ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ስራ አስፈፃሚዎች የስራ ግምገማ አካሄዱ!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ከተመሰረተ አምስት ወራታትን እያስቆጠረ ነው። በእነዚህ ወራት በርካታ ወታደራዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትርፎችን ማግኘት ተችሏል።
ከትርፎችም ባሻገር ትግሉ ወደ ፊት እንዳይስፈነጠር ተግዳሮት የሆኑትን ችግሮች በመለየት ከስር ከስር የመፍትሄ አቅጣጫዎችን በመንደፍ በተግባር የተደገፈ ስራዎችን ማከናወን የእለት ተእለት ልምድ ሆኖ ቀጥሏል።
ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም ኮሩ ከተመሰረተ አንስቶ በወታደራዊ ፣ በማህበራዊ ፍትህ አሰጣጥና በፖለቲካዊ ሁኔታ የገጠሙንን ችግሮች ፣ ኮሩ በሚያስተዳድራቸው ሰፊ ቀጠናዎች የሰላምና የጸጥታ ሁኔታን ከማስፈን አኳያ ፤ አሁናዊ የጠላትን አቋምና ፍላጎት እንዲሁም እንደ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ አሁናዊ ሁናቴ እንዲሁም እንደ ኮራችን ያለንበትን ቁመና አስመልክተን ከላይ የተዘረዘሩትን እያንዳንዱን ዝርዝር ጉዳዮችን በማንሳት ውይይት ተደርጓል።
በተለይ ደግሞ ውስጠ ዲሞክራሲን በውስጣችን ከማስፈንና ከመለማመድ አኳያ ሰፋ ያለ ጊዜን ተወስዶ ውይይቶች ተደርገዋል። እንደ ተቋም መርህንና አሰራርን ተከትሎ መመሪያን ከማስተገበርና ከመተግበር አንፃር ጠለቅ ያለ ግምገማንና ሂስን እንደ ማውረድ ድረስ የደረገ ግምገማ ተደርጓል።
በውይይቱ ወቅት በድክመት የተነሱ አንዳንድ የተቋምን መመሪያ ያልተከተሉ አሰራሮች በቀጣይ መስተካከል እንዳለባቸው መግባባት ላይ የተደረሰ ሲሆን በጥንካሬ ውይይቱ ላይ እንደ አርአያ የተጠቀሱ የተግባር ክንውኖች ከዚህ በበለጠ ጎምርተው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል።
በመጨረሻም የቀጣይ ስራዎቻችን ላይ ትኩረት በመስጠት የንድፈ ሃሳብ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ውይይቱና ግምገማው ተቋጭቷል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን።
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ፭ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ አብነት ሞላ
ጥቅምት 20/2018ዓ.ም

❤2🙏1
ከ50 በላይ የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን መከላከያ ሰራዊት አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!
"በአማራ ሕዝብ ላይ ጡት እስከ መቁረጥ የሚያደርስ ጥላቻ ያለበት የአገዛዝ ቡድን ጋር አንቀጥልም" በሚል ፋኖን ከተቀላቀሉት ከ50 በላይ ወታደሮች መካከል አንድ የሻለቃ አዛዥን ጨምሮ 11 የሻምበል አመራሮች እንደሚገኙበት መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ 46 ጥቁር ክላሽንኮቭ መሣሪያ፣ 11ሺ 350 የክላሽ ተተኳሽ እንዲሁም 90 የእጅ ቦምብ በመያዝ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና አፄ ምኒልክ ዕዝን ስለመቀላቀላቸው የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።
ወታደሮቹ ፋኖን የተቀላቀሉት ባለፉት ተከታታይ ቀናት መሆኑንም የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለጣቢያችን በላከው መረጃ ጨምሮ ገልጿል።

🙏2
የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን የትምህርት ተቋማትን መሰረት ያደረገ የሞርተር ጥቃት ፈፀመ።
===============
የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን የፋኖ ኃይች በሌሉበት በአሳግርት ወረዳ የትምህርት ተቋማትን መሰረት ያደረገ የሞርተር ጥቃት በመፈፀም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲስተጓጎሉ አድርጓል::
ይህ የጥፋት ቡድን ጥቅምት 19/2018 ዓ ም ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በአሳግርት ወረዳ ታሞ ቀበሌ ከፈፀማቸው ስድስት የሞርተር ጥቃቶች መካከል ሁለቱ በታሞ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ÷ አራቱ በመሀል ታሞ ከተማ ላይ ወድቋል::
በዚህም የሞርተር ጥቃት የተደናገጡ ተማሪዎችና መምህራት የትምህርት ገበታቸውን በማቋረጥ ተበትነዋል::
የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በዘፈቀደ በጣለው በዚህ የሞርተር ጥቃት አንድ አርሶ አደር ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ሲደርስ አንድ የቤት እንሰሳት ደግሞ ተገድሏል::
መረጃውን ያደረሰን አርበኛ ቦጋለ ምንዳ የቡልጋ ክ/ጦር ሪፖርተር ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዜና ክፍል

💔1
ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ከፋሽስቱ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ደላንታና ጋሼና መካከል ላይ ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም ከደላንታ ወደ ጋሼና ሃይል ለመጨመርና ለማጠናከር ሲጓዝ የነበረውን የአገዛዙን ዙፍን ጠባቂ ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድባቅ የመታችው ሲሆን ያለ የሌለ ሃይሉን ተጠቅሞ በመካናይዝድ ጭምር በመታገዝ ከስድስት ሰዓት ያላነሰ ፊት ለፊት ከባድ ውጊያ ቢከፍትም ባግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ አንገቱን በማስድፋት ድል ተቀዳጅተዋል::
ስለሆነም አገዛዙ በእግረኛ ሰራዊቱ ድሮውንም እምነት ስለሌለው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ኢላማውን ህዝብ ወደሚበዛባቸው አካባቢዎች ያደረገ የመካናይዝድ መሳሪያ መድፍ ዙ23 እንዲሁም በ107 የታገዘ ድብደባ በማድረግ ሲዋጋ ቢውልም ዞብል አምባ 5ተኛ ሻለቃ በርካታ ሃይሉን በመምታት ወደ ነበረበት መልሳዋለች::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም

❤4🙏1
ይኽ ሕፃን ተአምራት አውግቸው ይባላል። ገና የ ፪ ዓመት ሕፃን ሲኾን ከናኖ ጃዊው የአሩሲ ፍጅት በእግዚአብሔር ተአምር ተርፏል ።
እናቱ ወ/ሮ ስምረት ሸዋንግዛው በሰማዕትነት ስታርፍ እርሱ በጀርባዋ ታዝሎ ነበር። ሰዎች ሲደርሱ ከእናቱ አስከሬን ላይ ተጣብቆ ተገኝቷል። አባቱም ተሰውቷል። እግሩ ላይ የደረሰበት አደጋ ከመክበዱ የተነሣ ይቆረጥ አይቆረጥ የሚለው የሐኪሞች ውሣኔ እየተጠበቀ ነው።
ከኃይለ ማርያም ማሞ ሆስፒታል ወደ ወላይታ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ተደርጓል ።
ኹለቱ ከፍጅቱ የተረፉት ሕፃናት ያለ ወላጅ ቀርተዋል። ሕፃን ስንታየሁ ሸዋንግዛው በኃይለ ማርያም ማሞ ሆስፒታል ሕክምናዋን እየተከታተለች ትገኛለች ።

💔3
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ሶስት (3)ቀናትን የወሰደ የአዉደ ዉጊያ ጥልቅ ዳሰሳ:-
በእየጊዜዉ ሽንፈትን እየተከናነበ ያለዉ አረመኔዉ የአገዛዙ ስርዓት ከተለያዩ ቦታዎች በብዛት የሰበሰባቸዉን ወንበሩን ጠባቂ እረኛ ወታደሮች በመያዝ ወደ ጃዊ ወረዳ ማቡልክ ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ከባድ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን አስተናግዶ ወደ መጣበት ለመመለስ ቢሞክርም የበረሃ መብረቆቹ የጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ከበባ ዉስጥ በማስገባት እየቀጠቀጡት ይገኛሉ።
ከ 16/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ 18/02/2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በተደረገ ፍልሚያ በጃዊ መተከል ቀጠናዎች የተደረጉ ዉጊያዎች:-
1. በ 16/02/2018 ዓ.ም :-
_ብሔራዊ ቀጠና ፍልዉሃ (አባሆይ ድንግራ)ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ በተደረገ ዉጊያ በርካታ የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
_ጃዊ ፈንድቃ ከተማ ሞሰቢት ከተባለ የጠላት ካምፕ ላይ በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ማድረስ ተችሏል።
_ወርቅ ሜዳ እና ደቅ ላይ በተደረገ ዉጊያ የጠላት ሃይልን ማሽመድመድ ተችሏል።
2.በ17/02/2018 ዓ.ም:-
_ማቡልክ ቀጠና የጀግኖች አምባ ተራራ ላይ በተደረገ ከባድ ተጋድሎ አንድ ኦራል ሙሉ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። አንድ ኦራል መኪናም ከጥቅም ዉጭ ማድረግ ተችሏል።
_በተመሳሳይ ወርቅ ሜዳ እና ደቅ ላይ የወገን ጦር በወሰደዉ የሰርጎ ገብ ድንገተኛ ጥቃት በጠላት ላይ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
3.በ18/02/2018 ዓ.ም:-
_ደረቅ ወንዝ ከተባለ ቦታ ላይ በተደረገ ትንቅንቅ በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። እንደ እብድ ዉሻ እየተክለፈለፈ የገባዉ የጠላት ኃይል እንደ ቅጠል ረግፏል።
_ይህንን የተከበበ የጠላት ኃይል ለማዉጣት ተጨማሪ ኃይል የተጨመረ ቢሆንም ቦታዉ ላይ ሳይደርስ በመንገድ ላይ ተቀጥቅጧል።
_በተመሳሳይ ጃዊ ፈንድቃ ከተማ ሞሰቢት ከተባለ የጠላት ካምፕ ላይ በድጋሜ በተደረገ ድንገተኛ ጥቃት ጠላትን መግደል እና ማብረክረክ ተችሏል።
_ወርቅ ሜዳ፣ ደቅ፣ መንደር 11፣ መንደር 12፣ መንደር 14፣ መንደር 26 ከተባሉ የፓዊ ወረዳ ቀበሌዎች ላይ በተደረጉ ድንገተኛ ተመሳሳይ የሰርጎ ገብ ጥቃት በጠላት ላይ ድል መቀዳጀት ተችሏል። በተለይ መንደር 11 ከተባለ ቦታ ላይ ሰባት(7) የሚሊሻ አባላት እስከ ትጥቃቸዉ ተማርከዋል።
ዉጊያዉ ዛሬም ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የጠለት ኃይል ለመዉጣት እየተፍጨረጨረ ይገኛል።
"አዲስ ትዉልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ"
ፋኖ ያዕቆብ ጌታሁን
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

በቋራ አራተኛ ቀኑን ያስቆጠረ አዉደዉጊያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተሰማ።
በቋራ፣በሙር፣ወንበልጌ እና የወረዳዉ መቀመጫ ገለጎ ከተማ ወጣ ባሉ አካባቢዎች ጠንከር ያለ አዉደዉጊያ ሲደረግ ሰንብቷል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች መረጃዉን ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግረዋል።
ፋኖ እና የአገዛዙ ጥምር ጦር እያደረጉት ባለዉ አዉደዉጊያ በርካታ ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን ገደል የገቡ ስለመኖራቸዉም አያይዘዉ ተናግረዋል።
አራተኛ ቀኑን ያስቆጠረዉ አዉደዉጊያ በጨበጣ፣በመካናይድ እንዲሁም በደፈጣ የተደረገ ሲሆን ፋኖ ድል ቀንቶታል ተብሏል።ጠንካራ የፋኖ ሰራዊት እንዳለ የሚነገርለት ቋራ እና አካባቢው ላለፉት ሁለት አመታት በርካታ የአገዛዙን ብልፅግና ጦር ማፈራረሱ ይታወሳል።
ከሁለት ክፍለጦር በላይ የሚሆን የብልፅግና ጦር በካሳ ምድር ቋራ ስለመደምሰሱ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ሳይቀር ምስክርነታቸዉን ሰተዋል።ከሰሞኑም ቋራ የአብይ አህመድ ወታደርን ስልጥ አድርጋ በልታለች ሲሉ ከአዉደዉጊያዉ ሾልከዉ የወጡ ወታደሮች ተናግረዋል።
በቋራ ላለፉት ሁለት አመታት በአየር ሀይል እና በሜካናይዝድ የታገዘ መደበኛ ጦርነት በማድረግ ዉጊያ የከፈተዉ ብልፅግና ከፍተኛ ሽንፈት አስተናግዷል።በዚህም የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች የቋራን ፅንፈኛ ሀገሪቱ ባላት የጦር መሳሪያ ሁሉ ተጠቅማ ፅንፈኛዉን መምታት አልተቻለም ሲሉ ሪፖርት ማቅርባቸዉ ይታወሳል።
አራተኛ ቀኑን የየዛዉ አዉደዉጊያ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሁለተኛ መይሳዉ ካሳ ኮር የክፍለጦር አሀዶች በጋራ በመቀናጀት እየተፈለሙ መሆኑ ተገልጿል።

🙏2❤1
ሰበር ዜና!
አንሻ ክፍለጦር ሰፊ ቀጠና ሸፍኖ ማጥቃት የመጣን ጠላት በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ በርካታ ሃይሉን በመምታት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ አንሻ ክፍለ ጦር ከወቄጣ እስከ አቃት ቀጠና ዘርግቶ የመጣውን የፋሽስቱን ሰራዊት በአንሻ ክፍለ ጦር እዳልነበር ተደርጓል። ከጋሸና እና ከፍላቂት በሁለት አቅጣጫ የመጣውን የወራሪውን ሰራዊት በመረምረም ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ሰርተዋል::
ቁስለኛውን በኦራል ሸራ አልብሶ ወደ ጋሸና ሲያግዝ መዋሉን የክፍለ ጦሯ ቃል አቀባይ ገልጿል። በርካታ ኪሳራን ያስተናገደው ጥላት ከአምስት በላይ የነፍሰ ወከፍ መሳሪያ የተማረከ ሲሆ በቁጥር ያልተረጋገጠ ተተኳሽም ማርከዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ከአንሻ ሰይድ ክፍለጦር ቃል አቀባይ መኩሪያ አጋዠ(መምህሩ)

የደጋው መብረቅ ክፍለጦር ከስድስት ወራቶች በላይ የኮማንዶ ስልጠናን ሲወስዱ የነበሩ የልዩ ኮማንዶ አባላቶች በዛሬው እለት በርካታ ህዝብ በተገኘበት መድረክ አስመረቀ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር ከስድስ ወራቶች በላይ ልዩ የኮማንዶ ስልጠና ሲሰጣቸው የቆዩ ልዩ ኮማንደዎችን ጥቅምት 20/2018 ዓም አስመርቋል። የተለያዩ ትርዒቶችን ያሳዩ በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የዘር ጭፍጨፋ ተመራቂዎቹ በግጥም አዋዝተው ለተመልካች ህዝቦች ገልፀዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ልዩ ኮማንዶዎቹ በአማራ ህዝብ ፊት ቃለማህላ መሀላ ፈፅመዋል።ለአማራ ህዝብ የህልውና ዘቦች መሆናቸውን ጭምር ተመራቂዎች ገልፀዋል።
በምርቃት ፕሮግራም ላይ የፋኖ ከፍተኛ አመራሮች፤ የክብር እንግዶች፤ የአማራ ህዝቦች እና የትግሉ ደጋፊዎች የተገኙ ሲሆን ልዩ ኮማዶዎቹ ያሳዩት ትርዒት ህዝቦችን በደስታ እና ለካም እንችላለን በሚል ቁጭት አዘል ያስነባ ትርዒት ሆናል።
እውቀትንና ጥበብን በተካኑት አሰልጣኞች
#በመቶ አለቃ ሲሳይ መልካሙ
#በኮማንዶ ጋሻው ቢያርጎ
#በኮማንዶ ይልቃል አስማረ እና በርካታ የማሰልጠን ብቃት ያላቸው አሰልጣኞች ሙያቸውንና ጥበባቸውን ሙሉ ተጠቅመው ያሰለጠኗቸው የልዩ ኮማንዶ አባላቶች በስነ-ምግባርና በራዕይ ተገብተው የአማራን ህዝብ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ሌት ተቀን የተጋረጠበትን የህልውና አዳጋ ለመመከት ብቁ የነፃነት ፍሬ እዳፈሩ ተደርገው ታንፀዋል።
ተመራቂ ልዩ ኮማንዶዎቹ በእሳት ላንቃ መሀል እንደ አቦሸማኔ እየተምወገዘጉ፤የእጅ ለእጅ የሳንጃ ግጥሚያን ፤የካታ አርትን ትርዒቶችን በማሳየት ከስድስት ወራቶች በላይ ዋጋ የከፈሉበትን ውጤታቸውን ለህዝባቸው ሲያሳዩ የአማራ ህዝብ ወደር አልባ ደስታ ከፊታቸው ሞልቶ ይታፈስ ነበር።
በዚህ የምርቃት ፕሮግራም ላይ አርበኛ ተመስገን አለባቸው፤ ሻለቃ ሀብቴ እባቡ፤ አርበኛ ጨለፍ ተስፋው እና በርካታ የፋኖ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው የምርቃት ስነ ስርዓቱን የከፈቱት ሲሆን ከፍተኛ አመራሮቹም "ከዚህም በላይ እናሰለጥናለን፤ እንደራጃለን፤ ጥላታችንን ደምስሰን የአማራን ህዝብ ነፃ እናዎጣለን። ለዚህ ደግሞ ሁሉም አቅሙ የሚፈቅድ አመራ ሁሉ መሰልጠን አለበት። እደህዝብ ሊያጠፋን የመጣን ወራሪ ሀይል እደ ህዝብ ልንመክተው ይገባናል።" ሲሉ ገልፀዋል።
የከባቢውን ወጣትና ህዝብ ሞራል የሚነሽጠው የልዩ ኮማንዶ የምርቃት ፕሮግራም ከምንጊዜውም በላይ አማራ የይቻላል የሞራል ተነሳሽነትን ያሳዩበት ንቅናቄም ነበር። ከምርቃት ፕሮግራሙ በኋላም የከባቢው ማህበረሰብ የልዩ ኮማንዶ ተመራቂዎችን በስስት አጅቦ ብሮ ወሸባዬ ያለበት አማራዊያን አውድ ሆኗል።
"ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!"
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ክፍለጦር

❤2🙏2
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ እዝ ወታደራዊ አማካሪ ኮሎኔል ሞገስ ዘገየ
ምልምል የፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞችን በማበረታታት ላይ ሳለ ያስተላለፈው መልእክት!