አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
ሰበር የድል ዜና!!!
በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ያልበለፀገው የብልፅግና የቡግንጅ ስርዓት አስጠባቂ ጥምር ሰራዊት ፀረ አማራ ጀኖሳይድ ቡድን በቀጠናው ተለዋዋጭ የሴራ ካርዱን በመምዘዝ በየስአቱ ሁሉን አቀፍ ጀኖሳይድ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ የክህደት ስርዓቱን ለማስቀጠል አሁንም አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኗል።በትናንትናው እለት በሽመለጋራ የመሸገው ይህኑ ሀይል በመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ ከፍተኛ ሽንፈትን አስተናግዷል።
ከንጋቱ11:00__ቀኑ 7:30 በተደረገው አውደ ውጊያ የተገኘ ድል:
ሙት: 35
ቁስለኛ:39 በለይ
የፀረ ሽምቁ አመራር መሳፍንትና የፖሊስ ኮሚሽነሩም አፈር ከድሜ በልተዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ጥቅምት 17/2018

❤2🙏2

🙏2
ፋኖ በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይቶችን በማድረግና የመዋቅር ዝርጋታዎችን በማካሄድ በአገዛዙ ላይ ፖለቲካዊ ኪሳራ ማድረሱን ቀጥሏል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ስር የሚገኘው በአርበኛ ብርሀን አሰፋ/ዘንዶው/ የሚመራው ጥራሪ ክፍለ ጦር ከሚያደርጋቸው ውጊያዎች ጎን ለጎን በተቆጣጠራቸው አከባቢዎች ከማሕበረሰቡ ጋር ጥልቅ ውይይት ማካሄዱን መረብ ሚዲያ ከክፍለጦሩ ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል።
በስብሰባው የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳትና የትግሉን የወደፊት መንገዶች በመገምገም የሚታዩ ክፍተቶችን ነቅሶ በማውጣት መወያየት የተቻለ ሲሆን ትግሉን በመቀላቀልና በመደገፍ ባጠረ ጊዜ የህልውና ትግሉ የሚቋጭበትን በዝርዝር በማስቀመጥ ማህበረሰቡ የበኩሉን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት በመተማመን ውይይቱን መቋጨት ተችሏል ተብሏል።
በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ማሕበረሰቡን ለፍትሕ እጦት ዳርጎት የነበረውን የብልፅግናን መዋቅር በማፈራረስ ሕዝብ ተኮር የሆኑ መዋቅሮችን መዘርጋት ተችሏል ነው ያለው የጥራሪ ክ/ጦር ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ።

❤1🙏1
⛔አማራ ጠል ኃይሎች የአማራ የሆነን ሁሉ ያወድማሉ።
ከላይ የምትመለከቱት የአብይ ወንበር አስጠባቂዎች የግለሰቦችን ሞተር ሲያቃጥሉ ነው።
በአማራ ጥላቻ ያበደው በሀገር መከላከያ ስም የተሰበሰበው የአንድ ብሔር የበላይ ጠባቂ ሰራዊት ባገኘው አጋጣሚ የአማራ የሆነን ሀብት ንብረት በዝህ መልኩ ነው የሚያነደው
አማራ የሆነ በሙሉ የመታገል ግዴታ አለበት።
አባት ለልጁ በሬውን ላሙን ያለ ንብረቱን ሽጦ ለልጁ ሞተር ይገዛል የኦሮሙማው ሰራዊት በዝህ መልኩ በጭፈራና በዕልልታ የሀገሩን ዳር ድንበር እያስከበረ ጀብድ የሰራ ይመስል ቀብረር ብሎ እዬቀረጸ ያቃጥላል አማራ ሁኖ ይህ የማይቆጨው ካለ ምንም ልንል አንችልም።
@አሻራ

❤1🔥1
ዛሬም ነጻ በወጡ ቀጠናዎች ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ አዲስ የአስተዳድር መዋቅር እየተዘረጋ ነው።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ነፃ ባወጣቸው የሰሜን ወሎ ዞን መካከል በሀብሩ ወረዳ ከሚገኙ ቀበሌዎች መካከል በሩጋ መነዮ ህዝባዊ ውይይቶች በማድረግ የከረፋውን የብአዴን መዋቀር እየናደ የራሱን መዋቀር እየዘረጋ ይገኛል፡፡
ዛሬ በዕለተ እሁድ በቀን 16/02/2016 ዓም በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ ሩጋ መነዮ ቀበሌ ከነዋሪው ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ እና ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ባማረ መልኩ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ኮር ሃሳቦች
1 የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
*የግል ታጣቂዎችን በማደራጀት አካባቢያቸውን ከፋሽቱና ወራሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት እንድጠብቁ ግንዛቤ ተስጥቷል።
2 መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3 በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ሚና እንዲሁም የወጣቱ ሃላፊነት
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
* ከጠላት ጋር በጥቅምም ሆነ በፆታዊ ግኑኝነት እያደረጉ ባሉ ሰዎች ጉዳይ
4 ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተሞክሯል፡፡
በውይይቱም ህዝቡ ደስተኛ እንደነበር እና በተለይ ሙስሊም ጠል ናቸው በሚል አገዛዙ ትግሉን እንድንጠላው መንግሥት በፋኖ ላይ ትልቅ ጥላቻ እንዲኖረን ብዙ የሰራ ቢሆንም ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል እና ዛሬ ጥርጣሬያችንን ለማጥራት ችላቹሃል በማለት ሃሰተኛውን የብልፅግና ስርዓት በጋራ ለመታገል ቃል ገብቷል፡፡
በቀጣይም ሰፊ ውይይቶች እንዲደረግ እየጠየቁ ቀጠናውን እናንተ በመያዛችሁ ሰላም አግኝተናል ስትባሉ የነበረውን የሃሰት ስም ማጥፋት በተግባር የህዝብ ልጅ መሆናችሁን አሳይታቹሃል እኛም ከመሳቀቅ ድነናል ሲሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ የምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት
ፋኖ መሀመድ ሞገስ
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም

ሰበር የድል ዜና
በመርሀቤቴ ቀጠና በአየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ተጠናክሮ በቀጠለው ጠንካራ ዘመቻ ጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ታላቅ ድል ተቀዳጀ።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጠናክሮ በቀጠለው የተቀናጀ አውደ ውጊያ በመርሀቤቴ አውራጃ ከአለም ከተማና ፌጥራ፣ ከእንሳሮና ደነባ እንድሁም ከእነዋሪ ከተማ በ3 አቅጣጫ በተንቀሳቀሰው የአየር ወለድ ክፍለጦር እና የጥምር ጦሩ አባላት ላይ የፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር አካል የሆነው የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር ና ደብረ ዜና ማርቆስ ክላስተር የአርበኛ መቶ አለቃ ቡታ አዳምቄ ብርጌድ አባት አርበኞች ጦር በሰሩት ልዩ ኦፕሬሽን ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።
ትላንት ጥቅምት 16 ቀን 2018ዓ.ም የአገዛዙ ሰራዊት ከመርሀቤቴ አውራጃ አለም ከተማና ፌጥራ፣ ከእንሳሮ ወደ ጀማ ወንዝ የጎፍ ና ጋንማርያም ቀበሌ ያቀና ሲሆን በሌላኛው አቅጣጫ እንዲሁም ከደነባና እንዋሪ ከተማ በመነሳት አድማሱን አስፍቶ በተንቀሳቀሰው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የጡት ቆራጩ የመከላከያ አራዊት ሰራዊት ላይ በተወሰደበት የተቀናጀ እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ሀይል ሙትና ቁስለኛ መሆኑ ተረጋግጧል።
ከአለም ከተማ : ፌጥራ እና ከእንሳሮ ወደ ጀማ ይጎፍ ያቀናው የጥላት ጥምር ጦር በጋን ማርያም ቀበሌ ዙሪያ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ በሌላኛው በኩል ደግሞ ከደነባና እነዋሪ ከተማ አቅጣጫ በተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሃይል ላይ ከደብረማርቆስ በቅርብ እርቀት በየወሎ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሰገነት እና ጉምጎበያ በተባለ አካባቢ የተቀናጀ እርምጃ ሲወሰድበት የደብረ ዜና ማርቆስ ክላስተር የአርበኛ መቶ አለቃ ቡታ አዳምቄ ብርጌድ አባት አርበኞች ጦር ጉልሕ ሚና መጫወቱን የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር አስታውቋል።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተቀናጀ አውደ ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑም በላፈ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች፣ ተተኳሾች፣ የእጅ ቦንቦች ፣ ወታደራዊ ቦርሳዎች፣ ስልኮችእና የጥላት ክፍለጦሩ የሠው ሀይል መዝገብ እና የአውደ ውጊያ ዕቅዶች በጀግናው ፋኖ ተማርከዋል።

👍2🙏2❤1