ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.34K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.21K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
በሚዳና ሬማ ቀጠና 264 የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸው ታወቀ!

በቀጠናው ከነበረው የሚኒሻ ኃይል መካከል ከ80% በላይ የሚሆነውን ማፈራረሱን ፋኖ አስውቋል።

ለፀረ አማራው ብልፅግና ኃይል ተላላኪ እና የአማራን ሕዝብ የከዳ የባንዳ ስብስብ የሆነው የበአዴን ቡድን በሸዋ ቀጠና በሚዳና ሬማ ወረዳ ያሰፈረው "የጭንቅ ቀን አሻጋሪየ" በሚል የሚጠራው የሚሊሻ ኃይል እየፈራረሰ እጁን ለፋኖ እየሰጠ መሆኑን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።

የተላላኪ ተላላኪ በመሆን በራሱ ሕዝብ ላይ ህልቆ መሳፍርት ግፍና መከራ እየፈፀመና እያስፈፅመ ካለው እራሱን "የሚኒሻ ኃይል" እያለ የሚጠራው የሆድ አደር ስብስብ፡ በመስተመጨረሻም የነሽመልስ አብዲሳ ቡድን <<አማራን ከአማራ ጋር የማጫረስ ሴራ>> ገብቶት ከነ ሙሉ ትጥቁ ከስምሪት ቀጠናው በመጥፋት ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።

ፀረ አማራውና የሆድ አደሮች እንዲሁም የባንዳዎች ስብስብ የሆነው የበአዴን ቡድን በሸዋ ቀጠና በሚዳና ሬማ ወረዳ አስፍሮት ከነበረው የሚኒሻ ኃይል መካከል በቁጥር 264 አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በአፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር ስር የሚገኘው አፄ ዳዊት ክ/ጦርን ስለመቀላቀላቸው የኮሩ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።

በሚዳና ሬማ ወረዳዎች ስር ከሚገኙ ቀበሌዎች ማለትም፡ ከቄጠማ እና ሙህሬ ቀበሌ 32 የሚኒሻ አባላት፣ ከይጎቢያ ቀበሌ 79፣ ከአዝማ ቀበሌ 28፣ ከጠባቢት ቀበሌ ዘጠኝ(09)፣ ከመጅት ቀበሌ 35፣ ከአላቦ ቢራባ ቀበሌ 81፡ በድምሩ 264 የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው አፄ ዳዊት ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል ነው ያለው የኮሩ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ።

እነዚህ የሚኒሻ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ለፋኖ መስጠት የጀመሩት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መሆኑን ለጣቢያችን የገለፀው የኮሩ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል፡ በሁለቱም ወረዳዎች ከ80% በላይ የሚሆነውን የሚኒሻ ኃይል ሙሉ ለሙሉ ማፍረስ ችለናል ብሏል።
🙏2
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 4ኛ ቀን የያዘው እልህ አስጨራሹ ውጊያ የስርአቱ አስፈፃሚ ግብስብስ ጥምር አራጅ ቡድን በደለጎና በሻሁራ ቀጠና 4ኛ ቀኑን በያዘው አውደ ውጊያ ከፍተኛ ሽንፈትን እያስተናገደ ይገኛል።

በዛሬው እለት ጥቅምት 21/2018 የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ ከሁለቱ ከተሞች ሻሁራና አፀደማርያም ተስቦ ወደ ሞት ቀጠና በከበባ ውስጥ የገባው ፀረ አማራ ቡድን ከጧቱ 12:00 ስዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ በተደረገው አውደ ውጊያ ከፍተኛ ድል ማስመዝገብ ተችሏል።

በዛሬው አውደ ውጊያ የተገኘ ድል:
ሙት= 36;
ቁስለኛ= 44
ሲሆን አሁንም አውደ ውጊያው እንደቀጠለ ይገኛል።

2ኛው አውደ ውጊያ በቋራ ደለጎ የቋራ ኦሜድላ ክ/ጦ ከጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ጋር በመጣመር የአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ ጥምር ሀይል 4ኛ ቀኑን በተጠናከረ መልኩ በሚደረገው አውደ ውጊያ ከፍተኛ ድልን ማግኘት ተችሏል። የጠላት ሀይልም ለጊዜው በውል ያልታወቀ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ውሏል አሁንም በአናብስቶቹ ከበባ ውስጥ በመግባቱ እግር አውጭኝ ብሎ ተራራ ላይ ተሰቅሎ ቀና ሲል ሰማይ ዝቅ ሲል መሬት ሁኖበታል።

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ጥቅምት 21/2018 ዓም
👍6🙏4
ሰበር መረጃ!

ከደጋው መብረቅ ኮር የተሰጠ የአንድነት ብሥራት መግለጫ

የአማራ ሕዝብ በአሁኑ ጊዜ ሞት ከጥላው የቀረበ መሆኑንና የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የአገዛዙ ኃይልና አማራ ጠል ኃይሎች በአማራው አንገት ላይ ያለማቋረጥ ሠይፍ እያሳረፉ ያሉበት ጊዜ መሆኑን ለአፍታም እንኳን የማንዘነጋው ጉዳይ ነው። አማራን በሌሎች ወገን ሕዝቦች ለማስጠላት የተኬደበት ርቀትም ረጅም ነው፤ በቢሮክራቲክ ተቋማት፣ በፖለቲካዊ ሹመት፣ በዲፕሎማሲው ረገድ ሳይቀር አማራው ከፍተኛ በደል እየደረሰበት ይገኛል፡፡ የአማራ ፋኖን ትግል በድል ለመቋጨት የአማራ የህልውና ታጋዮች አንድነት ወሳኝ ነው፡፡

እኛ የአማራ ፋኖዎች ወደ በረሃ የወረድነው፣ ቤታችንን ዘግተን ዱር ቤቴ ያልነው፣ የአማራ ሕዝብ ላለፉት ዘመናት በጎበጠ የፖለቲካ ትርክት ምክንያት ተገዳይና ተሳዳጅ መሆኑ እንዲያበቃ፣ ነጻነቱን እንዲያገኝ ነው። እኛን ከክፋት ሠሪዎች ጋር ፊት ለፊት በጠመንጃ አፈሙዝ እንድንጋፈጥ ያደረገን ወገናችንን በሀገሩ ላይ ከእኩልነት ደረጃ አውርደው በሕልውና ጥያቄ ቅርቃር ውስጥ ስላስገቡት ነው። የአማራ ሕዝብ የህልውናና የፍትሕ ትግል በሞራል፣ በሰብአዊነት፣ በሃይማኖት፣ በማኅበራዊና ዓለም አቀፋዊ የሕግ ሚዛኖች ሁሉ ፍትሓዊ ብቻ ሳይሆን ሰው ሆኖ መፈጠር የሚያስከትለውን ራስን በክብር የመጠበቅ ተፈጥሮአዊ እዳን የመክፈል የማይቀር ትግል ነው።

ታላቁ ሰማዕት ፕ/ር አሥራት ወልደየስ “አማራ የለም” ለሚሉ ጠላቶች ምላሽ ሲሰጡ “አማራ የለም ትላላችሁ፤ ለመግደል ስትፈልጉት ግን ታገኙታላችሁ” እንዳሉት ጠላቶቻችን በጅምላ ሊጨፈጭፉን የሚፈልጉን ሕዝቦች ነን፡፡ ይኸውም ከወለጋ እስከ ባሌ፣ ከሞያሌ እስከ ማይካድራ ድረስ የተደረገ የትላንት ታሪክና እስከ ዛሬ የቀጠለ በአለም ፊት በገሃድ እየተፈጸመ ያለ ሐቅ ነው፡፡

ጠላቶቻችን መርጠው የማይገድሉን፣ በጋራ የዘመቱብን፣ በአማራነታችን ብቻ በጅምላ የሚፈጁን ከሆነ እኛ በአንድነት በመሠለፍ ትግላችንን ከድል ምዕራፍ ለማድረስ የሚያግደን ምናለ? ሥልጣን ነውን? ገዳይ በበዛበት፣ ሕዝባችን ዕለት ዕለት እየሞተ ባለበት ሁኔታ የትኛው ሥልጣን አጓጉቶን ነው? ዝና እና ሕዝበኝነት ነውን? ሕዝባችን በሞትና በስደት መከራ በሚያይበት ሀገር ላይ ሆነን እኛ ታጋዮች ስለ ምን ዝና መናገር እንችላለን? ፍትሕ በተጓደለበት ሕዝባችን ፊት ስለምን ዝና ልናወራ እንችላለን? ኃብትና ገንዘብ ነውን? ለመሞት ወስነን ዱር ቤቴ ያልን መቼና እንዴት በምን ሁኔታ ልንሞት እንደምንችል እያወቅን ኃብትና ገንዘብ ምናችን ነው? ለአንድነታችን እንቅፋት የሚሆንብን ምክንያት ሁሉ ከሕዝባችን ክብርና ሕልውና በታች ነው፡፡ ሆኖም ግን ሰበብ በማብዛት አንድ ላይ ለመቆም የሚቆዝም ቢኖር ከጠላቶቻችን ጋር የተሰለፈ አልያም ለግል ፍላጎቱ ያደረ ነውና ባንዳ መሆኑን በዚህ እናውቀዋለን።

ስለሆነም እኛ ቀደም ሲል የአማራ ፋኖ ወሎ ቤተ-አምሓራ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮች ከአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አመራሮች ጋር በአማራ ሕዝብ የትግል መስመር፣ መዳረሻ ዓላማና ግብ፣ መዋቅራዊ የግንኙነት መስመር፣ የትብብርና የአጋርነት ማዕቀፍ ላይ ባደረግነው ተከታታይ ጥብቅ ውይይት በዝርዝር ከተወያየን በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ ቅሬታዎችን በወንድማዊ ይቅርታ በመዝጋት ፍጹም መግባባት ላይ ደርሰናል፡፡ በመሆኑም ይህ መግለጫ ከተሰጠበት ከዛሬ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የደጋው መብረቅ ኮር በሚል አምስት ክፍለ ጦሮችን የያዘ አደረጃጀት ያለው ግዙፍ ኃይል አደራጅተን በአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጋር በመዋሐድ በአንድ መዋቅር ለመታገል መስማማታችንን አንድነታችንን ለምትናፍቁ ወገኖቻችን ስናበሥር በታላቅ ደስታ ነው።

በደጋው መብረቅ ኮር የተካተቱ ክፍለጦሮች:-
1. ፅናት ክፍለጦር
2. ደጀን ክፍለጦር (የቀድሞው የደጋው መብረቅ ክ/ጦር)
3. አንሻ ሰይድ ክፍለጦር
4. ሰንጥቅ ክፍለጦር
5. ቀኝ-አዝማች ተበጀ ክፍለጦር እንዲሁም በሻለቃ አደረጃጀት ያሉ ሀይሎችን ያካተተ ኮር መሆኑን ለመላው የትግሉ ደጋፊ እና ታጋዩ መግለፅ እንፈልጋለን።

የደጋው መብረቅ ኮር አመራሮች እና ኃላፊነታቸው ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

1) ሰብሳቢ …………… አርበኛ ኃብቴ አባቡ
2) ወታደራዊ አዛዥ …. አርበኛ ተመስገን አለባቸው
3) ም/ወታደራዊ አዛዥ …... አርበኛ ማረጉ አስፋው
4) ፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ … አርበኛ መ/ር ብርሃን አረጋ
5) ዘመቻ ኃላፊ ……. አርበኛ አስፌ አበጋዝ
6) ም/ል ዘመቻ………. አርበኛ ጨለፍ ተስፋው
7) ሎጂስቲክስ …….. አርበኛ መሳፍንት ደሴ
8) ቃል አቀባይ ….. አርበኛ መ/ር መኩሪያ አጋዥ
9) ፋይናንስ …… አርበኛ 10 አለቃ ሙላቱ ሰጠ
10) ም/ፋይናንስ ...........አርበኛ ፍቅር አራጌ
11) የሰው ኃብት አስተዳደር …….. አርበኛ መካሽ የኋላው
12) መረጃና ደህንነት ……………. ***
13) ስልጠና መምሪያ ……. አርበኛ 100 አለቃ ሲሳይ
14) ም/ስልጠና መምሪያ ...... አርበኛ ጋሻው ቢያርጎ
15) ሕግ ክፍል ....... አርበኛ 100 አለቃ ፈለቀ ጌትነት
16) ህክምና መምሪያ ……… አርበኛ ዶ/ር መላኩ የሻነው
17) ወታደራዊ አስተዳደር …… አርበኛ ናቲ ውዱ
18) ም/ል ወታደራዊ አስተዳደር ....... አርበኛ ውበት ደምሴ
19) ሚዲያ ክፍል ………. አርበኛ እሸቱ አባተ
20) ኦርዲናንስ ....... አርበኛ ሙሉጌታ አሻግር
21) ሴቶች ጉዳይ …… ፋኒት መቅደስ ብርሃን
22) የሕዝብ አስተዳደር …… አርበኛ መኩሪያ ፈንቴ
23) ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጂ … አርበኛ አወቀ ብዙአየሁ
24) የኮር ልዩ ዘመቻ ………. አርበኛ አበበ ቢራራ
25) የኮር ም/ል ልዩ ዘመቻ ........ አርበኛ ኪዳን ወዳጄ
26) ኦዲትና ኢንስፔክሽን ….. አርበኛ አንደበት ወረታ
27) የኮር አማካሪ …….. አርበኛ አለሙ ገላው
28) የኮር ም/ አማካሪ ........ አርበኛ እንዳለማው ፈጠነ
29) ግዥ ……… አርበኛ አለበል ተካልኝ
30) ወታደራዊ አደረጃጀት ….. አርበኛ ሻለቃ ወንድሙ፡
31) ም/ወታደራዊ አደረጃጀት ........ አርበኛ ሻምበል ደመቀ እንየው

በዚህ አጋጣሚ በተለያዩ የአማራ ቀጠናዎች የምንገኝ ፋኖዎች ለድል የምንበቃውና የወገናችንን ግፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በፍጥነት እንዲያከትም የምናደርገው በአንድነትና በመተባበር መታገል ስንችል ብቻ ነው፡፡ ዛሬ የታወጀው አንድነት በወሎ ቀጠና ይሁን እንጂ አገዛዙ የሀገር በጀት ይዞ ያለ እረፍት በገፍ እያሰለጠነ የሚልከውን የጠላት ኃይል የክተት ጦርነት መክቶ ድል ለማድረግ በሌሎችም የአማራ ቀጠናዎች በልዩነት የምትገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች ወደ አንድነት እንድትመጡ ያስፈልጋልና ወንድማዊ ጥሪያችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን፡፡

በመጨረሻም፣ በተፈጠረው አንድነት የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ እየገለጽን በቀጣይ የሚጠብቀን ትግል ውጣ ውረድ ያለበትና ከፍተኛ መሥዋዕትነትን የሚጠይቅ በመሆኑ መላው የአማራ ልጆች ሁለንተናዊ ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!

በአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የደጋው መብረቅ ኮር
ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም.
7🙏3
ሕዝቡ መንግስት ይጠብቀናል ከሚል መዘናጋት ተላቆ ተፈጥሯዊ መብቱን በመጠቀም ተደራጅቶ እራሱን ከጨፍጫፊዎች እንዲታደግ ጥሪ ቀረበ!

ጥሪውን ያቀረበው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የአርሲውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፡ የሐይማኖት አባቶች እልቂቱ መሀል አዲስ አበባ ከመድረሱ በፊት በአገዛዙና በአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ላይ ጫና እንዲፈጥሩ አሳስቧል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ከጥቅምት/ 2018 ዓ/ም መጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ በተፈፀመ ጥቃት ከ25 በላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ታውቋል።

ጥቃቱ የተፈፀመው በምስራቅ አርሲ ዞን ስር በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ሲሆን፡ በጉናና መርቲ ወረዳዎች ጥቅምት 14 ለ15/2018 ዓ/ም በቁጥር 17 የክርስትና እምነት ተከታዮች ሲገደሉ፣ በሸርካ ወረዳ ጥቅምት 17 ለ18/2018 ዓ/ም ሦስት(03) የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ደግሞ ጥቅምት 18 ለ19/2018 ዓ/ም አምስት(05) የክርስትና እምነት ተከታዮች ሲገደሉ፡ በያዝነው ጥቅምት ወር ብቻ በተጠቀሱት አከባቢዎች ከ25 በላይ የእምነቱ ተከታዮች መገደላቸውን መረብ ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ያወጣውን መግለጫና የአከባቢው ነዋሪዎችን ዋቢ አድርጎ መዘገቡ አይዘነጋም።

ይሄንን አስመልክቶ "ጠያቂም ተጠያቂም ባለመኖሩ መግደል ቀላል ሆኗል" በሚል ርዕስ ጋዜጣዊ መግለጫ ያወጣው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ፡ በኢትዮጵያ ምድር ተጠያቂነት ከመዝገበ ቃላት የጠፋ ያህል ስርዓት አልበኝነት ነግሶ የዜጎች መጨፍጨፍ የተለመደ ተግባር ሆኗል ሲል ገልጿል።

ፓርቲው ለመረብ ሚዲያ በላከው መግለጫው፡ አገዛዙ በሕልሙ በፈጠረው የቅዥት ዓለም እየዋኘ ለምለሙን መስክ እንጂ እልቂቱን ሊመለከት አልፈለገም፡ አይያም አይሰማም ያለ ሲሆን፡ከመጋረጃ ጀርባ ሊኖር የሚችለውን ሤራ ትተነው በአደባባይ የተነገሩ መልዕክቶችን ብናስታውስ "ሰበርናቸው"  "አሁን ቀና እንዳይል አድርገነዋል"፡ "ዱላህን ወደ ክላሽ እንቀይርልሃለን" "ባለበት ጨፍጭፈው" እና መሰል መንግሥታዊ መዋቅር ውስጥ ያሉ የእልቂት ቅስቀሳዎች ያለ ሀይ ባይ በመንግስት ሚዲያዎች ጭምር በተደጋጋሚ እንዲሰራጩ የተደረጉ ናቸው ብሏል።

ፓርቲው በምስራቅ አርሲ ዞን በሽርካ ወረዳ፣ በሆንቆሎ ዋቤ፣ በጉናና መርቲ እንዲሁም በሌሎች የዞኑ ወረዳዎች ስለተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ መረጃ ማሰባሰቡን በመግለፅ፡ አሁን ላይ ካለው ጥላቻና መዋቅራዊ ጥቃት እንዲኹም ጥቃቱን በተለምዶ ኦነግ ሸኔ አደረሰው ከሚባለው ዘፈቀዳዊ ግድያ በዘለል ነገሩ ቀጠናዊ ሽብር ቡድኖች ጋር የተገናኘ ሊኾን እንደሚችል እንገምታለን ብሏል።

ስለሆነም የዞኑ ማሕበረሰብ መንግስታዊ መዋቅሩ ይጠብቀናል ከሚል ማዘናጊያ ወጥቶ፡ ተፈጥሯዊ መብቱን በመጠቀም ተደራጅቶ እራሱን ከጨፍጫፊዎች እንዲታደግ ፓርቲው ለመረብ ሚዲያ በላከው መግለጫው ጥሪ አቅርቧል።

በተጨማሪም፡ በፍርሃት ቆፈን እና መንግስታዊ ጫና ተይዘው ቃል መተንፈስ ላልቻሉ የሐይማኖት አባቶች፡ እልቂቱ መሀል አዲስ አበባ ከመምጣቱ በፊት በአገዛዙና በአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ላይ ጫና እንዲፈጥሩ ፓርቲው አሳስቧል።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደው ማንነትና ሐይማኖት ተኮር ጥቃት መንግስታዊ መዋቅርን የተከተለ ስለመሆኑ የአለም አቀፉ ማሕበረሰብ ምርመራ እንዲያደረግ በመግለጫው ጥሪ ያቀረበው የቅንጅቱ ፓርቲ፡ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ሆናችሁ ፊት ለፊትም ሆነ ከመጋረጃ ጀርባም እልቂት የምትጠምቁ ባለስልጣናት፣ ድርጊቱን በቸልታ ያለፋችሁ የፀጥታ አካላት፣ በደሃው ግብር የተቋቋማችሁና ይህን ግፍ እንዳላየና እንዳልሰማ ሆናችሁ ያለፋችሁ ሚዲያዎች ፍትሕ ሲሰፍን ከተጠያቂነት አታመልጡም ሲል አሳስቧል።

ፓርቲው በመጨረሻም፡ እንዲህ አይነቱን ግዙፍ ኢሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ እንደሚያወግዝ ገልፆ፡እልቂት የየቀን ገጠመኙ ለኾነው የአካባቢው ማሕበረሰብም ብርታትና መጽናናትን እንመኛለን ብሏል።
በሽብር ወንጀል የተከሰሱ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች የጥቅምት 21/2018 የችሎት ውሎ

(1) በእነ ቴዎድሮስ ጣምራይ መዝገብ ፦ 

በዚህ መዝገብ ከተከሰሱት 23 ሰዎች መካከል ቴዎድሮስ ጣምራይ ታሟል በመባሉ በእለቱ ችሎት አልተገኘም።

መዝገቡ የተቀጠረው ፍ/ቤቱ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ቃል መርምሮ ብይን ለመስጠት ቢሆንም ብይኑን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ ትንሽ ይቀረኛል በማለቱ ለፊታችን አርብ ጥቅምት 28/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።

(2) በእነ ላቀው ሀብቱ መዝገብ ፦

ወንድማማቾችን እነ በረከት ወርቁን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ቀርበዋል።

በቀደመ ቀጠሮ ዐቃቤ ሕግ በ9 ተከሳሾች ላይ ተጨማሪ ክስ አመጣለሁ በማለቱ የተፈቀደለት ቢሆንም መዝገቡ ጠፋኝ በማለት ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል።

የመጀመሪያ ለሁሉም የታደለው የክስ ወረቀት እስካሁን አልተነበበም ፤ ለአራተኛ ዙር ለሕዳር 1/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል።

(3) እጅጋየሁ መንግስቱ (ሰላም) ፦

በሽብር ወንጀል የተከሰሰችው እጅጋየሁ መንግስቱ በአስር ሽህ ብር ዋስትና ከእስር ተፈታ ጉዳይዋን በውጭ ሆኖ ስትከታተል ከቆየች በኋላ ጥቅምት 21/2018 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ በነበረው ችሎት ቀርባ ነበር።

በእለቱም ችሎቱ በነጻ ያሰናበታት መሆኑ ታውቋል።
💔1
የምስራቅ አማራ ኮር 2 አሃዶች ከውልድያ እስከ መርሳ ባለው ቀጠና የጠላትን ሰራዊት ስበው በማስገባት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::

ከዘመቻ አባ ናደው ማግስት በርካታ አራዊት ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ወደ ቤተ-አማራ ያስገባው ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ከወልድያና መርሳ በምዕራብ አቅጣጫ ወደ ጉባላፍቶ እና ሃብሩ ወረዳ በመካናይዝድና በድሮን ታጅቦ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ዞብል አምባ ክፍለጦር እና ካላኮርማ ክፍለጦር ስበው በማስገባት በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አድርሰውበታል::

በከፍተኛ የሰው ሃይል በቡድን መሳሪያ እና መካናይዝድ የተደራጀው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ምሽግ ለቆ ከምኒልክ ዕዝ አሃዶች ጋር መዋጋት አልችልም በማለቱ በድሮን ታጅቦ ውጊያዎችን እያደረገ ቢሆንም አይበገሬዎቹ የዋርካው ምሬ ወዳጆ ልጆች ግን አሁንም ጠላትን እያፈራረሱ ድላቸውን አስጠብቀው ይገኛሉ::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም
🙏3
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር ከአዲስ አበባ 60 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በቡልጋ ከተማ አሥተዳደር ቱለፋ ከተማ ላይ ድንቅ ኦፕሬሽን ፈፀመ::
  የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር አናብሥቶች የ3ኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጂመንት እንደሁልጊዜ የእረፍት የለሽ ኦፕሬሽን ድል ቁርሷ በአዲሥ አበባ ዙሪያ ቱለፋ ከተማ አሥተዳደር ውሥጥ በመግባት አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ የብልፅግና ካምፖና ምሽግ እንዲሁም የከተማ አሥተዳደር መቀመጫ ህንፃ ውስጥ በመግባት አሥደማሚና አሥደናቂ አፕሬሽን የፈፀመች ሲሆን በተኩሥ ልውውጡ ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ ኪሳራ እና የፋኖን ከብረት የጠነከረ ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ሰራዊቱ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ኦሮሚያ ክልል ፍቼ ገነትና በዙሪያው ያለው ግዛት ከተማውን ጥሎ ለቆ ፈርጧል።
    
     ፋኖም ከአሥደናቂው የከተማ ኦፕሬሽን መልሥ ወደተቆጣጠረበት ግዛት የእምዬ ሚኒሊክ የጦር ግምጃ ቤት ወደኮረማሽ ንዑሥ ወረዳ ቀበሌዎች በድልና በጀግንነት ተመልሠዋል::ይህም የከተማ አፕሬሽን እንደሚቀጥል የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ከ/ጦር ም/አዝዥ ለኦፕሪሽናልና ዘመቻ መምሪያ  ኃላፊ አሥታውቀዋል::

መረጃውን ያደረሰን አርበኛ ቦጋለ ምንዳ የቡልጋ ክ/ጦር ሪፖርተር ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዜና ክፍል
   ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም
🙏2
ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም

በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ ገዳይን በመለማመጥ ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም!!!

(በአርሲ ዞን በክርስቲያን ወገኖች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ)
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
በአርሲ ዞን በጉና፣ በመርቲ፣ በሸርካ እና በሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና ካህናት በተለይም አማራወች ላይ ላይ ሲፈፀም የቆዬው ግድያ እና ስቃይ እጅጉን ተባብሶ መቀጠሉን ተገንዝበናል።

የአማራ ፋኖን ወደ ጫካ የገፋው ዋናው ምክንያት አገዛዙ በአማራ ህዝብ እና በቤተ እምነቶች ላይ የሚፈፅመውን መዋቅራዊ ጥቃት እንዲያቆም በተደጋጋሚ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄያችዎችን ሲጠይቅ አረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ ይህንን ጥያቄውን ከመስማት ይልቅ በጩኸት በመመሰል ወደ ሙሉ ዘር ማጥፋት ጦርነት በመግባቱ እንደሆነ መላው ህዝባችን የሚውቀው ነው፡፡

ይህ መዋቅራዊ ጥቃት የአብይ አህመድ አገዛዝ ወደ ስልጣን ከወጣበት ግዜ ጀምሮ እጅጉን ተባብሶ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል በካህናት እና መሻይኮች፣ በኦርቶዶክስ እና በእስልምና ምዕመናን ላይ በግልፅ እና በስውር ጭፍጨፋ ሲፈፅም ከመቆዬቱ ባሻገር በአርሲ አካባቢ የተፈፀመው ማንነት ተኮር ጭፍጨፋም የዚሁ ነፀብራቅ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው።

ጥቃቱን ይበልጥ አስከፊ የሚያደርገው የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት አገዛዝ ለጨፍጫፊዎች መሳሪያ ማደልን ጨምሮ በቀጥታ በግድያዎች ላይ እየተሳተፈ የሚፈፅመው መሆኑ ነው፡፡ ይህ ተግባርም አገዛዙ የአማራን ህዝብ እና ቤተ-እምነቶቹን በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ማጥፋት የእቅዱ አካል መሆኑን በቂ ማሳያ ነው።

አገዛዙ እነዚህን እና መሰል ድርጊቶች እየፈፀመ ያለው የቤተ ክርስቲያኗን መዋቅር በቁጥጥር ስር በማስገባት ጭምር በመሆኑ ኃላፊነት ያለባቸው መንፈሳዊ አባቶች አገዛዙ ድርጊቱን እንዲያቆምና እንዲያስቆም በቂ ትግል ማድረግ ቀርቶ ጥቃቱን ለማውገዝ እንኳን ዳተኝነት እንዲታይባቸው ምክንያት ሆኗል፡፡

የጥቃቱ ሰለባዎችን ማንነት የሚጋራው ህዝብም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ የጥፋት ተልዕኮ ይዞ የተነሳውን አገዛዝ ማስወገድ ላይ ከማተኮር ይልቅ ከገዳይ ፍትህን የመናፈቅ አደገኛ አስተሳሰብን በመሸከም ዛሬም እንደ ትላንቱ ሻማ በማብራት እና ፍትህ በመለመን ሞቱን የሚጠባበቅ መሆኑ መጭውን ግዜ አስከፊ ያደርገዋል፡፡

በዝምታ እያየው ያለው ሁሉ የአገዛዙ የጥፋት እቅድ እንዲቀጥል ድጋፍ እያደረግለት መሆኑም መታወቅ አለበት። በሰው ልጆች እልቂት ማዘን ሰብአዊ ባህሪ ቢሆንም በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ በሀዘን እና እርግማን ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም፡፡ በመሆኑም ሀዘንና እርግማን የሚለውጠው ነገር እንደሌለ ታውቆ በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖረው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አካባቢው ነባራዊ ሁኔታ እራሱን በማደራጀት አገዛዙን በሁሉም ረገድ ታግሎ እንዲያስወግደው ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አመራር እና ሰራዊቱ የሽብር እና የጭካኔ ተግባራት የሚቆሙት አረመኔውን የአብይ አህመድን አገዛዝ ፍትህ በመለመን ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች በአፈሙዝ በታገዘ ሁሉን ዓቀፍ ህዝባዊ እምቢተኝነት በሚደረግ ትግል ብቻ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ድርጅታችን ሲያደርግ የቆየውን ተጋድሎ አጠናክሮ በመቀጠል የዜጎቻችንን ደም የሚያፈሰውን አገዛዝ በማስወገድ ኦርቶዶክሳዊያንን ጨምሮ ለመላው ህዝብ የሰላም አየር ይመጣ ዘንድ መስዋዕትነት መክፈሉን ይቀጥላል።

በመጨረሻም በዚህ በአገዛዙ ይሁንታ በሚደረግ አሰቃቂ ኢሰብአዊ የጭካኔ ድርጊት የወደቁ ሰማዕታትን ነፍስ ይማር እያልን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕምናን እና ለሰማዕታቱ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡

ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል
ጥቅምት 2018
👍31
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር
ጥቅምት 22/2018

የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሸውን ሐሙሲት ከተማ በማድረግ ወደ ወረታና ደብረ ታቦር ከተማ እየተንቀሳቀሰ እያለ ጉማራ ከተማ ሢደርሥ በጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር አብራከ አናብስቶች ጣና ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ በጥምረት ከቀኑ 6:00-7:00 በተፈጸመ ድንገተኛና ፈጣን የማጥቃት አውደ ውጊያ ጉማራ ላይ የነበረው ጭራቅ ታጣቂ ቡድን ከሐሙሲት የመጣው ኃይል እግሬ አውጭኝ ሲል ከተማዋን ለቅቆ ፈርጥጧል። በዚህ ያልታቀደ ውጊያ ጠላት አሥከሬኑን ሁሉ ትቶ ፈርጥጧል።

አምበሶና ጣና ብርጌድ ጉማራ ላይ ጠላትን በየአቅጣጫው ሲበታትኑት የጣና ብርጌድ አካል የሆነችው ''እሸት ሻለቃ'' ደግሞ ሐሙሲት ከተማ በመግባት ተጨማሪ የአገዛዙ ታጣቂ ቡድን ወደ ጉማራ እንዳይንቀሳቀስ አድርጋዋለች። እሸት ሻለቃ ወደከተማዋ የገባው በአርሴማ በኩል ሲሆን አርሴማ ላይ የነበረውን የጠላት ሀይል ድንገተኛ ጥቃት በመክፈት መድረሻ አሳጥታዋለች።


በዚህ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ የሆነ የአካል፣ የቁሥና የሥነልቦናን ጉዳት አሥተናግዷል።


ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
ፍቅሩ ባዬ
🙏4