ጋሸና ዙሪያ ላይ የደጋው መብረቅ ኮር ከየ ክፍለ ጦሮቹ በተውጣጡ ሻለቆች ጥላትን ስቦ በማስገጥና ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ጥቅምት 26/2018 ዓ/ም በተደረገው አውደ ውጊያ በርካታ የፋሽስቱ ሰራዊትን ሙትና ቁስለኛ ሲሆኑ የሚኒሻና የፖሊስ አባላቶች በየግለሰብ ቤት እየተበተኑ የገቡና የተደበቁ ሲሆን ከተደበቁበት ጓዳ እየተመዘዙ በንስሮቹ ገቢ ተደርገዋል።
አውደ ውጊያው ከወትሮው በይዘቱ የተለየና በጋሸና ዙሪያ በጥላት ላይ ጠንካራ እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን ከዚህ ቀደም ነፃ የወጡ ቀጠናዎችን ከማፅናት ባለፈ ተጨማሪ ቦታዎችን መቆጣጠር ተችሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር የሚድያ ክፍል
ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም

❤3🙏1
ፋኖ የአቅመ ደካሞችን ሰብል ሰበሰበ!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር አመራሮች የአቅመ ደካሞችን ሰብል ሰብስበዋል!!
ከአዉደዉጊያ ጎን ለጎን የማህበረሰቡን ሰብል በመሰብሰብ አጋርነታቸዉን አሳይተዋል!!
የክፍለጦሩ የስታፋ አመራሮች እና የሰራዊቱ አባላት በሸዋ በረኀት ወረዳ፣ሀገረማሪያም እና ምንጃር ወረዳዎች የአቅመ ደካሞችን ሰብል በመሰብሰብ የህዝብ ልጅ መሆናቸዉን አስመስክረዋል።
ከአዉደዉጊያ ጎን ለጎን የአቅመ ደካሞችን ሰብል በመሰብሰባችን ታላቅ ደስታ ተሰምቷናል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ የከሰም ክፍለጦር ማህበራዊ ዘርፋ ኃላፊ አርበኛ ይታገሱ አሰፋ ተናግረዋል።
ወቅቱ ሰብል የሚሰበሰብበት ጊዜ በመሆኑ የማህበረሰቡን ሰብል በየተዋረዱ እየሰበሰብን እንገኛለን ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ህግ አገልግልት ክፍል ኮማንደር ነጋሽ አሰፋ ገልፀዋል።

..............የአደረጃጀት ዜና !! ...........
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) የቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር የ99ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ።
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ።
ክፍለጦሩ በአምስት ሻለቃ የተዋቀረ ሲሆን ለቀጣይ የህልውና ትግል ዝግጁ መሆናቸውን የክፍለጦሩ ፣ የሻለቃ አመራሮች እና አባላት አረጋግጠዋል ።
የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ስራው በሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ፣ በአርበኛ ስሜነህ ሙላቱ አስተባባሪነት ተጠናቋል ።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

🙏3
..............የአደረጃጀት ዜና !! ...........
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) የቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር የ77ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ።
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ።
ክፍለጦሩ በአምስት ሻለቃ የተዋቀረ ሲሆን ለቀጣይ የህልውና ትግል ዝግጁ መሆናቸውን የክፍለጦሩ ፣ የሻለቃ አመራሮች እና አባላት አረጋግጠዋል ።
የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ስራው በአርበኛ ስሜነህ ሙላቱ ፣ በአርበኛ ግሩም ምሳሌ እና በሀምሳ አለቃ ታደሰ ልንገር አስተባባሪነት ተጠናቋል ።

🙏4
ወምበርማ ብርጌድ የሁለት ቀኑ የወምበርማ ብርጌድ ተጋድሎ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር ወምበርማ ብርጌድ ሽንዲ ከተማ የመሸገዉን የአገዛዙ አገልጋዮች ከፈራረሰዉ ሥርዓት ከአለቆቻቸዉ ተልዕኮ ተቀብለዉ ወደ ወገዳድ ሲንቀሳቀሱ ነበልባሎቹ የወምበርማ ብርጌድ ቆጥላን ላይ ረጅም ሰዓት በማድፈጥ ከሁለት ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት ከጠላት ጋር ሀይለኛ ተጋድሉ አድርገዋል።
በአዉደ ዉጊያም ፦ ከ15 በላይ የአገዛዙ ሀይል ወደላይኛዉ እንደተሸኙ እንዲሁም 4 ፓትሮል ቁስለኛ ከወገዳድ ጭኖ ወደ ማርቁማ እንደወሰዳቸዉ እና ወደ ሲኖ መኪና ገልብጦ ሽንፈቱን ለመደበቅ ቡሬ ሆስፒታል እንደወሠዳቸዉ የዉስጥ ምንጮቻችን ገልፀዉልናል።
በደረሰባቸዉ ከባድ ምት ተደናግጠዉ ወገዳድ መሽጎ ጠላት ቢያድርም አይበገሬዎቹ የወምበርማ ብርጌድ ሽንዲ ከተማ ሰርገዉ በመግባት ሀይለኛ ተጋድሎ ፈፅመዋል ። በአዉደ ዉጊያዉም በቁጥር ያልታወቀ የአገዛዙ አገልጋዮች ወደላይኛዉ ሲሸኙ ፣ ቁስለኛዉን እንደተለመደዉ ወደ ጤና ጣቢያ አስገብቷል ።
@ወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት መመሪያ : ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም

የአደረጃጀት ዜና
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ስር የሚገኙ ክፍለ ጦሮችን ወታደራዊ መመሪያው በሚጠይቀው መስፈርት መሰረት በአዲስ መልኩ የማደራጀት ስራ እየተሰራ ይገኛል::
በዚህም መሰረት በምዕራብ ወሎ ግንባር ለጋምቦ እና ከላላ ወረዳ ውስጥ ይንቀሳቀሱ የነበሩ 2 ክፍለ ጦሮች ማለትም ሸዋንግዛው ካሳ ክፍለ ጦር እና ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ወደ አንድ እንድመጡ በማድረግ ሰራዊታቸው ተበውዞ በ3 ሻለቃዎች የተዋቀረ አዲስ ውህድ ክፍለ ጦር የተመሰረተ ሲሆን ስያሜውም የስመጥሩው ጀግና ማስታወሻ እንዲሆን በሚል ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ተብሎ እንዲጠራ ሰራዊቱ በሙሉ ድምፅ ወስኗል::
ክፍለ ጦሩ የተዋቀረባቸው ሻለቃዎች ስያሜም በትግሉ ሂደት የተለየ የጦር ሜዳ ጀብዱ ፈፅመው በተሰው ጓዶች ስም እንዲሆን የተደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት 1ኛ ሻለቃ ሸዋንግዛው ሻለቃ ሲባል ለሻለቃ 2 ደግሞ እንድሪስ ተሾመ ሻለቃ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል:: በብስቁልሉ ኦፕሬሽን ጠላትን አንቀጥቅጦና በርካቶችን ደምስሶ በስተመጨረሻ ጥይት ሲያልቅበት ትጥቄ ጠላት እጅ አይገባም ብሎ ብሬኑን ድንጋይ ላይ ከስክሶ በክብር እና በጀግንነት በተሰዋው በአርበኛ አህመድ አቀስታ ስም ደግሞ 3ተኛው ሻለቃ ተሰይሟል::
በሪፎርሙ መሰረት ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘረው አርበኞች ክፍለ ጦሩን በእውቀት እና በእውነት እንዲመሩ ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል::
1ኛ. አርበኛ አለልኝ ተሰማ - ዋና አዛዥ
2ኛ. አርበኛ ጀማል ብሬን - ምክትል አዛዥ
3ኛ. አርበኛ ዳዊት ፍሰሀ - የወታደራዊ አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
4ኛ. አርበኛ አህመድ ሁሴን - ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
4.1 አርበኛ አቢ ሙሉ - ምክትል ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
5ኛ. አርበኛ እንድሪስ አቢ - ሎጅስቲክስ
6ኛ. አርበኛ ይመር ሁሴን - የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ
7ኛ. አርበኛ ጀማል ክብረት - ፋይናንስ
7.1. አርበኛ ኡመር አሊ - ምክትል ፋይናንስ
8ኛ. አርበኛ ክብረት አባው- የወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ
8.1. አርበኛ አህመድ ሙስጠፋ - የወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
9ኛ. አርበኛ ሙሀመድ ደረሰ - ኦርዲናንስ
9.1. አርበኛ አቡዬ በቀለ - ምክትል ኦርዲናንስ
10ኛ. አርበኛ አብዱ ሙሀመድ - የሰው ኃይል ዘርፍ ኃላፊ
11ኛ. አርበኛ ጌታዬ እረሽድ - የህክምና ዘርፍ ኃላፊ
11.1. አርበኛ አሰን አቡዬ - የህክምና ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
12ኛ. አርበኛ አሊ ሙሀመድ - ሀብት አሰባሳቢ
12.1. አርበኛ ክራር - የሀብት አሰባሳብ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ
እነዚህ አርበኞች የክፍለ ጦሩ አመራሮች ሆነው በአብላጫ ድምፅ ስለተመረጡ እነሱም በበኩላቸው ትግሉን በአግባቡ ለመምራት በአማራ ህዝብ እና በፈጣሪ ስም ቃል ገብተዋል::
ከአደረጃጀት ሪፎርሙ በተጨማሪ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ ለክፍለ ጦር እና ሻለቃ አመራሮች የወታደራዊ አመራር ስልጠና መስጠቱ ታውቋል::
ለክፍለ ጦሩ ሰራዊት አባላትም ወታደራዊ እና የፓለቲካ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በዋናነት በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና እንድወስዱም ተደርጓል::
የክፍለ ጦሩን ሰራዊት የግዳጅ አፈፃፀም ብቃት ይበልጥ ለማሻሻል እና የማድረግ አቅሙን ለማዳበር ሲባል በቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባይ ክፍለ ጦር አመራር ሻለቃ ክንዱ ሰውነት አማካኝነት ለተከታታይ 15 ቀናት ወታደራዊ ስልትን የተመለከተ የተግባር እና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ለሰራዊት አባላት እንደተሰጠም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው::
ሰራዊቱ በፓለቲካ እና በውትድርናው ዘርፍ የተሻለ ግንዛቤ ኖሮት ግዳጁን በብቃት እንድወጣ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና ሰራዊቱ የሚተዳደርበትን ወታደራዊ መመሪያ ለሁሉም በማሳወቅ በመመሪያው መሰረት ለመታገል ፍቃደኛ የማይሆኑት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ የማስተካከል ስራ ሊሰራ እንደሚገባ የዕዙ ዋና ሰብሳቢ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ለኮሩ አመራሮች አስታውሶ ከእንግዲህ ተጠያቂነት ያለው አሰራር ተግባራዊ እንደሚሆን መናገሩም ታውቋል::
ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ በበኩሉ ስለ መሪነት እና ሌሎች ወታደራዊ ጉዳዮች ለክፍለ ጦር እና ሻለቃ አመራሮች ስልጠና ሲሰጥ ባስተላለፈው መልዕክት እጃችሁ ላይ ያለው የሰው ህይወት ነውና በእውቀት እና ጥበብ ይህን ትግል ልትመሩ ይገባል ሲል አሳስቧል:: ኮሎኔሉ ወታደራዊ ስነ-ምግባርን በተመለከተም ለአመራሮቹ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ሰርቷል:: በመጨረሻም አመራሮቹ መሰል የአቅም ግንባታ ስልጠና ቀጣይነት ባለው መልኩ ቢሰጠን ሲሉ ይበልጥ የመማር እና የማወቅ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

🙏3❤1