ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.33K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ከዓለም አቀፍ የአማራ ግብረኃይል የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

የአረመኔው የአብይ አህመድ ፋሽስት ሰራዊት በወጣት አርበኛ ሴቶቻችን ላይ የፈጸመውን የጭካኔ ጥግ መላው ዓለም ሊያውቀውና ሊያወግዘው ይገባል!!!

ፋኒት በዓለም ዋሴ : ፋኒት ትግስት ወዳጅ ይመርና ፋኒት መቅደስ ተስፋዬ የፋኖ አርበኞች የብልፅግና ሥልጣን አስጠባቂ ሰራዊትን ቁስለኛና ምርኮኛን በቅድሚያ የህክምና እርዳታ እንዲያገኝ አድርገው በምህረት ወደ የቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ አድርገዋል፡ እያደረጉም ነው። ምርኮኞች ቁጥራቸው በርከት ሲሉም ለዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ያስረክባሉ። የታወቀውን የዓለም አቀፍ ምርኮኛ አያያዝን ህግ ያከብራሉ። ይህ በፋኖ ዘንድ የተለመደ አሰራር ነው።

የ19 ዓመትዋ ወጣት በዓለም ዋሴ እንደማንኛውም ወጣት የራሷን ኑሮ አመቻችታ ተመሳስላ አስመስላ መኖር ትችል ነበር፤ ሆኖም ግን በአማራው ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ሰቃይና መከራ፣ ሰደትና መፈናቀል፣ መገደልና መጨፍጨፍ አንገብግቧት ይህን አረመኔ የአብይ አህመድ ፋሽስት አገዛዝን ለመፋለምና ነጻነቷን ለማስከበር ቆርጣ ወስና የህልውና
ትግል ከሚያደርገው ፋኖ ጋር በአርበኝነት ተቀላቀለች። በፋኖም ውስጥ የመደበኛና የኮማንዶ ስልጠናዎችን ጨርሳ የአፋብኃ ቲዎድሮስ እዝ 5ኛ ክፍለ ጦር አባል ሆና ከሌሎች ጓዶቿ ጋር ለቅኝት ሰራ ተሰማርታ እያለ ድንገት በአረመኔው የአብይ አገዛዝ ወታደሮች ቀለበት ውስጥ ወደቀች። ጥቂት አርበኞች ሆነው የሚችሉትን ያህል ቢዋጉም የአብይ አህመድ ወታደሮች በርካታ ነበሩና ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ/ም በጥይት ቆስላ ተማረከች።
የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ ወታደሮች ግን በጥላቻና በሰለጠኑበት የሃሰት ትርክት ስለሚመሩ ይህችን የ19 ዓመት ወጣት ፋኒት በዓለም ዋሴ ቆስላ ስትማረክ የፈጸሙባት ተግባር ግን ተሰምቶና ታይቶ የማያውቅ አስቃቂ የጭካኔ ጥግ ነው። ቁስለኛዋን ምርኮኛ ልብሷን አወላልቀው “አማራ” የሚለውን እጇ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በጩቤ ገፈው፤ ሁለቱንም ጡቶቿን በሳንጃ ቆራርጠው፣ መላ ሰውነቷን በሳንጃ ስለት ወጋግተው በኢስብዓዊነትና እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ አስከሬኗን ማንኩሳ ከተማ መሀል አስፋልት ላይ ጥለው የአረመኔነታቸውን ጥግ ለሕዝብ አሳይተዋል። ይህ ነው የአብይ አህመድ ሰራዊት መለያ!

ከዚያ በፊት መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ/ም በወገራ የበላይ ዘለቀ እዝ 3ኛ ኮር አምባራስ ክፍለ ጦር አባል የሆነችው አርበኛ ፋኒት መቅደስ ተስፋዬን በመግደል ሬሳዋን በመኪና በመጎተት አስፋልት ላይ ጥለው እንዳትቀበርም አስከሬኗን በጸሀይና በዝናብ እንዲበላሽ በማድረግ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም የአብይ ሰራዊት የተካነበትን የኢሰብዓዊ ባሕሪውን ለሕዝብ አሳይቷል።

ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ደግሞ በራያ በጮቢ በር ግንባር ተጋድሎ እያደረገች የተሰዋችው የምሥራቅ አማራ ኮር አንድ
ሀውጃኖ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ አባል የሆነችው አርበኛ ፋኒት ትግሥት ወዳጅ ይመር ከአስከሬኗ ላይ አንደኛውን ጡቷን ቆርጦ እርቃኗን ሜዳ ላይ ጥሎ ሰቅጣጭና አረመኔያው ድርጊት የፈጸመው በጥላቻ የተሞላው የአብይ አህመድ ሰራዊት ነው።

አማራ ሆኖ በአማራው ላይ ይህንን የመሰለ የጭካኔ ተግባር ተፈጽሞ እያየንና እየሰማን ልባችንን አደንድነን መቀመጥ አለብን ወይ? ብለን መጠየቅና የህልውና ትግሉን በውስጥም በውጭም ያለን ሁሉ መርዳት ካልቻልን በእያንዳንዳችን ቤተሰብ ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈጸም እንደሚችል መገንዘብና ሁላችንም በጭንቀትና በተሰፋ መቁረጥ ከምንቀመጥ በምንችለው አቅምና መንገድ በተግባር የህልውና ትግሉን መደገፍና መርዳት ይኖርብናል። ይህን አስከፊ የጭካኔ ወንጀልንም መላው ዓለም እንዲያወቀውና እንዲያወግዘው ለተለያዩ የዜና አውታሮች ማድረስ፣ ለዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ ለመንግስታት፣ ለኮንግረስና ለፓርላማ አባላት በዘመቻ መልክ ማሳወቅ ይኖርብናል።

በወጣት የሴት አርበኞቻችን ፋኒት በዓለም ዋሴ፣ ፋኒት መቅደስ ተስፋዬና ፋኒት ትእግሥት ወዳጅ ይመር ላይ የደረሰው አስቃቂ አረመኔያዊ ተግባር የፈጸሙት ወንጀለኞችም በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሰራ መሰራት ይኖርበታል።

በጀግንነት የተሰዉትን የነፋኒት በዓለም ዋሴንና ጓዶቿ ምስልና ታሪክ በሁላችንም ልብ ተቀርጾ እንዲቀመጥ በየአገሩ ያለን ሁሉ የተለያዩ የፈጠራ ሰራዎች በመስራት ለምሳሌ ምስሎቻቸው ያለበትን ቲሸርት በመልበስ፣ የሻማ ምሽቶች በማዘጋጀት በስማቸው ዝግጅት በማዘጋጀትና የመሳሰሉትን ቢያንስ ማከናወን ይኖርብናል።

የዚህ ፋሽስት ሰራዊት መሪ የሆነው የአብይ አህመድ አገዛዝን ዘመን እንዲያበቃ የማያቆም ዘመቻ መካሄድ ይኖርበታል። በአገርም ሆነ በውጭው ዓለም የሕዝብን ትኩረት ወደ ሌላ አቅጣጫ በማስቀየር የዘረኛውና አረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝን እድሜ ለማስቀጠል ፕሮፓጋንዳ በመስራት የሚዳክሩ የሚዲያ ክፍሎች፣ የኢንቨስትመንት ደላላዎች፣ አገር
ለአረብ እየተሸጠች “አዲስ አበባ አሽበረቀች አማረች” እያሉ ከንቱ ስብከታቸውን የሚያሰሙና በውስጥም በውጭም ሕዝብን ማዘናጊያ በርካታ የመዝናኛ እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ሀገር ሰላም የሆነች ይመስል ሕዝብን ዳንኪራ የሚያስረግጡና ገንዘቡን በአልባሌና ጭፈራ እንዲያባክን ሰራ የሚሰሩ ግለሰቦችም ሆኑ ተላላኪዎች እንዲሁም ማንኛውም ሰው ከዚህ የሆዳምና የባንዳ ሰራቸው እንዲታቀቡ እንመክራለን።

ሀብት ለመሰብሰብ በመሯሯጥና የጨለማና የሀዘን ዘመንን በጭፈራና በደስታ ለማሳለፍ የሚዳክሩትን ሁሉ እግዚአበሔር ልቦና ይስጣችሁ፣ ነገ ይህች አገር ሰትጠፋ
ተመልሳችሁ አገር አልባና ጨለማ ውስጥ የምትወድቁ መሆናችሁን እንድታወቁት፤ በታሪክም በሕዝብም ተወቃሽና ተጠያቂ መሆናችሁንም አትዘንጉ እንላለን!

የነፋኒት በዓለም ዋሴ ጀግንነት አርዓያ ሊሆነን፣ የተፈጸመባቸው አስቃቂ ድርጊትና እንዲዘገንነን እንዲቆጠቁጠን ነግ ተነግወዲያ በሌሎችም ጀግና እህቶችና ወንድሞቻችን ላይም እንዳይደገም ማድረግ የሁላችንም የህሊና ግዴታ ነውና በየከተማው በተለያዩ ምክንያቶች ተዳክመን፣ ፈዘንና ደንዝዘን በተለያዩ ምክንያቶች ተስፋ ቆርጠን የቆየን ሁሉ፤ የባሰ
እየመጣ ነውና ወጣት አርበኞቻችንን ወገኖቻችንን ተጋድሎ ስቃይና ግፍን በማስታወስ እንደገና እንነሳ! እንበረታታ!

እግዚአብሄር ለተሰዉት አርበኞቻችን ቤተሰቦችና ጓዶች መጽናናቱን ይስጥልን። ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።
እግዚአብሔር የአማራውን የህልውና ትግል ይባርክ!
ድል ለአማራ የህልውና ትግል!
የአማራው ህልውና የኢትዮጵያም ህልውና ነው!!!
የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ ያብቃ! ወንጀለኞችም ለፍርድ ይቅረቡ!!!

ዓለም አቀፍ የአምራ ግብረኃይል (ዓ/አ/አ/ግ/ኃ)
5🙏2
ዓለም አቀፍ የአምሓራ ግብረኃይል (ዓ/አ/አ/ግ/ኃ) / International Amhara Task Force (IATF)

Official Call to Action: United Global Mobilization for Amhara Advocacy
IN OPPOSITION TO MUTILIZATION OF FEMALES and DRONE አጥታችክስ

Dear Leaders and Representatives of Amhara Associations and Organisations, The International Amhara Task Force (IATF) extends its heartfelt greetings and deep appreciation for your continued commitment to the Amhara people and our shared cause of justice, peace, and Survivals.

At this critical time, our collective voice is needed more than ever. The global Amhara community is facing immense humanitarian and human rights challenges, and silence is no longer an option. LTo strengthen our advocacy and amplify our global impact, the IATF is calling upon all Amhara associations, unions, community organizations, and advocacy networks to unite in a coordinated international rally and digital campaign.

Global Campaign Period
From November 1 until November 30, 2025
During this one-month global action, IATF calls for unified participation across all Amhara organizations and allies worldwide.

Objectives of the Mobilization

1. To stop drone attacks and all forms of violence against civilians in the Amhara region.
2. To raise global awareness about the ongoing atrocities and humanitarian crisis facing the Amhara people.
3. To draw international attention to recent crimes against Amhara women and civilians, demanding an independent international investigation and accountability.
4. To demonstrate unified Amhara solidarity across continents in defence of justice and human dignity.
5. To engage international media, human rights institutions, and policymakers to act against hate-driven policies and impunity.

Planned Global Activities

• Worldwide Rallies: Local chapters are encouraged to organize peaceful rallies in their respective cities during the campaign period.

• Digital Advocacy: Participate in coordinated Twitter campaigns, email outreach, and global petitions initiated and organized by IATF.

• Media and Outreach: Amplify the Amhara voice through public statements, coordinated press
releases, and engagement with local and international media.

Your Role

We call upon your association to:
• Mobilize your members and partners to actively participate in the global campaign from November 1 to November 30.

• Coordinate locally with IATF liaisons for unified messaging, scheduling, and logistics.

• Share updates, photos, and media coverage from your activities to strengthen the global narrative

Next Steps

Please confirm your participation and designate a contact person from your organisation by replying to this email: iatf@amharataskforce.org
hashtags, visuals, and petition links — will be shared upon confirmation.

Together, let us stand firm in defence of our people and speak with one voice for justice, dignity, and survival.
👍31
አባ ኮስትር ብርጌድ ለተከታታይ 3(ስስት) ወር ያሰለጠናቸውን የእግረኛ ሰራዊት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም

የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ለተከታታይ 3(ሶስት) ወራት ያሰለጠናቸውን የእግረኛ ሰራዊት ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም ለ3ኛ ዙር በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

በግዙፍ የአባ ኮስትር ብርጌድ የ3ኛ ዙር የእግረኛ ሰራዊት የምረቃ ፕሮግራሙ በክብር የተገኙት አርበኛ ጥላሁን አበጄ፣የኮር አመራሮች ፋኖ ምስጋናው ይታየው እና ፋኖ ባየ ደስታ፣የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች፣የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራሮች፣የሻለቃ አመራሮች፣ለአማራ ህዝብ የነፃነት ታጋይ አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም የተገኙ የክብር እንግዶች በተገኙበት ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በአባ ኮስትር ቅየ ለእነማይ ለምጨን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀዋል።

በምርቃ ፕሮግራሙ የተገኙት አመራሮች እንደተናገሩት አባ ኮስትር ብርጌድ ከአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዙ ጋር እያደርገ ያለው ተጋሃድሎ ሳይበግረው በተለያዩ ቦታዎች ውጊያዎችን በማድርግ በረካታ ገድል ሲፈፅም የቆየ ቢሆንም በድርጅቱ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሚሰጣቸውን የትኛውም አይነት ወታደራዊ ግዳጅ/ሚሽን በብቃት ከመፈፀም ጎን ለጎን በዚህ ፈታኝ ወቅት ወታደሩን በመልሶ ማሰልጠን አንድ አይነት ወጥ የሆነ ወታደራዊ ቁመና የወሰዱ ተመራቂ የፋኖ አባላትን ማስመርቁ ለጠላት ቅስም መስበሪያ ለወዳጅ ደስታን ይዞ መጥቷል ብለዋል። ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በኮስትር ቅየ ለምጨን ለመሰባሰባችን ምክንያት የሆናቹህ የአባ ኮስትር ብርጌድ 3ኛ ዙር የእግረኛ ሰራዊት ተመራቂ አባላት አደረሳቹህ አደርሰን ብለዋል።

ውድ ተመራቂዎች በምረቃ ፕሮግራሙ የተገኛቹህ የክብር እንግዶች ወደዚህ የህልውና ትግል ከመግባታችን በፊት እንደሚታወቀው ሰርቶ መብላትን ያስተማረው፣ኢትዮጵያ ከውጭ ወራሪ እና ከውስጥ ሰላቶ እና ባንዳን ያፀደው፣ሀገር የገነባው፣ሀገር ያቆመው የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ በራሱ ሀገር፣በእራሱ እርስት ሲያሻቸው በሀይማኖቱ፣በዕርስቱ፣በማንነነቱ፣በአማራነቱ ምክንያት ከ37 በላይ የመኖር መብቱ ተገፎ ቆይቷል ብለዋል።

በመሆኑም በዚህ የትጥቅ ትግል የምንገኝ የህልውና ታጋዩች በሙሉ በአባ ኮስትር ቅየ እነማይ ጀግኖች እነ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወረቅ፣ፋኖ ጠቅል አለህኝ፣ ኢንጅነር ተሾመ፣ፋኖ የፀደው በየነ፣ቅዱሱ እና በስም ዘርዝረን የማንጨረሳቸው የትግል ጓዶቻችን እና ንፁሀን አማራዎች ውድ ህይወታቸውን የገበሩበት ቅዱስ ትግል ወደ ፊት ለማራመድ እና የአሸናፊነትን ድል ለማምጣጥ በተለያዩ ወታደራዊ ግዳጆች ጎን ለጎን ደከመኝ፣ ሰለቸኝ፣ ብርዱ እና ሙቀቱ እየተፈራረቅን አሸናፊዎች እንሆናለን በብለዋል።

እኛ ለእናተ የምንሰጣቹህ በድርጅታችን መሪዎች በብዙ ስቃይ እና መከራ፣ በብዙ ውጣ ውርድ እዚህ የደረሰው የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል አደራ ሲሆን እናተ ደግሞ ይህንን አደራ ተቀብላቹህ የድል ባለቤት ታደርጉን ዘንድ የሁላችንም ተስፋ ነው ብለዋል።

በእንደዚህ አይነት የህልውና ትግል ቀደም ሲል ጀግኖች አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ሀገራችንን ከቀኝ ግዛትና ከባርነት ነፃ አድረገው አስርክበውናል።እንደምሳሌ ብንጠቅስ ዛሬ ያለንበት ቦታ እነማይ ለምጨን እና አካባቢው አንዱ ነው። አርበኝነትን ስናነሳ ይህ ቀጠና መረሳት በፍፁም አይቻልም።የአርበኞች መነሀሪያ የአርበኞች መፍለቂያ የጀግኖች መሰባሰቢያ ከሆኑት ውስጥ ይህ ለምጨን እና አካባቢው ቀጠና አንዱ ነው።

በዛሬው እለት ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የ3ኛ ዙር እግረኛ ተመራቂ የፋኖ አባላት እናተ የጀግናው አርበኞች በላይ ዘለቀ ልጅ ናቹህ በመሆኑም በእርስታችን፣ በቅያችን በእነማይም ይሁን በመላው አማራ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀውን የአማራን ህዝብ የአረመኔዊ ድርጊት በመስራት በረካታ ግፎች እና ወንጀሎችን እየሰራ የሚገኜው የአብይ አህመድ ጡት ቆራጭ አረመኔዊ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ስለሚጠበቅብን በዚህ የምረቃ ፕሮግሬም የምትገኘን በሙሉ ራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ እያልን መልካም የምረቃ ጊዜ እንመኛለን።

እንሰለጥናለን፣እንደራጃለን፣እንታጠቃለን፣የአማራን ህዝብ ከአረመኔው ጡት ቆራጭ አራጅ ሰራዊት ነፃ እናወጣዋለን።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም

ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ዓለም አቀፍ የአምሓራ ግብረኃይል (ዓ/አ/አ/ግ/ኃ) / International Amhara Task Force (IATF)

Open letter to:
The Members of the Nobel Committee

Attn: Mr. Erik Aasheim, Head of Media and Communications
The Norwegian Nobel Institute
Henrik Ibsens gate 51,
0255 Oslo, Norway

Dear Members of the Nobel Committee, We, the undersigned representatives of Amhara associations worldwide, write to express our grave concern about the continued recognition of Prime Minister Abiy Ahmed Ali as a Nobel Peace Prize laureate.

It is deeply distressing that the Nobel Committee — once a global beacon for peace, justice, and humanity

— now risks being associated with leaders whose actions stand in direct contradiction to those very ideals. True peacemakers do not call for bombings and blockades; they defend truth, justice, and the sanctity of human life.

The conduct of Prime Minister Abiy Ahmed has proved a pattern of behaviour that flagrantly violates
international humanitarian law and undermines the moral authority of the Nobel Peace Prize.

Substantive Grounds for Our Opposition
1. Violation of International Humanitarian Law
Prime Minister Abiy Ahmed has overseen and endorsed military campaigns involving drone strikes and indiscriminate bombings targeting civilian populations in the Amhara region. These operations have destroyed homes, schools, hospitals, and places of worship, and have resulted in mass civilian casualties, genocide, including women and children. This represents a direct and egregious violation of the Geneva Convention relative to the Protection of Civilian Persons in Time of War.

2. Systematic Disregard for International Judicial Institutions
• Prime Minister Abiy Ahmed has repeatedly disregarded the authority of international judicial
bodies such as the International Court of Justice (ICJ) and the International Criminal Court
(ICC). His statements and actions of the Amhara ethnic group directly contravened ICJ rulings, thus revealing a selective and hypocritical approach to international law.


3. Betrayal of International Norms and Policy Principles Despite claiming to champion about freedom of press, social justice for all citizens, based on inclusion
and dialogue with marginalized groups, promotion of peace through addressing root causes of conflicts, and supporting demilitarization, he has been a vociferous proponent of armed conflict, genocide, ethnic cleansing, and war. His continued militarisation of internal conflicts and procurement of advanced
weaponry from foreign actors, including the United Arab Emirates and Turkey, have resulted in catastrophic Humaniterial Consequence

4. Erosion of Diplomatic integrity

Abiy Ahmed’s administration has systematically dismantled diplomatic norms, replacing professional diplomacy with partisan ideology under the banner of his Prosperity Party’s doctrine. His foreign policy has fostered division, instability, and mistrust in the Horn of Africa, further aggravating regional insecurity.

5. Moral and Professional Deficiency

The Prime Minister’s repeated incitements to violence, coupled with his lack of moral consistency and empathy toward victims, render him fundamentally unfit to be celebrated as a symbol of peace.

His leadership has been characterised by opportunism, coercion, and the deliberate perpetuation of ethnic strife
— not reconciliation.

Our Appeal to the Committee
The Nobel Peace Prize represents a sacred trust — a symbol of humanity’s highest aspirations. To preserve its dignity, it must not serve as a platform for political opportunists or as a tool for legitimising state- sponsored atrocities.

We therefore urge the Nobel Committee to: Publicly acknowledge the grave human rights violations and genocide/ethnic cleansing committed under
Prime Minister Abiy Ahmed’s leadership; and Reconsider his Nobel Peace Prize status in light of overwhelming evidence of his government’s involvement
in atrocities against the Amhara population.

The Amhara people, despite enduring genocide and persecution, continue to embody the very essence of peace and resilience.

Their courage stands in stark contrast to those who have inflicted unimaginable suffering upon them.

The International Amhara Task Force (IATF), in collaboration with:
Association Amhara Ethiopian en France (AAEF)

Association for the Promotion of the Amhara People in Berlin
Amhara Association in the Bay Area, USA
Amhara Association in Chicago, USA
Amhara Association in Dallas, USA
Amhara Association in Germany
Amhara Association in Milano, Italy
Amhara Association in Nevada, USA
Amhara Association in Nuremberg, Germany
Amhara Association in Oregon, USA
Amhara Association in Milan, Italy
Amhara Association in Seattle, USA
Amhara Association in Switzerland
Amhara Association of California (San Diego), USA
Amhara Children Association in Germany
Amhara Community in the UK
Amhara Association in Birmingham, UK
Amhara Heritage Society of Minnesota, USA
Amhara Professional Association (APU), USA
Amhara Support Association in Switzerland
Denver Colorado Amhara Association, USA
Heber Amhara Association, Norway
Hope Amhara Association in Germany
Indiana Amhara Association, USA
London Fano, UK
Melbourne Amhara Association, Australia
New South Wales Amhara Association, Australia
Perth Amhara Association, Australia
Queensland Amhara Association, Australia
South Dakota Amhara Association, USA
Sweden Amhara Association, Sweden
Tasmania Amhara Association, Australia
The Amhara Association in Switzerland
United Amhara Association London
United Amhara Association in South Africa
Fiedel Amhara Association in Ottawa, Canada
Toronto Amhara Association in Canada
Amhara Association in The Netherlands (AAN)
Finote Ethio-Canadian Information Centre in Toronto
DC Joint Action Force (DCJAF USA)
In solidarity with the victims and survivors of ongoing atrocities in Ethiopia,
Signed,
On behalf of the International Amhara Task Force (IATF)
🙏1
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር

ሰበር የድል ዜና!!!

በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ እና በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ በሁለቱም አውደ ውጊያዎች ፋኖ ድልን ተቀናጀ።

በትናንትናው እለት የሁለቱንም አውደ ውጊያ ዝርዝር መረጃ በኔት ወርክ ችግር ምክንያት ያላቀረብን መሆኑ እየታወቀ፣ የምርኮኛው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ከሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሀይል እና ከአማራ ሆድ አደር ሚኒሻና የብልፅግና አሽከሮች ጋር በመሆን የኦሮሙማውን ፀረ አማራ አሰላለፍ የሙጥኝ በማለት አሁንም በምድር ሜካናይዝድ ጦር በሰማይ በድሮን በአማራ ህዝብ ላይ ያልተሰራ፣ ያልተፈፀመ፣ያልተመከረ ነገር የለም።ሆኖም ግን ከጊዜ ጊዜ በሁለንተናዊ ዘርፍ አሰላለፉን ያፈረጠመው የፋኖ ሀይል ወይ ንክች ብሎ የወንበዴውን የማፊያ ቡድን በሁሉም የአውደ ውጊያ ግንባር ከፍተኛ ፍልሚያ በማድረግ ድልን እየተጎናፀፈ ይገኛል።

በትናንትናው እለትም የአገዛዙ ጥምር ሀይል ሰፍሮ ካለበት ፣ ስለ አማራ ሁሉን አቀፍ ጀኖሳይድ ከሚዶልትበት ከተማ ከቋራ ደለጎ ፣ ከአለፋ ሻሁራና አፀደማርያም በልዩ ኦፕሬሽን የፋኖ ሰራዊት በተመሳሳይ በማታ ስአት ወደ ሁሉም ከተሞች በመግባትና በመጠጋት ተኩስ በመፍጠር ወደ ሞት ቀጠና ስቦ በማስገባት ፣አናብስቶቹ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦ በአርበኛ በሊሁን እየተመራ እና ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የፋኖ ሰራዊት በአርበኛ ክንዱ(ቆስቁስ) እየተመራ፣ግራና ቀኝ በመጣመር በደለጎ ከተማ የመሸገውን የጠላት ሀይል ክፉኛ ሙሉ ቀኑን ሲያበራዩት ውለዋል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድልን መጎናፀፍ ተችሏል። ይህ በንዲህ እንዳለ በከፍተኛ ጦር አመራሮች የጦር ጠበብቶች የሚመራው ይህ አውደ ውጊያ በተመሳሳይ ሁኔታ በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማና አፀደማርያም ከተማ ነበልባሎቹን የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ በማሰማራት እና በአርበኛ ገ/ማርያም በየነ ሁለቱንም ከተሞች ግራና ቀኝ ክንፍ አጣምሮ ፣ በአንደኛው በኩል አርበኛ ጌጤንና አርበኛ ሙሉቀንን በማጣመር፣በሁለተኛው አሰላለፍ አርበኛ አበጀንና አርበኛ መኳንንትን በአንድ በማስተሳሰር፣በሁለቱም የውጊያ ቀጠና ሁሉም የክፍለ ጦሩ አመራሮች የተሰጣቸውን የአውደ ውጊያ ላይ ጥበብ በመጠቀም የአገዛዙን ግብስብስ የጭራቅ ስብስብም እያዟዟሩ ሲያበራዩት ውለዋል። በመጨረሻም በሁለት ቀጠና የወጣውን የአረመኔው ስርአት አስፈፃሚ ጥምር ሀይል መግቢያ መውጫ በማሳጣት ወደ አንድ ቀጠና በመሰብሰብ ከበባ ውስጥ ማስገባት ተችሏል።በዚህም አውደ ውጊያ የአገዛዙ ሀይል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛን አስተናግዷል።

በሁሉም አውደ ውጊያ የታዩ ከሞላ ጎደል ክስተቶች: የአገዛዙ ጦር አዋጊዎች ሰራዊቱን ካለ ፍላጎቱ በድንጋይና በዱላ ድብደባ እያዋጉ ያለውድ በግድ ወደ ሞት እማገዱት መሆኑ፣ ሀይል ሲሞትባቸውና ሲቆስልባቸው በየ ቤቱ የአርሶ አደሩን አልባሳት እየገፈፉና እየቀሙ እንደሚጠቀሙ ማረጋገጥ ችለናል።

በደለጎ ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦ እና በጎንደር ጠቅላይ ግዛት የፋኖ ሰራዊት ጥምር የተገኘ ድል:
ሙት:ከ60 በለይ
ቁስለኛ:ከ48 በለይ
አሁንም የአገዛዙ ጥምር ሀይል በዚሁ ቦታ ከበባ ውስጥ ይገኛል።

በአፀደማርያም ቀጠና በአድዋ ክ/ጦ የተመዘገበ ድል:
3ጊዜ በአምቡላንስ ሙትና ቁስለኛ አመላልሷል። እንዲሁም የውጊያውን ቀጠና ሙሉ በሙሉ ማስለቀቅ ተችሏል።

በሻሁራ ከተማ ቀጠና በአድዋ ክ/ጦ በኩል የተገኘ ድል:
ከ2ጊዜ በላይ በኦራል እየሸፈነ ሙትና ቁስለኛ አንስቷል።


ሁሉም አውደ ውጊያ አሁንም ሁለተኛ ቀኑን እንደቀጠለ ይገኛል። ውጊያው እንደተቋጨ ከዚህ በተሻለ መንገድ ዝርዝር ጉዳዮችን ለህዝብ ጀሮ እናደርሳለን።

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 19/2018
🙏3
በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።

በአርሲ ሀገረ ስብከት ጉና ወረዳ በሚገኘ ኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን መገዳላቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ማእከል ዘገባ አመልክቷል።

በቀበሌው የሚኖሩ 14 ኦርቶዶክሳውያን ከለሊቱ 6:00 ሰዓት አካባቢ በዕለተ ረቡዕ ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ለ14 አጥቢያ  ከተኙበት ከቤታቸው አስወጥተው የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን ስድስቱ ከመገደላቸው ከአንድ ቀን በፊት ቀድመው ታፍነው ተወስደው ነበር ተብሏል።

የተገደሉት ምእመናን የዕድሜ ክልላቸው ከ2 ዓመት ጀምሮ እስከ 76 ዓመት አዛውንት እንደሚገኙበት መረጃው ይገልጻል።

በተጨማሪም ሁለት ሰዎች በጥቃቱ ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ለተሻለ ሕክምና ወደ አቦምሳ  ከተማ  ሪፈር መሄዳቸውን በመረጃው ተያይዞ ተነግሯል፡፡

ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ በቀበሌው ውስጥ የሚኖሩ 8 ኦርቶዶክሳውያን ሌሊት ላይ ከቤታቸው አስወጥተው የታጠቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸውም በዘገባው ተወስቷል። 

ከተገደሉት ምእመናን ውስጥ 6ቱ በነገሌ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያን፣አንድ ደግሞ በሞዬ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እና ቀሪ ሟቾች ባሉበት አካባቢያቸው ሥርዓተ ቀብራቸው መፈጸሙ ተገልጿል።

በመረጃው እንደተመላከተው በቀበሌው በቀጣይ የባሰ ችግር እንዳይፈጠር በሚል ከፍተኛ ስጋት መኖሩ የተገለፀ ሲሆን የቤተ ክርስቲያን ፣ የምዕመናንና የንጹሃን ጉዳይ ያገባኛል የሚል ሁሉ ሰዋዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣም ተጠይቋል። 

በሌላ ዜና
አሳዛኝ ዜና

በአማራ ላይ የሚፈፀመው ግፍ እና መከራ መገደል መታረ*ድ አሁንም እደቀጠለ ሲሆን በኦሮሚያ ወስጥ ናኖ ጃዊ ቀበሌ ጉና ወረዳ አርሲ አርባ ጉጉ ክፍለ ሀገር በቀን 13 ለቀን 14 አጥቢያ ለሊት የታረዱ አማራዎች የስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል፦

1) ሻውል ይፍሩ ከነ ባለቤቱ
2) እታገኘው አስፍው ጋር 
3) መስቲካ ማሞ
4) አበበ አስፋው 
5) ሰርካለም ተስፋዬ
6) ፋኑሴ ዘውዴ ከ 3 ልጆቻቸው ጋር 
7) የሺ መልስ ከልጇጋር 
8) ሽብር ሸዋንግዛው
9) ሄለን ሙላቱ
10) ሚኪ ሙላቱ ሲሆኑ 2 የ4 አመት እና የ9 አመት ልጆችም ቆስለው ሕክምና ላይ ይገኛሉ ተብሏል።

 @አለማቀፍ ፋኖ ሚዲያ
💔21