አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
ሰበር የድል ዜና!!!
በዛሬው እለት በምዕራብ ጎንደር ሽንፋ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ እየተቀጠቀጠ ይገኛል።
በአርበኛ ባበይ የሚመራው መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ በዚሁ እለት በሽንፋ ከተማ ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ ወደ ጠላት ምሽግ በመጠጋት በአይበገሬዎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች ብርቱ ክንድ እያረፈባቸው እስካሁኑ 2:00 ስዓት ድረስ 2ምሽግ በማስለቀቅ እያበራዩት ይገኛሉ።
ዝርዝር የውጊያውን ድል ቀጣይ የምናሳውቅ ሲሆን አውደ ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ጥቅምት 16/2018

❤4🙏3
ሰበር....
"አቸፈር ወንድየ ያ ግድም ያ ግድም፡
ተኳሹ ብዙ ነው አያረማምድም"
ፋኖ በዱር ቤቴ ከተማ ዘልቆ በመግባት 18 የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደሮችን ሲገድል 25 የጦር መሣሪያም ማርኮ መታጠቁን አስታወቀ!
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኘው አቤ ጉበኛ ብርጌድ አቸፈር ዱርቤቴ ከተማ ውስጥ በመግባት በወሰደው እርምጃ 18 የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደሮች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን መረብ ሚዲያ ከክ/ጦሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።
በጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ስር የሚገኙት የአቤ ጉበኛ ብርጌድ አባላት ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ/ም ማለዳ ጀምሮ ወደ አቸፈር ዱርቤቴ ከተማ ዘልቀው በመግባት የጡት ቆራጩ ብልፅግና ቡድን ኃይል ላይ ከባድ ጥቃት በመሰንዘር ታላቅ ድል ተቀዳጅተዋል።
በዚህ ኦፕሬሽን እራሳቸውን "የመከላከያ ሰራዊት" ብለው የሚጠሩ 10 ወታደሮችንና ስምንት የበአዴን እግር አጣቢ የሚሊሻ አባላትን ጨምሮ በድምሩ 18 የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ተላላኪዎች ሲገደሉ፡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካቶች ደግሞ መቁሰላቸውን መረብ ሚዲያ ከክፍለጦሩ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።
በኦፕሬሽኑ ሙትና ቁስለኛ ከተደረጉት የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድን ወታደሮች በተጨማሪ፡ 20 ክላሽንኮቭ፣ አምስት ኤስኪ መሣሪያ እና 350 የክላሽ ተተኳሽ በፋኖ መማረኩ ነው የተነገረው።
በተጨማሪም በውጊያው፡ ሁለት የጠላት ወታደራዊ ፒካፕ ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን መረብ ሚዲያ ከክፍለጦሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።

🙏1
1/ የደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ በ2ቦታዋች ላይ ጥቃት ፈፀመ።
፨አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ ሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት ጥቅምት 15ለ16 ከምሽቱ 2:00 በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለምዶ የጁቤ መገንጠያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መኮረኒ ፋብሪካው ላይ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በቦንብና በብሬን የታገዘ ውጊያ አድርገዋል።
፨በዚህ ውጊያ ዋርድያውን እና ተጨማሪ 5 የአረመኔው አሽከር ወዲያውኑ ሲደመሰሱ 7 ቁስለኛ ሆኗል።
፨በዚሁ ምሽት መኮረኒ ፋብሪካው ላይ ጥቃት ፈፅማ የተመለሰችው ሻለቃ 2 ዳግም ከሌሊቱ 7ሰዓት አምበር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በነበረው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በተፈፀመ ማጥቃት ዋርድያው ወዲያውኑ ሲሸኝ 3 የአረመኔው አሽከሮች ቁስለኛ ሆኗል።
ውጊያውን ፋኖ ምትኩ ሽፈራው በብቃት መርቶታል።
💪💪💪
2/ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቤ ጉበኛ ብርጌድ አቸፈር #ዱርቤቴ ከተማን በመቆጣጠር ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ።
ጀብደኛዉ ክ/ጦር አቸፈር ወንድዬ ዱርቤቴ ላይ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ፣አድማ ብተና፣ጡት ቆራጩን የአረመኔዉ አገዛዝ እንደ ጉድ ተወቅቷል።
የዛሬዉ ይለያል
አቸፈር ወንድዬ ያ ግድም ያ ግድም
ተኳሹ ብዙ ነዉ አያረማምድም
በዛሬዉ አዉደ ዉጊያ
በዛሬው ዕለት በነበልባሎቹ የአቤ ጉበኛ ልጆች ዱርቤቴ ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት
_ 8 ተላላኪ ሚሊሻ ወደ ላይ የተሸኜ ሲሆን
_ 10 የአብይ ዙፋን አስጠባቂ የኦሮሞ ልዬ ሀይል በተመሳሳይ ወደ ላይ ተሸኝቷል ።
_የቁስለኛ ቁጥር በዉል አይታወቅም በዚህ ሰዓት የዱርቤቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ ተጨናንቋል ።
ምርኮን በተመለከተ በዛሬው ዕለት 16/02/2018
_ 20_ ክላሽ መሳሪያ
_ 5_ sks መሳሪያ
_ 350_ የክላሽ ጥይት
_ 2_ ፓትሮል ፒካፕ መኪና የተቃጠሉ ሲሆን በአጠቃላይ በአገዛዙ የአብይ ተላላኪ ቡድን ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ ጭምር አድርሷል።

❤3🙏1
ሰበር ዜና!
አንሻ ክፍለ ጦር በዛሬው እለት መቄት አርቢት ራስ ደጀን በሚባል ቦታ ላይ ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ሰሩ።
ጥላት ከኮን እስከ ጋሸና ያለ የለለውን ሰራዊት በመካናይዝድ ደረጃ ሰብስቦ ወደ መቄት ሰብሮ ለመግባት ከአንሻ ክፍለ ጦር ጋር ከባድ ውጊያ ያደረገው የፋሽስቱ ሰራዊት በአናብስቶቹ አንሻ ክፍለ ጦር ባግባቡ ተመክቶ በመልሶ ማጥቃት ተመትቶ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ጋሸና ፈርጥጧል።
አይደፌሬዎቹ አንሻ ክፍለጦር በአርበኛ ጨለፍ ተስፋው እየተመሩ የጥላትን ሰራዊት ዶግ አመድ በማድረግ የፋሽስቱን ሰራዊት ታሪክ አድርገዋቸዋል። ከጨጭሆ እስከ ጋሸና አፍንጫ ጥግ ድረስ አደረጃጀታቸውን ዘርግተው የጥላትን ሰራዊት እያጓለሉት የሚገኙት እነዚህ የአናብስት ስብስቦች አኩሪ ታሪክን በመስራት የአብይን መካናይዝድ ሰራዊት ሰባብረውታል ገሚሱ ሙት ሌላው ቁስለኛ ከነዚህ የተረፈው ፈርጥጧል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም

የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ጭፍጨፋ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ቀጥሏል::
በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ በተደረገ ጦርነት ቤተ አምሓራ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የአገዛዙን የሻለቃ ምክትል አዛዥ ወደማይቀረው ቤቱ ሸኝታዋልች። ከዚህ ቀደም ሀሙሲት በተባለ ቦታ መራር ብትርን የተመታው የአብይ አህመድ ተከፋይ ሰራዊት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሲሆኑ፤ ምክትል አዛዡ ቁስለኛ ሆኖ ወደ ህክምና በፓትሮል የተወሰደ ቢሆንም በትናንትናው እለት የተከፋይነት ተግባሩን ተሰናብቶ ወዴ ሲዖል ገስግሷል።
ይህ የመረረ የፋኖ በትር ያበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን ኢላማ አድርጎ ከረፋዱ ጀምሮ ይህ ዜና አየር ላይ እስከዋለበት ጊዜ ድረስ የሞርተር ድብደባ በንፁሀን ላይ ሲፈፅም ውሏል።
በዚህም ፀያፍ ተግባሩ ደላንታ ወረዳ ተበኮ ቆላ በተባለ ቦታ ላይ በሞርተር የሁለት ንፁሀን ግለሰቦች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት አድርሶባቸው ሆስፒታል ህክምና ገብተዋል።
በሌላ ተመሳሳይ ድርጊት ከቆቦ ከተማ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተጠመደ መድፍ ወደ ራያ ቆቦ ድንጋይ ቀበሌ ድብደባ በመፈፀም ሁለት ባልና ሚስት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል ቤትና ንብረት አውድሟል::

የበረሀዋ አናብስት ዛምብራ ብርጌድ ህዝባዊ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር የሚገኜው የበረሀው አናብስት ዛምብራ ብርጌድ በደጀን ወረዳ የሚገኙ ቀበሌዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
በዛሬው እለት በደጀን ወረዳ ሙዣን ተዝካረማሪያም ቀበሌ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይት አካሂዶል። በውይይቱ መድረኩ የአማራ ህዝብ ከአረመኔው አገዛዝ ጋር እያካሄደ ያለው የህልውና ትግል በተመለከተ እንዲሁም የአብይ አህመድ አረመኔዊ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን አረመኔዊ ድርጊት በውይይት መድርኩ ለተገኙ የማህበረሰብ ክፍል የዛምበረሃ ብርጌድ አመራሮች ሰፋ ያለ ግንዛቤ ሰተዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!

❤2🙏1
Forwarded from Bini The great
YouTube
ከበላይ እዝ ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦር ህ/ግ ሃላፊ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | የድሮን ጥቃቱ ጉዳይ ሐቁ ተገለጠ!Global Fano Media
🙏1
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አዲስ የክፍለጦር አደረጃጀት መመስረቱን አስታወቀ!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የቀድሞዉ ከሰም ክፍለጦር አካል የሆኑት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ አደረጃጀታቸዉን ወደ ፍለጦር አሳድገዋል!!
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ስር የነበሩት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ በጋራ በመሆን ቡልጋ ክፍለጦር መመስረታቸዉን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በይፋ አስታዉቋል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሴንትራል ኮማንድ አመራሮች፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አመራሮች እና የክፍለጦር እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች ተገኝተዋል።
የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ አርበኛ ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ በክፍለጦሩ ምስረታ ፕሮግራም ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሰራዊቱ ለቀጣይ ግድጅ እራሱን በማዘጋጀት የህልውና ትግሉን ለመቋጨት ዝግጁ መሆኑን ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ ተናግረዋል።አክለዉም ትግሉን የጀመርነዉ የአማራ ህዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የተደቀነበትን የጥፋት አዋጅ ለመቀልበስ እና እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ መብቱ ተከብሮ እንዲኖር በመሆኑ ትግሉን ጫፍ ለማድረስ ከትናንቱ ዛሬ በተሻለ ቁመና ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ሁለቱ ብርጌዶች በሰዉ ሀይል እና በትጥቅ አደረጃጀታቸዉን በማሳደግ ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በይፋ ቡልጋ ክፍለጦርን መስርተዋል።
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!
የፋኖ ድምፅ!!!