ሰበር ዜና!
ደጀን ክፍለ ጦር እስታይሽ ከተማን ተቆጣጠረ!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ከጥላት ጋር ባደርጉት የ24 ሰዓት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ሌሊቱን የፋሽስቱን ሰራዊት 360° ድግሪ በመክበብ በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የፈፀሙ ሲሆን የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን እስታይሽ ከተማን ከፋሽስቱ ሰራዊት ነፃ አውጥተው ሌሊቱን ከተማዋን ተቆጣጥረዋል።
አስታይሽ ላይ ስሩ የተቆረጠው የፋሽስቱ ስርዓት አሁንተገኝ ወረዳ ላይ ራሱን ችሎ እዳይቆም ተደርጓል። አሁንተገኝ ወረዳ ላይ ያለው ወራሪ የእስታይሽ ወንድሙን ሞትና በትር ሲሰማ ሌሊቱን እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቶ አድሯል።
አሸባሪው ስርዓት ከዚህ ቀደም በፋኖዎች ተይዞ የነበረው የእስታይሽን ከተማ መካናይዝ ሀይል ተጠቅሞ በድሮን ታግዞ የገባ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም በደጀን ክፍለጦር ድንገተኛ የ360° የሌሊት ከበባ የብልፅግናን ሰራዊት በመደምሰስ ሌሊቱን እስታይሽን መቆጣጠር ተችሏል።
በጥላት ላይ የደረሰውን የሞራል፣የቁስና የአካል እድሁም የህይዎት ኪራሳና ጉዳት በዝርዝር እና በቁጥር የምንመለስበት ይሆናለ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር
ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

❤5🙏3
ሰበር ዜና
ከጋዞ ወረዳ እስታይሽ ከተማ እስከ ቦያ ሀሙሲት የፋሽስቱን ሰራዊት የመልቀም ስራ ሰኮንዶች ሁሉ ሳይባክኑ በተወሰደው ውጤታማ እርምጃ የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ሲቻል፤የሚኒሻና ፖሊስ(ባንዳዎች) ጥምር የባንዳ ሃይል ገሚሱ ተደምስሶ ገሚሱ ተበታትኗል።
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር
ጥቅምት 25/2018 ም/ዓ ከረፋዱ ላይ
ከእስታይሽ ወደ ጋሸና ሲፈረጥጥ በነበረ የጥላት ሰራዊት ላይ ደጀን ክፍለ ጦሮች ባደረጉት አሳዶ ጥላትን ማጥቃት እና ማጥፋት የእርምጃ ሂደት ቦያ እየተባለች በምትጠራ ቦታ ላይ የብልፅግናው ጥምር ሰራዊት መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሞበታል። በዚህ መብረቃዊ ጥቃት የፋሽስቱ ፓትሮል በአልሞ ተኳሽ ፋኖዎች ሲመታ ከአስር በላይ የፋሽስቱ ሰራዊት ሙት በቦያ ምድር ላይ ተቀብረዋል።በርካታ ቁስለኞቹን ወደ ጋሸና በመኪና ጭኖ ፈርጥጧል።
ከፋኖዎች የደረሰበትን ከባድ ጥቃት ለማስቀልበስ የፋሽስቱ ስርዓት ከሰማይ ድሮን ከምድር መድፍና ዙ23ትን ተጠቅሞ ቦያ ላይ የፋኖዎችን መብረቃዊ ጥቃት ራሱን ለመከላከል ቢሞክርም ከመደምሰሱ የፋኖዎችን ክንድ የሚያስቆም ምድራዊ ሀይል አልተገኘም።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ፣በጋዞ ወረዳ እስታይ ከተማ እና ሌሎች ፋኖ ነፃ ባወጣቸው ቦታዎች ከጥላት የተገኙ የጥላት መገልገያ መኪኖች፤የጥላት አልባሳቶችና የጥላት ሰነዶች በምስል ጭምር በዝርዝር የምንመለስባቸው ይሆናል።

የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር

🙏2
ግጭት ጠማቂው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ “ድሬዳዋ ከተማ የኦሮሚያ ነበረች” የሚል ንግግር መናገራቸው ይታወቃል። ይህ ንግግራቸው በሶማሌ ተወላጆች ዘንድ ከባድ ቁጣን እንደቀሰቀሰ ጣቢያችን መረብ ሚዲያ ተመልክቷል።
በግጭት ጠማቂነታቸውና በደካማ አመራርነታቸው እንዲሁም በዘረኛና በሙሰኛ አገዛዝ ስርዓታቸው የሚታወቁት ዐብይ አህመድ፡ ሰሞኑን በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ "ድሬዳዋ ከተማ የኦሮሚያ ነበረች" ሲሉ ተናግረው ነበር።
በዚህም በሶማሌ ወጣቶች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን፡ ወጣቶቹ ባካሄዷቸው ሕዝባዊ መድረኮችና ባገኟቸው የሚዲያ አማራጮች ጠቅላይ ሚኒስትሩን በስድብ እስከመወረፍ የደረሰ ትችት ሲሰነዝሩ ተስተውለዋል።
ይሄንን ተከትሎ የሶማሌ የጎሳ መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ "ድሬዳዋ የኦሮሚያ ነበረች" ለሚለው ንግግራቸው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው፡ ያለበለዚያ የወጣቱን ቁጣ ተከትሎ ለሚፈጠረው ቀጣይ ሁኔታ የለንበትም" ሲሉ አሳስበዋል።
የንፁኋንን ደም በገፍ ካላፈሰሱ መንግስታቸው የሚፀና አይመስላቸውም የሚባልላቸውና የተዛቡ የታሪክ ትርክቶችን በመናገር ግጭት መጥመቅ፡ ግጭት ቀስቅሶ ንፁኋንን መጨፍጨፍ፡ መዋሸትና መላላክ ልዩ ምልክታቸው እንደሆነ የሚነገርላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ፡ "የኦሮሞ ሕዝብን ትጠላላችሁ" በሚል ከዚህ ቀደም በርካታ የሶማሌ ወጣቶችን እያፈኑ ደብዛቸው እንዲጠፋ ማድረጋቸው ሲነገር ቆይቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡ በሶማሌ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ መካከል ከዓመታት በፊት ተቀስቅሶ የነበረው ደም አፍሳሽ የእርስ በእርስ ግጭት ዳግም እንዲጀመርና አሁንም በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁኋኖች በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲገደሉ፡ ሚሊዮኖች እንዲፈናቀሉና ሀብት ንብረታቸው እንዲወድም አበክረው እየሰሩና እያሴሩ እንደሆነ ነው መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው የሶማሌ ተወላጆች የገለፁት።
@መረብ

❤3💔1
የመን ድንበር ላይ ከ10ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መታየታቸው አለምን አስደንግጧል።
ወጣቶቹ ኢትዮጵያ ሀገራቸው በጦርነትና በሙስና እንዲሁም በአንድ ብሔር የበላይነት ምስቅልቅሏ ስለወጣ ሀገሪቷን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ነው የታወቀው።
ብዛታቸው ከ10ሺ እንደሚልቅ የተነገረ ሲሆን፡ ብዛታቸውንና ያሉበትን ሁኔታ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ከተለቀቀ በኋላ አለም ደንግጧል።
ያላባራ(እሱንም የእርስ በእርስ) ጦርነት፣ ሙስናና አድሎአዊ አሰራር፣ የብሔር የበላይነትና ባለጊዜነት፣ እነዚህ ሁሉ ተዳምረው ወጣቱን ተስፋ እንዲቆርጥ አድርገውታል።
ተወልዶ ባደገበት አከባቢ የመኖርና ሀብት ንብረት የማፍራት እድሉን በአገዛዙ የተነፈገ ሕዝብ፡ ከፊት ለፊቱ ሌላ ሞት እንዳለ እያወቀም ቢሆን ያንን ለመጋፈጥ ወስኖ ስደት የሚሉትን የመከራ ቋት ይጀምራል።
ሀገር በአላዋቂዎችና በመሀይማን ስትመራ ትውልዷ ይመክናል፣ እርስቷ ይደፈራል፣ እሴቷና ባህል ወጓ ይናዳል።
የነ ዐብይ አህመድ ብልፅግና ቡድን ሕዝቡን ሀገር አልባ አድርጎታል።

💔2
ሰበር ዜና
ከሬማ ወደ መርሀ-ቤቴ አለም ከተማ በሁለት ተሽከርካሪ ተጭኖ በመጓዝ ላይ የነበረ የ101ኛ አየር ወለድ ኮማዶ ክፍለጦር በአፋብኃ ተደመሰሰ።
በአፋብፋ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ ፊትአውራሪ ባዩ አለባቸው የተመራው ይህ ልዩ ኦፕሬሽን
መነሻውን ሬማ ከተማ መድረሻውን መርሀ-ቤቴ አለም ከተማ በማድረግ በሁለት ተሽከርካሪ ተጭኖ በንቀሳቀስ ላይ እያለ " አገሪት ቁማባ ቀበሌ" በተባለ ቦታ በተወሰደ ድንገተኛ ጥቃት ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ከናደው ክ/ጦር እና ከአፄ ይኩኖ አምላክ ክ/ ጦር በተወጣጡ የልዩ ኦፕሬሽን አባላት አማካኝነት ከረዱ 5:00ሰ ሰዓት ላይ በተወሰደ በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን ለወሬ ነጋሪ እንኳን ሳይቀር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
ዝርዝሩን የምንመለስበት ይሆናል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል

🙏3
ሰበር ዜና
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር ጃዊ መተከል ቀጠና የሻለቃዎች ጥምረት ባደረጉት የደፈጣ ዉጊያ በጣላት ላይ ኪሳራ አደረሰ። ብሔራዊ ተብሎ ከሚጠራዉ ቀጠና ላይ በተደረገ ዉጊያ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
በሌላ ዜና አረመኔው የመንግስት ስርዓት ተላላኪ ሰራዊት በገባበት ቀጠና ሁሉ በንፁሃን ላይ የግድያ፣ የዘረፋ ፣ የድብደባ እና መሰል አፀያፊ እኩይ ተግባራትን ፈፅሟል።
1. ጃዊ ፈንድቃ ከተማ ላይ ባህር ዳር የሚኖር ዘይኑ የሚባል ሙስሊም በአረመኔው መንግስት ሰራዊት በአሰቃቂ ሁኔታ ተረሽኗል።
2. ደሳለኝ ጥላሁን የተባለ የባምቡልክ ቀበሌ ነዋሪ በግፍ ተረሽኗል። እንዲሁም በዚሁ ቀጠና ከአንድ ግለሰብ 20,000 ብር ዘርፈዉ ወስደዋል። የባምቡልክን ጤና ጣቢያ መድሃኒት በማዉደም ሰራተኞችን እንዳትሰሩ በማለት አንገራግረዋል።
3. ጃዊ ፈንድቃ ከተማ ላይ የቀን ሰራኞችን በማፈስ ፋኖ ማርከናል እያሉ የቂልነት አስቂኝ ድራማ ሰርተዋል።
4. በገቡበት ቀጠና ሁሉ በተለይ የተዘጉ ቤቶችን በመክፈት ያገኙትን እቃ ሁሉ ዘርፈዋል። እንደ ወርቅ እና ብር መሰል ጌጣጌጦችን ወስደዋል።
4. የማህበረሰቡን አዝመራ የምሽግ መቆፈሪያ እና የአስከሬን መቅበሪያ አድርገዉታል።
5. ከወፍጮ ቤት በመግባት ናፍታ ቀድተዉ ወስደዋል።
6. ቁስለኛ በመያዝ አለም አቀፍ የጦርነት ህግ በመጣስ በአሰቃቂ ሁኔታ ረሽነዋል።
7. ፊልፊል ቀበሌ ላይ የጤና ኬላ ሰራተኞች ቤት በመግባት ከልብስ ጀምሮ እስከ ትልልቅ እቃዎች ድረስ ዘረፋ ፈፅመዋል።

🙏1💔1
"ኦሮሞዎች አንቁላልና ወተት ለመሸጥ ነበረ ወደ ድሬድዋ ይዝው የሚመጡት፤ሽጠው ሲጨርሱ በባቡር ተሳፍረው ወደ መጡበት ይመለሳሉ።ድሬድዋ የኦሮሞ ነበረች የሚል የትም የተፃፈም ሆነ ሲነገር ሰምቼም አይቼም አላውቅም። ድሬድዋ በብዛት የሚኖሩት ኢሳና ጉርጉራ እንደነበሩ ነው የማውቀው። ጠቅላይ ሚንስትሩ በህልሙ ነው መሰለኝ ያየው፣ድሬደዋ በኦሮሞ ክልል ስር ኖራም ተስተዳድራም አታውቅም። አካባቢውን የግጭት ማዕክል ለማድረግ ሆን ብሎ በፓርላማ ለተናገረው ነገር ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል። አገር ምራ አለነው እንጂ የብጥብጥ ምክንያት እንዴት ይሆናል?"
የግጭት ጠማቂው ዐብይ አህመድን ንግግር ለመቃዎም ከተሰባሰቡት የሶማሌ ጎሳ መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ወጣቶች መካከል አንድኛው ከተናገረው የተወሰደ።

በሁለቱ ክፍለ ጦሮች በተውጣጡ የአሳምነው ልጆች የጠላት ኃይል ድባቅ ተመታ!!
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው እዝ አፄ ዘርያቆብ ፩ ኮር ከአፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር እና ከናደው ክፍለ ጦር በተወጣጡ የአሳምነው አናብስቶች ከሁለቴና ከዛም በላይ በተጠና ልዩ ኦፕሪሽን የ101ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ በሁለት መኪና ሆኖ ከሬማ ተነስቶ ወደ መርሃቤቴ በመጎዝ ላይ እያለ በአገሪት ቁማባ ቀበሌ ላይ በደፈጣ ውጊያ አይቀጡ ቅጣት ተቀጣ።
የአብይ አህመድ ጦሩ በመራቤቴ አውራጃ ከተለያዩ ቦታዎቹ ጡት ቆራጩን አረመኒያዊ ኃይል በማምጣት ያላሰበው የጦር ስልት የለም ሆኖም ግን የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የዓፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር እና ከናደው ክፍለ ጦር በወሰዱት የደፈጣ እርምጃዎች እየተቀጣ ይገኛል።
በሌላ ዜና ይበንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ ጡት ቆራጩ ኃይል በኤፍራታ ግድም ወረዳ በዚህ ሳምንት በይፋ የኦሮሚያ ባንዲራ በማውለብለብ ከአጣዬ ከተማ ተነስቶ ወደ በርግቢ ካንፑ በመገንባት የአማራን የጥላቻን አይን ያሳየበት ከመሆኑም አንፃር በትናንትናው ማለትም በቀን 24/02/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ደመላሽ ሻለቃ ፋኖዎች ይገኛሉ በተባለው ቦታ በሰራባ ወርዶ ቁንዲ በምትባል ቦታ ዘልቆ በመግባት በማህበረሰቡ ላይ ዲሽቃ ለሶስት ስዓት ያህል በመተኮስ ላይ እያለ የአያሳምነው አናብስቶች በወሰዱት አጣፋ ምላሽ ዕራሱን ለማዳን ወደ መጣበት እንዲመለስ ተደርጓል።
መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው

የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፣የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦርን በስድስት አቅጣጫ ከበባ በማድረግ ጥቃት ለመሰንዘር የመጣውን የአብይ አህመድ ስልጣን ጠባቂና ጉዳይ አስፈፃሚ ሰራዊት ከባውን ያለምንም መስዋዕትነት በመስበር በስርአቱ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ሙትና ቁስለኛ ከማድረግ ጀምሮ አቅዶት የመጣውን የጥፋት ተልኮ ቅዥት በማድረግ ድል ተጎናፀፈ።
በእብሪትና ትቢት ተሞልቶ የመጣው የአብይ አህመድ ጭራቅ ሰራዊት በሀብሩ ወረዳ ስር በሚገኙ ቆላማ ቀበሌዎች፦
ለአመታት በባለሽርጡ ክፍለጦር ይተዳደሩ የነበሩ ይዞታዎችን ለመውረር ከቢስቲማ ወደ ሀደሬ፣ ከፋጂ ወደ ቆላማው ክፍል፣ከአረሪት ወደ ኩልባይኔ፣ከኤጀርሳ ወደ ኮለቦ፣ከጊራና ወደ ሩጋ መነዮ እና ከመርሳ ወደ ሀብሩ ሊጎ በሶስት ጀኔራል መድፍ በፋጂ በኩልና በአንድ ጀኔራል መድፍ በጃራ አቅጣጫ እና በሁለት ዙ_23 ታጂቦ የባለሽርጡ ክፍለጦርን ለማጥቃትና የክፍለጦሩን ነበር ይዞታዎች ወረራ ለማድረግ የመጣውን የስርዐቱን ዘረ_ፈጂ ሰራዊት በመደምሰስ ፣በማቁሰል እንዲሁም በመበታተን ፣የጠላት ሀይል አስቦት የመጣውን የጥፋት ዕቅድ ቅዠት በማድረግና በስርዐቱ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ስብዐዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ።
ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ከበረንዳ፣ከቀን ስራተኛ፣ከፑል ቤት እና ጎዳናዎች በግዳጂ እየሰበሰበ የ15 ቀን ለብለብ ስልጠና በመስጠት ፣መለዮ አልብሶ፣ያለምንም ወታደራዊ እውቀት ፣አማራ ጠልነትን አላብሶ ፣አማራን በዘፈቀደ ከባድ መሳሪያ እየተኮሱና ያገኙትንም እየገደሉ፣ንብረቱን እየዘረፉና እያቃጠሉ እንድሁም ሴቶች እንድደፍር ተልኮ ተሰጥቶት በማዕበል የመጣውን የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ቁጥሩን ለማወቅ በሚታክት ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
ከንጋቱ 2:45 እስከ ቀኑ 10:15 ድረስ በቆየው አውደ ውጊያና አሁን እንደቀጠለ ባለው ትንቅንቅ የጥላትን ቅጥረኛ ሰራዊት በርካታ ሙት እና ቁስለኛ ያስተናገደው የአብይ አህመድ ሰራዊት የሞራል ውድቀት፤የቁስ ክስረት እንዲደርስበት ማድረግ ተችሏል።በዚህም ሙትና ቁስለኛው ከቆላማው ክፍል ወደ ጃራና ሀራ በበርካታ አንቡላንሶች ሲያጓጉዝ ውሏል።
በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎችና ወታደራዊ አቅሞች፣
1.የስርዐቱን ቅጥረኛ ወታደር ማሰልቸት፣ተስፋ ማስቆረጥ፣የጥፋት እቅዱን ማክሸፍ፣
2.በሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎች በቃኝ አህድ በተያዘ ውጤታማ ደፈጣ ከመነዮ ወደ ሚሌ ወንዝ የገባውን የስርዐቱን ወታደር መደምሰስ ተችሏል፣በዚህ የተበሳጨው የስርዐቱ ወታደር በሁለት አቅጣጫ ማለትም ከፋጂ ወደ ቆላማው ህዝብና ከጃራ ወደ ገፍራ በርካታ መድፎችን በዘፈቀደ በመተኮስ፣የንፁሀንን ህይወት ሰለባ ማድረግና የገበሬውን ቤቶች በዘፈቀጀ በሚተኮሱ መድፎችና ሞርተሮች በማቃጠል አማራ ጠልነቱን በይፋ ለህዝባችን አሳይቷል።
3.በስድስት አቅጣጫ ያሰማራው ሰራዊት ያለምንም ድል ደክሞ፣ባክኖ ፣የህይወት መስዋዕትነት ገፈት ቀማሽ ሁኖ ፣ሙቱን ሳይቀብር በመበሳጨት እርስ በእርስ እንዲተኳስ ማድረግ ተችሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ መሀመድ ሞገስ
ጥቅምት 25/2081 ዓ/ም

ጥቅምት 25/2018 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ በተደረገው አውደ ውጊያ ደጀን ክፍለ ጦር በጥላት ላይ ከባድ ጉዳት በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ከጋሸና በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ጥምጥማት እየተባለች በምትጠራው ቦታ ላይ በተደረገ የፋኖ ማጥቃት ውጊያ ስምንት(8) የፋሽስቱ መከላከያዎች ሰራዊቶች ሲደመሰሱ ፣ አስራ አምስት(15) ቁስለኛ እና ሶስት(3) ሚኒሻ ምርኮኛ ሆነዋል።
የፋሽስቱ ሰራዊት ቁስለኛውን በመኪና እየጫነ ወደ ጋሸና ከተማ በማሸግሸግ ላይ ይገኛል:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ባደረገው ትስስራዊ በጥላት ላይ እየወሰደው ያለው እርምጃ ለአማራ ህዝብ የህልውና አዳጋ መዳኛ አመርቂ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ነው።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ከደጋው መብረቅ ክፍለጦር ቃል አቀባይ የዶክተር መላኩ

❤2🙏1
በሌሊት ወደ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ቀጠና የገባው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ ሀይል ተመታ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የፋሲለደስ ብርጌድ ጀግኖች ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ/ም ከጠዳ እና ጎንደር ከተሞች ተወጣጥቶ በሌሊት መረጃ አጥፍቶ ወደ ቀጠናው የገባው የአገዛዙን ጡት ቆራጭ ሀይል ልዩ ስሟ ወይንየ ላይ ተመትቶና ተዋርዶ ተመልሷል።
አገዛዙ አሁን ላይ ቀቢሰ ተስፋ አድርጎ በሌሊት ማጥቃትን እየተጠቀመ ቢገኝም ከሞትና ከሸንፈት ግን መዳን አልቻለም ።
የፋሲለደስ ብርጌድ አባላት ዛሬ ወደ እነርሱ ቀጠና የመጣውን የአገዛዙን ሀይል 3 ሙት : 5 ቱን በማቁሰል እርምጃ ሲወስዱበት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ በመግባቱ ያመጣውን ሀይሉን ሰባስቦ እግሬ አውጭኝ ፈርጥጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
በተመሳሳይ ዜና ዛሬ ቡርቧክስ ቀበሌ ላይ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አሀድ የሆነችው ቃኘው ብርጌድ በቀጠናው ለመንቀሳቀስ የሞከረውን የአገዛዙን ቅልብ ሀይል በቀይ ጥይት ቁርስ አቅምሶ ሙትና ቁስለኛውን እየጎተተ እንዲሄድ አድርገውታል ።
በሁለቱም አውደ ውጊያ ጠላት ያልጠበቀው ነገር ገጥሞት ከፍተኛ የሆነ የስነ ልቦና ሽንፈት ደርሶበት እኛ ወንድሞቻቸው ነን አይምቱን አይግደሉን ተገደን ነው የመጣን መንግስት ነገ ይወድቃል እኛ እና እናንተ ግን አብረን እንኖራለን እያሉ እንዲጠፋ የወሰኑበትን ማህበረሰብ እየለመኑና እየተማፀኑ ወደ መጡበት ተመልሰዋል ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 25/2018 ዓም

❤3🙏1