ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከህዝብ የተሰጠ የኒሻን ሽልማት የለም ሲሉ የጎንደር ከተማ ኗሪዎች ተናገሩ።
በአገዛዙ ልሳናት በኩል የኒሻን ሽልማት ተሰጠዉ የሚለዉ ዘገባ የጎንደር ህዝብ የማያዉቀዉ እና ሽልማቱም በህዝቡ የተሰጠ አደለም ብለዋል።
ትናንት ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በጎንደር ከተማ የተገኛዉ ምስለኔዉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጎንደር ህዝብን እድሉን ተጠቀሙበት ሲል ንግግር አድርጓል።ይህንን የኮሪደር ልማት የገነባነዉ መንግስታችን ብልፅግና በፈተና ዉስጥ ሆኖ ነዉ ያለዉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጎንደር ህዝብ ብልፅግናን መታደግ አለበት የሚል ንግግር አድርጓል።የጎንደር ህዝብ በአብይ አህመድ የስልጣን ዘመን ልጆቹ በጀምላ ተገድለዉበታል፣ቤተክርስቲያን እና መስጅድ ተቃጥለዋል፣የሀይማኖት አባቶች ተገድለዋል፣ህፃናት እና አዛዉንት በግፍ በድሮን ተገድለዋል፣መሰረተ ልማቶችም በድሮን እና በከባድ መሳሪያ እንዲወድሙ ተደርገዋል።
ይሄን በደርዘን የሚቆጠር ወንጀል የፈፀመዉ አገዛዝ ትናንት ለጎንደር ህዝብ ፃድቅ መስሎ መቅረቡ ሁሉንም አሳዝኗል።ጦርነት ተኮር መርህ የሚከተለዉ የበሻሻዉ አለቃ ቤተመንግሥት አድሻለሁ እና እኔን የጎንደር ህዝብ ሊያመሰግነኝ ይገባል ሲል መናገሩ ይታወሳል።የአገዛዙ ልሳናት እና አክቲቪስቶችም ግንደርን አብይ ሞሸራት ሲሉ የተለመደ ቅጥፈታቸዉን አስተጋብተዋል።ልጇን የገደለባት እናት አባቷን የገደለባት ልጅ ለአብይ አህመድ አሊ ኒሻን የምትሸልምበት ሞራል የለም ሲሉ ኗሪዎች ሽልማቱን አጣጥለዉታል።
ህዝቡ ቢልተገኘበት ከተማዋ ላይ ሰዉ እንዳይንቀሳቀስ ዙሪያዉን በሪፑብሊካኑ ጋርድ፣በአየር ወለድ፣በአጋዚ ኮማንዶ እና በአረጋ ከበደ ቅልብ ሰራዊት ተከባ በዋለችበት በትናንትናው ዕለት የጎንደር ህዝብ ለአብይ አህመድ ኒሻን ሸለመ መባሉ አስደንግጦናል ብለዋል።
የጎንደር ህዝብ ኒሻን ሸለመ የሚለዉን እንደማንኛውም ሰዉ በዜና ነዉ የሰማነዉ ብለዋል።የከተማው የብልፅግና ተላላኪ ባንዳዎች የተከበረዉን የጎንደር ህዝብን ለሆዳቸዉ ማደሪያ አድርገዉታል ያሉ ሲሆን ከዚህ በፊትም የጎንደር ህዝብ ቤተመንግሥቱ በአብይ አህመድ አሊ በመታደሱ የጎንደር ህዝብ አመስግኗል የሚል ሀሰተኛ መረጃ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኩል መዘገቡን እናስታዉሳለን ሁሉም መረጃ ከእዉነት የራቀ መሆኑን ሁሉም ኢትዮጵያ ሊገነዘብ ይገባል ብለዋል።በአርሴ ከሶስት መቶ በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ገድሎ የጎንደር ህዝብ ኒሻን የሚሸልበት ሞራል የለዉም ሲሉ ኗሪዎች የብልፅግናን ዉሸት አጣጥለዋል።
በዉሸት የሚገነባ መንግስት መጨረሻዉ ዉድቀት ነዉ እኛ እንደ አማራ ህዝብ መከራ እና ስቃይን በብልፅግናዉ መንግስት እየተቀበልን ያለን ህዝቦች ነን ይህንን መከራ ለመቀልበስ እንደ አማራ አምርረን የምንታገለዉ መንግስት ነዉ ብለዋል።
የቤተመንግሥቱን እድሳት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ህዝቡ በአብይ አህመድ የጦርነት ፕሮጀክት ተሳታፊ ለማድረግ የታቀደ ቢሆንም የጎንደር ከተማ ህዝብ አብይ አህመድ አሊን እንደ ጀመርክ ጨርሰዉ ብለዉታል።የጎንደር ህዝብ የቀይ ባህር ጉዳይ ጉዳያችን አደለም ጉዳያችን ግዛታችን አሳልፎ ለመስጠት የሚደረገዉ የብልፅግና ሴራ ነዉ ሲሉ ምላሽ ሰተዋል።
የህወሓት እና የሻቢያን ጉዳይ በማንሳት ለተወካዩቹ ንግግር ያደረገዉ አብይ ይህን ሀሳብ ህዝቡን ለህዝቡ በመንገር ወደባችን እንድንስመልስ መስራት አለባቹህ በማለት ለካድሬዎቹ ማስጠንቀቂያ ሰቷል።ቤተመንግስቱን ለጦርነት ቅስቀሳ ለመጠቀም ቢታሰብም በህዝቡ ዘንድ ግን ተቀባይት አቷል።
ዛሬ የጎንደር ከተማ ካድሬዎች የተመረጡ የከተማዋን ኗሪዎች ቤተመንግሥቱን ካስጎበኙ በኋላ አሁን ፍላጎታችን ወደብ ብቻ ነዉ እናንተ ደግሞ ወደቡ እንዲመለስ አስተዋፅኦ ማድረግ አለባቹህ በማለት ለህዝቡ ቢያስረዱም የተመረጡ የከተማ ኗሪዎች ደግሞ የታደሰዉን ቤተመንግሥት እዩልን ስላላቹህ መጣን እንጂ አሰብን እናስመልስ ብላቹህ አልጠራቹንም በአሰብ ጉዳይ የአማራ ህዝብአይመለከተዉም የታደሰዉ ቤተመንግሥትም በገንዘባችን እስከሆነ ድረስ ለህዝባችን ላቅ ያለ ምስግና እናቀርባለን ነገር ግን በቤተመንግሥቱ መታደስ ስም የድሀ ልጆችን ለጦርነት መቀስቀስ የለብንም ከለፈዉ ጦርነት ሙማር አለብን የሚል ቆፍጠን ያለ ምላሽ ሰተዋል።
ለብልፅግና ወንበር መፅናት ሲባል የአማራ ህዝብ የጦርነት ሰለባ እንደማይሆን ከአዲስአበባ እስከ ባህርዳር ጎንደር ድረስ በቂ መልስ ተሰቶበታል።
ሁለቱ የአማራ ህዝብ ቋሚ ጠላቶች ብልፅግና እና ህወሓት በአፋር በኩል ጠንከር ያለ ጦርነት መጀመራቸዉ ደግሞ አብይ አህመድ ጊዜዉ አሁን ነዉ በሚል በቤተመንግስት እድሳት ስም አማራን ማታለል አለብኝ ብሎ በጎንደር መገኘቱ ህዝቡን የበለጠ እንዲነቃ እና እንደጀመርከዉ ጨርሰዉ እንዲል አስብሎታል።
የበሻሻዉ የንግር ልጅ በህወሓት የተከፈተበትን ጦርነት እና አሰብን ከአማራ ህዝብ ዉጭ ማሸነፍ እና ማስመለስ እንደማይችል የተረዳ ይመስላል።ትናንት ቀይ ባህርን ለማስመለስ በሚዲያ ሲፎክር የነበረዉ ብልፅግና አሁን ላይ የአፋሯን ሰመራ ከተማን ላለመስጠት እየተፍጨረጨረ ይገኛል።ሁለቱ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቶች ግን በአፋር በኩል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ዉጊያ ከከፈቱ ሶስተኛ ቀናትን አስቆጥረዋል።
በእነዚህ ቀናቶች ዉስጥ የአብይ አህመድ አሊ የእግረኛ ሰራዊት የህወሓቱን ታጣቂ ቡድን መቋቋም ባለመቻሉ መካናይዝድ እና አየር ኃይሉን ብቻ ቀመጠቀም ጦርነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።አሰብን ለማስመለስ ቡሬ ሰፍሮ የነበረዉ የአብይ አህመድ አሊ ምስለኔ መከላከያ ሰራዊት ሰመራን ከተማ እየተከላከለ ይገኛል።
በሚዲያ በኩል አክቲቪስቱን እና የአገዛዙን ባለስልጣን ያስፎከረዉ የብልፅግና ሰራዊት በህወሓት መጠናኛ ትንኮሳ ብቻ ከቡሬ ሰመራ እንዲደርስ ሆኗል።ወደብ ያስመልሳል የተባለዉ ጦር የራሱን ህይወት ከህዎት ታጣቂ ቡድን ለማትረፍ እየተራወጠ ቀጥሏል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ድምፅ!!!

❤2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር!
የአገዛዙ ብልፅግና ሰራዊት ዙ-23 ከጥቅም ውጭ ተደረገ!
ጥቅምት 29/2018ዓ.ም
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ልዩ ዘመቻ ባደረገው ትንቅንቅ ልዩ ቦታው ቻይና ካምፕ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ላይ በተደረገ ትግል አንድ የአገዛዙ ዙ-23 ከጥቅም ውጭ የተደረገ ሲሆን እዛው የነበሩ አራቱ ሲደመሰሱ ሦስቱ ቆስለዋል።
በተያያዘ መረጃ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በተከዜ ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው አምስተኛ ሻለቃ ባደረገው ተጋድሎ ከወደ ደላንታ በግለሰብ አይሱዙ ይመጣ የነበረውን ጠላት ዥጣ ወንዝ ላይ በመጠበቅ አምስቱን ሲደመስስ ዘጠኙን አቁስሏል። በዚህ የተናደደው የጠላት ኃይል የግለሰብ ባጃጅ አቃጥሎ ሄዷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ተከዜ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ኢንጅነር አማረ ካሳ መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 29/ 2018 ዓ.ም

❤1
የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ቡድን በቆይታው የአዴት ዴንሳ ባታ ትምህርት ቤትን በዚህ ልክ አውድሞት ሂዷል።
ተነስ፣ ታጠቅ፡ ዝመት ለእናትህ፡ ለተደፈረችው እህትህ! በገፍ ለታረደው ወንድምህ!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ ስር የአርበኛ ኮማንዶ ዳንኤል አለሙ ማሰልጠኛ ማዕከል በአንድኛው ቀጠና አዳዲስ ከተቀበላቸው ምልምል ሰልጣኞች መካከል ጥቂቶቹ!

ኩልመስክ ዙሪያ ላይ አንድ ዙ23 መሣሪያ መውደሙ ተሰምቷል!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር በአርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ የምትመራው ተከዜ ክ/ጦር ልዩ ዘመቻ አባላት ኩልመስክ ዙሪያ ልዩ ቦታው ቻይና ካምፕ አከባቢ ላይ ባደረጉት ተጋድሎ አንድ የጠላት ብልፅግና ዙ-23 መሣሪያን ከጥቅም ውጭ ማድረጋቸውን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አሳውቋል።
በተደረገው ተጋድሎ ከወደመው ዙ23 በተጨማሪ ከከባድ መሣሪያው ጋር የነበሩ አራት ወታደሮች ሲገደሉ ሦስቱ ቆስለዋል ብሏል ዕዙ ለጣቢያችን በላከው መረጃ።
በተያያዘ ዜና!
ጥቅምት 29/2018 ዓ/ም በተከዜ ክፍለ ጦር ስር የሚትገኘው አምስተኛ ሻለቃ ባደረገችው ተጋድሎ
በደላንታ አከባቢ በግለሰብ አይሱዙ ይጓዝ የነበረን የጠላት ኃይል ልዩ ቦታው ዥጣ ወንዝ ላይ በመጠበቅ በፈፀመችው ጥቃት አምስት የፀረ አማራው ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ሲገደሉ ዘጠኙን አቁስላለች ብሏል ዕዙ።

ለተከታታይ በርካታ ወራት የኮማንዶ ሳይንስን በተግባርና በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ ሲሰለጥኑ የቆዩ እጩ የፋኖ ኮማንዶዎች ተመረቁ!
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ በቀድሞ አደረጃጀት የጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኘው ግዮን ብርጌድ፡ ለተከታታይ በርካታ ወራት የኮማንዶ ሳይንስን በተግባርና በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ እጩ ኮማንዶዎች፡ የዕዙ እና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ማስመረቁን መረብ ሚዲያ ተመልክቷል።

ጀግናው ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት የአማራን ህዝብ በሙሉ አኩርቶ ተሸኘ
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ለአማራ ህዝብ ሲባል የሚያምር መልክና ቁመናው፣ ወጣትነቱና ጀግንነቱ ፣ መዝናናትና መፈንደቁ ፣ ገንዘብና ማጌጡ ሳይበግሩት ከእኩዮቹ ተለይቶ በለጋ እድሜው ክላሽ አንግቶ ዱር ቤቴ ብሎ የአባቱን አርበኛ መሳፍንት ተስፋን ፈለግ ተከትሎ ለአማራ ህዝብ መከራና ስቃይ ፣ መፈናቀልና ሞት አጥር ለመሆን ከፊት በመሰለፍ ማድረግ ያለበትን ሁሉ እንደ ኮዳ ውሃ አንጠፍጥፎ መስጠት ያለበትን ሁሉ ሰጥቶ በክብር ተሸኝቷል።
ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ህይዎቱን በሙሉ ለአማራ ለህዝብ ሰጥቶ ከአጅሬ ጃኖራ እስከ ጎንደር ከተማ ፣ ከጎንደር ዙሪያ እስከ በለሳ ፣ ከደባርቅ እስከ ማይፀብሪ ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ጠላትን እንደ ቆሎ የቆላ ፊቱ ላይ ጠላት ለሴኮንዶች የማይቆም የአባቱ ልጅ ነበር ።
ጀግናና ብርሌ እድሜ የለውም ነውና ነገሩ እንደ አላዛር ከሙታን ላይነሳ የትግል አላማውን አደራ ሰጥቶን በክብር አርፏል።
ለአባቱ አርበኛ መሳፍንት ተስፋ እና ለወንድሙ አርበኛ ሻንበል መሳፍንትን ጨምሮ ለመላው የአማራ ፋኖ እና የትግሉ ማህበረሰብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ።
✅የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ ታድሎ(ካስትሮ)

❤8😭6
ሰበር ዜና !
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር መመስረቱን አስታወቀ!!
የቀደሞዉ ከሰም ክፍለጦር ዛሬ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በይፋ ወደ ኮር አድጓል።
በዉስጡ ግዙፍ ሰራዊት የገነበዉ ከሰም ክፍለጦር አደረጃጀቱን ወደ ኮር እንዲያድግ ተደርጓል።
ኮሩ በስሩ ነበልባል ክፍለጦ፣ኃ/ ማሪያም ማሞ ክፍለጦ እና ቡልጋ ክፍለጦር እንዲሁም ሻምበል ፋንታ እና የረር ብርጌዶችን በማቀፍ የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ሁለተኛ ኮር ሁኖ ተመስርቷል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ አባል ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ መንግስቴ፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፅ.ቤት ሀላፊ አርበኛ ዳግም እንዲሁም የዕዙ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ዶክተር አብደላ እንድሪስ እና የዕዙ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አምሳ አለቃ ካሳ ተገኝተዋል።
ዝርዝር መረጃዉን እንመለስበታለን!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!