የምኒልክ ዕዝ የስልጠና ጥሪ!
የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልዉና አደጋ ለመቀልበስና ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ከአፓርታይዱ ስርዓት ጋር ትንቅንቅ ከጀመረ ዓመታትን እንዳስቆጠረ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ያወቀዉ የአደባባይ እዉነታ ነዉ።
በመሆኑም ይህን ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገርስሶ ለመጣል ሰራዊታችን እና የጦር መሳሪያዎችን እያዘመንን ወደፊት እየገሰገስን ሲሆን ተጨማሪ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች እንደሚያስፈልጉን ስላመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በሙሉ ከጥቅምት 29/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን።
1 ) እድሜ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ /የሆናት
2 ) የአማራ ተወላጅ የሆነ / የሆነች እና በብሔርተኛነት ትግሉ ሙሉ በሙሉ ያመነ / ያመነች
3) ማንኛውንም ሃይማኖት ማክበር የሚችል /የምትችል
4 ) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ግሉል የሆነ አባልም ያልነበረ/ ያልነበረች
5 ) ስለተወለደበትና ስለሚኖርበት አካባቢ ( የትዉልድ ቦታ ) ሙሉ መረጃና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል / የምትችል
6 ) ምንም አይነት ሱስ የሌለበት
7) ከአካል ጉዳት ነጻ የሆነ / የሆነች
8 ) ከማንኛውም ወንጀል ነፃ የሆነ / የሆነች
9 ) ማንበብና መፃፍ የሚችል / የምትችል
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም

👍1
በምእራብ ጎንደር ቀጠና የአገዛዙ ሃይል
ንፁሃንን በየአደባባዩ እየረሸነ መሆኑ ተገለፀ::
"የውጭ ባዳንና የወስጥ ባንዳን ማጥፋት" በሚል የአገዛዙ ሃይል በየወረዳው ውይይት በሚል ቢቀመጥም ባንዳዎች ራሱ የብልፅግና አሽከሮች መሆናቸውን የሚነግራቸው ተፍቶጅ ከሰሞኑ በመተማ : ገንዳውሃና በቁአራ የራሱን ዜጋ ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ላይ መሆኑን በአፋብኃ በላይ እዝ የቁአራ አኦሜድላ ከፍለጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አስቻለው አለባቸው ላለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ አስታውቁአል::
በተለይ በቋራ ነፍስገብያ አካባቢ ከትናንት በስትያ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሪሁን/ጮሬ : ብርሃን ሲሳይ : ቢላል እና ስመኘው ምረቱ የተባሉት ሞተረኞችን : እንዲሁም በዛሬው እለት ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓም ደግሞ የእለት ጉርሱን ቆራሊዎ በመስራት ይተዳደር የነበረ ወጣትነት የሐሰት ስም በመስጠት ረሽኑዋቸዋል ብሏል:: ይህ ድርጊት የአገዛዙን ሽንፈትና ተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው ያለው አርበኛ አስቻለው ሁሉም በነቂስ ወጥቶ ሊታገለው ይገባል ብሏል::
በሌላ በኩል ደግሞ የተለያዩ የጫኝ አውራጅ : የመነሃሪያ ስምሪት ማህበራትና ልዩልዩ አደረጃጀቶችን እያንዳንዳቸው 5 ሰው መልምለው ለውጊያ እንድልኩ ባስገዳጅ መልኩ መታዘዛቸውንም ለማወቅ ተችሏል ያለ ሲሆን ሁሉም ራሱን ለትግል ያዘጋጅ ነው ያለው::
@አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ
የፋኖ ድምፅ!

❤4
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በከባድ መሳሪያ የንፁሃን አማራዎችን ህይወት እየቀጠፈ ቅጥሏል:: በዚህም የአስራ አንድ ልጆች እናት የሆኑ አዛውንት የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል::
የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በበርካታ ቀጠናዎች ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ማለትም የሞርታር ታንክ መድፍና ቢ ኤም እንዲሁም የጄትና ድሮን ጥቃቶችን በመፈፀም ህዝብን የመጨፍጨፍ ህይወት የመቅጠፍ አካል የማጉደልና እንስሳቶችን ጨምሮ ቤትና ንብረት የማውደም ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሎበታል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም ከሁለት ቀን በፊት ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም መነሻውን ከቆቦ ከተማ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ አድርጎ በሚያስወነጭፈው ከባድ መሳሪያ ራያ ቆቦ አረፋ ጊዮርጊስና አርበት አካባቢ ንፁሃኖች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ከነዚህም መካከል አንዲት ወይዘሮ የማታ ይመር የተባሉ የአስራ አንድ ልጆች እናት እግራቸው ተቆርጧል:: በሌሎች በርካታ ቀጠናዎችም የንፁሃን ጥቃቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም
የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በበርካታ ቀጠናዎች ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ማለትም የሞርታር ታንክ መድፍና ቢ ኤም እንዲሁም የጄትና ድሮን ጥቃቶችን በመፈፀም ህዝብን የመጨፍጨፍ ህይወት የመቅጠፍ አካል የማጉደልና እንስሳቶችን ጨምሮ ቤትና ንብረት የማውደም ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሎበታል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም ከሁለት ቀን በፊት ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም መነሻውን ከቆቦ ከተማ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ አድርጎ በሚያስወነጭፈው ከባድ መሳሪያ ራያ ቆቦ አረፋ ጊዮርጊስና አርበት አካባቢ ንፁሃኖች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ከነዚህም መካከል አንዲት ወይዘሮ የማታ ይመር የተባሉ የአስራ አንድ ልጆች እናት እግራቸው ተቆርጧል:: በሌሎች በርካታ ቀጠናዎችም የንፁሃን ጥቃቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም
❤1
አዲስ ቅዳም 💪💪💪
ዛሬ #ከአሽዋ_እስከ_አዲስ_ቅዳም ከተማ
የጦር ሜዳ መገናኛዉን ጨምሮ ክላሽ እንደቆሎ ታፍሷል‼️
በአንድ በኩል የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር ሊያደርግ ያሰበዉን ዉይይት ለማስተጓጎል በሌላ በኩል ኬላ ዘርግቶ ማህበረሰባችንን ለመዝረፍ አሰፍስፎ ዛሬ ጥቅምት 28/2018 ዓ/ም ከአድጓሚ ተራራ እስከ አሽዋ ተዘርግቶ የነበረዉ የብልፅግና ታጣቂ በፋኖ ሰይፍ እየተበላ በወጣበት ቀርቷል።
በዚህ እረመጧ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር
የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ እና ቁጡዎቹ የክ/ጦሩ ልዩ ተወርዋሪ ሀይል በሰሩት አስደናቂ ኦፕሬሽን
የአድማ አዛዡን እና ዲሽቃ ተኳሹን ጨምሮ 22 የጠላት ታጣቂ ሲደመሰስ
_ከ29 በላዩ ቁስለኛ ሁኗል።
በምርኮ በኩልም
_23 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ
_1አንድ የጦርሜዳ መገናኛ ሬዲዮን
_5 የእጅ ቦንብ _328 የክላሽ ተተኳሽ ገቢ ተደርጓል።
አዲስ ቅዳም ከተማ የተሰገሰገዉ ሆድ አደር ካድሬ በእየጊዜዉ የሚወገድበትን በመቶወች የሚቆጠር ታጣቂ
"የድሀ ልጅ መተካት" በሚለዉ ፀረ ፍጥረት ፍልስፍናዉ ከላይ ከላይ እየተካ ስልጣኑን ለማቆየት ቢጥርም ነገሮች ሁሉ ከቁጥጥሩ ዉጭ ሁነዉበት መዋቅሩ ሙሉ በሙሉ እየፈራረሰ ይገኛል።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ጥቅምት 28/2018 ዓ/ም
ፋኖነት አሸናፊነት‼️

❤3🙏1
ጀምበር የጠለቀችበትና ተስፋ የቆረጠው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በብሔር እና በሐይማኖት ምክንያት የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት ጊዜ ለመግዛትና ዙፋኑን ለማፅናት በበጀትና በመዋቅር የተደገፈ ስራ እየሰራ ይገኛል::
የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በፋኖ የህልውና ተጋድሎ ተንኮታኩቶ ጀምበር እየጠለቀችበት ያለ ሲሆን ይህንን ሁኔታ በኢትዮጵያውያን የእርስ በርስ ግጭት ለመቀየርና ጊዜ ለመግዛት ሐይማኖትን እና ብሔርን መሰትረት ያደረገ ግጭት ለመቀስቀስ በበጀትና በመዋቅር የተደገፈ ስራ እየሰራ እንደሆነ በርካታ ጉዳዮችን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም በተለይ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት አጠቃላይ በቤተ-አማራ ቀጠና የሃይማኖት ግጭቶች እንዲነሱና በህዝብ መጠፋፋት ዙፋኑን ለማፅናት በከፍተኛ ሁኔታ ስራ እየሰራ ያለ ሲሆን በቅርቡ ካየናቸው ተጨባጭ ምልክቶች በተጨማሪ ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ልዩ ስሙ ሮቢት አካባቢ ከባድ የጥፋት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የደህንነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል::
ስለሆነም መላው ህዝባችን ይህንን የብልፅግና አገዛዝ ፀረ-ህዝብ ድርጊትና እንቅስቃሴ በመረዳትና በመገንዘብ አንዳንድ ሁኔታዎችን ከመፈጠራቸው በፊት ተገቢውን ጥንቃቄና ክትትል በማድረግ ብሎም ችግሮች ቢፈጠሩም ድርጊቱ የፋሽስቱ አገዛዝ ተግባር መሆኑን በማወቅ ህዝባችን ሽ ዘመናትን የኖረና የተሻገረ አንድነትና አብሮነቱን ጠብቆ እንዲሄድ ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም
የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በፋኖ የህልውና ተጋድሎ ተንኮታኩቶ ጀምበር እየጠለቀችበት ያለ ሲሆን ይህንን ሁኔታ በኢትዮጵያውያን የእርስ በርስ ግጭት ለመቀየርና ጊዜ ለመግዛት ሐይማኖትን እና ብሔርን መሰትረት ያደረገ ግጭት ለመቀስቀስ በበጀትና በመዋቅር የተደገፈ ስራ እየሰራ እንደሆነ በርካታ ጉዳዮችን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም በተለይ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት አጠቃላይ በቤተ-አማራ ቀጠና የሃይማኖት ግጭቶች እንዲነሱና በህዝብ መጠፋፋት ዙፋኑን ለማፅናት በከፍተኛ ሁኔታ ስራ እየሰራ ያለ ሲሆን በቅርቡ ካየናቸው ተጨባጭ ምልክቶች በተጨማሪ ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ልዩ ስሙ ሮቢት አካባቢ ከባድ የጥፋት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የደህንነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል::
ስለሆነም መላው ህዝባችን ይህንን የብልፅግና አገዛዝ ፀረ-ህዝብ ድርጊትና እንቅስቃሴ በመረዳትና በመገንዘብ አንዳንድ ሁኔታዎችን ከመፈጠራቸው በፊት ተገቢውን ጥንቃቄና ክትትል በማድረግ ብሎም ችግሮች ቢፈጠሩም ድርጊቱ የፋሽስቱ አገዛዝ ተግባር መሆኑን በማወቅ ህዝባችን ሽ ዘመናትን የኖረና የተሻገረ አንድነትና አብሮነቱን ጠብቆ እንዲሄድ ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም
🙏1
አሳዛኝ መረጃ ከአርሲ‼️
በአርሲ የኦርቶዶክስ ግድያ አሁንም እንዳልቆመ መረጃዎች እየወጡ ቢሆንም፤ አገዛዙ በበኩሉ ይህ ግፍ በሚፈፀምበት አካባቢዎች ላይ መረጃዎች እንዳይወጡ ኔትወርክ ሲስትም እየጠፋ ይገኛል ። ለአብነትም፤ ከሰሞኑ በአርሲ የተለያዩ ወረዳዎች በኦርቶዶክሳውያን እገታና ግድያ ተፈፅሞ መረጃው እንዳይወጣ ተደርጓል ።
በአርሲ ዞን ጀጅ ወረዳ በሰጉሬ በወሸባ.... አንጎዳቼ አካባቢ በሚገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያንን፤ ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ ም ድረስ ከ16 በላይ ኦርቶዶክሳውያን ታፍነው ተወስደው የነበረ ሲሆን ዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን #ተገድለዋል ። ሌሎቹ ሰዎች ደግሞ በገዳዮቹ እጅ #ታፍነው ያሚገኙ ሲሆን በአርሲ በየቀኑ ኦርቶዶክሳውያን እየተገደሉ ነው ። ይህ ዜና ታፍኖ ሳይነገር የቀረ ያልተዘገበ ነው ።በጣም ብዙ ድምፆች ታፍነዋል 💔 🖤 ።

😢2
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የግንባር መረጃዎች!
✅ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር እና ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ጥምረታዊ ድል
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት የሆነው አማራ በታኝ(አድማ ብተና) መነሻውን ከወረታ፣ ከአምበሳሜ እና ከሐሙሲት ከተሞች አድርጎ መዳረሻውን ''ዋንዛዬ''ን በቅዠት አቅዶ ተንቀሳቅሶ ነበር። ነገር ግን የጠላት መረጃ ቀድሞ የደረሳቸው የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር 02 ብርጌዶች(ጣና ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ) እና ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ይህንን ቅጥረኛ ታጣቂ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ''አውራ ተራራ'' ላይ መብረቃዊ ጥቃቴ በመፈጸም ጀምረውታል። ውጊያው አድማሱን አሥፍቶ እሥከ ወረታ ዙሪያ እና ጉማራ ከተማ ድረሥ ጠላት በአማራ ልጆች ሲመታ ውሏል።
መጀመሪያ የገባው የአገዛዙ ታጣቂ የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቋም አቅቶት አጋዥ ኃይል ከባሕር ዳርና ከአምበሳሜ ሲያክል ውሏል። በመጨረሻም ጠላት በቁጥር ላይ ቁጥር ቢጨምርም የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቆም ባለመቻሉ በአቅራቢያው ካሉ ከተሞች አለኝ ያለውን ጥምር ኃይል በማምጣት የነበረውን ኃይል ከቀኑ 11:30 በሙሉ ጠቅልሎ ወደ አምበሳሜና ባሕር ዳር እግሬ አውጭኝ ብሏል።
በዚህ ውጊያ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሳራ ደርሷል። ራሱን በመከላከያ ሥም የሰየመው የአቢይ አሕመድ ታጣቂ በ11ኛው ሠዓት በደቂቃዎች ምት 10ሩ ሲደመሰስበት 09 የሚሆኑት ቆሥለውበታል።
✅ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር
ጥቅምት 26/2018ዓ.ም
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከአምበሳሜ ከተማ ወደ ሐሙሲት ከተማ በተሽከርካሪ ሲንቀሳቀስ የነበረ ታጣቂ በ''አምበሶ ብርጌድ'' ''ገነት ወንዝ'' ላይ ከቀኑ 6:00 በተወሰደ የታቀደ የደፈጣ ምት አንዱ ፓትሮል ላይ የነበሩ አካላት በሙሉ ሲደመሰሱ የነፍሥ ወከፍ መሳሪያዎችም በምርኮ ተገኝተዋል።
✅ጉና ክፍለ ጦር/አንዳ ቤት ብርጌድ
ጥቅምት 26/2018ዓ.ም
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት አለኝ ያለውን ሜካናይዝድ እና እግረኛ ኃይል በመያዝ መነሻውን ከአንዳቤቷ ወለሽ በማድረግ ወደ ገነተ ማርያም ሲንቀሳቀስ የአንዳ ቤት ብርጌድ አካል የሆነችው ረመጧ ሻለቃ 02 ጠላትን ከጠዋቱ 2:30 ጀምረው እሥከ ቀኑ 7:10 ሲያርበደብዱት ውለዋል። የአማራ ፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው የፋሽሥቱ ጥምር ጦር ንጹሐን አማራ አርሶ አደሮችንና ቀሣውሥትን በጅምላ ሢገርፍና ሢያሥር ውሏል። የአርሶ አደሮችን ሰብልን ሲያወድም ቤተክርሥትያናትን ኢላማ አድርጎ በከባድ መሣሪያ ሲደበድብ ውሏል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር

❤1🙏1
አፋብኃ ምኒሊክ ዕዝ በበርካታ ቀጠናወች ምልምል ፋኖዎችን እያሰለጠነ ራሱን በሰው ሀይል እያጠናከረ ያለ ሲሆን ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎ በመደራጀትላይ ያለችው በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ለወራቶች ያሰለጠኗቸውን በቀን 27/2/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ማስመረቁን ይታወቃል::
ይህን ሁኔታ ያየው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ብልጽግና እና የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት በቀን 28/2/2018 ዓ.ም በደሴ ዙሪያ ወረዳ የሚቀሳቀሰውን ፋኖ አጠፋለኩ ብሎ የመጣው የመከላከያ ሰራዊት ተብየውና የአድማ ብተና ሚኒሻና ፖሊስ ጥምር ጦር በሁለት አቅጣጫ መነሻውን ከደሴ አዲርጎ በጉጉፍቱና ከደሴ የተነሳው በአስግዶ በኩል በሁለት አቅጣጫ መቶ ፋኖ በሚቀሳቀስባቸው ቦታወች የገባው ጥምር ጦር
አፋብኃ ምኒሊክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃና አዲስ ተመራቂ ሰልጣኖች በምርቃት ማግስት የመጣውን ጥምርጦር ቀድሞ መረጃው ስለደረሰን አጥትመስበሪያና እሁዲት ተብለው የሚጠሩ ቦታወችላይ ደፈጣ በመያዝ የመጣውን ጥምርጦር በላጎ ተወርዎሪ ሻለቃ ሙትና ቁስለኛ አርጎ መልሶታል በዚክም መብረቃዊይ ጥቃት ሁለት መኪና እሬሳውንና ሶስት አቡላስ ቁስለኛውን ከደሴና ኮምቦልቻ ከኩታበር ወረዳ ተጨማሪ ሀይል አምጥቶ ሙትና ቁስለኛውን ጭኖ እግሬአውጭኝ ብሎ ወደ ደሴ ከተማ ተመልሶ ገብቷል::
መዳረሻችን ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልወና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል
ህልውናችን በተባበረ ክዳችን
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ

❤2🙏1
በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሜክሲኮ በምርመራ ስም ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ለሚገኙ አማራዎች ድምፅ እንሁናቸው!
ጠበቆች ፣ የሰብአዊ መብት ተቋማት ፣ ቀይ መስቀልና ጋዜጠኞች በስፍራው ተገኝታችሁ እንድትጎበኟቸውና ድምፅ እንድትሆኗቸው ተጠይቃችኋል።
በድብደባ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸውና ሕክምና ተከልክለው በስቃይ ከሚገኙት በርካታ የማንነት ፣ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች መካከል ፦
1. ተመስገን አቤ፣
2. ያለም ሰው፣
3. ብሩክ እና
4. አለም የተባሉ እስረኞች ይገኙበታል።
ፍትህ ለሁሉም!
(አውሎግሶን አንድነት ፣ ጥቅምት 28/2018)

በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ እስራኤል መስፍን ፍ/ቤት ቀርበዋል ፤ ተከሳሽ ልዑል እማዩ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ስለተፈፀመበት ድብደባ አቤቱታውን ለፍ/ቤት በጽሁፍ አቅርቧል ፤ ችሎቱ እንዳይናገር ከልክሎታል።
በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ እስራኤል መስፍን ጥቅምት 26/2018 ፍ/ቤት ቀርበዋል ፤ በእለቱም ተከሳሽ ልዑል እማዩ በሚኖርበት በቂሊንጦ ማ/ቤት በአንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ጥቅምት 20/2018 ስለተፈፀመበት ድብደባ አቤቱታውን ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በጽሁፍ አቅርቧል።
ይሁን እንጅ ተበዳይ ልዑል እማዩ ስለ አቤቱታው በቃል ለመናገር እድሉ እንዲሰጠው ቢጠይቅም ችሎቱ እንዳይናገር ከልክሎታል።
መዝገቡ የተቀጠረው የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ቢሆንም ምስክሮችን አሟልቶ ባለመቅረቡ ተከሳሾች ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
በዚህም መሰረት ዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን አሟልቶ በመቅረብ ለታህሳስ 13/2018 እንዲያስመሰክር ቀጠሮ ተሰጥቷል።
በመዝገቡ ሁለተኛ ተከሳሽ የሆነው የፖለቲካ እስረኛው ልዑል እማዩ በእለቱ ለፍ/ቤቱ በጽሁፍ ካመለከተው አቤቱታ ላይ እንደገለፀው በሚኖርበት ቂሊንጦ ማ/ቤት በአንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ጥቅምት 20/2018 በዱላ እና በቦክስ ድብደባ እና የግድያ ዛቻ ተፈጽሞበታል።
በጥቃቱም አካላዊ እና የስነ ልቦናዊ ጉዳት የደረሰበት ስለመሆኑ ለችሎቱ አሳውቋል።
ጥቅምት 25/2018 በተጻፈ በዚሁ ደብዳቤውም ስለደረሰበት ድብደባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የቂሊንጦ ማ/ቤት ኃላፊዎች ተገቢ ማጣራት እንዲያደርጉ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ እንዲሰጥለት ነው የጠየቀው።
የወንጀል ድርጊት የፈፀመው አባልም ተይዞ በሕግ ፊት ቀርቦ እንዲጠየቅለት ነው ተበዳዩ ያመለከተው።
ልዑል ጥቅምት 21/2018 በተጻፈ ማመልከቻውም ለቂሊንጦ ማ/ቤት አስተዳደር የደረሰበትን ጥቃት አሳውቆ ፍትህ እንዲሰጠው መጠየቁም ተመላክቷል።
የቂሊንጦ ማ/ቤት በተለይም ከነሃሴ 2017 ጀምሮ ከሕግ ውጭ በፌደራል ፖሊስ እየተጠበቀ ነው ፤ በሕግ እስረኞችና በቤተሰቦቻቸው ላይም ከማ/ቤቱ አባላት ጋር በመሆን ሰብአዊነት የጎደለው ፍተሻ እያካሄደ ነው ፣ እስረኞችን በሌሊት እየፈተሸ ነው ፣ እያጀበ ነው ፣ በየትኛው ሕግ ነው ይህ ሊሆን የቻለው? እየተፈጠረ ላለው ችግርስ ማን ተጠያቂ ሊሆን ነው በሚል በተለይም ጥቅምት 18/2018 በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ ተከሳሾች እንዲሁም ከችሎቱም ጭምር ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታ አምነው ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል።
ይኸውም ከፌደራል ፖሊስ ጋር በፍተሻ እና በእጀባ አብረው እንዲሰሩ የቃል አቅጣጫ ከበላይ እንደተሰጣቸው ጠቅሰው በፌደራል ፖሊስ ችግር ከተፈጠረ ማ/ቤቱ ኃላፊነቱን ይወስዳል ማለታቸው ይታወቃል።
©