አፋብኃ ሰሜን አምሐራ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጥቅምት 17/2018ዓ.ም
01.የአማራ ፋኖ በደራ ምድር ያገኘው ዕንቁ ድል❗
✅ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር(04 ብርጌዶች፦ አሣምነው ብርጌድ፣ ቴዎድሮሥ ብርጌድ፣ ናኹሰናይ ብርጌድ እና ገብርዬ ብርጌድ)
✅ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የሁሉም ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚዎች እና አፈርዋናት ብርጌድ
✅ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የገብረ መሥቀል ብርጌድ ተዋጊዋ ጣይቱ ሻለቃ
👉የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የአማራ ፋኖን ለማጥቃት ከአርብ ገበያ እሥከ ሳና ዕቅዶችን አውጥቶ በሌሊት ሲንቀሳቀስ መረጃው ቀድሞ የደረሳቸው የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ ሳና ከተማ መውጫ ላይ ባደረገው ደፈጣ ከሌሊቱ 11:00 ላይ ጠላትን አሳፍሮ መልሷል።የአገዛዙ ጭራቅ አራዊት ሰራዊት በደራ ምድር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ሙሉ ቀን እንደ ገብሥ ታጭዶ፣ ተከምሮ ሢወቃ ውሏል። የጠላትን ቅሥም ቀድማ በሌሊቱ የሰበረችው የትናንቷ ፈረሰኛው ሻለቃ የአሁኗ ውባንተ ሻለቃ ነች። ሳና ሚካኤል ላይ የጠላት ኃይል በነበልባሎቹ ተደምሥሧል፤ ቆሥሏል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከቴሌ እሥከ ቆሚሣ፣ ከሊባኖሥ እሥከ እሥላም መቃብር ደፈጣ ይዞ ነበር። ከቆሚሳና ከእሥላም መቃብር መካከል ካለው ተራራ''ቸሮ'' ላይ ጭራቁ የአቢይ ወታደር ወደ ቆሚሳ ሲጓዝ በተቃራኒው የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ወደ ገላውዴዎሥ ሢንቀሳቀሥ መሐል መንገድ ላይ ተገናኙ። የአቢይ መከላከያ ከተራራው አናት የውቤ ልጆች በታች። መብረቅ የመታው የመሰለው የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ አለኝ ያለውን ሁሉ የመሣሪያ ዓይነት አዘነበው። ከሌሊቱ ንጋተ 11:30 ልብና ትጥቅን የታደሉት ውባንታዊያን ጠላትን በጨበጣ እንዳልነበር አድርገውታል። ጨዋታው ወደ ቦምብ ውርዋሮሽ ተቀይሯል። አይበገሬዎቹ አምሐሮች የውባንተ የግብር ልጆች ቦምብን በቦምብ መልሰዋል፣ ጠላትን አምበርክከዋል፣ የጠላትን ምቹ ቦታ ተቆጣጥረዋል። የውጊያው አድማሥ ሰፍቶ በቆሚሳ፣ ቸሮ፣ ደረባ፣ ሊባኖሥ፣እሥላም መቃብር፣ ያያ ሚካኤል ሙሉ ቀናትን ከፍተኛ ተጋድሏን ሢያደርጉ ውለዋል። ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል ሥብራትን አድርሷል። ብዛት ያለው ጠላትን ደምሥሧል። ብዛት ያለው ጠላትን አቁሥሏል። መሣሪያዎችን በዓይነት ማርኳል። አያሌ የጠላት ምሽጎችን ሰባብሯል። ከተማውን አሥለቅቋል።
በዚህ እልህ አሥጨራሽ የጨበጣ ውጊያና መደበኛ ውጊያ ጠላትን ሢፋለሙ ውለውና ሢማርኩ ውለው የጠላት ምሽግ ላይ ጠላትን ተፋልመው በጀግንነት የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችን 02 ናቸው።በጀግንነት ተፋልመው የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችንም አርበኛ መልካሙ ጠጋዬ(ኩርሲ) እና አርበኛ አቢዮት መኳንንት ናቸው።
👉ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ፣ ንሥር ሻለቃ፣ አፈርዋናት ብርጌድ በአርበኛ ክንዳለምና አርበኛ ታደለ ምሬ እየተመራ፣ ጣና ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚ፣ ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ/ ገብረ መሥቀል ብርጌድ/አናብሥቷ ጣይቱ ሻለቃ በኢንጅነር አበራ እና በዘመቻ መልሰው እየተመራ ሁሉም በጥምረት ከገብርዬ ተራራ ጀምረው ያያ ሚካኤል፣ እሥላም መቃብር፣ ሞሻ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ እና ዙሪያ ገባው ላይ ጠላትን ከጀርባ በመምታት ለወንድሞቻቸው ደርሰዋል። በዚህ የተናበበ ውጊያ ጠላት አንደኛው ኃይል ለሌላኛው ኃይል እንዳይደርሥ ተደርጎና ሰንሰለታቸው ተቆርጦ በተፈለገው መንገድ ተገርፈው፣ ተደምሥሠውና ቆሥለው ውለዋል። ከቀኑ 11:00 ጀምሮም ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከገረፈው የተረፈው ኃይል አምልጦ ወደ አርብ ገበያና አምበሣሜ ሢፈረጥጥ የገላውዴዎሥ ቴሌ ላይ ባደረጉት ደፈጣ ጠላት በደምብ እየተመታ ይገኛል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚ በተዋጊው አርበኛ አመኑ ዓለምአንተ እየተመራ፣ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ወንዱ አንተ አሰፋ እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ጋሻዬ እንግዳ(ም/ወታደራዊ አዛዥ) እና በአርበኛ ሙሉቀን አለኸኝ(ዋና ሰብሳቢ) እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ በጥምረት ከሳና ከተማ፣ ሐዋርያት አቦ፣ ሚካኤል፣ ቴሌ፣ ኳንኮይ ገብርኤል፣ ቸሮ እና እሥላም መቃብር ድረሥ በፍጹም አንድነትና ቅንጅት ጠላትን ሢገርፉ ውለዋል። ይህኛው የጠላት ኃይልም የውባንተ ጦር ላረገፈው የጠላት ኃይል ድጋፍ እንዳይሰጥ አድርጎታል። ሳና ከተማ በጀመረው ውጊያ ጠላት የኔ ያለውን አሥከሬን ሳይቀብርና ቁሥለኛ ሣይይዝ ወደ እንጦሮጦሥ ተወርውሯል። የሆድ ዘመዶቹንም ድጋፍ እንዳይሰጥ ተደርጓል። ታሳቢ ያደረጋቸው ዕቅዶቹም በዜሮ ተባዝተውበታል።
02. እሥቴ/መካነ ኢየሱስ ከተማ
ጉና ክፍለ ጦር፦
👉እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቋቁር አናብስቶቹ እሥቴ ዴንሳ ብርጌዶች በጉና ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዡ አርበኛ አዛዥ ደሣለኝ እና በብርጌድ መሪዎቹ በአርበኛ ብርቃዬኹ ደምሴ እና አርበኛ አብራራው እየተመራ ከቀኑ 9:30 መካነ ኢየሱስ ከተማ በመግባት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂዎችን እያምበረከኩ እሥከ ምሽት ድረሥ ውጊያ አድርገዋል። ምሽት 12:10 መካነኢየሱስ ከተማ በእሥቴ ዴንሳ አናብስት ተሞሽራለች። ከተማው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ሥርም ሆኗል። ቆሪጥ የተባለችው ሆድ አደር ባንዳም እግሬ አውጭኝ ሥትል ወደ ደብረ ታቦር ፈርጥጣለች።
👉አንዳ ቤት ብርጌድ
ጭራቁ የአቢይ አሕመድ አራዊት ሰራዊት ከወለሽ ከተማ ተነሥቶ ወደ ጃራ ገዶ ከተማ ለእኩይ አላማው ሢንቀሳቀሥ በእሳት ተፈትነው ያለፈው አንዳ ቤት ብርጌድ የአገዛዙን ዘመቻ መሪ ጨምሮ 05 የአገዛዙን ዕድሜ አርዛሚዎች ሸኝቷቸዋል። የአንዳ ቤት ብርጌድን ክንድ መቋቋም የተሳነው የአገዛዙ ዕድሜ አርዛሚ ቡድን ንጹሐን አርሶ አደሮችን በጅምላ አሥሯል፣ ገድሏል፣ ሰብላቸውንም አውድሟል።
በመጨረሻም በምሥር ወጥ የተሸጠው በለጠ አንዳርጌ(ቆራጡ) ከቀኑ 8:00 ወደ እሥቴ የሚወሥደውን ግንዳ ጠመም መድኃኒዓለም ላይ ያለውን የመብራት ትራንሥፎርመር በሥናይፐር ተኩሶ በመምታት አንድዶታል። በድርጊቱ የተበሳጨው የእሥቴ ሕዝብም በብሥጭት ወደ አደባባይ ወጥቷል።
ድላችን በተባበረ አምሐራዊ ክንዳችን❗
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው
N.B
የዛሬው ድል መታሰቢያነቱ ለአምሐራነት ሢል በጀግንነት መሥዋዕትነትን ለተቀበሉ የአምሐራ ሰማዕታት ሁሉ ይሁን❗
ቋሚ ምሥል፦ የትግል ሠማዕታት ውባንተ አባተ(ደሥታው ዘላለም መንግሥቴ) እና አሌክሥ አባተ(ምንልዋል ዘላለም መንግሥቴ)

❤3👍1🙏1
የቋራ ህዝብ ሰቆቃ!!!!
የንፁሀን እልቂትና የደረሰው የንፁሃን ሀብት ዉድመት‼️
======
በቋራ ሳሊያ ከተማ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት የንፁሀን ህይወትን የቀጠፈዉ አካላቸዉን ያጎደለዉ አምባገነኑ አገዛዝ ብዙዎችን መኖሪያ መጠጊያ አልባ አድርጓቸዋል።የብዙዎች ንፁሀን ግለሰቦች ቤት ንብረት ከጥቅም ዉጭ ሆኗል።
የአማራ ህዝብ ፋኖ ሆነም አልሆነም ደገፈም አልደገፈም ህፃን ሆነ አዋቂ ሽማግሌ ሆነ ወጣት ሙስሊም ሆነ ክርስቲያ ሸህ ሆነ ቄስ...አማራ እስከሆነ ድረስ በአገዛዙ ከመጨፍጨፍ ከመጥፋት አይድንም።ስለሆነም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከትግሉ ጎን መሆን ብቸኛዉ መፍትሄዉ ነዉ።
የአማራ ህዝብ እንደ አማራ ተጠናክሮ ከቀጠለዉ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና የህልዉና ስጋት የባርነት ቀንበር ራሱን ነፃ ለማድረግ በጠላቱ ላይ ገና ብዙ መምረር መጨከን መቁረጥ አንድ ሆኖ ዘመኑን በዋጀ የትግል መዋቅር መታገል ይጠበቅበታል።

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እንደተጠበቀው ጠንከር ያለ ጥያቄ አቅርቧል፡፡
የህዳሴ ግድቡ ቢዘገይም መጠናቀቁን በማመስገን የጀመረው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፡ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንስቷል፡፡
1) መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ የህዝቡን ጥያቄ ማቅረብ ተስፈኛነት እንጂ ጨለምተኛነት አይደለም ያለው ዶክተሩ፡ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች ተባብሰው ቀጥለዋል፡፡ በእነዚህ ግጭቶች የተጎዱ ንጹሀን ነዋሪዎች እና የንጹሀን መሰረተ_ልማት ጉዳቶች ቁጥር በግልጽ ሊነግሩን ይችላሉ ወይ ?
2) መንግስት ችግሮችን ለመፍታት ጽንፈኛ እና አሸባሪ የሚሏቸውን ቡድኖች ከመውጋት ባለፈ ለሁለቱ ክልሎች ከወታደራዊ አማራጮች ውጪ ያሉ ፖለቲካዊ መፍትሄዎችን ለመስጠት ለምን አይሰራም?
3) የኢትዮጵያ ህዝብ ተንቀሳቅሶ በሰላም ሰርቶ መኖር አቅቶታል፡፡ የሰላም እጦት ሰልችቶታል፡፡ሀገራችን እንደ ኮሎምብያ ከውስጥ ታጣቂዎች ጋር ለ 50 አመታት ስትዋጋ አትኖርም፡፡ በህግ ማስከበር ስም የሚወሰድ የዘፈቀደ እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የፖለቲካ እና የህሌና እስረኞች ጉዳይ እልበት እንዲሰጠው ብንጠይቅም ምላሽ እየተሰጠ አይደለም፡፡ በዚህ ሁኔታ ቀጣዩ ምርጫ ነጻ እና ፍትሀዊ እንደሚሆን ምን አይነት ዋስትና ይኖራል?
4) መንግስት ዋና ትኩረቱን በአፋጣኝ እልባት ከሚፈልጉ በሀገር ውስጥ ያሉ የጸጥታ ችግሮች ላይ ከማዋል ይልቅ ወደ ሀገር ውጪ እና ወደ ቀይ ባህር አዙሯል፡፡ መንግስት ዋና ትኩረቱን ለምን ከራሱ ህዝብ እና ከራሱ ሀገር ችግር ጋር አያደርግም ?
5) መንግስት አስር (10) ድስት ጥዶ አንዱንም ሳያማስል እንደ ማሳረር ነው፡፡ መንግስት አንዴ ከኤርትራ ጋር፤ አንዴ ከሶማሊያ ጋር፤ ሌላ ግዜ ከጁቡቲ ጋር የሚደረግ ሙከራ ነገር ግን ፍሬ የማያፈራ መፍጨርጨሮች ይታያሉ፡፡ መንግስት ከትግራይ ሀይሎች ጋር ከፍተኛ መካረር ውስጥ ገብቷል፡፡ እንደ ሀገር ስንት ትውልድ እየበላን እንቀጥላለን? ካለፈው ስህተታችን የምንማረው መቼ ነው? መንግስት ከእነዚህ ታጣቂ ሀይሎች ጋር በሰላማዊ እና በድርድር ችግሮችን እንዲፈታ፡ ከቀይ ባህር ጋር የገባበትን ውጥረትም በህጋዊ እና ሰጥቶ መቀበል መርህ እንዲያስተካክል እጠይቃለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
( ድ/ር ደሳለኝ ጫኔ )

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ እና ምዕራብ ጎንደር ቋራ የመሸገው ጥምር የአገዛዙ ሰራዊት በሁሉም አቅጣጫ ደለጎ፣አፀደማርያም እና ሻሁራ ከተማ በአሁኑ ስዓት ከፍተኛ ሽንፈትን እያስተናገደ ይገኛል።መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ እና ከጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሰራዊት ጋር በመጣመር ደለጎ ከተማ የመሸገውን ፀረ አማራ ሀይል ክፉኛ እየተመታ ሲሆን አድዋ ክ/ጦ አፀደማርያምና ሻሁራ ቀጠናን እየተፋለሙት ይገኛል።
ዝርዝር ዜናውን አውደ ውጊያው እንደተጠናቀቀ የምናቀርብ ይሆናል።
ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ጥቅምት 18/02/2018

🙏1
ብልፅግና በአዲስአበባ ከተማ አፈሳ ማካሄዱ ተገለፀ።
አገዛዙ በአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶችን አፈሳ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ ኗሪዎች ተናገሩ።
ዛሬ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም በአዲስአበባ ከተማ በርካታ ወጣቶች ታፍሰዉ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉ ታዉቋል።
በ11 ክፍለከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታፍሰዉ በሶስት መሰረታዊ ዉትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መወሰዳቸዉን ከአዲስአበባ ከተማ ኗሪዎች ለግሎባል ፋኖ ሚዲያ ተናግረዋል።
በተለይ እድሚያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለዉ ስለመወሰዳቸዉ ጭምር ኗሪዎች ተናግረዋል።አፈሳዉ በናዝሬት፣በደብረዘይት፣በሞጆ፣በሀዋሳ፣በይርጋለም፣በኦሮሚያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች እንዲሁም በጋሞ እና ወላይታ ብዛት ያላቸዉ ወጣቶች ታፍስዉ በእየ አዳራሹ ታጉረዉ ይገኛሉ።
በተለይ በኦሮሚያ ክልል የሚታፈሱ ወጣቶች ቁጥር ከወትሮው በተለየ መልኩ መጨመሩ የተገለፀ ሲሆን የብልግና ኦህዴድ ብልፅግና አገዛዝ የኦሮሞን ስልጣን እንጠብቅ እንዲሁም የፕሮቴስታንት እምነትን ሊያጠፉ ነዉ በሚል ስብከት ወጣቱ እየታፈሰ ነዉ ተብሏል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
የፋኖ ድምፅ!!!

🙏2❤1
የፓርላማ አባሉ ደሳለኝ ጫኔ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች እየተካሄዱ ባሉ ጦርነቶች ጉዳት የደረሰባቸው ሰላማዊ ሰዎች እና መሠረተ ልማቶች ጉዳት ይፋ እንዲደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጠየቁ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም (# አሻራ ሚዲያ)
ደሳለኝ(ዶ/ር) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ያቀረቡት የመክፈቻ ንግግር ብሩህ ተስፋን የተሞላ ቢሆንም በኢትዮጵያውያን ከዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ካለው የሠላምና የጸጥታ መናጋት፣ የኑሮ ውድነትና የዴሞክራሲ ምህዳር መጥበብ አኳያ ከንግግራቸው ይዘት ጋር የሚጣረስ ነው የሚል እምነት አለኝ በማለት ወደ ጥያቄያቸው ተሻግረዋል።
ጥያቄያቸውን ከማቅረባቸው በፊት ግን አንድ ማሳሰቢያን ሰጥተዋል። እሱም ዛሬም የማነሳቸው ጥያቄያዎችን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመጨለምተኛነት እንዳይወስዷቸው ያሳሰቡበት ነው።
“ጥያቄዎቹም የሕዝብ በመሆናቸው እንጂ ጨለምተኛ በመሆኔ አይደለም” ብለዋል።
በአማራ፣ ኦሮሚያ እና በሌሎች አካባቢዎች ያሉ ጦርነትና ግጭቶች ተባብሰው በመቀጠላቸው ብዙዎች እየተጎዱ ነው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩም እንደ ጸጥታ መሪነትዎ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በእነዚህ ጦርነቶች ምክንያት የተጎዱ ሰላማዊ ሰዎችና የሰለማዊ ሰዎች መሠረተ ልማቶች ቁጥር በግልጽ ይፋ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
“የጸጥታ ችግሮቹን ለመፍታት “ጽንፈኛ” እና “አሸባሪ” የሚላቸውን ቡድኖች ከመውጋት ባለፈ ለሁለቱ ክልሎች ከወታደራዊ አማራጮች ውጪ የተለየ ፖለቲካዊ መፍትሔ ለመስጠት መንግስት ለምን አይሰራም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጠይቀዋል።
“የኢትዮጵያ ሕዝብ የእርስ በእርስ ጦርነት አንገፍግፎታል፤ በሀገር ውስጥ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ መብላት ከብዶታል፤ ሀገራችንም እንደ ኮሎምቢያ ከውስጥ ታጣቂዎች ጋር ሀምሳ ዓመታትን እየተዋጋች ልትቀጥል አትችልም” ሲሉ አጽዕኖት ሰጥተው አሳስበዋል።
“የፖለቲካና የሕሊና እስረኞች የተፋጠነ ፍትሕ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም የፖለቲካ አቅጣጫ የተሰጠበት በሚመስል መልኩ በተደጋጋሚ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ያለ ፍርድ እየተንገላቱ ነው፤ ቤተሰቦቻቸውም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀወዋል” ብለዋል።
በሕግ የማስከበር ስም የሚፈጸሙ የዘፈቀደ የፖለቲካ እስሮች፣ ለሚመጣው 7ኛ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ነፃና ተዓማኒነት ያለው እንዳይሆን ላለማድረጉ መንግስት የሚሰጠውን ዋስትናም ጠይቀዋል።

❤3🙏1