⛔አማራ ጠል ኃይሎች የአማራ የሆነን ሁሉ ያወድማሉ።
ከላይ የምትመለከቱት የአብይ ወንበር አስጠባቂዎች የግለሰቦችን ሞተር ሲያቃጥሉ ነው።
በአማራ ጥላቻ ያበደው በሀገር መከላከያ ስም የተሰበሰበው የአንድ ብሔር የበላይ ጠባቂ ሰራዊት ባገኘው አጋጣሚ የአማራ የሆነን ሀብት ንብረት በዝህ መልኩ ነው የሚያነደው
አማራ የሆነ በሙሉ የመታገል ግዴታ አለበት።
አባት ለልጁ በሬውን ላሙን ያለ ንብረቱን ሽጦ ለልጁ ሞተር ይገዛል የኦሮሙማው ሰራዊት በዝህ መልኩ በጭፈራና በዕልልታ የሀገሩን ዳር ድንበር እያስከበረ ጀብድ የሰራ ይመስል ቀብረር ብሎ እዬቀረጸ ያቃጥላል አማራ ሁኖ ይህ የማይቆጨው ካለ ምንም ልንል አንችልም።
@አሻራ

❤1🔥1
ዛሬም ነጻ በወጡ ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ አዲስ የአስተዳድር መዋቅር እየተዘረጋ ነው።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ነፃ ባወጣቸው የሰሜን ወሎ ዞን መካከል በሀብሩ ወረዳ ከሚገኙ ቀበሌዎች መካከል በሩጋ መነዮ ህዝባዊ ውይይቶች በማድረግ የከረፋውን የብአዴን መዋቀር እየናደ የራሱን መዋቀር እየዘረጋ ይገኛል፡፡
ዛሬ በዕለተ እሁድ በቀን 16/02/2016 ዓም በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ ሩጋ መነዮ ቀበሌ ከነዋሪው ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ እና ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ባማረ መልኩ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ኮር ሃሳቦች
1 የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
*የግል ታጣቂዎችን በማደራጀት አካባቢያቸውን ከፋሽቱና ወራሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት እንድጠብቁ ግንዛቤ ተስጥቷል።
2 መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3 በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ሚና እንዲሁም የወጣቱ ሃላፊነት
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
* ከጠላት ጋር በጥቅምም ሆነ በፆታዊ ግኑኝነት እያደረጉ ባሉ ሰዎች ጉዳይ
4 ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተሞክሯል፡፡
በውይይቱም ህዝቡ ደስተኛ እንደነበር እና በተለይ ሙስሊም ጠል ናቸው በሚል አገዛዙ ትግሉን እንድንጠላው መንግሥት በፋኖ ላይ ትልቅ ጥላቻ እንዲኖረን ብዙ የሰራ ቢሆንም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል እና ዛሬ ጥርጣሬያችንን ለማጥራት ችላቹሃል በማለት ሃሰተኛውን የብልፅግና ስርዓት በጋራ ለመታገል ቃል ገብቷል፡፡
በቀጣይም ሰፊ ውይይቶች እንዲደረግ እየጠየቁ ቀጠናውን እናንተ በመያዛችሁ ሰላም አግኝተናል ስትባሉ የነበረውን የሃሰት ስም ማጥፋት በተግባር የህዝብ ልጅ መሆናችሁን አሳይታቹሃል እኛም ከመሳቀቅ ድነናል ሲሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት
ፋኖ መሀመድ ሞገስ
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም

🙏2
ሰበር የድል ዜና
በመርሀቤቴ ቀጠና በአየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ተጠናክሮ በቀጠለው ጠንካራ ዘመቻ ጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታላቅ ድል ተቀዳጀ።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጠናክሮ በቀጠለው የተቀናጀ አውደ ውጊያ በመርሀቤቴ አውራጃ ከአለም ከተማና ፌጥራ፣ ከእንሳሮና ደነባ እንድሁም ከእነዋሪ ከተማ በ3 አቅጣጫ በተንቀሳቀሰው የአየር ወለድ ክፍለጦር እና የጥምር ጦሩ አባላት ላይ የፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር አካል የሆነው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር ና ደብረ ዜና ማርቆስ ክላስተር የአርበኛ መቶ አለቃ ቡታ አዳምቄ ብርጌድ አባት አርበኞች ጦር በሰሩት ልዩ ኦፕሬሽን ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።
ትላንት ጥቅምት 16 ቀን 2018ዓ.ም የአገዛዙ ሰራዊት ከመርሀቤቴ አውራጃ አለም ከተማና ፌጥራ፣ ከእንሳሮ ወደ ጀማ ወንዝ የጎፍ ና ጋንማርያም ቀበሌ ያቀና ሲሆን በሌላኛው አቅጣጫ እንዲሁም ከደነባና እንዋሪ ከተማ በመነሳት አድማሱን አስፍቶ በተንቀሳቀሰው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የጡት ቆራጩ የመከላከያ አራዊት ሰራዊት ላይ በተወሰደበት የተቀናጀ እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ሀይል ሙትና ቁስለኛ መሆኑ ተረጋግጧል።
ከአለም ከተማ : ፌጥራ እና ከእንሳሮ ወደ ጀማ ይጎፍ ያቀናው የጥላት ጥምር ጦር በጋን ማርያም ቀበሌ ዙሪያ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ በሌላኛው በኩል ደግሞ ከደነባና እነዋሪ ከተማ አቅጣጫ በተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሃይል ላይ ከደብረማርቆስ በቅርብ እርቀት በየወሎ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሰገነት እና ጉምጎበያ በተባለ አካባቢ የተቀናጀ እርምጃ ሲወሰድበት የደብረ ዜና ማርቆስ ክላስተር የአርበኛ መቶ አለቃ ቡታ አዳምቄ ብርጌድ አባት አርበኞች ጦር ጉልሕ ሚና መጫወቱን የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር አስታውቋል።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተቀናጀ አውደ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑም በላፈ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች፣ ተተኳሾች፣ የእጅ ቦንቦች ፣ ወታደራዊ ቦርሳዎች፣ ስልኮችእና የጥላት ክፍለጦሩ የሠው ሀይል መዝገብ እና የአውደ ውጊያ ዕቅዶች በጀግናው ፋኖ ተማርከዋል።

👍2🙏2❤1
አፋብኃ ሰሜን አምሐራ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጥቅምት 17/2018ዓ.ም
01.የአማራ ፋኖ በደራ ምድር ያገኘው ዕንቁ ድል❗
✅ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር(04 ብርጌዶች፦ አሣምነው ብርጌድ፣ ቴዎድሮሥ ብርጌድ፣ ናኹሰናይ ብርጌድ እና ገብርዬ ብርጌድ)
✅ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የሁሉም ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚዎች እና አፈርዋናት ብርጌድ
✅ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የገብረ መሥቀል ብርጌድ ተዋጊዋ ጣይቱ ሻለቃ
👉የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የአማራ ፋኖን ለማጥቃት ከአርብ ገበያ እሥከ ሳና ዕቅዶችን አውጥቶ በሌሊት ሲንቀሳቀስ መረጃው ቀድሞ የደረሳቸው የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ ሳና ከተማ መውጫ ላይ ባደረገው ደፈጣ ከሌሊቱ 11:00 ላይ ጠላትን አሳፍሮ መልሷል።የአገዛዙ ጭራቅ አራዊት ሰራዊት በደራ ምድር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ሙሉ ቀን እንደ ገብሥ ታጭዶ፣ ተከምሮ ሢወቃ ውሏል። የጠላትን ቅሥም ቀድማ በሌሊቱ የሰበረችው የትናንቷ ፈረሰኛው ሻለቃ የአሁኗ ውባንተ ሻለቃ ነች። ሳና ሚካኤል ላይ የጠላት ኃይል በነበልባሎቹ ተደምሥሧል፤ ቆሥሏል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከቴሌ እሥከ ቆሚሣ፣ ከሊባኖሥ እሥከ እሥላም መቃብር ደፈጣ ይዞ ነበር። ከቆሚሳና ከእሥላም መቃብር መካከል ካለው ተራራ''ቸሮ'' ላይ ጭራቁ የአቢይ ወታደር ወደ ቆሚሳ ሲጓዝ በተቃራኒው የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ወደ ገላውዴዎሥ ሢንቀሳቀሥ መሐል መንገድ ላይ ተገናኙ። የአቢይ መከላከያ ከተራራው አናት የውቤ ልጆች በታች። መብረቅ የመታው የመሰለው የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ አለኝ ያለውን ሁሉ የመሣሪያ ዓይነት አዘነበው። ከሌሊቱ ንጋተ 11:30 ልብና ትጥቅን የታደሉት ውባንታዊያን ጠላትን በጨበጣ እንዳልነበር አድርገውታል። ጨዋታው ወደ ቦምብ ውርዋሮሽ ተቀይሯል። አይበገሬዎቹ አምሐሮች የውባንተ የግብር ልጆች ቦምብን በቦምብ መልሰዋል፣ ጠላትን አምበርክከዋል፣ የጠላትን ምቹ ቦታ ተቆጣጥረዋል። የውጊያው አድማሥ ሰፍቶ በቆሚሳ፣ ቸሮ፣ ደረባ፣ ሊባኖሥ፣እሥላም መቃብር፣ ያያ ሚካኤል ሙሉ ቀናትን ከፍተኛ ተጋድሏን ሢያደርጉ ውለዋል። ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል ሥብራትን አድርሷል። ብዛት ያለው ጠላትን ደምሥሧል። ብዛት ያለው ጠላትን አቁሥሏል። መሣሪያዎችን በዓይነት ማርኳል። አያሌ የጠላት ምሽጎችን ሰባብሯል። ከተማውን አሥለቅቋል።
በዚህ እልህ አሥጨራሽ የጨበጣ ውጊያና መደበኛ ውጊያ ጠላትን ሢፋለሙ ውለውና ሢማርኩ ውለው የጠላት ምሽግ ላይ ጠላትን ተፋልመው በጀግንነት የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችን 02 ናቸው።በጀግንነት ተፋልመው የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችንም አርበኛ መልካሙ ጠጋዬ(ኩርሲ) እና አርበኛ አቢዮት መኳንንት ናቸው።
👉ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ፣ ንሥር ሻለቃ፣ አፈርዋናት ብርጌድ በአርበኛ ክንዳለምና አርበኛ ታደለ ምሬ እየተመራ፣ ጣና ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚ፣ ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ/ ገብረ መሥቀል ብርጌድ/አናብሥቷ ጣይቱ ሻለቃ በኢንጅነር አበራ እና በዘመቻ መልሰው እየተመራ ሁሉም በጥምረት ከገብርዬ ተራራ ጀምረው ያያ ሚካኤል፣ እሥላም መቃብር፣ ሞሻ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ እና ዙሪያ ገባው ላይ ጠላትን ከጀርባ በመምታት ለወንድሞቻቸው ደርሰዋል። በዚህ የተናበበ ውጊያ ጠላት አንደኛው ኃይል ለሌላኛው ኃይል እንዳይደርሥ ተደርጎና ሰንሰለታቸው ተቆርጦ በተፈለገው መንገድ ተገርፈው፣ ተደምሥሠውና ቆሥለው ውለዋል። ከቀኑ 11:00 ጀምሮም ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከገረፈው የተረፈው ኃይል አምልጦ ወደ አርብ ገበያና አምበሣሜ ሢፈረጥጥ የገላውዴዎሥ ቴሌ ላይ ባደረጉት ደፈጣ ጠላት በደምብ እየተመታ ይገኛል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚ በተዋጊው አርበኛ አመኑ ዓለምአንተ እየተመራ፣ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ወንዱ አንተ አሰፋ እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ጋሻዬ እንግዳ እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ በጥምረት ከሳና ከተማ፣ ሐዋርያት አቦ፣ ሚካኤል፣ ቴሌ፣ ኳንኮይ ገብርኤል፣ ቸሮ እና እሥላም መቃብር ድረሥ በፍጹም አንድነትና ቅንጅት ጠላትን ሢገርፉ ውለዋል። ይህኛው የጠላት ኃይልም የውባንተ ጦር ላረገፈው የጠላት ኃይል ድጋፍ እንዳይሰጥ አድርጎታል። ሳና ከተማ በጀመረው ውጊያ ጠላት የኔ ያለውን አሥከሬን ሳይቀብርና ቁሥለኛ ሣይይዝ ወደ እንጦሮጦሥ ተወርውሯል። የሆድ ዘመዶቹንም ድጋፍ እንዳይሰጥ ተደርጓል። ታሳቢ ያደረጋቸው ዕቅዶቹም በዜሮ ተባዝተውበታል።
02. እሥቴ/መካነ ኢየሱስ ከተማ
ጉና ክፍለ ጦር፦
👉እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቋቁር አናብስቶቹ እሥቴ ዴንሳ ብርጌዶች በጉና ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዡ አርበኛ አዛዥ ደሣለኝ እና በብርጌድ መሪዎቹ በአርበኛ ብርቃዬኹ ደምሴ እና አርበኛ አብራራው እየተመራ ከቀኑ 9:30 መካነ ኢየሱስ ከተማ በመግባት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂዎችን እያምበረከኩ እሥከ ምሽት ድረሥ ውጊያ አድርገዋል። ምሽት 12:10 መካነኢየሱስ ከተማ በእሥቴ ዴንሳ አናብስት ተሞሽራለች። ከተማው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ሥርም ሆኗል። ቆሪጥ የተባለችው ሆድ አደር ባንዳም እግሬ አውጭኝ ሥትል ወደ ደብረ ታቦር ፈርጥጣለች።
👉አንዳ ቤት ብርጌድ
ጭራቁ የአቢይ አሕመድ አራዊት ሰራዊት ከወለሽ ከተማ ተነሥቶ ወደ ጃራ ገዶ ከተማ ለእኩይ አላማው ሢንቀሳቀሥ በእሳት ተፈትነው ያለፈው አንዳ ቤት ብርጌድ የአገዛዙን ዘመቻ መሪ ጨምሮ 05 የአገዛዙን ዕድሜ አርዛሚዎች ሸኝቷቸዋል። የአንዳ ቤት ብርጌድን ክንድ መቋቋም የተሳነው የአገዛዙ ዕድሜ አርዛሚ ቡድን ንጹሐን አርሶ አደሮችን በጅምላ አሥሯል፣ ገድሏል፣ ሰብላቸውንም አውድሟል።
በመጨረሻም በምሥር ወጥ የተሸጠው በለጠ አንዳርጌ(ቆራጡ) ከቀኑ 8:00 ግንዳ ጠመም ላይ ያለውን የመብራት ትራንሥፎርመር በሥናይፐር ተኩሶ በመምታት አንድዶታል። በድርጊቱ የተበሳጨው የእሥቴ ሕዝብም በብሥጭት ወደ አደባባይ ወጥቷል።
ድላችን በተባበረ አምሐራዊ ክንዳችን❗
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው

❤2🙏1
የአደረጃጀት ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አዲሱን የቡልጋ ክፍለ ጦር መሰረተ
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በከሰም ክ/ጦር ስር የነበሩ ፊት አውራሪ አስማረ ዳኘ ብርጌድና እና ተስፋ ብርጌድ በመቀናጀት የቡልጋ ክፍለ ጦርን መስርተዋል::
ይህም ክፍለ ጦር የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሴንትራል ኮማንድ የተቋማቱን የሰው ኃይል የፋይናንስ እና መሳሪያ ክምችት መሰረት ያደረገ አደረጃጀት እንዲሰራ ያስተላለፈውን መመሪያ በማሟላታቸው ተረጋግጦ ነው::
ክፍለ ጦሩ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሴንትራል ኮማንድ አባል÷ የዕዙ አመራሮች÷ የቀድሞው ከሰም ክፍለ ጦር÷ የነበልባል ክፍለ ጦር ÷ የኃይለ ማሪያም ክፍለ ጦር አመራሮች እና የፋኖ አባላት በተገኘበት ነው::
በዚህ የቡልጋ ክፍለ ጦር ምስረታ የተገኘ የፋኖ አመራሮች በክፍለ ጦሩ ምስረታ የተሰማቸውን ስሜት÷ የፋኖን የትግል እንቅስቃሴ እና ተቋማዊ ለውጥ የተመለከቱ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል::
የክፍለ ጦሩ ምስረታ በተለያዩ ዝግጅቶች የተካሄደ ሲሆን ክፍለ ጦሩን የሚመሩ
1ኛ/ ዋና መሪ ......ጌታዉ ሻረዉ
2ኛ/ ወታደራዊ አዛዥ...ይግረማቸዉ ዳምጠዉ
3ኛ/ ም/አዛዥ ለኦኘሬሽናል ....... መቶ አለቃ አለሙ ወርቁ
4ኛ/ ም/ አዛዥ ለአስተዳደር ...... አርበኛ ኃይለማርያም ኃይለሴ
5ኛ/ ም/አዛዥ ለሎጅስቲክ .,..... አርበኛ ፍቃደ ወርቁ
6ኛ/ ዘመቻ....... አርበኛ ኃይሉ ተፈራ
7ኛ/ ም/ዘመቻ...... አርበኛ መንገሽ ተፈራ
8ኛ_መረጃ እና መሀንዲስ
9ኛ/ ስልጠና እና ክህሎት...... ሃምሳ አለቃ ሰይፈ ሸዋንግዛዉ
10ኛ/ ወታደራዊ ህግ አገልግሎት...... አርበኛ ደሞዝ ኃይልዬ
11ኛ/ ም/ ወታደራዊ የህግ አገልግሎት ኃላፊ ...... አርበኛ ተገኝ አዳፍሬ
12ኛ/ ኦርድናስ ..... አርበኛ ብሩክ ይልማ
13ኛ/ ህክምና....... መቶ አለቃ ወልዱ
ድርጅት ጉዳይ ፅ/ቤት
1ኛ/ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ..... አርበኛ በዛወርቄ ክንፉ
2ኛ/ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ..... አርበኛ አቡሽ ኃይሌ
3ኛ/ ህዝብ ግንኙነት ....... አርበኛ ቦጋለ ምንዳ
4ኛ/ ትምህርት እና ስልጠና ..... አርበኛ ተኮላ ደግፌ
5ኛ/ ፋይናስ ሀላፊ ...... አርበኛ ስዩም ጌታዉ
6ኛ/ ፋይናስ ም/ኃላፊ ......አርበኛ ዜና ከበደ
ሲቪል አስተዳደር ጉዳዮች
1ኛ/ አስተዳደር ጉዳይ ኃላፊ ...... ሃምሳ አለቃ ገረመዉ ታደሰ
2ኛ/ አደረጃጀት ኃላፊ ....... አርበኛ ተስፋዬ ጥላሁን
3ኛ/ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ...... አርበኛ ፋኒት ቅርሴ ከበደ
4ኛ/ ሀብት አሰባሳቢ ....... አርበኛ አበባየሁ ተስፋዬ
5ኛ/ ም/ሀብት አሰባሳቢ ...... አርበኛ ጎሽሜ በቀለ
5ኛ/ ሰላምና የህዝብ ደህንነት ኃላፊ ....... አርበኛ ሻምበል በላቸዉ
6ኛ/ ሰላምና የህብ ደህንነት ምክትል ኃላፊ ...... አርበኛ አህመድ ኢብራሂም ሁነው ተመድበዋል::
መረጃውን ያደረሰን አርበኛ ቦጋለ ምንዳ የቡልጋ ክ/ጦር ሪፖርተር ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዜና ክፍል
ጥቅምት 17/ዐ2/2018

❤1👍1🙏1
አፋብኃ ሰሜን አምሐራ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጥቅምት 17/2018ዓ.ም
01.የአማራ ፋኖ በደራ ምድር ያገኘው ዕንቁ ድል❗
✅ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር(04 ብርጌዶች፦ አሣምነው ብርጌድ፣ ቴዎድሮሥ ብርጌድ፣ ናኹሰናይ ብርጌድ እና ገብርዬ ብርጌድ)
✅ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የሁሉም ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚዎች እና አፈርዋናት ብርጌድ
✅ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የገብረ መሥቀል ብርጌድ ተዋጊዋ ጣይቱ ሻለቃ
👉የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የአማራ ፋኖን ለማጥቃት ከአርብ ገበያ እሥከ ሳና ዕቅዶችን አውጥቶ በሌሊት ሲንቀሳቀስ መረጃው ቀድሞ የደረሳቸው የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ ሳና ከተማ መውጫ ላይ ባደረገው ደፈጣ ከሌሊቱ 11:00 ላይ ጠላትን አሳፍሮ መልሷል።የአገዛዙ ጭራቅ አራዊት ሰራዊት በደራ ምድር ከንጋቱ 11:30 ጀምሮ ሙሉ ቀን እንደ ገብሥ ታጭዶ፣ ተከምሮ ሢወቃ ውሏል። የጠላትን ቅሥም ቀድማ በሌሊቱ የሰበረችው የትናንቷ ፈረሰኛው ሻለቃ የአሁኗ ውባንተ ሻለቃ ነች። ሳና ሚካኤል ላይ የጠላት ኃይል በነበልባሎቹ ተደምሥሧል፤ ቆሥሏል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከቴሌ እሥከ ቆሚሣ፣ ከሊባኖሥ እሥከ እሥላም መቃብር ደፈጣ ይዞ ነበር። ከቆሚሳና ከእሥላም መቃብር መካከል ካለው ተራራ''ቸሮ'' ላይ ጭራቁ የአቢይ ወታደር ወደ ቆሚሳ ሲጓዝ በተቃራኒው የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ወደ ገላውዴዎሥ ሢንቀሳቀሥ መሐል መንገድ ላይ ተገናኙ። የአቢይ መከላከያ ከተራራው አናት የውቤ ልጆች በታች። መብረቅ የመታው የመሰለው የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ አለኝ ያለውን ሁሉ የመሣሪያ ዓይነት አዘነበው። ከሌሊቱ ንጋተ 11:30 ልብና ትጥቅን የታደሉት ውባንታዊያን ጠላትን በጨበጣ እንዳልነበር አድርገውታል። ጨዋታው ወደ ቦምብ ውርዋሮሽ ተቀይሯል። አይበገሬዎቹ አምሐሮች የውባንተ የግብር ልጆች ቦምብን በቦምብ መልሰዋል፣ ጠላትን አምበርክከዋል፣ የጠላትን ምቹ ቦታ ተቆጣጥረዋል። የውጊያው አድማሥ ሰፍቶ በቆሚሳ፣ ቸሮ፣ ደረባ፣ ሊባኖሥ፣እሥላም መቃብር፣ ያያ ሚካኤል ሙሉ ቀናትን ከፍተኛ ተጋድሏን ሢያደርጉ ውለዋል። ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል ሥብራትን አድርሷል። ብዛት ያለው ጠላትን ደምሥሧል። ብዛት ያለው ጠላትን አቁሥሏል። መሣሪያዎችን በዓይነት ማርኳል። አያሌ የጠላት ምሽጎችን ሰባብሯል። ከተማውን አሥለቅቋል።
በዚህ እልህ አሥጨራሽ የጨበጣ ውጊያና መደበኛ ውጊያ ጠላትን ሢፋለሙ ውለውና ሢማርኩ ውለው የጠላት ምሽግ ላይ ጠላትን ተፋልመው በጀግንነት የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችን 02 ናቸው።በጀግንነት ተፋልመው የተሰው ዕንቁ ወንድሞቻችንም አርበኛ መልካሙ ጠጋዬ(ኩርሲ) እና አርበኛ አቢዮት መኳንንት ናቸው።
👉ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ፣ ንሥር ሻለቃ፣ አፈርዋናት ብርጌድ በአርበኛ ክንዳለምና አርበኛ ታደለ ምሬ እየተመራ፣ ጣና ብርጌድ ሥራ አሥፈጻሚ፣ ጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ/ ገብረ መሥቀል ብርጌድ/አናብሥቷ ጣይቱ ሻለቃ በኢንጅነር አበራ እና በዘመቻ መልሰው እየተመራ ሁሉም በጥምረት ከገብርዬ ተራራ ጀምረው ያያ ሚካኤል፣ እሥላም መቃብር፣ ሞሻ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ እና ዙሪያ ገባው ላይ ጠላትን ከጀርባ በመምታት ለወንድሞቻቸው ደርሰዋል። በዚህ የተናበበ ውጊያ ጠላት አንደኛው ኃይል ለሌላኛው ኃይል እንዳይደርሥ ተደርጎና ሰንሰለታቸው ተቆርጦ በተፈለገው መንገድ ተገርፈው፣ ተደምሥሠውና ቆሥለው ውለዋል። ከቀኑ 11:00 ጀምሮም ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ከገረፈው የተረፈው ኃይል አምልጦ ወደ አርብ ገበያና አምበሣሜ ሢፈረጥጥ የገላውዴዎሥ ቴሌ ላይ ባደረጉት ደፈጣ ጠላት በደምብ እየተመታ ይገኛል።
👉የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚ በተዋጊው አርበኛ አመኑ ዓለምአንተ እየተመራ፣ የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ወንዱ አንተ አሰፋ እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ሥራ አሥፈጻሚ በአርበኛ ጋሻዬ እንግዳ(ም/ወታደራዊ አዛዥ) እና በአርበኛ ሙሉቀን አለኸኝ(ዋና ሰብሳቢ) እየተመራ፣ የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/አፈርዋናት ብርጌድ/ውባንተ ሻለቃ በጥምረት ከሳና ከተማ፣ ሐዋርያት አቦ፣ ሚካኤል፣ ቴሌ፣ ኳንኮይ ገብርኤል፣ ቸሮ እና እሥላም መቃብር ድረሥ በፍጹም አንድነትና ቅንጅት ጠላትን ሢገርፉ ውለዋል። ይህኛው የጠላት ኃይልም የውባንተ ጦር ላረገፈው የጠላት ኃይል ድጋፍ እንዳይሰጥ አድርጎታል። ሳና ከተማ በጀመረው ውጊያ ጠላት የኔ ያለውን አሥከሬን ሳይቀብርና ቁሥለኛ ሣይይዝ ወደ እንጦሮጦሥ ተወርውሯል። የሆድ ዘመዶቹንም ድጋፍ እንዳይሰጥ ተደርጓል። ታሳቢ ያደረጋቸው ዕቅዶቹም በዜሮ ተባዝተውበታል።
02. እሥቴ/መካነ ኢየሱስ ከተማ
ጉና ክፍለ ጦር፦
👉እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጥቋቁር አናብስቶቹ እሥቴ ዴንሳ ብርጌዶች በጉና ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዡ አርበኛ አዛዥ ደሣለኝ እና በብርጌድ መሪዎቹ በአርበኛ ብርቃዬኹ ደምሴ እና አርበኛ አብራራው እየተመራ ከቀኑ 9:30 መካነ ኢየሱስ ከተማ በመግባት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂዎችን እያምበረከኩ እሥከ ምሽት ድረሥ ውጊያ አድርገዋል። ምሽት 12:10 መካነኢየሱስ ከተማ በእሥቴ ዴንሳ አናብስት ተሞሽራለች። ከተማው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ሥርም ሆኗል። ቆሪጥ የተባለችው ሆድ አደር ባንዳም እግሬ አውጭኝ ሥትል ወደ ደብረ ታቦር ፈርጥጣለች።
👉አንዳ ቤት ብርጌድ
ጭራቁ የአቢይ አሕመድ አራዊት ሰራዊት ከወለሽ ከተማ ተነሥቶ ወደ ጃራ ገዶ ከተማ ለእኩይ አላማው ሢንቀሳቀሥ በእሳት ተፈትነው ያለፈው አንዳ ቤት ብርጌድ የአገዛዙን ዘመቻ መሪ ጨምሮ 05 የአገዛዙን ዕድሜ አርዛሚዎች ሸኝቷቸዋል። የአንዳ ቤት ብርጌድን ክንድ መቋቋም የተሳነው የአገዛዙ ዕድሜ አርዛሚ ቡድን ንጹሐን አርሶ አደሮችን በጅምላ አሥሯል፣ ገድሏል፣ ሰብላቸውንም አውድሟል።
በመጨረሻም በምሥር ወጥ የተሸጠው በለጠ አንዳርጌ(ቆራጡ) ከቀኑ 8:00 ወደ እሥቴ የሚወሥደውን ግንዳ ጠመም መድኃኒዓለም ላይ ያለውን የመብራት ትራንሥፎርመር በሥናይፐር ተኩሶ በመምታት አንድዶታል። በድርጊቱ የተበሳጨው የእሥቴ ሕዝብም በብሥጭት ወደ አደባባይ ወጥቷል።
ድላችን በተባበረ አምሐራዊ ክንዳችን❗
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው
N.B
የዛሬው ድል መታሰቢያነቱ ለአምሐራነት ሢል በጀግንነት መሥዋዕትነትን ለተቀበሉ የአምሐራ ሰማዕታት ሁሉ ይሁን❗
ቋሚ ምሥል፦ የትግል ሠማዕታት ውባንተ አባተ(ደሥታው ዘላለም መንግሥቴ) እና አሌክሥ አባተ(ምንልዋል ዘላለም መንግሥቴ)

❤3👍1🙏1