ግሎባል ፋኖ ሚዲያ/ዓፋሚ/Global Fano Media/GFM
1.33K subscribers
4.16K photos
331 videos
17 files
2.22K links
የፋኖ ድምፅ
Download Telegram
ሰበር ‼️
የ ሸዋሮቢት ፀጥታ እና ደህንነት በመሆን የምድርን ሲዖል ለህዝባችን ሲያሳይ የነበረዉ ወደል ባንዳ ለማ ወንዳፈራዉ ተሸኝትዋል ‼️
7🙏2
የአብይ አህመድ ሰራዊት በአርሶአደሮች ላይ ጥቃት ፈፀመ!!

ጥቅምት 13 / 2 / 2018 አሸባሪው የአብይ ሰራዊት ከደብረታቦር ከተማ አቅራቢያ መገንዲ ቀበሌ ገበሬውን መሳሪያ አምጡ በማለት አስገድዶ ለመቀማት ሙከራ አድርጓል።

አርሶአደሩ በብስጭት ተኩስ በመክፈት ደፈርሻ ወርቅነህ የተባለ ገበሬ 1መከላከያ በመግደል 1አንድ ደግሞ በማቁሰል እራሱን ሰዉቷል። አብራ የነበረችው የጀግናው አርሶአደር ልጅ ዝናሽ ደፈርሻ የአባቷን መሳሪያ አንስታ የአገዛዙን ጥምር ጦር በመፋለም የአባቷን መሳሪያ ይዛ አምልጣለች።

መረጃው የጉና ክ\ፍ ጦር ሚዲያ ክፍል ነው።

በዝርዝር እንመለስበታለን!!!!
@ግሎባል ፋኖ ሚዲያ!!!
3
ሰበር ዜና!

ፅናት ክፍለ ጦር የፋሽስቱን ሰራዊት ዶግ አመድ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::


በእብሪትና ትቢት ተሞልቶ የመጣው የሽመልስ አብደሳ ጭራቅ ሰራዊት በደላንታ ወረዳ ፀሀይ መውጫ ልዩ ስሙ ሀሙሲት በሚባል ቦታ ላይ እምሽክ ተደርጎ ተበልቷል። ስልታዊ ስበት በማድረግ የጥላትን ሰራዊት ወደ ሞት ምድብ ስቦ በማስገባት ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፉ ተሸኝተዋል።
ከ9:30 እስከ 12:30 ድረስ ጦርነቱ የዘለቀ ነበር።

በዚህ ሁኔታ የጥላት ቅጥረኛ ሰራዊት ወደ መሬት በግስላዎቹ ነፍጥ እየተፈለፈለ የረገፈ ሲሆን፤ ከፊቱ የሚነጠፈውን ጓዱን የተመለከተ ጥላት ለተዎሰነ ሰዓት ባለበት ቁሞ ሞደስ ናፈቀኝ እሮሮውን ቢያላዝንም ግስላው ፋኖ ወደ ፊት በማጥቃት ከሞደስ ናፍቆት ወደ ማይቀረው ሲዖል ተሸኝቷል። "አንድ ጥይት ለአንድ ጥላት" በሚል የአማራ ብሂል ለአንድ ጥላት በአንድ ጥይት ግንባር ግባሩን ተበርጭሷል።

በርካታ ሙት እና ቁስለኛ ያስተናገደው የሽመልስ አብደሳ ሰራዊት የሞራል ውድቀት፤የቁስ ክስረትን አስተናግዷል።
አገዛዙ ክፉኛ የቆሰለውን ሰራዊቱን በፓትሮል ወደ ወገልጤና ጤና ጣቢያ እያጋዘ አምሽቷል።
ድሉ እደቀጠለ ነው! ዝርዝሩን እንመለስበታለን!

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የፅናት ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ጥቅምት 14/2081 ዓ/ም
🙏3
አገዛዙ ዛሬም ትምህርት ቤቶችን በድሮን እያወደማቸው ነው!

በአፋብኅ ምዕ.አ.ቀ.ቴ.ዕዝ 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸው በጎንጅ ቆለላ ወረዳ ያሉ የቀበሌ ትምህርት ቤቶችን መንግስት በድሮን እያወደማቸው ይገኛል።

ፋኖ ለተተኪው ትውልድ በማሰብ ትምህርት ቤቶችን ለቆ ለካምፕነት የማይጠቀም ቢሆንም ምንም አይነት ፋኖ በሌለበት የሸበሌ ትምህርት ቤትን ፋኖን አገኛለሁ በሚል ቅዥት በድሮን አፈራርሶ አማራን በህይወትም በንብረትም ሊያጠፋ መምጣቱን በይፋ አረጋግጧል።

መንግስት ተብዮው በአንድ በኩል ትምህርት ይጀመር እያለ ፋኖን በየወረዳወች እየጠየቀ በሌላ በኩል ደግሞ የትምህርት ተቋማትን በድሮን የማፍረሱ ድራማው ፋኖ ህፃናትን መንግስት በቀላልና በከባድ መሳሪያ አውድሟቸዋል፤ እያወደማቸው ይገኛል።

በዚህ የድሮን ጥቃት  ምንም ፋኖ በአካባቢው ባይኖርም የትምህርት ቤቱን ሳር ለከብት የሚያጭዱና ጤፍ አጨዳ ለቀን ስራ የሄዱ ሶስት ንፁሀን ተሰውተዋል።

ከዚህ በፊት በጎንጅ ፕሪፓራቶሪ ትምህርት ቤት ላይ ድሮን ተጥሎ ንፁሀን መቁሰላቸውና ላብራቶሪ ክፍሉ ሙሉ በሙሉ የህዝቡ ንብረት መውደሙ ይታወሳል ሲል የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገልጿል።
💔21🔥1
............. የአደረጃጀት ዜና !! .............

በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር የ54ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ።

በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ።

በዚህም አዲስ ተዋቅሮ የተጠናቀቀው 54ኛ ክፍለጦር በቀደመው አደረጃጀት የመብረቁ ተፈራ ብርጌድ ፣ የመዝገበ ጮቄ ብርጌድ እና መዝገበ ዋለልኝ ብርጌድን ያካተተ ሆኖ ተመስርቷል ።

ክፍለጦሩ በአምስት ሬጅመንቶች የተዋቀረ ሲሆን ለቀጣይ የህልውና ትግል ዝግጁ መሆናቸውን የክፍለጦሩ ፣ የሬጅመንቶች አመራሮች እና አባላት አረጋግጠዋል ።

የክፍሐጦር መልሶ ማደራጀት ስራው በዕዙ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ማርሸት ፀሐው ደምሴ ፣ በዕዙ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ይትባረክ አንዳርጌ እና በዕዙ ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን አስተባባሪነት ተጠናቋል ።

አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
👍41🙏1
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘይሴ ማሕበረሰብ እና በአገዛዙ ወታደሮች መካከል ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ!

የዘይሴ ማሕበረሰብ "የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሆነው አቶ ጥላሁን ከበደ በፌደሬሽን ምክር ቤት ያለውን ተሰሚነት ተጠቅሞ የዘመናት የልዩ ወረዳ ጥያቄያችንን አፍኖብናል" በሚል የስራ ማቆም አድማ ያደረጉ ሲሆን፡ የወረዳና የክልሉ ፀጥታ ኃይሎች የስራ ማቆም አድማውን ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ ከባድ የሆነ ጥቃት ተከፍቶባቸዋል።

ለክልሉና ለወረዳው ፀጥታ አካላት እገዛ ለማድረግ ወደ አከባቢው የገባው እራሱን "መከላከያ ሰራዊት" እያለ የሚጠራው የመንደር ዱርየ ስብስብ፡ ማሕበረሰቡ ላይ የዘፈቀደ ተኩስ በመክፈት በርካቶችን ለሞትና ለአካል ጉዳት እንደዳረጋቸው የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።

ማሕበረሰቡ በተደራጀ መልኩ በአገዛዙ ወታደሮች የተከፈተበትን ጥቃት እየመከተ ሲሆን፡ ትናንት በስቲያ ጥቅምት 13/2018 ዓ/ም ምሽት ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በአንድ ፓትሮል ላይ ተሳፍረው የነበሩ እራሳቸውን "መከላከያ ሰራዊት" ብለው የሚጠሩ ከ10 በላይ ወታደሮች ሲገደሉ፡ ተሳፍረውበት የነበረው ወታደራዊ ተሽከርካሪ ፓትሮልም ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል።

ሕዝባዊ አመፁ ተቀጣጥሎ የቀጠለ ሲሆን፡ ፀረ ሰላሙ የብልፅግና ቡድንም አመፁን ለማስቆም ያግዙኛል ያላቸውን የጦር መሣሪያዎችን እየተጠቅመ እንደሚገኝ ነው የተነገረው።

@መረብ ሚዲያ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝን በርካታ ያገዛዙ ኃይላት ተቀላቀሉ::

ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድን ( 4 )አራት የሚሊሻ አባላት ተቀላቅለዋል።

ከደብረወረቅ ከተማ እና መርጠለ ማሪያም ከተማ የሚገኜው የአብይ አህመድ አረመኔው አገዛዙ እየፈፀመ ያለውን አፀያፊ ተግባር በመረዳት  አባይ ሸለቆ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
1, ብርቁ አስኔ
2, አበበ ደምሴ
3, አየነው ላቄ
4, አበረ ቸሩ የተባሉ የአገዛዙ ተልዕኮ አስፈፃሚ ሚሊሻ እንደተናገሩት በሁሉም ከተማ የሚገኜው የማሊሻ አባል መውጫ ቀዳዳ ፍለጋ ላይ እንደሆነ እና የአማራ ፋኖ እንደሚቀላቀል አስርድተዋል።

የ2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር በሚያደረጋቸው የሰርጎ ገብ እና የደፈጣ ውጊያ እንዲሁም መደበኛ ውጊያ ያስመረራቸው የአገዛዙ የሚሊሻ አባላት ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
1.ጎሹ በሌ
2.ደሳለኝ ጌታ
3.ዮሐንስ ዳኛው
4.ይበልጣል ሽታየ መላኩ
5.ቸኮል ተሆነ
6.ጌታሰው ደሜ
7.ይርጋ ሰዋለኝ የተባሉ የሚሊሻ አባላት ትጥቅ የሌላቸው የጓደኛቸውን መሳሪያ በመቀማት ቀሪዎቹ  ያለ ትጥቅ ወደ ፋኖ በመምጣት ህይወታቸውን ማትረፍ ችለዋል።

በሌላ ስቦ ማስከዳት ሁለት የአረመኔው ብልጽግና ሠራዊት አባላት ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገንን ብርጌድ  ተቀላቅለዋል።
1/ ነብዩ አርባ ወላይታ
2/ ሙዲን ኢብራሄም የተባሉ የ23ኛ ክፍለጦር አምስተኛ ሬጅመንት ቲም መሪዎች የመከላከያ አባላት የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድን ተቀላቅለዋል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ !
    ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም
1🙏1
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘይሴ ማሕበረሰብ እና በአገዛዙ ወታደሮች መካከል ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል!

የዘይሴ ማሕበረሰብ "የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሆነው አቶ ጥላሁን ከበደ በፌደሬሽን ምክር ቤት ያለውን ተሰሚነት ተጠቅሞ የዘመናት የልዩ ወረዳ ጥያቄያችንን አፍኖብናል" በሚል የስራ ማቆም አድማ ያደረጉ ሲሆን፡ የወረዳና የክልሉ ፀጥታ ኃይሎች የስራ ማቆም አድማውን ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ ከባድ የሆነ ጥቃት ተከፍቶባቸዋል።

ለክልሉና ለወረዳው ፀጥታ አካላት እገዛ ለማድረግ ወደ አከባቢው የገባው እራሱን "መከላከያ ሰራዊት" እያለ የሚጠራው የመንደር ዱርየ ስብስብ፡ ማሕበረሰቡ ላይ የዘፈቀደ ተኩስ በመክፈት በርካቶችን ለሞትና ለአካል ጉዳት እንደዳረጋቸው የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።

ማሕበረሰቡ በተደራጀ መልኩ በአገዛዙ ወታደሮች የተከፈተበትን ጥቃት እየመከተ ሲሆን፡ ትናንት በስቲያ ጥቅምት 13/2018 ዓ/ም ምሽት ላይ በተፈፀመ ደፈጣ ጥቃት በአንድ ፓትሮል ላይ ተሳፍረው የነበሩ እራሳቸውን "መከላከያ ሰራዊት" ብለው የሚጠሩ ከ10 በላይ ወታደሮች ሲገደሉ፡ ተሳፍረውበት የነበረው ወታደራዊ ተሽከርካሪ ፓትሮልም ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታውቋል።

ሕዝባዊ አመፁ ተቀጣጥሎ የቀጠለ ሲሆን፡ ፀረ ሰላሙ የብልፅግና ቡድንም አመፁን ለማስቆም ያግዙኛል ያላቸውን የጦር መሣሪያዎችን እየተጠቅመ እንደሚገኝ ነው የተነገረው።
🙏21
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው::

ከዘመቻ አባ ናደው መጠናቀቅ በኋላ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎችና ዕዞች ወደ ቤተ-አማራ የገባው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እየፈረሰና እየኮበለለ ምኒልክ ዕዝን በስፋት እየተቀላቀለ ነው::

የኦሮሞ ብልፅግና ልዩ ሃይል ኦሮሚያ ላይ በአማራ ተወላጆች ላይ ሲፈፅመው የነበረውንና ዛሬም እየፈፀመው ያለውን ግፍ በተመሳሳይ የመከላከያ መለዮ ለብሶ ወደ አማራ ክልል በመግባት የሚፈፅመውን ግፍ እያየን እኩል የሃገር መከላከያ ሰራዊት ተብለን ልንጠራ አንችልም ያሉ አባላቶቹ ባለፉት አስር ቀናቶች ብቻ 4 ስናይፐርና 28 ክላሽ 7000 የክላሽ ተተኳሽ 600 የስናይፐር ተተኳሽ እንዲሁም 60 የእጅ ቦምብ በመያዝ ከ32 በላይ ሰራዊት ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::

ፋኖን ከተቀላቀሉት የ104ኛ ኮር የሰራዊቱ አባላቶች መካከልም 4 ሻምበል መሪና 3 የመቶ መሪ አመራሮች ይገኙበታል:: በቀጣይም የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝን ሰራዊት የማፍረስና የማስኮብለሉ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል::

•ማስታወሻ፦ ስም ዝርዝርና ምስል ያላካተትነው በቀጣይ ለምንሰራው ስራ ደህንነት ስንል ነው!

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም
🙏21
ጡት ቆራጩ የብልፅግና ቡድን በጎንደር ቋራ ቴዎድሮስ ከተማ በፈፀመው የድሮን ጥቃት፡ ቅዳሜ ገበያ ለመገብየት የተሰባሰቡ ገበያተኞች መገደላቸው ተሰምቷል።

ዛሬ ጥቅምት 15/2018 ዓ/ም ረፋድ 4:00 አከባቢ በቋራ ቴዎድሮስ ከተማ የቅዳሜ ገበያ ለመገብየት በተሰባሰቡ ገበያተኞች ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት፡ በርካታ ንፁኋኖች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸው ታውቋል።

በተመሳሳይ ይሄው ፀረ አማራ ኃይል ከቀናት በፊት በላይ ጋይንት ወረዳ ዛጎች ቀበሌ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት አንዲት እናት ከነ ልጇ ተገድላለች።

ይህ ጡት ቆራጭና ፀረ አማራ የብልፅግና ኃይል ዛሬም በቋራ ቴዎድሮስ ከተማ የቅዳሜ ገበያን ለመገብየት በተሰባሰቡ ንፁኋኖች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ፈፅሟል።
1💔1