ከዚህ ቀደም በርካታ ቤተዘመድ በትግል መስዕዋትነት ያጣው የምንጊዜም ወደር የለሽ ጀግና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ የአብራኩ ክፋይ የሆኑትን ልጆቹን አርበኛ ገብሬ መሳፍንትና አርበኛ ጌትነት መሳፍንት በማጣቱ እንዲሁም የዕዛችን ጠንካራ አርበኛ ጌትነት መሳፍንት መስዕዋትነት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለፅን
አርበኝነት በጀግኖች መስዕዋትነት የደም ቀለም የሚከተብ ህያው የኪዳን ብራና ነውና አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ተስፉ እና ሌሎች እልፍ ጀግና አርበኞቻችን ዓላማ ግብ ለማድረስ ከመቸውም ጊዜ በላይ በብስለትና በቁርጠኝነት እንተጋለን።
ለወዳጅ ቤተ ዘመድ መፅናናቱን እንመኛለን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ
ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም

አርበኝነት በጀግኖች መስዕዋትነት የደም ቀለም የሚከተብ ህያው የኪዳን ብራና ነው!!

❤1💔1