ተነስ፣ ታጠቅ፡ ዝመት ለእናትህ፡ ለተደፈረችው እህትህ! በገፍ ለታረደው ወንድምህ!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ስር የአርበኛ ኮማንዶ ዳንኤል አለሙ ማሰልጠኛ ማዕከል በአንድኛው ቀጠና አዳዲስ ከተቀበላቸው ምልምል ሰልጣኞች መካከል ጥቂቶቹ!

ኩልመስክ ዙሪያ ላይ አንድ ዙ23 መሣሪያ መውደሙ ተሰምቷል!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር በአርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ የምትመራው ተከዜ ክ/ጦር ልዩ ዘመቻ አባላት ኩልመስክ ዙሪያ ልዩ ቦታው ቻይና ካምፕ አከባቢ ላይ ባደረጉት ተጋድሎ አንድ የጠላት ብልፅግና ዙ-23 መሣሪያን ከጥቅም ውጭ ማድረጋቸውን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አሳውቋል።
በተደረገው ተጋድሎ ከወደመው ዙ23 በተጨማሪ ከከባድ መሣሪያው ጋር የነበሩ አራት ወታደሮች ሲገደሉ ሦስቱ ቆስለዋል ብሏል ዕዙ ለጣቢያችን በላከው መረጃ።
በተያያዘ ዜና!
ጥቅምት 29/2018 ዓ/ም በተከዜ ክፍለ ጦር ስር የሚትገኘው አምስተኛ ሻለቃ ባደረገችው ተጋድሎ
በደላንታ አከባቢ በግለሰብ አይሱዙ ይጓዝ የነበረን የጠላት ኃይል ልዩ ቦታው ዥጣ ወንዝ ላይ በመጠበቅ በፈፀመችው ጥቃት አምስት የፀረ አማራው ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ሲገደሉ ዘጠኙን አቁስላለች ብሏል ዕዙ።

❤2
ለተከታታይ በርካታ ወራት የኮማንዶ ሳይንስን በተግባርና በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ ሲሰለጥኑ የቆዩ እጩ የፋኖ ኮማንዶዎች ተመረቁ!
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ በቀድሞ አደረጃጀት የጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኘው ግዮን ብርጌድ፡ ለተከታታይ በርካታ ወራት የኮማንዶ ሳይንስን በተግባርና በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ እጩ ኮማንዶዎች፡ የዕዙ እና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ማስመረቁን መረብ ሚዲያ ተመልክቷል።

ጀግናው ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት የአማራን ህዝብ በሙሉ አኩርቶ ተሸኘ
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ለአማራ ህዝብ ሲባል የሚያምር መልክና ቁመናው፣ ወጣትነቱና ጀግንነቱ ፣ መዝናናትና መፈንደቁ ፣ ገንዘብና ማጌጡ ሳይበግሩት ከእኩዮቹ ተለይቶ በለጋ እድሜው ክላሽ አንግቶ ዱር ቤቴ ብሎ የአባቱን አርበኛ መሳፍንት ተስፋን ፈለግ ተከትሎ ለአማራ ህዝብ መከራና ስቃይ ፣ መፈናቀልና ሞት አጥር ለመሆን ከፊት በመሰለፍ ማድረግ ያለበትን ሁሉ እንደ ኮዳ ውሃ አንጠፍጥፎ መስጠት ያለበትን ሁሉ ሰጥቶ በክብር ተሸኝቷል።
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ህይዎቱን በሙሉ ለአማራ ለህዝብ ሰጥቶ ከአጅሬ ጃኖራ እስከ ጎንደር ከተማ ፣ ከጎንደር ዙሪያ እስከ በለሳ ፣ ከደባርቅ እስከ ማይፀብሪ ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ጠላትን እንደ ቆሎ የቆላ ፊቱ ላይ ጠላት ለሴኮንዶች የማይቆም የአባቱ ልጅ ነበር ።
ጀግናና ብርሌ እድሜ የለውም ነውና ነገሩ እንደ አላዛር ከሙታን ላይነሳ የትግል አላማውን አደራ ሰጥቶን በክብር አርፏል።
ለአባቱ አርበኛ መሳፍንት ተስፋ እና ለወንድሙ አርበኛ ሻንበል መሳፍንትን ጨምሮ ለመላው የአማራ ፋኖ እና የትግሉ ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ።
✅የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ ታድሎ(ካስትሮ)

❤8😭6
ሰበር ዜና !
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር መመስረቱን አስታወቀ!!
የቀደሞዉ ከሰም ክፍለጦር ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በይፋ ወደ ኮር አድጓል።
በዉስጡ ግዙፍ ሰራዊት የገነበዉ ከሰም ክፍለጦር አደረጃጀቱን ወደ ኮር እንዲያድግ ተደርጓል።
ኮሩ በስሩ ነበልባል ክፍለጦ፣ኃ/ ማሪያም ማሞ ክፍለጦ እና ቡልጋ ክፍለጦር እንዲሁም ሻምበል ፋንታ እና የረር ብርጌዶችን በማቀፍ የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር ሁኖ ተመስርቷል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ አባል ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ መንግስቴ፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፅ.ቤት ሀላፊ አርበኛ ዳግም እንዲሁም የዕዙ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ዶክተር አብደላ እንድሪስ እና የዕዙ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አምሳ አለቃ ካሳ ተገኝተዋል።
ዝርዝር መረጃዉን እንመለስበታለን!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!

❤1