ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር
ጥቅምት 22/2018

የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሸውን ሐሙሲት ከተማ በማድረግ ወደ ወረታና ደብረ ታቦር ከተማ እየተንቀሳቀሰ እያለ ጉማራ ከተማ ሢደርሥ በጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር አብራከ አናብስቶች ጣና ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ በጥምረት ከቀኑ 6:00-7:00 በተፈጸመ ድንገተኛና ፈጣን የማጥቃት አውደ ውጊያ ጉማራ ላይ የነበረው ጭራቅ ታጣቂ ቡድን ከሐሙሲት የመጣው ኃይል እግሬ አውጭኝ ሲል ከተማዋን ለቅቆ ፈርጥጧል። በዚህ ያልታቀደ ውጊያ ጠላት አሥከሬኑን ሁሉ ትቶ ፈርጥጧል።

አምበሶና ጣና ብርጌድ ጉማራ ላይ ጠላትን በየአቅጣጫው ሲበታትኑት የጣና ብርጌድ አካል የሆነችው ''እሸት ሻለቃ'' ደግሞ ሐሙሲት ከተማ በመግባት ተጨማሪ የአገዛዙ ታጣቂ ቡድን ወደ ጉማራ እንዳይንቀሳቀስ አድርጋዋለች። እሸት ሻለቃ ወደከተማዋ የገባው በአርሴማ በኩል ሲሆን አርሴማ ላይ የነበረውን የጠላት ሀይል ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት መድረሻ አሳጥተዋለች።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ!!
🙏1
ከአፋብኃ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ጥቅምት 22/2018ዓ.ም

በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ ገዳይን በመለማመጥ ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም!!!

(በአርሲ ዞን በክርስቲያን ወገኖች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ)
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
በአርሲ ዞን በጉና፣ በመርቲ፣ በሸርካ እና በሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና ካህናት በተለይም አማራወች ላይ ላይ ሲፈፀም የቆዬው ግድያ እና ስቃይ እጅጉን ተባብሶ መቀጠሉን ተገንዝበናል።

የአማራ ፋኖን ወደ ጫካ የገፋው ዋናው ምክንያት አገዛዙ በአማራ ህዝብ እና በቤተ እምነቶች ላይ የሚፈፅመውን መዋቅራዊ ጥቃት እንዲያቆም በተደጋጋሚ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያችዎችን ሲጠይቅ አረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ ይህንን ጥያቄውን ከመስማት ይልቅ በጩኸት በመመሰል ወደ ሙሉ ዘር ማጥፋት ጦርነት በመግባቱ እንደሆነ መላው ህዝባችን የሚውቀው ነው፡፡

ይህ መዋቅራዊ ጥቃት የአብይ አህመድ አገዛዝ ወደ ስልጣን ከወጣበት ግዜ ጀምሮ እጅጉን ተባብሶ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል በካህናት እና መሻይኮች፣ በኦርቶዶክስ እና በእስልምና ምዕመናን ላይ በግልፅ እና በስውር ጭፍጨፋ ሲፈፅም ከመቆዬቱ ባሻገር በአርሲ አካባቢ የተፈፀመው ማንነት ተኮር ጭፍጨፋም የዚሁ ነፀብራቅ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው።

ጥቃቱን ይበልጥ አስከፊ የሚያደርገው የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት አገዛዝ ለጨፍጫፊዎች መሳሪያ ማደልን ጨምሮ በቀጥታ በግድያዎች ላይ እየተሳተፈ የሚፈፅመው መሆኑ ነው፡፡ ይህ ተግባርም አገዛዙ የአማራን ህዝብ እና ቤተ-እምነቶቹን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ማጥፋት የእቅዱ አካል መሆኑን በቂ ማሳያ ነው።

አገዛዙ እነዚህን እና መሰል ድርጊቶች እየፈፀመ ያለው የቤተ ክርስቲያኗን መዋቅር በቁጥጥር ስር በማስገባት ጭምር በመሆኑ ኃላፊነት ያለባቸው መንፈሳዊ አባቶች አገዛዙ ድርጊቱን እንዲያቆምና እንዲያስቆም በቂ ትግል ማድረግ ቀርቶ ጥቃቱን ለማውገዝ እንኳን ዳተኝነት እንዲታይባቸው ምክንያት ሆኗል፡፡

የጥቃቱ ሰለባዎችን ማንነት የሚጋራው ህዝብም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ የጥፋት ተልዕኮ ይዞ የተነሳውን አገዛዝ ማስወገድ ላይ ከማተኮር ይልቅ ከገዳይ ፍትህን የመናፈቅ አደገኛ አስተሳሰብን በመሸከም ዛሬም እንደ ትላንቱ ሻማ በማብራት እና ፍትህ በመለመን ሞቱን የሚጠባበቅ መሆኑ መጭውን ግዜ አስከፊ ያደርገዋል፡፡

በዝምታ እያየው ያለው ሁሉ የአገዛዙ የጥፋት እቅድ እንዲቀጥል ድጋፍ እያደረግለት መሆኑም መታወቅ አለበት። በሰው ልጆች እልቂት ማዘን ሰብአዊ ባህሪ ቢሆንም በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ በሀዘን እና እርግማን ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም፡፡ በመሆኑም ሀዘንና እርግማን የሚለውጠው ነገር እንደሌለ ታውቆ በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖረው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አካባቢው ነባራዊ ሁኔታ እራሱን በማደራጀት አገዛዙን በሁሉም ረገድ ታግሎ እንዲያስወግደው ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አመራር እና ሰራዊቱ የሽብር እና የጭካኔ ተግባራት የሚቆሙት አረመኔውን የአብይ አህመድን አገዛዝ ፍትህ በመለመን ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች በአፈሙዝ በታገዘ ሁሉን ዓቀፍ ህዝባዊ እምቢተኝነት በሚደረግ ትግል ብቻ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ድርጅታችን ሲያደርግ የቆየውን ተጋድሎ አጠናክሮ በመቀጠል የዜጎቻችንን ደም የሚያፈሰውን አገዛዝ በማስወገድ ኦርቶዶክሳዊያንን ጨምሮ ለመላው ህዝብ የሰላም አየር ይመጣ ዘንድ መስዋዕትነት መክፈሉን ይቀጥላል።

በመጨረሻም በዚህ በአገዛዙ ይሁንታ በሚደረግ አሰቃቂ ኢሰብአዊ የጭካኔ ድርጊት የወደቁ ሰማዕታትን ነፍስ ይማር እያልን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕምናን እና ለሰማዕታቱ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡

ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ👊
🙏1
በድሬ ዳዋ እና ሀረር የምትኖሩ አማራዎች ቀጣይ በግልጽ የታቀደ ጭፍጨፋ እንዲደረግ እና ከኦሮሞ ዉጭ ያለ ህዝብን ሀብት ንብረት ዝረፉ የሚል ትዕዛዝ ለቄሮወች እንደተሰጣቸዉ ቢዛሞ ሚዲያ ከዉስጥ አዋቂወች ያገኘችዉ መረጃ ያመላክታል ።

በጫት የደነዘዘ የሀረርጌ ቄሮን ለማንሳሳትም  ኢትዮጵያ ከባህር በር ከተለየች 30 ዓመት ሆናት ሀረር እና ድሬ ድዋም ከሀረርጌ  ከተለዩ 30 ዓመት አስቆጠሩ ለኢትዮጵያ የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ሁሉ ለሀረርጌም  ድሬ ዳዋ እና ሀረር ያስፈልጓታል የሚል በራሪ ወረቀት እየተሰጣቸዉ ይገኛል።

ነገደ አማራዊያን  አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ቢዛሞ ሚዲያ ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

ጥቅምት 23 /2018 ዓ/ም
👍21💔1
ሰበር ዜና!

የአገዛዙ ብልፅግና አመራሮች ዛሬም ስልጣናቸውን ጥለው  መኮብለላቸውን ቀጥለዋል።

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ካሉ ወረዳዎች መካከል አንዷ በሆነችው  ጎንደር ዙሪያ ወረዳ  የብልፅግና አመራር ሁነው በተለያዬ ሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ 3 አመራሮች  ከዚህ በላይ ህዝባችን አንበድልም፣ አንጨፈጭፍም ፣ አናዘርፍም  በማለት ስልጣናቸውን ጥለው ጠፍተዋል ።
  
የጠፋ  አመራሮች እና ሀላፊነታቸውን ስንመለከት  ደግሞ።
1 :- አቶ ጌታሁን አማረ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊ
2:-አቶ ምትኩ  ተስፋ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገጠር መንገድ እና ትራንስፖርት  ጽ/ቤት ሀላፊ
3:- አቶ ፍቃዴ  ገበየሁ  የስራና  ስልጠና  ጽ/ቤት ሀላፊ   ናቸው።
 
በጠፋት አመራሮች ድንጋጤ ውስጥ የገባው የብልፅግና ስርዓት አዳዲስ ሆድ አደሮችንና የኦህዴድ አሸከሮችን በማፈላለግ ለመሾም ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አና ሌሎች አመራሮችም እንዳይጠፋ ከፍተኛ ቁጥጥር እየተደረገባቸው  እንደሆነ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስባቸው  ቀጠናዎች  ስልጣን ለቀው ከህዝባቸው ጎን ለሚሰለፋ አመራሮችና ባለሙያዎች ከፍ ያለ ምስጋና በማቅረብ ለደህንነታቸውም  ከለላና ጥበቃ የሚያደርግ  ሲሆን ሌሎች በስልጣን ላይ ያሉ የብልፅግና  አመራሮች ከብልፅግና አሽከርና ሎሌነት ወጥተው  ታሪካዊ የአማራን ህዝብ  የህልውና ትግል እንዲቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን።

  ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 23/2018 ዓም
3🙏1
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክፍለ ጦር  የወረዳውን ዋና ከተማ በመቆጣጠር 1 ፔፔ ማጋየትን ጨምሮ ፈንድ ከተማን ተቆጣጠሩ!

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ጃዊ (ፈንድቃ) ከተማን በሁለት ወራት ዉስጥ ለ4ኛ ጊዜ ተቆጣጥሯል።

ዛሬ በቀን 23/02/2018 ዓ.ም ሌሊት የበረሃዉ መብረቅ 4ኛ ክ/ጦር ፈንድቃ ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር አጥቦ አይለብሴዉ ሚሊሻ እና ፖሊስ ከፖሊስ ጣቢያዉ ወጥቶ እየፈረጠጠ ቢሆንም አይበገሬዉ ፋኖ እየተከተለ በገባበት ሁሉ እየቀጠቀጠዉ ይገኛል።

በ22/02/2018 ዓ.ም ከብተሌ ቀበሌ ላይ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
አንድ ኦራል መኪና በድጋሜ ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ተችሏል።

ዉጊያዉ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን የዉጊያ ጥበብ የተቸረዉ ፋኖ የአረመኔዉን የአገዛዙ ስርዓት እንደ ቅጠል እያረገፈዉ ይገኛል።

አንድ ታንክ በ RBG መምታት ተችሏል።

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
ሰበር የድል ዜና!!!
እስከ ትናንት ድረስ 5ኛ ቀኑን ያስቆጠረው አውደ ውጊያ በአገዛዙ ጥምር ሀይል ላይ ከፍተኛ ድልን ማግኘት ተቻለ።
ማእከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ጥቅምት 22/2018 በመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ ሁለት ቦታ ላይ አውደ ውጊያ የተደረገ ሲሆን አንደኛው ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ወደ አፀደማርያም ከተማ ምሽግ ድረስ ዘልቆ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ሀይል በቀላሉ ምሽጎችን በማስለቀቅ ከተማውን መቆጣጠር ተችሏል። ሙትና ቁስለኛ እያዝረከረከ ወደ ሻሁራ ከተማ እግሬ አውጭኝን ሊፈርጥጦ ችሏል።
ሁለተኛው አውደ ውጊያ 5ኛ ቀኑን ከሻሁራና አፀደማርያም ከተማ ተስቦ ወደ አንድ የሞት ወረዳ ገብቶ ከበባ ውስጥ ያለው ይህኑ ግብስብ ዘራፊና አራጅ ሀይል ወደ መጣበት ቀጠና መመለስ ባለመቻሉ በተለያየ አቅጣጫ ታፍኛለሁ ድረሱልኝ በማለት ከምንም ያላዳነውን ከጃዊ ሀይል ጭማሪ አድርጎ ቢሞክርም ምንም አይነት ለውጥ ማምጣት አልቻለም።መታፈኑን ለማስተባበል በየቦታው ፎቶ በመነሳትና አፅድቻለሁ በሚል በውሸት ፕሮፓጋንዳ ኮትኩቶ ባሳደጋቸው እንደነ በላይሁን ደለለኝ አይነት ጡት ነካሽ አሸርጋጅ ሆድ አደሮች የጭንቀት ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ሲቀጥል በደረሱበት ትንንሽ ሁለት የገጠር ከተሞች እየዘረፉና ባዶ ቤት ክፍችኝ እየገቡ የበሉትን በልተውና ጠጠው የተረፈውን እንደ ዝንጀሮ ደፍተውና አበላሽተው እንዲሁም የአርሶ አደሩን ሰብል እየጣሱ ባገኙበት አጋጣሚ ንፁሀን አርሶአደርን እየደበደቡ ጥላቻቸውን ጥግ ድረስ ፈፅመዋል።
ይህንኑ ከበባ ውስጥ ያለ የአገዛዙ ሰራዊት ለማገዝ ከጀርባ ከጃዊ ሀይል ሲጠጋለት እንደ መልካም አጋጣሚ ቆጥሮት የበለጠ ወደ ተሻለ የሞት ቀጠና መግባቱን የአድዋ ክ/ጦ የጦር ጠበብቶች አጋጣሚውን በመጠቀምና አሰላለፍን በመቀየር ይህንኑ በከበባ ውስጥ ገብቶ ሲማቅቅ የሰነበተው ቀባጣሪ የአገዛዙ ሰራዊት ከምንም ካላዳነው ከጃዊ አንስቶ ከመጣለት ግብስብስ ሀይል ጋር በተለመደው የፎቶ ፓለቲካ ሲቦርቅ ከቆየ በኃላ በደለጎ ዞሮ ለመውጣት ነው ወደ ኃላ የወጣሁት እያለ ሲያስወራ ከቆየ በኃላ ፣ ቀጠናው ምንም የለም በሚል በፍርሀት እንደገና በፍጥነት ወደ መጣበት ቀጠና ለመመለስ ሲሞክር በነበልባሎቹ የአድዋ ክ/ጦ አናብስቶች ቀጠናውን የለቀቁ በመምሰል ሲመለስ ገዥ የመምቻ ቦታዎችን በመያዝ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1:30 ሲያበራዩት አምሽተዋል።
በጥቅሉ በሁለቱ አውደ ውጊያ:
ሙት = ከ56 በላይ
ቁስለኛ = ከ32 በላይ
2ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር አፈር ጋር ተቀላቅሏል።
የንፁሀንን የ5 ግለሰቦች የዘረፈውን ዘርፎ ቀሪውን ሰባብሯል
አንዲት ንፁሀን እናትን ለከባድ ቁስለት ስዳርግ 6ቶችን ደግሞ በድብደባ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
ይህ በንዲህ እንዳለ የአገዛዙ ጥምር ሀይል ዛሬም ድረስ ከገባበት መውጣት አልቻለም።
ሌላዉ የአገዛዙ ብልፅግና አመራሮች ዛሬም ስልጣናቸውን ጥለው መኮብለላቸውን ቀጥለዋል።
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ካሉ ወረዳዎች መካከል አንዷ በሆነችው ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የብልፅግና አመራር ሁነው በተለያዬ ሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ 3 አመራሮች ከዚህ በላይ ህዝባችን አንበድልም ፣ አንጨፈጭፍም ፣አናዘርፍም በማለት ስልጣናቸውን ጥለው ጠፍተዋል ።
የጠፋ አመራሮች እና ሀላፊነታቸውን ስንመለከት ደግሞ።
1 :- አቶ ጌታሁን አማረ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊ
2:-አቶ ምትኩ ተስፋ የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገጠር መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ
3:- አቶ ፍቃዴ ገበየሁ የስራና ስልጠና ጽ/ቤት ሀላፊ ናቸው።
በጠፋት አመራሮች ድንጋጤ ውስጥ የገባው የብልፅግና ስርዓት አዳዲስ ሆድ አደሮችንና የኦህዴድ አሸከሮችን በማፈላለግ ለመሾም ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አና ሌሎች አመራሮችም እንዳይጠፋ ከፍተኛ ቁጥጥር እየተደረገባቸው እንደሆነ ምንጮቻችን ጠቁመዋል ሲል የጎንደሬ በጋሸዉ ክ/ጦር አሳስቧል።
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስባቸው ቀጠናዎች ስልጣን ለቀው ከህዝባቸው ጎን ለሚሰለፋ አመራሮችና ባለሙያዎች ከፍ ያለ ምስጋና በማቅረብ ለደህንነታቸውም ከለላና ጥበቃ የሚያደርግ ሲሆን ሌሎች በስልጣን ላይ ያሉ የብልፅግና አመራሮች ከብልፅግና አሽከርና ሎሌነት ወጥተው ታሪካዊ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል እንዲቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 23/2018 ዓ/ም
🙏1
መምህሩ ተገደሉ

መ/ር ዮሐንስን የደብረ ታቦር ደብረ ልዑላን መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን የዐራቱ የምስክር ጉባኤ ቤት ደቀ መዝሙርና መምህር የሆኑትን የገደላቸው የሥርዓቱ ወታደር ነው ተባለ።

ቢያንስ እውነቱን ለመናገርማ መፍራት አያስፈልግም ነበር ግን ጉባኤ ቤቱ በድንገት ሞቱ ብሎ አስተባበለ።

መ/ር ዮሐንስ ከልጅነት ጀምሮ በቤተ ጉባኤ ትምህርት ያደጉ እና እስካረፉበት ድረስ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመማር በማስተማር የኖሩ መምህርም ደቀ መዝሙርም ነበሩ።

አሁን ሥርዓቱ በዚህ ሦስት ዓመታት የቤተ ክርስቲያን መምህራንን ታሳቢ አድርጎ "ነጭ ቦኔት ለባሽ" በሚል ፍረጃ  የጀመረውን እየፈጸመው ነው።
ዐምሓራውና ሊቃውንት በየተገኘበት ዘሩ እንዲጠፋ እየተደረገ ነው።
💔1
‎የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በኦሮሚያ ክልል ገብቶ ውጤታማ የሆነ ኦፕሬሽን ሰራ።
‎===========
‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ኦሮሚያ ክልል  በመግባት የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ ስኬታማ እና የጠላትን ቅስም የሚሰብር ኦፕሬሽን አከናውኗል::

‎የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር 3ተኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጅመንት በኦሮሚያ ክልል ሀሙስ ገበያ አቅራቢያ ልዩ ቦታው ዘንጎ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ዘልቆ በመግባት ለሁለተኛ ጊዜ የተጠናና ውጤታማ ኦፕሬሽን ፈፅሟል::

‎ኦፕሬሽኑን የፈጸመው የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጠንካራ ይዞታ በነበረው የኦሮሚያ ክልል  በመግባት ነው::

‎በዚህም ልዩ ኦፕሬሽን የተደናገጠው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ፈርጥጧል::

‎መራር ሽንፈቱን መቀበል ያቃተው የኦሮሚያ ልዩ
ኃይል እና የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በንፁሀን ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቀጠል ንጹሃንን በማሰር እና የ8 ዓመት ልጅ በግፍ በመግደል የተለመደውን ግፍ ፈጽሟል::
‎መረጃውን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የኃይለ ማሪያም ማሞ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት አድርሶናል።
‎         " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
   ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም
1🙏1
የድል ዜና!

1/
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ዮፍታሄ 206ኛ ኮር  ጦር አካላት የሆኑት የደጋ መብረቆቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ አናብስቶች የጡት ቆራጩን የብልጽግና ሠራዊት የጠድ፣ የደማንና አራት አልጋ በሚባሉ ቦታዎች ታላቅ ውጊያ በመክፈት ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅተዋል።
ይህ ወራሪ ሠራዊት ላለፉት ቀናት ያክል ከደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ረቡዕ ገበያ ሬሽን ለማቀበል እንቅስቃሴ ቢያደርግም የሕዝብ ልጆች ጀግኖቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ፋኖዎች መንገድ ላይ ደፈጣ በመጣል ውሃ ጋን ላይ ተወሽቆ እንዲቆይ አድርገውት የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በ03 BTR፣ 107 ሮኬት፣ በዙ- 23፣ በ03 ሞርተርና በሌሎች ሞተራይዝድ መሳሪያዎች ታጅቦ የሞት ሽረት እንቅስቃሴ ቢያደርግም በእነዚህ የጦር ግምባሮች ላይ ከፍተኛ ምት ደርሶበት፤ ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን አስተናግዶ አስከሬኑን፣ ተሽከርካሪዎቹንና መሳሪያውን እያዝረከረከ ወደ ረቡዕ ገበያ ከተማ ፈርጥጧል።
በጠዋት  በተጀመረው ውጊያ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ ቃል ተናጋሪ ሆነው የሚሰሩት ሁለቱ ብርጌዶች  በመናበብና ትስስር በመፍጠር  ከፍተኛ የሆነ የድል ውጤትን አስመዝግበዋል።
በርካታ የጠላት ሠራዊት በተደመሰሰበት በዚህ ውጊያ ብዙ የጠላት ሠራዊት የቆሰለ ሲሆን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችም ተቃጥለዋል፤ ሌሎችም በጀግኖቹ ጥይት ከጥቅም ውጭ ሆነዋል። በተጨማሪም በአውደ ውጊያዎች የተደመሰሰ የጠላት አስከሬንና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫኑ መኪኖችም በጀግኖቹ ጥይት ተመተው ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።
በተያያዘ ዜና ሁለቱ ብርጌዶች ይህን ገድል ባደረጉበት ተመሳሳይ ሰዓት ጀግኖቹ የበረኸኛው  ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ፋኖዎች በየቦ በኩል ደብረ ማርቆስ ከተማ በመግባት በጠላት ጥቃት ፈጽመዋል።
ጊዜያዊ የድል መረጃ
➠ 02 ብሬን ተማርኳል
➠ ከ60 በላይ ክላሽ ተማርኳል
➠ 08 ምርኮኛ ተማርኳል
➠ 01 ኦራል ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል
➠ በውጊያው የተደመሰሰ የጠላትን አስከሬን የጫነ አንድ ሲኖትራክም በተመሳሳይ ተመቶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል
➠ ከ100 በላይ ጡት ቆራጭ የመከላከያ ሠራዊት ተደምስሷል
➠ አንድ የጠላት ፓትሮል ተመታ በፔምፒ ተጎትታ ወጥታለች
➠ ቁጥሩ ያልታወቀ የጠላት ኃይል ቆስሏል
➠ ከ5000 በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ  በፎቶና በቪዲዮ የምንገልፅ ይሆናል።

2/

ባለሽርጡ ክፍለጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፣የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 032 ልዩ ቦታው ኮለቦና ጃሮታ በተባሉ ቦታዎች  በሶስት አቅጣጫ የመጣውን የአብይ አህመድ ወራሪና ጨፍጫፊ ሰራዊት  ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ።

በእብሪትና ትቢት ተሞልቶ የመጣው የአብይ አህመድ  ጭራቅ ሰራዊት በሀብሩ  ወረዳ   ከቢስቲማ ወደ ኮለቦ፣ከጊራና ወደ ፋጂ እንድሁም ከጣጣይቲ ወደ ሀብሩ በሶስት ጀኔራል ሲያመራመድፍና በአንድ ዙ_23  ታጂቦ የባለሽርጡ ክፍለጦርን ለማጥቃትና የክፍለጦሩን ነበር ይዞታዎች ወረራ ለማድረግ የመጣውን የስርዐቱን ዘረ_ፈጂ ሰራዊት በመደምሰስ ፣በማቁሰል እንዲሁም በመበታተን ፣የጠላት ሀይል አስቦት የመጣውን የጥፋት ዕቅድ ቅዠት በማድረግና በስርዐቱ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ስብዐዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ።

ዛሬ ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም ከበረንዳ፣ከቀን ስራተኛ፣ከፑል ቤት እና ጎዳናዎች በግዳጅ እየሰበሰበ የ15 ቀን ለብለብ ስልጠና በመስጠት ፣መለዮ አልብሶ፣ያለምንም ወታደራዊ እውቀት ፣አማራ ጠልነትን አላብሶ ፣አማራን በዘፈቀደ ከባድ መሳሪያ እየተኮሱና ያገኙትንም እየገደሉ፣ንብረቱን እየዘረፉና እያቃጠሉ እንድሁም ሴቶች እንድደፍር ተልኮ ተሰጥቶት በማዕበል የመጣውን የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ቁጥሩን ለማወቅ በሚታክት ሁኔታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።

ከንጋቱ  12:00 እስከ ቀኑ 11:30! ድረስ በቆየው አውደ ውጊያና አሁን እንደቀጠለ ባለው ትንቅንቅ   የጥላትን  ቅጥረኛ ሰራዊት በርካታ ሙት እና ቁስለኛ ያስተናገደው የአብይ አህመድ  ሰራዊት የሞራል ውድቀት፤የቁስ ክስረት እንዲደርስበት ማድረግ ተችሏል።

በዚህ አውደ ውጊያ ከፍተኛ የሆነ የጠላት ሀይልን ሙትና ቁስለኛ በመደረጉ ስርዐቱ በበርካታ አንቡላንሶችና ኦራል  ቁስለኛውን ወደ መርሳና ወልዲያ ሆስፒታል ሲያጓጉዝ ውሏል።በዚህ የተበሳጫው የስርዐቱ ወታደር ጊራና ከተማ ባስቀመጣቸው ሶስት ጀኔራል መድፎች የዘወትር ልማዱ በሆነው የዘፈቀደ  ተኩስ በርካታ  የንፁሀን ቤቶችን እያቃጠለና የንፁሀንን ህይወት ሲቀጥፍ ውሏል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚሊኒክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ መሀመድ ሞገስ

3/
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በኦሮሚያ ክልል ገብቶ ውጤታማ የሆነ ኦፕሬሽን ሰራ።
‎===========
‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ኦሮሚያ ክልል  በመግባት የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ ስኬታማ እና የጠላትን ቅስም የሚሰብር ኦፕሬሽን አከናውኗል::

‎የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር 3ተኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጅመንት በኦሮሚያ ክልል ሀሙስ ገበያ አቅራቢያ ልዩ ቦታው ዘንጎ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ዘልቆ በመግባት ለሁለተኛ ጊዜ የተጠናና ውጤታማ ኦፕሬሽን ፈፅሟል::

‎ኦፕሬሽኑን የፈጸመው የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጠንካራ ይዞታ በነበረው የኦሮሚያ ክልል  በመግባት ነው::

‎በዚህም ልዩ ኦፕሬሽን የተደናገጠው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን ጥሎ ፈርጥጧል::

‎መራር ሽንፈቱን መቀበል ያቃተው የኦሮሚያ ልዩ
ኃይል እና የአብይ አህመድ ግትልትል ሰራዊት በንፁሀን ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቀጠል ንጹሃንን በማሰር እና የ8 ዓመት ልጅ በግፍ በመግደል የተለመደውን ግፍ ፈጽሟል::

  አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል!
2🙏1
በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም!

ይህ በምስሉ የሚታየው ግለሠብ ኢንስፔክተር ድሪባ ሰንበቶ ይባላል። የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ ነው። ለአመታት ያለፍትህ ታስረው በሚገኙ ወንድም እህቶቻችን ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመፈፀም ላይ ይገኛል። 

ግለሰቡ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሚገኝና በሂደት ላይ ያለ ቢሆንም በማንአለብኝነት በህገ-ወጥና የጥላቻ ተግባሩ ገፍቶበታል።

የክሱ ሂደት እስከሚጠናቀቅ በችሎቱ ከድርጊቱ እንዲቆጠብና ከጠበቃና ከቤተሰብ ጋር መገናኘትን ጨምሮ የከለከላቸውን መብቶቻቸውን እንዲያከብር ብሎም ስድብና ድብደባ እንዳይፈፅም  የተነገረው ሆኖ ሳለ ትእዛዙን ለመፈፀም ግን ፈቃደኛ አለመሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

በህሊና እስረኞቹ ላይ ስድብና ዛቻ ከመፈፀም ባሻገር ከዚህ በፊት በመሪ ጌታ በላይ አዳሙ ላይ ድብደባ መፈፀሙ ተገልጿል። "ቅዘ*ና'ም አማራ ምን ታመጣለህ'' ብሎ በድፍረት የሚናገረው ይህ ሰው ፣ የታሳሪ ቤተሰቦችን ለጥየቃ ሲሄዱ ማንገላታትና መሳደብን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ  ከቀረበው ክስ መረዳት ይቻላል። ችሎቱ  ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ግለሰቡን  እንዲቀርብ በማድረግ ክሱን መመልከት የጀመረ ሲሆን ለመጪው ጥቅምት 26 ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱም ታውቋል!

በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም!
1
የአረመኔው አብይ አህመድ ጦር በየቀኑ እየፈረሰ ወደ ፋኖ በመቀላቀል ላይ ይገኛል። በትላንትናው ዕለትም ፦

‎1. አየነዉ ግርማ/ አካፋ ክላሽንኮቭ እና 100 ፍሬ
‎2. አብርሃም ቢተዉ/ሁለት እግር ክላሽንኮቭ 70 ፍሬ በመያዝ የቢትወደድ አያሌዉ መኮንን ብርጌድን ተቀላቅለዋል።

አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕ.ግንኙነት መምሪያ
           ጥቅምት 24/2018 ዓም
🎯 ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ቆላ ሃሙሲት ከተማ ላይ የጠላትን ምሽግ በመደርመስ በርካታ የብልጽግና አገልጋዮችን ደመሰሰ።
ትላንት ጥቅምት 23 ለ 24 /2018 ዓ.ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ላይ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር አንዱ አካል የሆነው ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር ከጓህላ በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ቆላ ሃሙሲት ከተማ ላይ ሰፍሮ የሚገኘውን የብልጽግና ሰራዊት ጋር ለ5 ሰዓታት ያህል የወሰደ አውደ ውጊያን በማካሄድ በርካቶችን ገድሎ ፤ በርካቶችንም አቁስሎ በምርኮ የሚሊሻ አባላትንም ገቢ አድርጎ ውጊያውን በበላይነት አጠናቋል ።
🎯 ንስሮቹ 3 የጠላት ኮንክሬት ምሽጎችን በመስበር የጠላትን ኃይል ለቅሶ በለቅሶ ከማድረጋቸውም በላይ ጠላት ሲጠቀምበት የነበረውን ወታደራዊ ቁሳቁሶችንና የሎጅስቲክ አቅርቦቶችንም መማረክ ችለዋል።
🎯 በዚህ ውጊያ እንደ ስማቸው ከፍ ብለው የበረሩት ንስሮቹ እስከ ጠዋቱ 3:30 ድረስ ከተማዋን በቁጥጥር ስራቸው አድገው የቆዩ ሲሆን ጠላት አስከሬኑንና ቁስለኛውን ለቃቅሞ ለመውጣት አውደ ውጊያው ከተደረገበት በ20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው ጓህላ ከተማ ተጨማሪ ኃይል ይዞ በመንቀሳቀሱ ወታደራዊ ጥበብን በመጠቀም ከተማዋን ለቀው እንደወጡ የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ ገልጿል።
🎯 በዚህ ውጊያ ከተገኙ ድሎች:-
** 18 የመከላከያ አባላት የሞተ
** 7 የሚሊሻ አባላት የሞተ
** 5 የሚሊሻ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተማርከው አሁንም በክ/ጦሩ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
በመጨረሻም ጠላት በመላው የበለሳ አካባቢዎች ጠራርገን ለማስወጣትና ሙሉ ለሙሉ ለመደምሰስ ወታደራዊ ግዳጁን አጠናክረን እንቀጥላለን ማለታቸውን የክ/ጦሩ ቃለ አቀባይ ጨምሮ ገልጿል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
4
በአውደ ውጊያ ዝነኛዋና ጥንቅቅ ያለችው ፅናት ክፍለ ጦር በሰርጎ ገብ ኦፕሬሽን እጅን በአፍ የሚያስጭን ጀብድን በወገልጤና ከተማ ፈፅማለች!!!

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር! ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም ወገልጤና ከተማ ከፋሽስቱ ሰራዊት ካፕ ድረስ ዘልቀው የብርሀኑ ጁላን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።

የደጋው መብረቅ ኮር ከተመሰረተበት እለት አንስቶ በጥላት ላይ ከፍተኛ ጥቃትንና የሞራል ውድቀትን ባሉት የአናብስት ክፍለጦር ስብስቦች እያደረሱበት ሲገኙ። በዛሬው እለት ከሁለት በላይ የፋሽስቱ ሰራዊት በካፓቸው ውስጥ እስከወዳኛው የተሸኙ ሲሆን በርካቶች ደግሞ ከፍተኛ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።

ቅስፈታዊ ጥቃት እንደ እንደ መብረቅ ከፋኖዎች የተሰነዘረበት የፋሽስቱ ሰራዊት የሚረግጠውን ምድር ሁሉ እየተጠራጠረ ፈንጅ ወረዳ እደገባ እየተበዣበዠ ይገኛል። ወገልጤና ለፋሽስቱ ሰራዊት ገሀነብ ሆናበት ንፍስ ግቢ ውጭ እያለ ይገኛል።

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
2🙏1
ወገልጤና ከተማ ውስጥ በነበረ የጠላት ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈፀመ የሰርጎ ገብ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸው ታወቀ!

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር ዛሬ ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም ወገልጤና ከተማ ውስጥ በነበረ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ካምፕ ድረስ ዘልቀው በመግባት በርካታ ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ማድረጋቸውን በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።

በዛሬው ጥቃት በርካታ የጠላት ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን ነው ዕዙ የገለፀው።
(ምስል ከማህደር)
2👏1🙏1